ቤተልሄም ተዘራ Bethelhem Tezera የእግዚአብሔር ጊዜ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 186

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 2 роки тому +74

    "እኔ ምፈልገው ጉዳዬ እንዲሰራ
    እሱ ሚፈልገው እኔኑ ሊሰራ
    እኔ የሚታየኝ የቅርብ የቅርቡ ነው
    እሱ የሚያይልኝ የዘላለሜን ነው"
    ብሩክ ሁኚ ቤቲ! ትልቅ መልእክት ነው።

  • @mahderamesalu4522
    @mahderamesalu4522 2 роки тому +9

    በስሜት ተስበን መሬቱን ከመደለቃችን በኋላ ዘለን ጨርሠን እግሮቻችን ምድርን የጨበጡለት እውነታውን ትንቢቱን ሁሉ በቃሉ የመረመርን ቀን ጊዜውንም ያስመረምረናል....መቼ ነው ያንተ ጊዜ ብለን እንድንጠይቅ ያስገድደናል ፤ ቢያመንም ጊዜውም ምድርን አዘልሎን አካሚያችን ጋር ያደርሠናል የመታገስን አቅም የማስታገሻን መድሀኒት ያስውጠናል....ህመም ውስጥ ብንራመድም መድረሳችን አይቀርም። ቤቲቲዬ የኔ ውብ አላደንቅሽም ነገርግን አንቺ የተደነቅሽበትን ጌታችንን ግን አብሬሽ እኔም እደነቅበታለሁ ፀጋው ሚጨመረው ለትሁታኑ ነውና የኔ ውድ ዘመንሽ ጌታን በመውደድ ፣በመስማትና በመታዘዝ ይባረክ....ኑሪልን❤❤❤❤❤

  • @dawittquabo877
    @dawittquabo877 2 роки тому +31

    እኔ ምፈልገዉ ጉዳየ እንዲሰራ
    እሱ ሚፈልገዉ እኔኑ ሊሰራ
    እኔ የሚታየኝ የቅርብ የቅርቡ ነዉ
    እሱ የሚያይልኝ የዘልኣለሜ ነዉ
    እኔ ምፈልገዉ ቢሆን ዛሬዉኑ
    እሱ ሚያስተምረኝ መሆን በእምነት ጽኑ
    እኔ ምጠይቀዉ ስለዚች ምድር
    እሱ የሚያዘጋጀኝ ለሰማይ ቁምነገር
    ብያመኝም እጠብቃለዉ.......
    በጣም ልብ የሚነካ የሰማይ መዝሙር ቤቲ ገታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ኣንቺ የኛ ድንቅ ስጦታ ነሽ

  • @endalegetachew354
    @endalegetachew354 2 роки тому +33

    ቤትዬ መዝሙሩ ለእኔ በትክክል መንፈስ ቅዱስ በግዜው አዘመረሽ እግዚኣብሄርን መጠበቅ እሺ ማለት ለበረከት መሁኑን ነገርሽን ሰበክሽን ምን እንላለን እግዚኣብሄርን ጠብቁ አልሽን እሺ ነው መልሴ ዘመንሽ ይለምልም በብዙ ተባረኪልን

  • @solomongaga108
    @solomongaga108 2 роки тому +13

    ሲኖር የሚዘመር መዝሙር ፣ተባረኪ !!

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 роки тому +3

    Waiting for 17 years....

  • @fireart54
    @fireart54 2 роки тому +3

    በጌታ ግዜ የተለቀቀ አልበም ሙሉ ዝማሬ ጣፋጭ ወደ መንፈስ የሚንቆረቆር
    የቅኔ ጅረት ነው

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 2 роки тому +6

    ሁሌ አንደኛ ከእግዚአብሔርን የመስማት ትሩፋቱ የሰውን የውስጥ ጥያቄ የሚመልሱ ወደ ፀሎት የሚመሩ ዝማሬዎችን ዛሬ እንድንሰማ ታዛዥ ሆነሽ ስላስተላለፍሽልን እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ ይባርክሽ ቤትሽንም ይስራ ይባርክ ። ልጆችሽንም ይጠብቅልሽ ።

  • @internationalvisitor8750
    @internationalvisitor8750 2 роки тому +19

    አንዳንዶቻችን መጠበቅ ተስኖን በራሳችን የህይወት ሩጫ እየተንደረደርን ቁልቁል ስንሮጥ ወድቀን ቆስለናል
    ይሄ መዝሙር ፈውስ እና መልስ ነው ጌታን መጠበቅ ይሁንልን

  • @kebronkilil9158
    @kebronkilil9158 2 роки тому +2

    Yene enate ene lanchi kal yelegn bicha tebarekilign! nurilign❤

  • @linalelisa4138
    @linalelisa4138 2 роки тому +8

    እኔ ምፈልገው ጉዳዬ እንዲሰራ
    እሱ ሚፈልገው እኔኑ ሊሰራ...... ይህ ትልቅ ትምህርት ነው:: ፀጋው ይብዛልሺ!

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 2 роки тому +3

    የገረመኝ ወ/ዊ ያሬድ ስላንቺ እንዳለው መዝሙሮቿን በፓስዎርድ ትቆልፈዋለች ብሏል እውነት ነው ድሮም አሁንም ደጋግሜ ስሰማሽ ነው የሚገባኝ ሁሌም እንደምለው አልጠግበውም መዝምሮችሽን አንቺ ብሩክ ዝም ብለሽ ዘምሪ አትጥፊብን♥♥♥

    • @lidiyategene5991
      @lidiyategene5991 8 місяців тому

      እስቲ ያሬድ ያለበትን link ስጡኝ እውነት ነው የተናገረው

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 2 роки тому +2

    አቦ min libelish❤❤❤ቃል ያጥረኛል tebareke

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 2 роки тому +3

    አይ ቤትዬ ገራሚ ነሽ የኔ ዘመን ባለቅኔ የልቤን ህይወቴን እኮ ነው የዘመርሺው ውድድድድድ

  • @mebrahtuabraha7756
    @mebrahtuabraha7756 2 роки тому +2

    እውነት ነው ምነው ሃሳብህ ሃሳቤ በሆነ መንገድህ መንገዴ በሆነ እግዚአብሔር ሆይ

  • @ayan7416
    @ayan7416 2 роки тому +21

    bety this song , it's all about my life ,
    you have no idea what kind of encouragement and advice this song gives me this morning,, I just pray God and blessed him after almost a year 🙏 ❤ 🙌 thank you so much God bless you again and again 🙏

  • @shalomalemu3988
    @shalomalemu3988 2 роки тому +1

    ባንቺ ሚሰራው እግዚያብሔር ይመስገን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 роки тому +2

    እውነት እውነት እውነት
    የሁላችን መልዕክት ነው።

  • @mkleka2811
    @mkleka2811 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አወራኝ።
    ለእኔ ያወራሽኝ መሰለኝ ተባረኪ።

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 2 роки тому +3

    እኔ ምፈልገው ጉዳዬ እንዲሰራ
    እሱ ምፈልገው እኔኑ ሊሠራ
    እኔ የሚታየኝ የቅርብ የቅርቡ ነው
    እሱ የሚያይልኝ የዘላለሜን ነው🙏🙏❤❤❤

  • @GirumAlemayehuOfficial
    @GirumAlemayehuOfficial 2 роки тому +5

    #የእግዚአብሔር ጊዜ ከእኔጊዜ
    ይለያል ሁልጊዜ
    የእግዚአብሔር ጊዜ ከሰው ጊዜ
    አይገጥምም ሁልጊዜ
    እኔ ምፈልገው ጉዳዬ እንዲሰራ
    እርሱ ሚፈልገው እኔኑ ሊሠራ
    እኔ የሚታየኝ የቅርብ የቅርቡ ነዉ
    እርሱ የሚያይልኝ የዘላለሜን ነዉ
    እኔ ምፈልገው ቢሆን ዛሬዉኑ
    እርሱ ሚያስተምረኝ መሆን በእምነት ፅኑ
    እኔ ምጠይቀው ስለዚች ምድር
    እርሱ ሚያዘጋጀኝ ለሰማይ ቁምነገር
    እእእእ ለሰማይ ቁምነገር
    ቢያመኝም እጠብቃለሁ.....
    .
    ድንቅ መልእክት ከእግዚአብሔር ዘለዓለማዊ ሀሳብ ከሰማይ ፈቃድ ጋር የሚያጣብቅ መዝሙር ነዉ ቤቲዬ ተባረኪልኝ🙌
    bethelhem tezera❤

  • @paulosbaza3300
    @paulosbaza3300 2 роки тому +3

    ቤቲ ብሩክ ነሽ ግሩም መልዕክት ነው አሜን ዘላለማችንን ማየት ይሁንልን ።

  • @fikemoni3307
    @fikemoni3307 2 роки тому +3

    ቤቲዬ በጣም ጠፍተሽብን ነበር እግ/ር ረድቶሽ አሁን በአዲስ መዝሙር ስለመጣሽልን በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ በርቺልን እግ/ር ይርዳሽ በጣም ነው የምንወድሽ

  • @exodusmedia382
    @exodusmedia382 2 роки тому +1

    ሁፍፍፍፍፍ ተባረኪ ቤቴ

  • @hanagebremedhin401
    @hanagebremedhin401 Рік тому

    በእንባ ነው የሰማሁት የኔ ህይወት ነው ሙሉው። bless you dear betye

  • @ezanawittadele2926
    @ezanawittadele2926 2 роки тому +9

    i don't have a word to express how much i love this song 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 2 роки тому +1

    ሁለት ዝማሬ ጎደለ

  • @ejigumulatu8722
    @ejigumulatu8722 2 роки тому +1

    ምን አይነት ድንቅ መልዕክትነው! ቤቲ አንቺ የእውነት የተባረክሽነሽ!!!

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 2 роки тому

    Amen Amen egzbiher amilak yibarekish

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 2 роки тому +3

    ምን ማለት ይቻለል እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ከማለት ውጭ ቤቲዬ ተበረክልኝ ውስጤን ነው የዘማርሽኝ

  • @Christiansimon.a
    @Christiansimon.a 2 роки тому +6

    እውነት የእግዚአብሔር ጊዜ
    እንዲ በአስደናቂ ግጥም ውስጥ ተምሬያለሁ
    ቤቲ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 2 роки тому +3

    አሜን እግዚአብሔር በጊዜው የሚያደርገው መልካም ነው አንችም የአንችም የሆነው ሁሉ ይባርክ::

  • @endaletadese86
    @endaletadese86 2 роки тому +3

    የሚደንቅ መዝሙር ቤቲሻ ተባረኪ❤❤❤❤
    የእ/ግ ጊዜ ከ እኔ ጊዜ
    ይለያል ሁል ጊዜ

  • @mewdedsintayehu7586
    @mewdedsintayehu7586 Місяць тому

    Geta eyesus ahunm yezmarewn kibat ychemrlsh God bless you ❤❤❤❤❤

  • @sharingthewordoflife.6307
    @sharingthewordoflife.6307 Рік тому

    ዘመንሽ ይለምልም ቤትዬ.ፀጋው ይብዛልሽ።🙌🙏

  • @marthayirga3838
    @marthayirga3838 2 роки тому +2

    ብርክ በይልን ቤቲዬ እግዚአብሄር በመዝሙርችን ሁሌም ይናገረናል፡፡ በአንቺ መዝሙርች ውስጥ እውነተኛ የእግዚአብሄር ደምጽ ይሰማል፡፡ ብዢ ለምልሚ እወደሻለሁ፡፡ 🥰😍😍😍😍

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo2772 2 роки тому

    Yene konjo yetbareksh des belogal

  • @johneliyas9670
    @johneliyas9670 2 роки тому +2

    የሰማዩ አባታችን ይባርክሽ Betty

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg 2 роки тому +1

    “ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤
    ተባረኪ!!!

  • @barkotbanchu2624
    @barkotbanchu2624 2 роки тому +5

    I can't stop listening this song we wait you our Lord........

  • @samueldemis5930
    @samueldemis5930 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍ ዘመንሽ ብርክ ይበል።

  • @abebemengesha9583
    @abebemengesha9583 2 роки тому

    ከብዙ የሕይወት ውጣ ውረድ መሠራት በኋላ የተ ዘመረ ሠማያዊ ዝማሬ ለመሆኑ ምንም ጥር ጥር የለውም !! እንፀልይልሻለን ።

  • @hirut186
    @hirut186 Рік тому

    እሺ የኔ ጌታ እጠቡቃለሁ

  • @selamtemesgen5158
    @selamtemesgen5158 10 місяців тому

    Please betiye do a concert on this album I am really blessed with this album

  • @lizaa2205
    @lizaa2205 2 роки тому +2

    You are blessed bettiye

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe 2 роки тому +2

    እኔኮ ሚገርመኝ ቀጥታ በጊዜው ለህይወታችን መልክት መሆኑ, “ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤..." መክ 3፥11

  • @solomonhaile7914
    @solomonhaile7914 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባርከናል

  • @UNIQUE-100
    @UNIQUE-100 2 роки тому +1

    ቤቲ:- ሁሉም መዝሙሮችሽን የምታነጽባቸው : የምበረታታባቸው : አካሄዴን የምመረምርባቸው በየጊዜያቱ በትኩስነቱ የማዳምጣቸው ናቸው ። ስብዕናሽ በመድረክና በመዝሙረ ጨዋነት አቀራረብሽ ብሱል መንፈሳዊነትሽን አስተውላለሁኝ ። በሁሉም ደረጃ ላሉት አማኞች ሚዛን የጠበቀ ትምህርት ነሽ ። ለሁል ጊዜ በርቺ ።

  • @bereket7
    @bereket7 2 роки тому +2

    Tsega yibzalish Bethye...this hits home for me🙏

  • @chrisyohi3300
    @chrisyohi3300 2 роки тому

    egziabher zemenshin yibarik

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316

    Betisha our blessing you are blessed ❤️🙏

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 2 роки тому +1

    ተባረኪ ቤቲዬ ቆንጆ

  • @lidiavessby6561
    @lidiavessby6561 2 роки тому

    Zemenish ybarek mastewal yemolabachew kalatoch nachew🙏

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 2 роки тому

    ቤቲዬ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው መዝሙርሽ መድሀኒት ቤት ነው መሸጥ ያለበት ።

  • @fissehabonja4684
    @fissehabonja4684 2 роки тому +1

    ቤትዬ ጌታ ዘመንሽን ይባረክ ተባረኪ!!

  • @Ebenezer2011
    @Ebenezer2011 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው

  • @yeamlakcherinet1563
    @yeamlakcherinet1563 2 роки тому

    ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ቤትዬ ይህንን ዕንቁ በዘንመንሽ ሁሉ እንድጠብቂ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ተባርኬበታለሁ መልዕክቱ ደርሶኛል የእግዚአብሔርን ጊዜና ዓላማ እንድረዳ አድርጎኛል እግዚአብሔር ትዳርሽን እና ትውልድሽን ይባርክ ።

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 роки тому

    ቤቲይዬ ተባረኪልን

  • @mulugetaheramo6175
    @mulugetaheramo6175 2 роки тому

    ብሩክ ምንጭ

  • @wordwithsongofficial7074
    @wordwithsongofficial7074 2 роки тому +1

    ለኔ የተዘመረ መዝሙር

  • @temesgenelias4777
    @temesgenelias4777 2 роки тому +4

    Indeed God's time is the best time.

  • @pitererkalo6167
    @pitererkalo6167 2 роки тому

    Tbarki betiye zmanishi yibark

  • @mercyawash166
    @mercyawash166 2 роки тому

    ድንቅ መልክት ቤቲዬ ብሩክ ነሽ!

  • @zewdituyitbarek3183
    @zewdituyitbarek3183 Рік тому

    Betya yena konjo ewdeshalu

  • @mihiretgusu9746
    @mihiretgusu9746 2 роки тому

    God bless you ever&ever Bety yene konjo

  • @SegenetMamo
    @SegenetMamo Рік тому

    Tebarekilign bettye

  • @wudnenyyegetaye7249
    @wudnenyyegetaye7249 Рік тому

    አልወርድ አለኝ እኮ ...

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 2 роки тому

    ዋውው በጣም ድንቅ መዝሙር ነው በጭንቃት ውስጥ ነበራኩኝ ኤሄ ዝማሬ ስሳማ ውስጥ እርፍ አሌ እኔ ምፈልገው የዛሬው ነው እሱ ምፈልጎ የዘላለሙን ነው የተባረኪሽ ቤቲ ጸጋ ይጨማሪሊሽ ዝማሬሽ ሁሉም መልእክት ናቾ

  • @ermiasgizachew3976
    @ermiasgizachew3976 2 роки тому

    ቢያመኝም እጠብቃለሁ ስጋዬን በጥርሴ ይዤ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 роки тому

    endeeet,...."ለእግዚአብሔር ባደረ ምንነው የግዞት ቤት ብረት?"
    Yosef

  • @blengetachew9796
    @blengetachew9796 Рік тому

    This is one the best songs

  • @gospelonthestreet2668
    @gospelonthestreet2668 2 роки тому

    Betiye wud ehite tebarkeshal zemenesh be limlame yelek

  • @rahelzeleke7628
    @rahelzeleke7628 2 роки тому

    የኛ በረከት ያምላክ ስጦታችን ብሩክ ነሽ

  • @fenan207
    @fenan207 2 роки тому

    Egezabeher abezeto yibarekeshi betiye denqe meleket nw yezemereshiw tebareki 🙏🥰🥰

  • @abenezermelese6735
    @abenezermelese6735 2 роки тому

    I have no words... tsega yabzalish,... senbchilin bzu endinbarek...

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 2 роки тому

    አሜን አሜን እንኳን በአዲስ አየንሽ ተባረኪ

  • @zewdituyitbarek3183
    @zewdituyitbarek3183 Рік тому

    Great message.... you r unque

  • @bogalezerga9895
    @bogalezerga9895 2 роки тому

    የምድር በረከት የኛሀ ስጦታሀ ቤቲዬ

  • @hiwoterdedo1366
    @hiwoterdedo1366 2 роки тому

    Tsega ybzalesh bettye love you tebareki

  • @awottesfahunegn3745
    @awottesfahunegn3745 2 роки тому

    የህያው ውሃ ምንጭ የሆነው ልዑል እግዚአብሄር ይባርክሽ የሰጠሽንም ፅጋ በእጥፍ ይጨምርልሽ የተሰጠሽን ከፍታ ከሚነጥቅ ይሰውርሽ ❤

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 2 роки тому +1

    Amen! EWNET NAW!

  • @betitube1100
    @betitube1100 2 роки тому

    የተባረክሽ ነሽ ቤቲሾ

  • @amanuelera3986
    @amanuelera3986 2 роки тому

    betty yene wud tebarek

  • @TsegaabTesfaye94
    @TsegaabTesfaye94 2 роки тому +1

    Amen the time of God .

  • @gemechistesfaye82
    @gemechistesfaye82 2 роки тому

    Bety tenafkesh neber

  • @bt3738
    @bt3738 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 2 роки тому

    የሚገርም...

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому +1

    ውይይይይይይ ቤቲዬ በጣም ነው ጌታ በዚህ song አፍ ለአፍ ያወራኝ ተባረኪ እህቴ ሌላ ቃል የለኝም የሚገርም መልክት እኔ የምፈልገው ጉዳዬ እንዲሰራ እሱ የሚፈልገው እኔኑ ሊሰራ ወይ ጉድ♥♥♥♥♦

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 2 роки тому

    ድንቅ ነው!
    አበርትቶኛል!! ብሩክ ነሽ ቤቲዬ!❤

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 2 роки тому

    Ohh...እሱ የምያዘጋጀኝ ለሰማይ ቁም ነገር 😍 ቤቲዬ ተባረክ

  • @Hana-pp7ev
    @Hana-pp7ev 2 роки тому

    Betty Mn Aynet mibark mezmur nw tebareki

  • @tsehayazemera8818
    @tsehayazemera8818 2 роки тому

    ትክክል እኔ የምፈልገው ምድራዊ እሱ ለእኔ ያየዮ ዘላለማዊ ነው እሱ ያየልኝን ማየት እንድችል ይረዳኝ 🙏🙏🙏🙌🙌❤

  • @Belive20245
    @Belive20245 2 роки тому

    Wow bettye tebareki ewnet new 😍

  • @selamayele8415
    @selamayele8415 2 роки тому

    Bethye tebareki zemenish yilemilim

  • @kebrondawit1538
    @kebrondawit1538 2 роки тому +2

    This song teach me a lot if things thank u betiye God Bless You!

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 2 роки тому

    #ፀጋዉ ይብዛልሽ!!

  • @helukooworku
    @helukooworku Рік тому

    ufffffffffff God Bless you Betty

  • @asterhailu5367
    @asterhailu5367 2 роки тому

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህቴ እባክሽ አትጥፊብኝ

  • @biruktagesse5431
    @biruktagesse5431 2 роки тому

    ጌታ ይባርክሽ

  • @hossanawachamo9756
    @hossanawachamo9756 2 роки тому

    #ዘመንሽይበራክ