ቤተልሄም ተዘራ Bethelhem Tezera ጥበብ ሠነፈች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 251

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Рік тому +55

    Bettye my beautiful little sister, I was blessed by your beautiful and unique songs for the last 20 years and now here comes the new one. I’m always mesmerized by your
    choice of words and melody. You’re such a talented young lady. You have a lot of rewards in heaven and earth for using your amazing talent for his kingdom. I just wanna say thank you from the bottom of my heart for blessing me all these years and for the genuine love and respect you have given me. I will never forget the way you made me feel with your warm love and admiration. I wish you spiritual and all kinds of good success for your lifetime. Anchi ye Egziabher BALMUAL nesh.❤️

    • @netsanetshamebo2324
      @netsanetshamebo2324 Рік тому +1

      😍😍😍😍

    • @henihenry3254
      @henihenry3254 Рік тому +1

      we love you both Lillye 😍😍😍

    • @sebsibehaile575
      @sebsibehaile575 Рік тому +1

      We love you too Lilsho!

    • @natyworku7413
      @natyworku7413 Рік тому +1

      Lilisha u have been an inspiration for many Gospel singers both men and women of God .we love u and have a great respect for u and z Grace in u. Thank u for giving us more than 100 very power full song that changed many lives. I would like to say again we love u lilisha for showing us z lord in ur songs

    • @lilymolla6358
      @lilymolla6358 Рік тому +2

      I can’t agree more! Lilye the most humble human being in the world! It’s so kind of you for inspiring your sister ❤❤❤

  • @asnakechtesemaofficialchan7027
    @asnakechtesemaofficialchan7027 Рік тому +45

    " ጥበብ ሰነፈች አንተን ስታብራራ " አይደረስብህም ! ሃሌሉያ ! አወይ መዝሙር 🥰 ቤቲዬ የኔ ብሩክ እንዴት እንደምወድሽ እኮ አታውቂም እንደባረክሽኝ ለዘላለም ተባረኪልኝ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @DM-fj2sr
      @DM-fj2sr Рік тому

      የኔ ውድ 👌👌

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Рік тому +5

    ሁሉን በውበቷ ስትገንበት ኖራ
    ጥበብ ደከመች አምላክ ስታብራራ/፪
    ሁሉን በግነቷ በትገልፅበት ኖሯ
    ጥበብ ተሸነፈች አንተን ስታብራራ/፪
    አትመሰልማ በምንም ምሳሌ
    ጣትህ በሰራችው ባለው እስከ ዛሬ
    ደርሶም አይገልፅህም የቃላት ውበቱ
    ልቤ ይዘምር እንጂ ከመንፈስ ቅኝቱ
    ስምህን ጠርቼ ቅኔን ልዘርፍበት
    ቃል አልተወለደም ክቡር ሊከብርበት
    ማነው እንዳንተ ያለው
    ማንስ ነው ወደር በሌለው
    ሁሉም የሚያመልከው / የሚወደደው
    ልቤ ይዘልልሃል ክብሬ ይዘምርሃል
    አንተ እንደምትወደው/ ፪
    መሰረተ ፅኑ ነው ዙፋንህ
    አይደረስብህም/፬
    መጨረሻ የለውም ከፍታህ
    አይደረስብህም /፬
    የክቡርነትህ ማሳያ የገነነ ያለ እኩያ
    የትልቅነት ማሰሪያ መደምደሚያ/ ፪
    ማነው....
    ምድር እንደ ጠብታ ለእይታህ
    አይደረስብህ/ ፬
    ሁሉ ከእግርህ በታች ነው በታችህ
    አይድረስብህም /፬
    ስሙ በክብር ሚጠራ
    ሰማይ ምድሩን የሰራ
    የዘላለሙን የሚመራ የተፈራ/፪
    ማነው.....
    በተከበረ ማንነት የፍጥረት ሁሉ ትኩረት
    ከብርሃን ሃያል ድምቀት የማያልቅ ውበት

  • @edengeta4468
    @edengeta4468 Рік тому +27

    የት ጠፍተሽ ነዉ እስከዛሬ:: ሁለተኛ እንዳትጠፊ:: ቦታሽ ላይ ቁሚ: በጊዜዉም አለጊዜዉም:: you see ለሰማይም(ለእርሱ ክብር ምስክር)÷ ለምድርም ( ለኛ አይን መከፈት) ታስፈልጊያለሽ:: We honour our God together ❤️.
    We love u so much Bethy.

  • @bamlaktetemke4754
    @bamlaktetemke4754 Рік тому +6

    ስምህን ጠርቼ ቅኔ እንድዘርፍበት
    ቃል አልተወለደም ክቡር ሚከበርበት 👏🤗🤗👏👏👌👌👌👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @abrahamshonga7657
    @abrahamshonga7657 Рік тому +1

    የምድር ጥበብ ሊገልጠው የማይችለውን እግዚአብሔርን ከሰማይ በተሰጠሽ ጥበብ ለማሳየት ስላደረግሽው ትጋት ጌታ ይባርክሽ!
    በልጁ በኩል ልንደርስበት ወደ ማንችለው ከፍታ በጸጋው ያወጣን አምላክ ስሙ ይክበር!

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Рік тому

    The depth of the lyrics is simply anointed! God bless you for exalting our Lord God! አይደረስብህ!

  • @kremmesfin9744
    @kremmesfin9744 Рік тому +3

    ይገርማል እኮ በጣም የናፈቀኝን ሙዚቃ እና መዝሙር እየሰማው ነው አቤኔዘር ግርማ የእጆችህ ስራዎች ይባረኩ እወድሀለው ቤቲዬ የእኔ እናት ተባረኪልኝ

  • @medea-media-8795
    @medea-media-8795 Рік тому +5

    ህይወት የሆነ መዝሙር። እውነት አንቺ አስደናቂውን ጌታ ድንቁን የምትዘምሪ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ።

  • @xylo28phone
    @xylo28phone Рік тому +6

    ወደዚህ ዓለም የመጣንበት አላማ ማገልገል መሆኑ አስቀድሞ የተገለፀልሽ በዝማሪዎችሽ መንገዳችንን ያቀናሽ ምትክ የሌለሽ መንፈሳዊ እህታችን ነሽ:: Love you to Moon & Back❤

  • @yonasfekadu2759
    @yonasfekadu2759 Рік тому +1

    ''የእህታችንን ቤተልሔም ተዘራን መዝሙር፤ከዩቱብ ኦፊሽያል ቻነሏ ላይ አግኝቼው እየኮመኮምኩት ነው፡፡ትናንት ከፖሰትኩት አንድ ፅሑፌ ጋር የሚስማማ ‹‹ጥበብ ሰነፈች›› በሚል ርዕስ የሰጠችውን ዝማሬዋን እንዲህ አግኝቼዋለሁ፡፡በእውነት ቤቲ የልቤን ነው የተናገረችልኝ፡፡ግን ጌታዬን በቃላት ገልፆ መጨረስ ዘበት ነው፡፡ቢሆንም የቤቲ ቅኔ እኔ ከተቀኘሁለት በልጦብኛል፡፡ቤቲ ልትመሰገን ይገባታል፡፡ስለመዝሙሯ ትንታኔ ከመሰጠት ተቆጥቤ እስቲ እናንተው በቅን ልቦና ተመስጦ አድምጡት ብዬ ፍርዱን ለናንተው ትቼዋለሁ፡፡እኔማ ይኸው አልጠግበው ብዬ እየደጋገምኩት ነው!'' taken from my FACEBOOK wall(Yonas Fekadu Terefe)

  • @rollnati
    @rollnati Рік тому +3

    ቤቲዬ ተናፍቀሽ ነበር ቃላቶችሽ ሁሌም የተለዩ ናቸዉ. ተባረኪ🙏 ፀጋ ይብዛልሽ🥰

  • @mahinaredatube6549
    @mahinaredatube6549 Рік тому +1

    "ጥበብ ሰነፈች" የሚገርም መገለጥ ቤትዬ የኔ ምርጥ ብሩክ ነሽ ስወድሽ እኮ

  • @Biruk-SBG
    @Biruk-SBG Рік тому +2

    ማነዉ እንዳንተ ያልዉ
    ማንስ ነዉ ወደር በሌለዉ
    እንዲህ ሚወደደዉ
    ልቤ ይዘልልሀል - ክብሬ ይዘምርልሀል
    አንተ እንደምትወደዉ...... ............... በእዉቀትና በመንፈስ የተዘመረ መዝሙር፡፡ So beautiful, Glory to Our Lord & Saviour Jesus Christ. Stay blessed Sister. 💖💖💖💖💗💗💗💗❤❤❤❤

  • @leyafikru7987
    @leyafikru7987 Рік тому +1

    ሰምቼው ሰምቼው ሰምቼው አላበቃ አልኩ!
    ነገ እሁድ በማለዳ ከህዝቡ ጋር ፍቅሬን አምልኮዬን ውዳሴዬን ለእግዚአብሔር አቀርብበታለሁ ለእግዚአብሔር አቀርብለታለሁ።
    ልቤ ይዘልልሀል ክብሬ ይዘምርሀል እለዋለሁ
    እሰይ ነገ አምልኮ መሪ ነኝ!!❤❤❤

  • @abigukebede2692
    @abigukebede2692 Рік тому +9

    ድንቅ ዝማሬ......በጉጉት ብጠብቅ ሲያንሰው ነው! በብዙ ተባረኪ❤️

  • @demariesmedia6997
    @demariesmedia6997 Рік тому +2

    ቤትየ ለሊት 7 ፥00 ላይ ሰምቸው ገና ኣልጠገብኩም ጌታ ያለምልምሽ ቡዙ ፍቅር ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @adonijah94
    @adonijah94 Рік тому +10

    አቤት ግጥም፣አቤት ዜማ፣ ድንቅ መዝሙር ቤትዬ ጌታ ይባርክሽ!!!

  • @natyworku7413
    @natyworku7413 Рік тому +2

    ቤቲሻ የኛ በረከት ዘመንሸ ይባረክ
    what a song to z most high.and i would like to tell u , u were one of z reasons i came to jesus Christ with ur lovely song(ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም)
    so i would like to encourage u to release more songs like u used to , i know u mentioned ur reasons i get it , but when u see z fruits of ur song touching millions of lives it is Worth every Battle .as u konw z devil works in many ways making u not deliver ur songs to people of God is one of them so our beloved anointed sister bettisha please Please we wont u more in our life through ur song
    Be blessed lots of love and respect

  • @godsprophettemesgeneyuel9591
    @godsprophettemesgeneyuel9591 Рік тому +3

    አቤት የጌታ ሞጌስ አበት ቅኔ አበት ድምጼ ቅላጼ አበት ሙዝቃ..... ለየት ያለ ልዩ ብርክርክርክ ቤትዬ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Рік тому +8

    የሰማይ መልክት ይዘሸ እኮነዉ ብቅ ያልሺዉ መዝሙሮችሽ የሚባርኩ ድንቅ መረዳቶች ናችሁ ዘመንሽ አሁንም በልምላሜ የበረከቴ ይሁን ቤቲዬ እንወድሻለን💌😍

  • @eteneshesiyas2665
    @eteneshesiyas2665 Рік тому +1

    ዋዉ ዋዉ ተባረክ ለዘላለም ጌታ ዘመንሽን በሙሉ ይባርክ በትዬ እንዎዳለን በጌታ የተጠራ ሕስብ ሁሉ እናመሰግናለን 👏👏🙌🙌💒😍😍😍😍😍😍

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባረክሽ።

  • @mekonnenbadnga2247
    @mekonnenbadnga2247 Рік тому

    እኔ በጣም ተባሪከለሁ የሚግረም ነው ብቻያኔ ቤትን ዘግቼ ነው ይማመልከው አቤት ቤቴየ ተባረኬ እግዚአብሔር የማይልቀበት አመላከ ነው አሆነም የጨምረብሸ❤❤❤❤

  • @kidistg.mariam3542
    @kidistg.mariam3542 Рік тому +4

    እልልልልልል.....እንዴት ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው!!! ቤቲዬ ውዷ ስጦታችን ብሩክ ሁኚ፣ ብዢ፣ ስፊ ❤ አንቺን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን።

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Рік тому

    የዘመኑ የቤተክርስትያን ዘማሪ ነን ባይ ዳንኪረኞች እንደኔ ለሰለቻችሁ ሁሉ የተሰጠ ውድ አልበም ነው በብዙ ተባረኪ ቤቲ!

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Рік тому +5

    ጌታ ዝማሬና ቅኔ የሞላሽ እህታችን ቤቲ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ።

  • @daniellaimibebo8173
    @daniellaimibebo8173 Рік тому

    ከቁስ የወጣ ከሁኔታ የተለየ እግዚአብሔር ብቻ የምየወድስ እውነተኛ አምልኮ እንድህ ነው ዘመንሽ ይለምልም!!!!!!

  • @ermiasgizachew3976
    @ermiasgizachew3976 Рік тому

    ጥበብ እውነትም ተሸነፈች። አምላክ የተገለጠበት ቃል ከጥበብ በላይ ነው። የሚገርም ዝማሬ!

  • @tedroshaile7248
    @tedroshaile7248 Рік тому +1

    ቤትዬ፣ ድንቅ መዝሙር፣ ስሙ ይቀደስ፣ ጌታ ከፍ ይበል፣ እሱ እኮ የሚመስለዉ የለም፣ እንኳን የኛ ሆነ፣ እኛም የርሱ፣ ታላቅነቱን ሚጎተጉት መዝሙር ይብዛልሽ፣ zemensh bruk new. Keep shining, keep flowing. Much love and respect!

  • @kidisthailugospelsong2428
    @kidisthailugospelsong2428 Рік тому +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።በዘመርሽባቸው ዘመኖች ሁሉ እኔን እግዚአብሔር አገልግሎኛል ጠቅሞኛል።

  • @barkotbanchu2624
    @barkotbanchu2624 Рік тому

    Manew edant yale........ Leba yezelekale............ Mechresha yelwem kefeta........ Powerful yehone mezmure i love it..... Belssss you more our gift

  • @cherinetdesalegn2160
    @cherinetdesalegn2160 Рік тому +2

    የምገርም መዝሙር ነው እውነት ነው ቃል አልተወለደም ክቡርን ለማክበር

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 Рік тому +4

    A song that uplifts my spirit and soul. I can't stop listening to this song. Our God is transcendent. ቤቲሻ ለምልሚ ብሩክ ሁኚ!

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 Рік тому +37

    ከምድር አፈር አፈር ከሚሸት መዝሙር ከፍ ያደረግሽን ሰማይን ያሳየሽኝ የዘመን ባለቅኔ ቤትዬዬዬዬ ተባረኪ ውድድድድ

    • @Encounter_
      @Encounter_ Рік тому +1

      ua-cam.com/video/VmN1p2HZBK8/v-deo.html

    • @user-tv2oo9zz7m
      @user-tv2oo9zz7m Рік тому +2

      Swedshi

    • @eyerusalemtagesse9475
      @eyerusalemtagesse9475 Рік тому +3

      መዝሙር ለጌታ ነው ሌሎችን አትተች

    • @atibekele9117
      @atibekele9117 Рік тому +3

      @@eyerusalemtagesse9475
      Jerrry mezemure hulu le Geta nw belshi nw?

    • @factfamily2301
      @factfamily2301 Рік тому +4

      @@eyerusalemtagesse9475 ልክ ነሽ መተቸቴ አይደለም መዝሙሮች በብዛት ሰው ምድር ተኮር አይሁን ለእግዚአብሔር ይሁን ለማለት ነው ከምድር አጣበቁን እኮ ሰማይን ማየት አቃተን በመዝሙር

  • @caniseeyoursmile2656
    @caniseeyoursmile2656 Рік тому

    በመዝሙሮችሽ ብዙ ነፍሳት ወደ እግዚአብሔር መንግስት ይጨመራሉ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ?
    ቤትሻ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Рік тому +2

    ማነው እንዳንተ ያለው🙌😍🥰
    ማነው ወደር የሌለው🙌😍🥰
    ሁሉም የሚያመልከው🙌😍❤
    ልቤ ይዘልልሀል🙌😍🥰
    ክብሬ ይዘምርልሀል🙌😍🥰
    አንተ እንደምትወደው🙌🥰😍
    ኢየሱስ🙌🥰😍❤

    • @Encounter_
      @Encounter_ Рік тому +1

      ua-cam.com/video/VmN1p2HZBK8/v-deo.html

  • @loved4412
    @loved4412 Рік тому +1

    ዉይይይይይይይይይ እንደው ምን አይነት ቅኔ ነው የፈሰሰብሽ ❤ጥበብ ደከመች አምላክ ስታብራራ 😭😭 ቢቲዬ ተባረኪልኝ

  • @godisgood5915
    @godisgood5915 Рік тому +2

    ቤትዬ ተባረኪ ሰማይን ሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው

  • @jacksmith-fj6mc
    @jacksmith-fj6mc Рік тому +10

    your song filled with
    holy spirit
    amazing lyrics and melody
    amazing music

  • @enjeeno9451
    @enjeeno9451 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው! ደጋግመሽ የተባረክሽ ሁኚ!!

  • @astertibebe7426
    @astertibebe7426 Рік тому +7

    ቅኔ ለቅኔው ባለቤት መልሰሽ መስጨት ትችይበታለሽ ያበዛልሽን ጌታ እባርከዋለው♥♥

  • @evtsehay4446
    @evtsehay4446 Рік тому +2

    ውይ እግዚአብሔር ትልቅ ብሩክ ነሽ ፍቅሬ ስወድሽ ጌታ ያውቃል።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 Рік тому

    🎀ቤቲዬ የሚደመጡ መዝሞሮችን ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን የፀጋዉ ባለቤት እርሱ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከዚ በበለጠ በቀረዉ ዘመንሽ የፀጋ ባለቤቱነቱን ባንቺ በህታችን ይግለጥ
    ብሩክ ነሽ 😇
    የረዳሽ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙌

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Рік тому +1

    Praise God. ቤቲዬ ውዷ ስጦታችን ብሩክ ሁኚ፣ ❤ አንቺን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን።

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Рік тому +3

    የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪ!

  • @romanhabtamu6643
    @romanhabtamu6643 Рік тому +1

    ቤቲዬ ብሩክ ነሽ
    ድንቅ መዝሙር ነው 🥰❤
    I love this track

  • @kidistwana4039
    @kidistwana4039 Рік тому +1

    የቱን ሰምቼ የቱን ልተው😍😍😍😍😍ኡፍፍፍ ተባረኪልን ።ከዚ ቡሀላ ግን አትጥፊብን Please 🙏🙏🙏

  • @addisuabera9671
    @addisuabera9671 Рік тому

    Egr zamanishn yebarik
    Really You're blessed 🙌 😇 🙏 ☺️

  • @emmanuel.f376
    @emmanuel.f376 Рік тому +2

    ❤️የክቡርነት ማሳያ የገነነ ያለ እኩያ❤️
    ❤️የትልቅነት ማሰሪ መደምደሚያ ❤️
    ስሙ በክብር የሚጠራ
    ሰማይ ምድሩን የሰራ
    ዘላለሙን የሚመራ
    "እየተፈራ"
    ተባረኪልን!.....ተወደሻል እሺ።🙏

  • @ephremzewge4098
    @ephremzewge4098 Рік тому +2

    The grace on you is increasing. Everything that is from God goes up and the light does not fade, it keeps increasing. May God bless you ቤቲ 👑👑👑

  • @mesfintadewos7581
    @mesfintadewos7581 Рік тому +7

    God bless you, Betty!! Worthy is Our Lord to receive praises and worship!

  • @yadetamulatu4055
    @yadetamulatu4055 Рік тому +3

    May the Love and Grace of Almighty Lord Abundantly up on you Betisho. am really Blessed with this heavenly song. God bless you

  • @odaamanuel9650
    @odaamanuel9650 Рік тому +3

    Wow! What a song! God bless you!

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Рік тому

    ከፍ ያለዉ እግዚአብሔር ይባረክ። ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @senaitaraya7306
    @senaitaraya7306 Рік тому

    ቤትየ በጣም ነው የምንወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ።

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Рік тому

    ኡፍ ተባረኪ አንቺ ሁሌ መዝሙሮችሽ powerful ናቸው

  • @giannimelita4703
    @giannimelita4703 Рік тому

    ተመስገን አሁን ገና ልባችን የሚያቀልጥ መዝሙር ወጣልን ያን ጣፋች ግዜ አስታወሽን።

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Рік тому +1

    ድንቅ ዝማሬ አሁንም ሠማያዊ ቅኔ ያዝንብልሽ!

  • @KokobYasus
    @KokobYasus Рік тому

    God is great God Amen Amen Amen hlelujha amazing word beautiful song Bettye konjo God bless you more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes8422 Рік тому

    One of a kind blessing to the body of Christ! May the fruit of your ministry fill the earth for the glory of this amazing God you exalt with such blessed song!
    Thank You for being available for the Lord

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 Рік тому +2

    Amen ! Worth our Almighty heavenly Father.
    Much blessings, beloved sister.

  • @honeligntadesse5931
    @honeligntadesse5931 Рік тому

    Eyetash migerm nw lastewale teleyialesh betishaye ena music arrangement migerm nw mirt ngr hulu le geta yigebawal

  • @meseretbirhanu9909
    @meseretbirhanu9909 Рік тому +2

    really holyspirit is in you ...
    i love you bety....God bless more

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Рік тому

    ሁሉም ከእግሩ በታች ነው አሜን ከፍ ይበል በዙፋኑ
    እናመሰግንሻለን ቤቲ🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jesusiskingofkings141
    @jesusiskingofkings141 Рік тому +2

    I heard all the songs within a 2 hours Kbr legeta thin, God bless you

  • @Gemechis_fetene
    @Gemechis_fetene Рік тому +1

    💯💚💛❤ grace full song ..betiye God bless you more

  • @bereketfikre2554
    @bereketfikre2554 Рік тому

    ዋው ዋው የተበረክሽ ሴት የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልሽ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Рік тому

    ዘመንሽ ይባረክ ቤቲዬ መልክቶቹ ድንቅ ናቸው የመዝምሮችሽ

  • @alemuesayas8711
    @alemuesayas8711 Рік тому +2

    What a song! God bless you abundantly !

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ተባረኪልን ቤትሻ

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 Рік тому +3

    ተመስገን ጌታዬ ይሄን ስላሰማሀኝ🙏

  • @kebrondawit1538
    @kebrondawit1538 Рік тому +1

    All of your songs are amazing.God bless you

  • @samuelayele8503
    @samuelayele8503 Рік тому +2

    I allwes love your songs God belss you and your family.

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Рік тому

    ዘማሪዎቻችን በሙሉ ተባረኩልን ቤትሻ ተባረኪ

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 Рік тому

    መዝሙርሽን ስንጠብቅ ነበር ። ተባረኪ ቤቲ እንወድሻለን።

  • @samboss2091
    @samboss2091 Рік тому +3

    Abenezer Girma is as awesome as ever

  • @eyosiyasbefikadu7625
    @eyosiyasbefikadu7625 Рік тому

    አንቺ የተባረክሽ ነሽ

  • @esheabebe1351
    @esheabebe1351 Рік тому +1

    We love you so much with the love of Jesus Christ my God continue to bless you more once again you're a such blessings from the God what a Amazing song's you're blessed❤❤❤🙌🙌🙌🙌

  • @mletehagosjesusislordandmy7672

    Hallelujah Glory to Jesus you are blessed beti

  • @rahelzeleke7628
    @rahelzeleke7628 Рік тому

    አንቺ ብሩክ ነሽ ጌታ ይክበር በአንቺ
    ስላስቀመጠው ፀጋ ጨምሪ ከዚ በላይ

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому

    አሜን አሜን ማንም ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን ተባረኪ ቤቲ ቡሩክ ነሽ

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 Рік тому +1

    🙏ቤቲዬ ውድ በረከታችን🙏
    ❤️ድንቅ መገለጥ ነው ❤️

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Рік тому +2

    👏👏👏👏👏👏ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @wonderson_1
    @wonderson_1 Рік тому +2

    Amazing lyrics🙏🙏🙏

  • @betlhemzewge3525
    @betlhemzewge3525 Рік тому +1

    Uuuuuuu hallelujah ayideresibikim ! Bettye be blessed dink zemare

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Рік тому

    ተባረኪ ቤtሾ አንኩአን ደህና መጣሸልን
    ከመዘመር ማንም ምንም አያስቆምሽም በርቺልን ሞገስ ይብዛልሽ ♥️♥️♥️😘😘😘

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Рік тому +1

    እባካችሁ ሰብስክራይብ አርጎት በስሟ የተለቀቀውን ብቻ እንይ ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ

  • @heavens-soundtube2802
    @heavens-soundtube2802 Рік тому +1

    Amazing message bruk hugny betye bereketachn nesh

  • @biniyamaltaye4645
    @biniyamaltaye4645 Рік тому +1

    በተከበረ ማንነት የፍጥረት ሁሉ ትኩረት
    ከብርሃን ሃያል ድምቀት ማያልቅ ውበት

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial208 Рік тому +1

    አትመሰልማ በምንም ምሳሌ ⭐️⭐️⭐️

  • @MGeb-he7gc
    @MGeb-he7gc Рік тому

    Holy Spirit filled anointed song!❤

  • @kh9689
    @kh9689 Рік тому

    አይደረስበትም አትመሰልም አሜን እሰይ!!እንደዚህ አተልቂልን ጌታችንን የኔ ውድ ቤቲዬ ተባረኪልኝ!!

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Рік тому

    አሁን መዝሙር ሰማን ተባረኪልን ቤትሻ

  • @tesfalegntadesse3123
    @tesfalegntadesse3123 Рік тому +1

    bety tebarek indalilish...you are already blessed! stay blessed forever

  • @abeniabenat472
    @abeniabenat472 Рік тому

    GOD Bless you bettye
    Zimarewochish dink nachew geta yeseteshin betamaginet melseshi legeta sileseteshi tebareki. Enkuanim geta eredashi tebarekilg..

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Рік тому

    ተባረኪልን በጌታ ነብሴ ረሰረሰች🙌

  • @werkyetekletsadik7322
    @werkyetekletsadik7322 Рік тому +1

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም ግን ዳግመኛ ስለመጣሽልን ጌታዬን አመሰግናለው

  • @mekidesgosaye4391
    @mekidesgosaye4391 Рік тому

    ቤቲዬ❤ ተባረክ