Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው መአዚዬ ምርጥ ፓስታ ባትክልት ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ሲያምር ጤናማ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጆችሽ ብርክ ይበሉ😍👌😋
ዋው
በጣም ያስጎመጃል መአዚ አመሰግናለሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽
Waw siyamr ejish yibark weda,
Eshi thanks for sharing...I will try making this for lunch!
Betam balemhya nes gobez
So good, overall i love the area is so clean. keep doing it Thank you
ሰላም ሰላም እህቴ ዋዉዉዉዉዉዉ ባለሞይ ነሽ እህት አለም እጂሽ ይባረክ እህቴ
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልሽ ማዚዬ!!ዋዉዉ! በጣም ቆንጆ ፅድት ያለ ፓስታ በአትክልት ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ በዛላይ ለፆም አማራጭ ቆንጆ ነው መልኩ ሲታይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍👌👌
አሜን አመሰግናለሁ
ሰላም ባህል ዩቱብ በም አሪፍ የፓስታ አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኛለው ሼርም አርጌአለው ባቅሜ ምርጥ ቻናል ነው ሁሌ እየመጣሁ ሞያ እማራለው
wow👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Thank You Meazi, Keep it coming, Always enjoy your video. The vegetable combo was an excellent cooking method by cooking each vegi separately.😋😋😋
የኔ ውድ ቆንጆ አንድ ቀን ግን ልብሽ ቤፈቅድልኝ ዩቱብ አረን ላይቭ ላይ ብንሠራ ውዴ ደስስ ይለኛ እወድሻለው
እሽ ቲጂዬ እኔም እወድሻለሁ
Nice
Thumbs up
Like it thank you.
Great video. Thank you ❤
Can you make one in English ?Looks nice
👏
betam new yemeketatelesh brace
I love watching you but unfortunately I don’t understand Amharic. Would please write the ingredients.❤️
Konjo new leayin sitay rsasu yamral des yilal berchi
✌✌
This food name is forever young 😘
Right!!
ሰላም መአዚዬ ወሳኝ ሰአት ነው ለፆም አማራጭ ፓሰታ በአትክልት ሰርተሸ ያሳየሸን ወድጄዋለሁ እንደሁልጊዜው ፅድት ያለ አሰራር ነው አቀራረብሸም ያሰርባል የማደንቅሸ በምክንያት ነው ሰለአጎጎሸኝ አመሰግናለሁ 👏❤🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ማህይዬ
አረ ቅመም ቀንሺ ለልጆጅሽ ጥሩ አይመስለኝም በተረፈ አድናቂሽ ነኝ በርቺ
ምንም ቅመም አልበዝይ ለዚህ ሁሉ ትንሽ ነው ጣሙ ምንም ቅመም አያስታውቅ ስማቸው ዚበዛ ፈርተሽ ነው እነዚህ ቅመሞች የደረቁ የጥብስ የጦስኝ የመሳሰሉ ናቸው ጥሩ ይኡልሆኑት 7 ቅመም የሚባሉህ የሻይ በርበርኡ ላይ የሚገቡት ናቸው ውዴ
እኔም እንዳንች ነው የተሰማኝ too much . But i like her cooking idea
ዋው መአዚዬ ምርጥ ፓስታ ባትክልት ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ሲያምር ጤናማ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጆችሽ ብርክ ይበሉ😍👌😋
ዋው
በጣም ያስጎመጃል መአዚ አመሰግናለሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽
Waw siyamr ejish yibark weda,
Eshi thanks for sharing...I will try making this for lunch!
Betam balemhya nes gobez
So good, overall i love the area is so clean. keep doing it Thank you
ሰላም ሰላም እህቴ ዋዉዉዉዉዉዉ
ባለሞይ ነሽ እህት አለም እጂሽ ይባረክ እህቴ
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልሽ ማዚዬ!!
ዋዉዉ! በጣም ቆንጆ ፅድት ያለ ፓስታ በአትክልት ነው ሰርተሽ ይዘሽልን የመጣሽዉ በዛላይ ለፆም አማራጭ ቆንጆ ነው መልኩ ሲታይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍👌👌
አሜን አመሰግናለሁ
ሰላም ባህል ዩቱብ በም አሪፍ የፓስታ አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኛለው ሼርም አርጌአለው ባቅሜ ምርጥ ቻናል ነው ሁሌ እየመጣሁ ሞያ እማራለው
wow👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Thank You Meazi, Keep it coming, Always enjoy your video. The vegetable combo was an excellent cooking method by cooking each vegi separately.😋😋😋
የኔ ውድ ቆንጆ አንድ ቀን ግን ልብሽ ቤፈቅድልኝ ዩቱብ አረን ላይቭ ላይ ብንሠራ ውዴ ደስስ ይለኛ እወድሻለው
እሽ ቲጂዬ እኔም እወድሻለሁ
Nice
Thumbs up
Like it thank you.
Great video. Thank you ❤
Can you make one in English ?
Looks nice