Ebakachu enaberetatachew yeneg Ethiopian yemenayebet teweled May Lord bless you all ,Mekelitya anchin yemetemesel kechacha lej selalecheghn hulam esasaleshalhu Berchi!
Mekilet. Wendemshi selemteweji ewedeshi alhu. Enam wendema betam new yemewedw. 4 wedemochi alugn enam endachiw ehte yelgnm eski lewndem yemehon ግጥም ፃፊልኝ we Love you so much
መክሊትዬ ውስጥሽ ንፁህ የዋህ አስተዋይነትን አጣምሮ የስጠሽ ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይህን ፅጋሽን አይውስድብሽ ከፍ ያርግሽ በጣም ታምራላችሁ የገኒ አበባዎች ተባረኩ
የገኒ ቆንጆዎች ለቁም ነገር ያብቃችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ገኒ እግዚአብሄር መልካምን አድርጎልሻል ላንችም እረጅም እድሜ ይስጥሽ መክሊትዬ የኔ ቁም ነገረኝ እናትነት እህትነት በውስጥሽ ያለው
መክሊት ልዬ ነሽ አንድ አደራ አለብሽ የአባትሽ ጉዳይ ባንቺ እጅ ነው ሰውነቱ የተጋዳ ነው ወይ በብዙ ሱስ ወስጥ ያለ ሰው እነደሆነ ሰውነቱ ያስታውቃል ብቸኝነት የጎዳው ሰው ነው ውስጡ አልቆል ልትደርሽለትና ይሄን ትዳር እንደገና በይቅርታ እነደምታስመልሽው ተስፋ አረጋለሁ ለአባትሽ ስትይ ዋጋ ክፈይ ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳሸ 🙏
ልጅቷ የራሷን ኑሮ ትኑር። እነሱ ሽማግሌዎች ያልቻሉትን ምን አርጊ ነው የምትያት።
ታድላቹ አቦ ሁሌም ፍክት ድምቅ ብላቹ ኑሩልኝ ገኒን እና ሙሌን እረጅም እድሜ ይጥላቹ 🥰🥰😘😘
መክሊትዬ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ቅን ልጅ ነሽ ይሄ ቅንነትሽ ከዛች ከዉቦ እናተሽ የወረሻት ናት በርቺ
እናንተ የተባረካችሁ የጌታ በረከቶች እንዴት እንደምወዳችሁ። ባቢዬ በተለይ አንተን ገኒዬ የኔ ጀግና እናት ካንቺ ፈጣሪ ልጆችሽ ቁምነገር ደርሰው ከፍ ብለው ለማየት ያብቃሽ ያብቃን
ትንሹ ልጅ ግን ይገርማል የአንተ አምላክ ይርዳቸዉ አብረዉ እንዲኖሩ ❤
ዋው እጅግ በታታታም እፁብ ድንቅ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ናችሁ ታምራላችሁ መክሊት በጣም አስተዋይ ቅን ትሁት ልዩ ልባም ልጅ ነሽ
የኔ ውዶች ስለናተ መናገር ቃላት ያጥረኛል ሁሌም በስደት አለሜ የምፅናናባችሁ የሀዘኔ ማስረሻ ናችሁ የቁልቤው ገብርኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ ውድድድድድድድ
ስታምሮአመቤቴ ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏
እናንተ የተባረካችሁ❤❤❤ ውድድድድድ ነው ማረጋችሁ ከልቤ። ገኒ ልጆችሽን በፍቅር ስላሳደግሻቸው አባታቸውን በልዩ ፍቅር ይወዳሉ። እግዚአብሔር ይስጥሽ። ጨዋ ሴት ነሽ❤❤❤
የኔ ማሮች ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር። ይባርካችሁ ገንዬ በጣም እድለኛ ነሽ መክሊትዬ በርች የኔ ልዕልት
ደምሪኝበቅንነትዋው
Meklit gin tadlesh wendmochsh endet new miwedush❤❤❤ sitaskenu egziabher kezim belay abzito yibarkachu
Miklati ande nger golacwam eswume ማዕተብ 🙏🙏🙏 argelcwu
ውይ ,,,,, ደስ ስትሉ ተባረኩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችው።
መክሊትዬ የኔ አንደኛ ያባቢና የማሚ መክሊት ብቻም ሳትሆኝ ያገርም ነሽ አንቺ የኔ ቀጭዬ
ፍቅር ናችሁ እፍፍፍፍፍፍፍ መክሊት ትለያለሽ እግዚአብሔር አይቀይርሽ ዉድድድድድድ ሙሉ family ዉን።
በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችዉ❤❤❤
Meklitye konjo endet endemwedsh❤fetari tena desta siketn yistachu
@@yoditbira1823 ደምሪኝ
መክሊትና ወንድሞቿ ስወዳቹ አምላክ እ ር ለቁምነገር ያብቃቹ የምትከባበሩት ነገር በጣም ነው የሚመቸኝ በዚሁ ቀጥሉ ጥሩ ጥሩ ነገር እንጠብቃለን በርቺ ውዴ
ምርጦች ቃል የለኝም ፍቅሩን ያብዛላችሁ
የልዑል ና የዳዊት ብሰለት ይገርመኛ የሚያስቀና ቤተሰብ በርቱ ...
ለትንሹ ለባቢ እድል አሰጭውም በጣም ትዕግስተኛ ነው። ቅድሚያ ብሰጪው ራሱ የተሻለ ይመስለኛል የኔ ሀሳብ ነው። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
ደጋግሜ እራሱ ቢደረግ ሰብ አደርግሽ ነበር በጣም ነው የምወድሽ ጎበዝ ድንቅ ልጅ ነሽ ጥሪ አርአያ የምትሆኝ ለወንድሞችሽ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ። ዕድሜ ከጤና ጋር ለመላው ቤተሰብ። እወዳችኋለሁ ❤😇😇😇😇
ደምሪኝበቅንነትዋው
Stamru wdoche betammmm taskenalachihu....demo le wendmshi yegetemshiwn gitm betam wedjewalehu mknyatum yene wendm banchi gitim wst ayehut kemnm belay yemsasalet qdus yemibal wendm alegn like endewendmshi❤️
በርቺ መክሊትዬ የኔ አስተዋይ ስታምሩ እኮ
እነዚህን መጻሕፍት ያንቡ!!!
1.መድሎተ ጽድቅ ቅጽ 1.2.3ን
2.የዲ/ዳንኤል ክብረት ራእየ ዮሐ..
3.የበአማን ነጸረን መጻሕፍት
4.ቲኒሿን ቤተ ክርስቲያን
5.ስሥም
6.የዶ/ ዓለማየሁ ዋሴን
7.የልቡና ችሎትን
=>በተለይ መድሎተ ጽድቅ ቅጽ 1.2.3ን
ደምሪኝ😘
የኔ ቅንጁ አላህ የጠበቀ ቹ ሰውዳቹ ከልቡ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መክዬ በርች አንች ጎበዝ ነሽ ብዙ እንጠብቅሻለን
Watching, good job
መክሊት ብዙ እንጠብቃለን አንድነታችሁ ውደታችሁ መከባበራችሁ የሌለ ነው አላህ ይጨምርላችሁ Ahmed Ethiopia ቱሉለሚ ብላችሁ ሠርች አድርገን ተቀላቀሉን አንድ ላይ እንደግ
ደምሪኝበቅንነትዋው
Ebakachu enaberetatachew yeneg Ethiopian yemenayebet teweled May Lord bless you all ,Mekelitya anchin yemetemesel kechacha lej selalecheghn hulam esasaleshalhu Berchi!
በጣም መልካምልጆች ናችሁ:: አላህ ይጠብቃችሁ🙏
ውይ የኔ ውድ ግጥምሽ ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር ፍቅር ነገር ነሽ አንች እራስሽ
ግጥምሽን ለመስማት ጓጉቻለሁ ማኪዬ❤️
Ante inbi kalik isuhanim agabatalewi tilataleki iko
Ante inbi kalik isuhanim agabatalewi tilataleki iko
ቅዱስ አዝግነህ ሃሃሃሃሃሃ በርቱ ዘና አደረጋችሁኝ ከፍቶኝ ነበር
መክሊት አግብታ ከቤት የወጣች እለት እንዴት ይጨንቃችሁ! የሚገርመው ሁለቱ አባታቸውን ሁለቱ እናታቸውን ነው የሚመስሉት!እናትና አባት ግን የግድ አንድ ላይ መሆን አለባቸው!
ዋው መክልትዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ የኔ ቆንጆ 🥰ዴቫ ቅዱስ ባቢ ወዳችዋለው 🥰
ዋውውው በርቱ። ድንቅና የምወደው ቤተሰብ ኑርልኝ።።
ቤተሰብ ሁኛለሁ በርችልኝ መክሊት የልጄ ሞክሼ ደሞ ቅዱሴን ስወደው
የኔ ውዴች ስታምር እኮ❤❤❤❤
Endt ds endemiteluuu egziabhair yibarekachu❤❤❤❤
መክሊትና ወንድሞቿ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።
wawu best family ukani basalama maxachulinya 🤲 baxama wadachalo 🌹 🤲 idagulinyi faxari ye azadigachu azachu wawu yene qojo 🌹 barachi ene baxama tamachashini
Betam enamesegnalen meklitye
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ማክሌትዬ የምወድሽ
መከሊት ስራሽን በጣም ወድጀዋለሁ በርች ግን ባቢ ምንም አይነት ማተብ አላደረገም
ሁለት ትናንሾቹ ልጆች መሀተባቸው የትለ
መክልትዬ ትልቁወድሞሽ ስትዋደዱበጣምደስስትሉኛላቹ
Tebareku wunderschön Familien ganz toll 👌❤️
መክሊት ወፈርሽ ደስ ብሎኛል
In 4 yrs fr the first time i subscribed ur youtube 😊 berchi
ስታምሩ የኔ ውዶች ሰብ አደረኩሽ መክሊትየ❤😘
Yimechachu ye fikir sewoch💗💗
Meklit, Kidus, Dawit,... I love all of you!!
Be the man of tomorrow! Stay blessed for a life! 💗💗💗💗💗💓💓
ሰብስክራይብ አርጌሻለው ማማየ ብርች
የአላህ ስታስቀኑ በአላህ እናት እና አባታችሁ እድለኞች ናቸዉ 💗💗💗የኔ ዉዶች እባቢን ለምን እደሆነ አላዉቅም በተለየ መንገድ ነዉ የምወደዉ የኔ አፈ ማር እድግ በልኝኝ 💋💋💖ሁላችሁንም ዉድድድድድድድድድድድድ
መክሊትየ በርችልን 👌።።(ቅዱስምይክፈት ሙዚቃ ዳንስ ፕራንክ ወዘተ እየሠራ ይልቀቅ 👈👈👈👈👈
ነናተ ብዙ መማር ይዛለሁ አዉነት 😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🚙🚙🚙🚙🚙🚙
በእውነት ስወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
Excelent edition!!!keep it up!!
Yen maroche dase setelu egzaber salamune yabezalachu😍😍😍😍😍😘😘😘
በጣም ነዉ የምወድሽ ከነ ቤተሰብሽ ትምህርት ሲከፈት 7ኛ ክፍል እገባለዉ እና ግጥም በጣም ነዉ ምወደዉ ለወንድምሽ የገጠምሽዉን ግጥም ወድጄዋለዉ በጣም የምር ፍቅራቹ ደስ ይላል i love you
ደምሪኝበቅንነትዋው
እማምላክ ፍቅርን መከባበርን ከዚበላይ ትጨምርላችሁ ውዶች
Egziabher ybarekchu
Weyna betam new yemtanrut beteley wendmishn yegletshbt gtm.
Mekilet. Wendemshi selemteweji ewedeshi alhu. Enam wendema betam new yemewedw. 4 wedemochi alugn enam endachiw ehte yelgnm eski lewndem yemehon ግጥም ፃፊልኝ we Love you so much
ምርጥ ቤተሠብ ሥወዳቹህ ❤️👌
የኔ ውድች ሰታምሩ መክሊትዬ
Betam Betam new eko yemwedachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
She has strong relationship with Kidus tho
በጣም ደስ ትላላችሁ❤
ደስ የምትሉ ሰው አክባሪ እምነታችሁን ጠባቂ ፈቅር የሆናችሁ ምርጦች ናችሀ አመብረሀን ታግዛችሁ እውቀት ጥበቡን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
ዳዊትዬ ስወደዉ እኮ
Yene wed lawrash feligalew sitayew melshilign endareshi
Wowመክሊትዬ god jop
መክሊትዬ የእናት ምትክ ስወድሽ ታናሽ እህቴን ትመስሊኛለሽ ልክ እንዳችነች
Dawit betam gobez new woow
God bless you all
እኔ ዳዊትን ስለ ምወደው ነው ማያቹ 🥰
welahi setasekenu fetari yetebekachu ❤❤❤ mashallah
💖💖💖💯
ለቁምነግር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤
Geta yebarkachu
Wonderful family god protect you Geni family 🎉🎉🎉🎉🎉❤
የኔ ውድ አበስት ነሽ ❤❤
Good job 👍 we are here you give up👍👌🙏❤️
Congratulations 🎊🍾🎉🎈 you are doing a great job!!!
መክሊትየ ይሄን ትንሽ ወዲምሽን ስወደው ውርላሂ
ትንንሾቹ እኛ እኛ ወድምችሽ አለ እዴት ቡትዋደድድ ነው
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
የገኒ ልጅወች ቀለልያሎበጣምቆጁናቸው ደስየሚሎ
Yebabi agelalets siyasazin enenm aslekesenge
Dessssss setelu weyyyyyyyyyyy love love nachu she is beatuifull and he is so fun
ያኔልዩዋች🎉🎉
ፍቅራቹ ብዝት ብዝትዝት ይበልላቹ🥰🥰🥰🥰🥰
ደምሪኝ🌹
ኢምፒር ኢምፒር በጣም ነው ያሳቀኝ ሲፃፍ ግን እንደዚ ነው ለቅዱስ አሳይልኝ
Gobez berchi gen classic yirbeshal
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ተባርኩ
ስወዳቹ እኮ 💔🎁🎁🎁💖💖💖💖💖