ፓስታ በጥቅል ጎመንና በካሮት አሰራር - EthioTastyFood/Ethiopian Food recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 268

  • @betyrobel8105
    @betyrobel8105 4 роки тому +12

    በጣም ስፈልገው ነበር ይህን የፓስታ አሰራር አመሠግናለሁ እህቴ በርቺ

  • @jesuslove9916
    @jesuslove9916 4 роки тому +28

    ዋውውው ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ያምራል ተባረኪ. ላይክ. ስጡዋት. እህቶቼ. በጣም ጎበዝ

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 3 роки тому +1

    ጀግና ነሽ እየሰራሁ ነው እቤት በጣም ሁሉም የምትሠሪው የሚጣፍጠው

  • @bvgjgihhllj
    @bvgjgihhllj Рік тому +2

    .በጣም ቆንጆ አሰራር ነው

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 4 роки тому +36

    የድምጽሽ እርጋታ ስላም አለው አመሰግናለው

  • @አላህበቂየነው-ቸ3ቀ
    @አላህበቂየነው-ቸ3ቀ 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey Рік тому +1

    የሽንኩርት አከታተፍሽ ዎውነው❤

  • @leylakebede5740
    @leylakebede5740 7 місяців тому +1

    እውነት ለመናገር የዚን ቫስታ አሰራር ያየውት ሁለት አመቴ ሆኗል ውሌም ቫስታ ለመስራት ሳስብ የዚን አሰራር ነው ምሰራው ዛሬም ልሰራው ነው❤❤❤

  • @ayishaebrahim3795
    @ayishaebrahim3795 4 роки тому +9

    ሁሉም ስራዎችሽ ማሽ አላህ ናቸው በርቺ ቆንጆ በደንብ እንደሚገባ አድርገሽ ነው ምታስረጂው

  • @rawdasaeed8993
    @rawdasaeed8993 4 роки тому +3

    ማሻአላህ ሁልግዜ የምትሰሪው ፅድት ያለ ቆጆ ምግብ ነው ጎበዝ በርቺ በጣም ነው ደስ የምትይው እርጋታሽ

  • @life-matter
    @life-matter 4 роки тому

    በጣም ድስ ይላል እኔ የምግብ ቴክኖሎጂ ተማሪ ነኝ እና ረስብቱን ብትጽፍልን ጥሩ ነው በጣም ጎበዝ በርቺ።

    • @life-matter
      @life-matter 4 роки тому

      ረሰብት ያልኩት ስም ዝርዝር እና መጡኑን ማለቴ ነው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому +1

      አመሰግናለው! መጀመሪያ ላይ አለ

    • @life-matter
      @life-matter 4 роки тому

      ከሙን ያልሽው ምንድነው በ እንግልዘኛ ከቻልሽ ጻፍው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      @@life-matter Cumin

  • @Negat-l2z
    @Negat-l2z Рік тому +1

    አመሰግናለሁ በርቺ ማማዬ

  • @MdMd-d8m3w
    @MdMd-d8m3w Рік тому +1

    ማሻአላህእህትቆጆአሰራርነውበርች

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 4 роки тому +1

    ድምፅሽ እራሱ ማራኪ ነው ዋው አሪፍ ይመስላል እሞክራለሁ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      በጣም አሪፍ ነው ሞክሪው ትወጂዋለሽ

  • @ፍቅሬእወድሀለሁለዘላለም

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርች

  • @عبدالرحمندحمي-ش4ض
    @عبدالرحمندحمي-ش4ض 3 роки тому +1

    ማሻአላሀ ተበረክ አለሀ የለ የጨምሪልሽ በርች

  • @redyenatanenat3956
    @redyenatanenat3956 4 роки тому +1

    በርቺ እናመሰግናለን ሰርቼው ቀላልና ጣፈጭ ነው በድጋሜ አመሰግናለሁ

  • @ewnetyashenfal1788
    @ewnetyashenfal1788 4 роки тому +3

    Kedemtsesh jemro eskemoyash tsedet yalsh nesh waw betam arif new berchi ehet

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt Рік тому +1

    እናንዳንዱን ነገር ስትጨምሪ የምትጨምሪውን ነገር ተለቅ አርገሽ ብትፅፊው አሪፍ ነበር ማምበብ ለማይችሉ

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 3 роки тому +1

    በርች ምርጥ ነው እናመሠግናለን ውዷ

  • @kiduslove1323
    @kiduslove1323 2 роки тому +1

    በጣም ያምራል እናመሠግናለን

  • @ክዳነምህረትእናቴ-ደ5ጨ

    ጎበዝ እንዳንች ያለ ያብዛልን እጅሽ ይባረክ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመሰግናለው!!

  • @chingchoo5785
    @chingchoo5785 4 роки тому +6

    ያምራል እኔ ፓስታ በጣም እወዳለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @salihasaliha4820
    @salihasaliha4820 4 роки тому

    Wow sarahut ene zare gena nw yayehut gn bexam nw mixemaw hulum family yewodutal biye tesfa aregalhu ejish yebarek yne eht

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      አሜን በጣም አምሰግናለው!

  • @dhdg6723
    @dhdg6723 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ሳምንት ለት ነበረ ያየሁት አንድቀን ሰረቼ ቀመሰነው በጣም ይጣፍጣል በርች ውዷ🌹👍

  • @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
    @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ ብያለሁ ለጤንነት እድህ አይነት ነው መመገብ

  • @ኤልዳናዩቱብ-የ3ፐ
    @ኤልዳናዩቱብ-የ3ፐ 3 роки тому +2

    በጣም አሬፍ አሰራር ወድጂዋለሁ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 роки тому +39

    ገና ሳየዉ ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ 🙏🏾
    የኢትዮ ቤተሰቦች ጎራ በሉ ቆንጆ እንጀራ በቀላል ዘዴ ትጠቀማላችሁ አመሰግናለዉ

  • @hawahussen6262
    @hawahussen6262 4 роки тому +2

    ዋዉ እኔም ሠርቼዉ አሠሪየ ባጣም ወደደዉ አመሠግናለሁ

  • @zemzemzemzem2958
    @zemzemzemzem2958 3 роки тому +1

    ምረጥ አሰራር ነዉ ወዉ

  • @kidestmakibel7801
    @kidestmakibel7801 4 роки тому +1

    Wowww arife Sera new

  • @ወወይኔጉዴD
    @ወወይኔጉዴD 4 роки тому

    ባለ ሙያ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @hats8877
    @hats8877 Рік тому +1

    Betam yamiraki 👌👌👌

  • @enbutyenbuty258
    @enbutyenbuty258 2 роки тому +1

    ጎበዝ

  • @soretigetachew8271
    @soretigetachew8271 4 роки тому +1

    Metenachewen betnegrin arif nbr 👍👍👍👍👍

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር ነው በርቺ

  • @tigisttigist9062
    @tigisttigist9062 4 роки тому +4

    ያምራል በርድ ብሆን ይመርጣል እማ እጅሽ ይባርክ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому +1

      አሜን! በእርድም ሰርቼዋለው ቆንጆ ነው

  • @kalkidanalemayehu2689
    @kalkidanalemayehu2689 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ይስጎመጆል አሀን ልግባ እና ለምሳ ልስራ መልክ ያስጠኚ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ ነበር ዱሮ ተረቱ አሁን መልክ ይስጠኚ እንጂ ሙያ ከዩቱዩብ 😆❤

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 Рік тому +1

    i did try this recipe.i ate it with rice and it was so delicious 11/10.thank you for sharing.

  • @maheryourbro6832
    @maheryourbro6832 4 роки тому +6

    Thanks for the idea 😘😘😘 .
    I love it

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому +1

    Great! A nice one! Gobeze!

  • @abrishzgret
    @abrishzgret 2 роки тому +1

    Wow betam des ylal berchi

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 роки тому

    ዋው እህቴ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመሰግናለው!

  • @marymasresha4560
    @marymasresha4560 2 роки тому +1

    የተረጋጋ ትምህርት ነው

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    እንዶሚ እንደዚ ሰርቼ በጣም ይጥማል እነማሰግነላን

  • @Aነኚተስፈኛዋየናቴናፋቂ

    በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጂሺ ይባረክ

  • @hawazyenew2549
    @hawazyenew2549 2 роки тому +1

    Wow yasegnal

  • @yewuehuncha1312
    @yewuehuncha1312 4 роки тому

    Wow😋😋😋😋 betame arife new temechetognale ejeshi yebarek enate

  • @katiazayats977
    @katiazayats977 4 роки тому +2

    👍👍👍♥️♥️♥️ betam arif !!! Thanks !!!

  • @hiwothiwot2261
    @hiwothiwot2261 2 роки тому +1

    It's a nice recipe

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 4 роки тому +1

    ማሻአሏህ ጎበዝነሽ ዴሞ ሩዝ አሰራር አሳይን

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      አመሰግናለው! ብዙ አይነት የሩዝ አሰራር አለኝ ውስጥ ገብተሽ ቪዲዮዬን ተመልከቺው

  • @rahmasharif2319
    @rahmasharif2319 3 роки тому

    በጣም ነው ሚያምረው ማሻአሏህ ግን ኮሮቱ እና ጥቅልል ጎመኑ ሥትከትፊው ባይሽ ደሥ ይለኝነበረ እሞክረው አለው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому +1

      ካሮቱን የተከተፈ ነው የገዛሁት ጥቅል ጎመኑን በቀጫጭኑ ሳሳ አድርጌ ነው የከተፍኩት ሞክሪው ምርጥ ነው

  • @ademumar9404
    @ademumar9404 4 роки тому +2

    Mashaa Allah arif new abram ine bilaa🍓🍍❤

  • @sabooraauh1637
    @sabooraauh1637 3 роки тому

    Mashallaa tabarakallaa yen kojoo 😍❤❤

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому

      አሜን ከልብ አመሰግናለው🙏🧡

  • @bilalabdi4393
    @bilalabdi4393 4 роки тому +4

    ማሻ አላህ

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 3 роки тому +1

    እሺ እናመሰግናለን በርቺ

  • @line9225
    @line9225 4 роки тому +1

    ዋዋው አጎመጀኝ ሳየውገና ማሸአላ ብያለሁ

  • @abumoha5055
    @abumoha5055 3 роки тому

    Ere endet new aketatefu?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому

      በረጅሙ ቀጠን ቀጠን ተደርጎ ነው የተከተፈው

  • @getahunbekele3028
    @getahunbekele3028 Рік тому +1

    ተባረኪባይንብቻጠገብኩ

  • @naimashamel7466
    @naimashamel7466 4 роки тому +1

    ቆንጆነው

  • @አይናለምአበራ
    @አይናለምአበራ 3 роки тому

    እኔ በራሴ ፈጥሬ ስሰራ በጣም ጣፋጭና ለአመጋገብ ምቹና ቀላል ስለሆነ ፓስታን በሌላ መልኩ ተሰርቶ መብላት ደስ አይለኝም ያልሞከራቹት ሞክሩት ትወዱታላችሁ

  • @asnqkechasnqkech4562
    @asnqkechasnqkech4562 4 роки тому +1

    wow betam arife new amesegenalew mar

  • @adiitube1174
    @adiitube1174 4 роки тому +1

    Gobazii barchi ihitee maxichalo betasabi honyalo nayi achimi betasabi ini honaleni ihitee maxichalo nayii achimi

  • @መንከምህግሓኤ
    @መንከምህግሓኤ 4 роки тому +2

    I will try it. It looks yummy

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Рік тому

    ወደ ፈጣሪ ቀና በል !
    ችግርህን ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ ንገረው ፡
    እርሱ አያቃልልብህም ያሳልፍሀል ፤ አያባብልህም መፍትሄ ይሰጥኋል !
    " አሸናፊዎች ችግራቸውን ከሰው በላይ ለፈጣሪ የሚያማክሩ ናቸው ማሸነፍ ከፈለግክ ፈጣሪህን ተመልከተው "
    🙏
    @

  • @abebategenagat1105
    @abebategenagat1105 4 роки тому +1

    wowo merxii ejishi yebaerki

  • @ዜድየሁረልተማሪየአላህባረ

    የኔ ቆጆ እጆሽ ይባርከው

  • @azzdhdh3587
    @azzdhdh3587 4 роки тому +1

    ሀሪፍ ነው በርች

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ምን ታደርጊዋለሽ በሰው ኩሽና አረጀን ይሄንን እጅ ለባላችን እና ለቤተሰብ ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ ዋና አፊያነው በስልክ እያነሳሁ ፎቶ እልክላቸዋለሁ ክክክክክ

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 роки тому

    መጨረሻ ላይ ሶያ ሶስ ብታረጊበት ዋው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      እሞክረዋለው! አመሰግናለው🙏

    • @የደሴዋ-ኰ2ነ
      @የደሴዋ-ኰ2ነ 4 роки тому

      ምንዲን ነዉ ሶሪያ😳

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      @@የደሴዋ-ኰ2ነ ሶያ ሶስ የኤዢያኖች የምግብ ማጣፈጫ ነው

  • @sadahs3adah300
    @sadahs3adah300 4 роки тому

    በጣም የምረል እጅችሽ ይበረኩ

  • @aselefecharjahideto189
    @aselefecharjahideto189 4 роки тому

    Ejishi.yibareki.❤❤❤❤❤💋👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nardi2127
    @nardi2127 3 роки тому +1

    ደስ የሚል አሰራር ነው በርቺ !!

  • @rinajazmine2
    @rinajazmine2 Рік тому +1

    Dmtsish endet endemiyamr

  • @astierkesete4627
    @astierkesete4627 4 роки тому

    Bitamie gobez dhanke♥️♥️♥️♥️

  • @kalebgetachew716
    @kalebgetachew716 3 роки тому

    Wow God bless u

  • @fetyanuredinmohamed3465
    @fetyanuredinmohamed3465 4 роки тому +1

    ከሙን ምድነው?

  • @salihom1238
    @salihom1238 4 роки тому +1

    Woo ግን ፖስታው ስንት ደቂቃ እንቀቅል

  • @ሀያትየዉርጌሳዋቲዮፕ

    ጎበዝ በርች

  • @konjofeker7348
    @konjofeker7348 4 роки тому +2

    ማሸአለህ በጠም የምራል

  • @اللهموغفرنورحمنيالله

    ማሻአላህአላህይጠብቅሽ

  • @tadelecherjabo5035
    @tadelecherjabo5035 4 роки тому

    Zare sarichehalo gin albalhum ahun eye carskunani

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      መልካም ምግብ ትወጂዋለሽ❤️ ፎቶ አንስተሽ ኢንስተግራሜ ላይ ወይም ፌስቡኬ ላይ ፖስት አድርጊው ካላስቸገርኩሽ አመሰግናለው🙏❤️

  • @micaellaw4526
    @micaellaw4526 4 роки тому

    Betam mirt misa new eyserahut new thank u

  • @umehajarumehajar297
    @umehajarumehajar297 4 роки тому

    መሸ አለህ ብየለው በጠም በጠም በጠም ነዉ ሚጠፍጠው ዘሬ ሰርቼው ልጆች በልታዉ በልታዉ አልጠግብ አሉኝ ።
    እጅሽ ይበረክ ብየለው።

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      አሜን በጣም አመሰግናለው 🙏❤️

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 4 роки тому +1

    ባለሙያ በርቺ እህቴ ጎራ በይ

  • @rahelmulugeta1127
    @rahelmulugeta1127 4 роки тому

    Konjo tafachi migeb new tnks!

  • @yggfvgvhv8873
    @yggfvgvhv8873 4 роки тому +1

    ምርጥ ነው

  • @bezateshome7613
    @bezateshome7613 3 роки тому +1

    waw

  • @lilisereke1044
    @lilisereke1044 4 роки тому +1

    Waw gobez

  • @מסטוולטגו
    @מסטוולטגו 4 роки тому

    Tikil gomen ena carrotun bemin new yeketefishiw aseraru arif new

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 роки тому

      ጥቅል ጎመኑን በቢላ በእጄ ካሮቱን ግን የተከተፈ ነው የገዛሁት

  • @memetabast1601
    @memetabast1601 4 роки тому +1

    ያምራል በርች

  • @ameen4085
    @ameen4085 3 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 роки тому +3

    Yummy! I definitely try this recipe. Thank you!

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 4 роки тому +1

    ጉበዝ በርቺ

  • @ኢንትሳር.ቢንት.ኡመር.ጀነ

    እጀሽ. ይባረኩ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 4 роки тому +3

    Thank you sis

  • @hayatareb1796
    @hayatareb1796 2 роки тому +1

    ዋው 😘😘

  • @amiresemire8777
    @amiresemire8777 4 роки тому

    Betam arif new wedjewalehu 10q

  • @solomonwondimu6566
    @solomonwondimu6566 2 роки тому +1

    besmeab zeyet lela pasta yeseral