ተበልቶ የማይጠገብ ፓስታ በአትክልት || ምርጥ ፓስታ በዝኩኒ፣ በካሮትና ጥቅል ጎመን || Spaghetti with vegetables || Ethiopian food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 56

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  3 роки тому +10

    ፓስታውን ለመስራት የተጠቀምኩት
    * ፓስታ
    * ሽንኩርት
    * አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል
    * ዝኩኒ
    * ካሮት
    * ጥቅልጎመን
    * ቃርያ
    * ዘይት
    * እርድ
    * በርበሬ
    * ጨው
    * ቅመም

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +4

    በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 роки тому +4

    ቆንጆ ምግብ ነው እናመሰግናለን Danke 👍👍👍

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb Рік тому +1

    ማሻአላ ተባረከላ በጣም እሚጣፍጥ ነው አሁን ስረቸው በጣም ነው እሚጥመው

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +2

    ዋው ለመግለፅ ቃላት የለኚም እንዴት እንደሚያምር ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ያስጎመጃል በርችልን ሼር 🙏🙏

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ 3 роки тому +5

    ዋው አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ!

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +3

    ዋው በጣም ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ👍👍👍🙏

  • @selamk8174
    @selamk8174 Рік тому +1

    በጣመምአሪፍ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 3 роки тому +2

    የተባረክሽ ነሽሽ ከአንቺ አይቼ የማልሠራው የለም## አሁን እንጀራ ጨርሼ የፓስታውን አሰራር ስላሳየሽይ አሰራለሁ#

  • @sabboonad2063
    @sabboonad2063 Рік тому +1

    በርች እህቴ

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 3 роки тому +2

    look so delicious.i’m going to try it tonight.thank you for sharing ❤️.

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 роки тому +3

    Your presentation is amazing as always. Very detailed and easy to follow. Liked your recipe 💜💜👍and share

  • @yohansbelay2323
    @yohansbelay2323 11 місяців тому +1

    መከታተል ቢቻ በደቢ

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤በርቺ

  • @zahrasaad6364
    @zahrasaad6364 3 роки тому +1

    ዋው

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +2

    Watching 🥰

  • @AzmerabrhaneAzmera
    @AzmerabrhaneAzmera Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 2 роки тому +2

    Thank you for sharing!

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому +2

    Looks delicious and easy to make thank you for sharing dear 🥰🙏

  • @yohansbelay2323
    @yohansbelay2323 11 місяців тому +1

    ዛሪየ አሰራለሁ

  • @nejulove19
    @nejulove19 2 роки тому +1

    Konjo asrrr new wawww

  • @any7869
    @any7869 2 роки тому +1

    አንደኛ

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 3 роки тому +1

    በርቺ

  • @meab7556
    @meab7556 2 роки тому +2

    በርች እማ💋💋💋💋💋💋

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 3 роки тому +3

    it’s so yum 🤤.i got my son eat vegetables for the first time he hate so much. which is zucchini and cabbage.thank you so much for sharing.may God bless you.i’m gonna stick with you now.lol

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому +1

      Amen 🙏, I always trick my children to eat more veggies.

  • @foof3136
    @foof3136 2 роки тому +3

    👌👌

  • @nanitube5798
    @nanitube5798 3 роки тому +1

    Wooow ejjishi yibarek ema

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 роки тому +1

    እጂሽን አይቆርጥመዉ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ ሰርቸዉ ቆንዶ ምግብ አሰሪወቸ እንዴት እንዴጣፈጣቸዉ

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 роки тому +1

    👏👏👏👍👍👍

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 3 роки тому +1

    የቁርስ አይነቶች አስቲ ለየት ያለ አሰራር አሳይኝ?? መልሶች ስለምትመልሽልኝ ተባረኪ##

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому

      እሺ ቅዳሜ ጠዋት ቆንጆ ቁርስ ይዤ እቀርባለው

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 3 роки тому +1

    በቢላዋ መላጥ ቀጠን ቀጠን ወይም መካከለኛ አርገን መክተፍ አንችልም???

  • @gymalemutm5731
    @gymalemutm5731 Рік тому +1

    Nett new

  • @MeronAlembrhan
    @MeronAlembrhan Місяць тому

    Ketybet

  • @sehaysehay5968
    @sehaysehay5968 3 роки тому +1

    👌👍♥️

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    ሶያሶስ ፈሳሹ ለምንድነው የሚጠቅመው?? ንገሪኝ ልገዛ ፈልጌ ነው ተባረኪልኝ እህቴ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 роки тому

      የኤዝያን ምግብ ስትሰራ ተጠቀመው ወይም ዶሮ ስትጠብስ.....እኔ ብዘም አልጠቀመውም

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    መጀመሪያ ካሮቱ ቢጠበስስ እንዲበስል?? ካሮቱ መጨረሻ ሲሆን ቶሎ ይበስላል??

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 роки тому

      ይቻላል እኔ የተጠቀምኩት ቶሎ የሚበስል ነው

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    ሶያሶስ ለቀይወጥ ይሆናል?? በርበሬ ላለበት ስጓ?? በርበሬ ላለበት ስጋወጥ ይሆናል??? የት ውስጥ እንደሚጨመር ብትነግሪኝ???

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    ተጠፋፋን እኮ እንዴት ነሽልይ?? በርበሬ አትክልት ላይ ይገባል?? በርበሬውን ካልተጠቀምነው አይጣፍጥም?? እርዱንም??

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 роки тому

      እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ ። በርበሬ ሳናበዛ አትክልት ላይ ማድረግ እንችላለን ቆንጆ ነው የሚያደርገው። ትንሽ እርድና ትንሽ በርበሬ አድርገህ አቁላልተህ ለአትክልት ወይም ለፓስታ ሶስ ሞክረው ቆንጆ ነው

  • @chaltudegefa5096
    @chaltudegefa5096 2 роки тому

    sugowu lay zikunin banchemiris??

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 роки тому

      ይቻላል ወይም በሌላ አትክልት ተክትሽ መስራት ትችያለሽ

  • @LetshGere
    @LetshGere 11 місяців тому +1

    ❤❤❤