የኛ ነገር Yegna Neger | "ሃይሌ ፊዳ የብርሃነ መስቀልን ጥያቄ አልቀበልም ማለቱ ዋጋ አስከፍሏል" |ቆይታ ከአቶ ክፍሉ ታደሰ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    www.youtube.co...
    ///////////////////
    የኛ ነገር Yegna Neger | "ሃይሌ ፊዳ የብርሃነ መስቀልን ጥያቄ አልቀበልም ማለቱ ዋጋ አስከፍሏል" |ቆይታ ከአቶ ክፍሉ ታደሰ ጋር
    ////////////////
    Welcome to the official UA-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

КОМЕНТАРІ • 221

  • @berhanuaklilu6570
    @berhanuaklilu6570 2 роки тому +13

    ስንቱን አስገድለው የራሳቸውን ነፍስ በስስት አሽሽተው ዛሬም እንደ ንፁህ ሌላውን ይወቅሳሉ የዛሬው ችግር ምንጭ ናቸው።እረ ንስሃ ግቡ፨ ቢያንስ ቢያንስ። ኘረበ

  • @bedrajemal9477
    @bedrajemal9477 2 роки тому +12

    መጀመሪያ አንብበህ አውቀህ ብትመጣ ኖሮ በህይወት ካሉት ጥቂቶች አንዱ የሆነውን ሰው ነበር ያገኘህው ሲቀጥል ከአቶ ክፍሉ ጋር የመይሶን ሰው ብትጋብዝ ኖሮ እንዴት ያምር ነበር ደርጎችን ብትጨምርበትማ ዋው

  • @melakugebresilassie1225
    @melakugebresilassie1225 2 роки тому +11

    አቶ ክፍሉ እና ዘሩክሽን እነጌታቸዉ ማሩን እና ብርሃነ መስቀል እረዳን ብትሰሙ ኑሮ ያ ሁሉ ወጣት በከንቱ አይሞትም ነበር። እናንተ ዛሬ ሀገራችን ለገባችበት የእኛ እና የነሱ ፖለቲካ ምክንያት ናቹህ። አንጃ እና ክሊክ እያላቹህ ስትባሉ ለዉጡ ተቀለበሰ

  • @ge821
    @ge821 2 роки тому +14

    እነሱ ማፍሰስ የጀመሩት ደም በእጥፍ አድጎ እዚህ ደርሰናል : ተማርን አወቅን በሚሉት ነገር አገሪቱን ከመጥቀም ይልቅ በደም አበላ አጠቧት ደግሞ አርጅተውም አይፀፀቱም ያስጨፈጨፉትን ወጣትና ገበሬ እሳት ላይ ማግደው በእርስ በእርስ ሹክቻ ተጠላልፈው ዛሬም ያወራሉ ....

  • @genenesemayat2795
    @genenesemayat2795 2 роки тому +20

    ሁለቱም ፓርቲዎች ጥሩ አላማ ይዘው ቢነሱም መጥፎ ምሳሌ ሆነው በመጥፎ አጨራረስ ትግላቸውን የጨረሱ ለዛሬው ምስቅልቅልም ዋንኛ መነሻዎች ናቸው::

    • @jilnm6609
      @jilnm6609 2 роки тому

      Yes. True

    • @esayasbayleyegn2574
      @esayasbayleyegn2574 Рік тому +1

      ያንተን ምልከታ እስማማለሁ: : በጣሙን የሚገርመኝ በዛን ዘመን ያሰቡት አስተሳሰብ ዛሬም ትክክል ነው ብለው ማሰባቸው ነው: : በየሳምንቱ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የጃንሆይን መንግስት የሚተች መፅሄት ይፅፉ ነበር: : የብሄር ችግር ትላንት ውሸት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ትክክል እንደ ነበረ አድርጎ መናገር እብደት ነው: : እኔ ማንም በጊዜው ኢህአፓን መቀላቀሉን በጣም ወጣት ከመሆናቸው እና በመላው አለም የነበረ ፋሽን እንበለው ስለ ነበር በማንም አልፈርድም: : በሀገራችን መሀል ሰፋሪ መሆን ክልክል ነው በሚባልበት ሀገር ወጣቱ ወደ ኢህአፓ ቢገባ ስተት አይመስለኝም: : አሁን የኢህአፓን አስተሳሰብ ማራመድ ቆሞቀርነት ብቻ ሳይሆን ግብዝነት ነው: :

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 2 роки тому +5

    ኢህአፓ አንድ ትውልድ ወጣት ያስጨረሰ በአረቦች የተደገፈ ኢትዮጵያን አሁን ላለችበት ችግር ከዳረጏት ዋናው መሆኑን አለመርሳት መልካም ነው

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu7298 2 роки тому +6

    መጋቢ ብሉይ ብሎ ፖለቲከኛ የለም ወይ ሐይማኖቱን ምረጥ ወይ ምግብ ብሉ ሆነህ ፖለቲከኛ ሁን

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 роки тому

      ሃይማኖት ፖለቲካ ውስጥ ያለ አንድ ዘርፍ ነው:: ተሳስተሃል::

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 роки тому

      ተስፋዬ ደበሳይየ
      ሚባለው የኢህአፓ መሪ የካቶሊክ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነበር::

    • @tewodroshailu7298
      @tewodroshailu7298 2 роки тому +1

      @@mulugetaseleshi7422 ግን እሱ ማርክሲስት ሆኖ ፈጣሪን ክዱዋል

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 2 роки тому +10

    Please Ato Kiflu, when you look back was Getachew Maru and his friend were right when they said let’s stop the urban struggle I hope you will answer on your part two interview

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 2 роки тому +2

    ለተወሰነ ስው ድብቅ አላማ ንፁሁን እንቁ የሆነውን ትውልድ አመከኑት ስንቱ እናትና አባት በሀዘን ብዛት በሽተኛ ሆኖ ብዙም ሳይቆይ ህይወቱ አለፈ ።አብዛኛ ወጣት እውነት መስሎት ለፍትህ ታገለ አንዳንዶች ግን ምን እንደሚፈልጉ ያውቁት ነበር ያሁሉ አልበቃ ብላችሁ አሁንም የእናንተው ጦስ ያተራምሰናል

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 4 місяці тому +1

    የዚያ ትውልድ የትግል ጉዞ በመፅሃፍ መልክ ፅፈው ያስነበቡንን ክፍሉ ታደሰንና ሌሎችንም እያመሰገንን ከዚህ በኋላ በኢህአፓ ስም ፓርቲ መስርቶ መንቀሳቀስ አስፈላጊ አይደለም።

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 2 роки тому +5

    የደሜ ደም መላሽ!
    የምትለውን መዝሙር በአቶ ክፍሉ ታደሰ የተከተበችዉን ግጥም መድበልን ፈፅማ አትረሳኝም!!!ረጅም እድሜ እና ጤንነት ጋሼ ክፍሉ ታደሰ!!!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 роки тому +8

    ye EHAPPA TERET TERETT NEWE YESELECHEGNE 😁

  • @yohanneswondimu9891
    @yohanneswondimu9891 2 роки тому +8

    የኢሕአፖ ሰወች አሁንም ሃይሌን ትወቅሳላችሁ? ይልቅ ዋጋ ያስከፈለው ኢሕአፖዎች መኢሶንን አለማድመጣቸውነው::

  • @tadessemokenene9941
    @tadessemokenene9941 2 роки тому +8

    ጋሼ ክፍሉ እናንተ ናችሁ የኢትዮጵያን ሁኔታ ያልተረዳችሁት በደንብ በእውቀት ጭምር የተረዱት ነፍሱን ይማረውና ደ/ር ኀይሌ ፌዳ ነው ስለሆነም ለኢትዮጵያ ለዛሬ ችግር ሁሉ ተጠያቂ ይህ እናንተ መፈጠር ነው እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ

    • @ablem3155
      @ablem3155 2 роки тому +1

      ታዴ በጣም ትክክል ነህ። ይህ ዐይናውጣ የማያውቀው ትውልድ ፊት ቀርቦ፣ ቁርበት አንጥፉልኝ እያለ ነው። አይ ክፍሉ ታደሰ አራጁ!!!!!

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 2 роки тому +5

    ኢህአፓ ሀይማኖት ነዉ ወይስ የፖለቲካ ድርጅት?ኸኸኸኸኸኸ በድሮ በሬ ያረሰ የለም አለ የአገሬ ሰዉ።ኸኸኸኸኸኸ

  • @mebratukebede2748
    @mebratukebede2748 2 роки тому +12

    የ1960ዎቹ ትዉልድ ችግር ለዛሬ መከራ ዳርጎናል፡፡ ችግሩ የሃይሌ ፊዳ ብቻ መሆን አይችልም፡፡ እዉነቱን ንገሩን

    • @ablem3155
      @ablem3155 2 роки тому +2

      በጣም ትክክል ነህ። የራሱን እባጭ ተሸክሞ ኃይሌ ፊዳን ይጠቅሳል። ይልቅስ በእሱ የገዳይ ቡድን አመራር ስንትና ስንት ምስኪኖችን እንዳስጨረሰ እየነገረን፣ ጎንበስ ብሎ ህዝቡን ይቅርታ ይጠይቅ። ክፍሉ ተደሰ ማለት፣ በጣም ዐይን አውጣ የሆነ ጨካኝ ነፍሰ ገዳይ ነው።

  • @eliasarif794
    @eliasarif794 2 роки тому +2

    ጋሽ ክፍሉ ያ ትውልድ መፅሀፍ አንብቤዋለሁ የኢትዮጲያን ታሪክ አሁን ያለው ትውልድ ሊማርበት የሚያስች በጥልቀት እና በስፋት የተፃፈ መፅሀፍ ነው እናመሰግናለን

  • @amsalemichael2720
    @amsalemichael2720 2 роки тому +9

    I heard the difference between Haile Fida and Birhanemeskel was the Eritrean question. Anyway, both parties could have worked together for the future of Ethiopia. As usual no dialogue, even today. I used to believe if these parties succeeded, we could have prevented the bloody regime of the Derg. The so-called party leaders butchered their own comrades who didn't agree the urban warfare. If you didn't resolve the difference within your own party how could you lead the nation? I hope Mr. Kiflu will answer how Getachew Maru and others perished.

  • @eremeyeru3014
    @eremeyeru3014 2 роки тому +2

    የዚያ ትውልድ አቅራቢ ክፍሌን በማየቴ ተደስቻለሁ የሀይሌ ፊዳንና የብርሀነመስቀል ረዳን ታሪክ መስማት መታደል ነው ክፍሌ እድሜህን ያርዝምልን

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 2 роки тому +3

    Berhanemeskel was a selfless legend cause of his tigrai heritage 😒😒

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 2 роки тому +1

    የብርሃነ መስቀልና የሀይሌ ፊዳን ልዩነት ሳይሆን የራሱ የኢህአፓ የውስጥ ችግር የመጀመሪያው ጌታቸው ማሩና ብርሃነ መስቀልን የሌሎች የክፍተኛ አመራርልዩነት
    ሁለተኛውበስሜን አሜረካ መሜሪላድ ባልቴሞር ሀገርስታውን ከተባለት ትንሽ ከተማ ልዩ ጉባዔ ተጠርቶ በነበረበት ጊዜ በምርሻና በእያሱ መካከል በተፈጠረው ችግር ምንነበር ይህ እጅግ ግዙፍ ታሪክ ነው ለምን ተፈጠረ ሀላፊነቱንስ የሚወስድ ማንነው ተጠያቂስ ማንነው??

  • @SamuelGezgi
    @SamuelGezgi 9 днів тому +1

    ለ አቶ ክፍሉ የ ቤተሠብ ጥያቄ አለኝ ። ፍቃዶ ከ ሆነ ። ፍሥመ ገብረድንግል ገብረዕግዚን ያውቁት ከ ነበር ቢነግሩን ?አመሠግናለሁ

  • @yayineababagetahun9606
    @yayineababagetahun9606 2 роки тому +1

    THANKS KEFLU !!

    • @Abyss823
      @Abyss823 Рік тому

      THANKS U FOR APPRECIATING, THATS MY UNCLE AND IM SO PROUD ❤

  • @derejealemu995
    @derejealemu995 2 роки тому +4

    How is it possible to say the older generation who left ethiopia 5 years before you - the group some of them had a connection with the Neway brothers do not realised the needs of armed struggle while you Kiflu who was a grade 7 student at the time realised the need to have an armed struggle with in 5 years. I think the only honest answer should be at least if you say we were a bit action oriented while the Meison Group were more of gradualists.

  • @demekegichamo7473
    @demekegichamo7473 2 роки тому +4

    የፖሎቲካ መሪዎች ያጋድላሉ እንጂ አይሞቱም ለዚህም አቶ ክፍሉ ማስረጃ ነው ከዚያ ሁሉ ማስጨፍጨፍ በኃላ አሁንም መጥተው ተመሳሳይ ዓላማ እያራመዱ ይገኛሉ

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 2 роки тому

      Egzabher yferdachu blega aemro tetkmachu zare Gera lgeba heywete reason honachu tmhert kdelbwhala eyalachun enante esk PHD temarachu
      Betam ymeyabesachegn ylbachun k adersachu ykerta ymebalw keld nw kifle eskmekaber ymaresaw nw
      Lmhonu sent ljoch alhu dyablos
      Don't blem each other both party the killer of Ethiopia

  • @tsegeabebe2793
    @tsegeabebe2793 2 роки тому +2

    አምላክ የለም ባዮች ነበሩ አቋመ ቢሶች በከንቱ ሞቱ ገደሉ የገዛ ጓደኛውን ሲገሊ ባይኔ አይቻለሁ ጨካኞች የሞት መንፈስ ይዘው ይጮሁ ነበር

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Рік тому +1

    the determination and the selfless heroism of the generation is extremely fascinating.But I still consider the urban armed struggle of EPRP absurd.Even I still doubt the decision to be the decision of that cream generation.

  • @merci1093
    @merci1093 2 роки тому +7

    የተረገመ ትውልድ ዛሬ ኢትዮጵያ ለገባችበት መከራ ና ስቃይ ተጠያቂዋች ናችሁ ማፈሪያ ሁላ የእናንተ እውቀት ገደል ይግባ አረመኔዎች

    • @bdegife6794
      @bdegife6794 2 роки тому

      Hodam! antes minserah?enesus mokrewal.chat mekam ewiket new ende?

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 25 днів тому

    ጋዜጠኛው ጥሩ ግንዛቤ አለው:: እውቀትም መረጋጋትም ያለው ወጣት ጋዜጠኛ ነው::

  • @ablem3155
    @ablem3155 2 роки тому +7

    kkkkk..... Kiflu Tadesse, the head butcher of the White Terror!.... Would you please tell us how many innocent had been slaughted under your command?

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 4 місяці тому

    በኢህአፓ ምስረታና የማደራጀት እንቅስቃሴ ውስጥ በቀጥታና በእጅ አዙር ግብፆች ከአባይ ጉዳይ ጋር ተያይዞ እጃቸው እንዳለበት እንዴት መጠርጠር አልቻሉም።

  • @tsegayetibebu1417
    @tsegayetibebu1417 Місяць тому

    ለጋዜጠኛው: እነዚህ ሽማግሌዎች አታቅርብብን።

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Рік тому +1

    ፀረ_ እግዚአብሔር ንቅናቄ ነበር _ነው። ኢህአፓ ለመሆን አዲሱ የኢህአፓ ምልምልመጀመሪያ እምነቱን መካድ አለበት።

  • @abaynehayelebelay9552
    @abaynehayelebelay9552 2 роки тому +1

    ኢሕአፓ "የኤርትራን ጥያቄ የቅኝ ግዛት ጥያቄ ነው "ብሎ ተቀብሎ ነበር ።ይህ ብቻ አይደለም የዚያድ ባሬ የሶማሊያ ጦር ኢትዮጵያን ሲወር "የኢትዮጵያ ሶማሌ የብሔር ንቅናቄ ነው "ብሎ ያመነና ለማሳመንም ይንቀሳቀስ ነበር ። ስለዚህ አቶ ክፍሉ ታደሰ ይህን በግልፅ ያስደዳ።

  • @romealdre8347
    @romealdre8347 2 роки тому +10

    EPRP big responsibility what happens now in Ethiopian ! l think they are enemy of ethiopian people

  • @tesfayohanneshaile252
    @tesfayohanneshaile252 2 роки тому

    Mr Kiflu didn't narrate properly the core differences b/n the two political parties The EPRP and AESM(meESON).

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 2 роки тому +2

    እንደ ክፍሉ አይነት ውሸታም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የለም!! ውሸታም!

  • @kedirkhalifa8832
    @kedirkhalifa8832 Рік тому +2

    Extremely fascinating history. The leaders of EPRP were so ahead of their time. In 2022, after 50 years , looking back now you can see clearly that their policies and politics was the best for 🇪🇹 .

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 роки тому +4

    ያን ትውልድ አደንቃለሁም እወቅሳለሁም። የማደንቅበት ያ ትውልድ አቋም የሚይዘው አንብቦ ነበር። የኔ ትውልድ ደግሞ የድርጅት ሜኒፋስቶ ራሱ ሳያነብ ነው የሚደግፈውም የሚቃወመውም።

    • @abenetben1336
      @abenetben1336 2 роки тому +2

      ያትዉልድ ለለዉጥ ያለዉ አጋጣሚ አሁን ነዉ ብሎ ተነስቶ ለዉጥ አምጥቷል ጭሰኛ መስፈር ቀረቶለታል ከለዉጡ ይህ ከማደንቀዉ ወነኛዉ ነዉ የህዉ ትዉልድ ደግሞ ለሀገሩን ችግር የሀገር መፍትሄ አላገኘለትም የሚል ቅሬታ አለኝ

    • @yimer2543
      @yimer2543 2 роки тому +2

      @@abenetben1336 በሀሳብህ እስማማለሁ። ያ ቲውልድ ሌላው ኳሊቲው በሀገሩ አይደራደርም አንድ ኢትዮጵያ ነበረች ህልሙ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ጉራጌ አይልም ነበር። እኛ ግን ?

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 роки тому

      @@yimer2543 Yatewld amarach yelachewm lik indenugusu

    • @mak.stif.g3672
      @mak.stif.g3672 2 роки тому +1

      ባክህ ያኔም ያው ነበር፡ እንኳን ጀሌው ምሁር ተብዬውም ያነበበውን በደንብ የተረዳ አልነበረም።

  • @hailugebretsadik7400
    @hailugebretsadik7400 2 роки тому +3

    ጋሼ ክፍሉ፣ ታሪካችንን ዘክረህ ስላቆየህልን ባለውለታችን ነህ። ስላየሁህ እጂግ ደስ ብሎኛል።

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Рік тому

      Lkneh mkr ayen yastawsgal zeru kishen and kiflu Demachenen tetu sgachenen Blu unnecessary sacrifice askflun ydha ljoch bkntu bybotaw wdku Egzabher lmche blogn endu alawukem
      Dergten ewdwalhu Amararochen ,,,,,,,,,,zarem lfardachw eflgalhu lmngestu hilmaryam aslfw stun ensu wd Erop amletu ykernw gmashu bmot gmasohchachen byesrbetu sngerf tferachen snkel ehetochachen bmngesu cadere bmdfer yalflagot gabcha abau yltawk lj bmuld angetachun defetu lsetgna Adarent tslfw tstu tsten kiflu endet adrrge ladenkeh bmn moral mshsfhen lanbebw .

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 роки тому +3

    የኦሮሞ ንቅናቄ በምዕራባውያን ሚሽነሪዎች በኩል እንግሊዝ የሠራችው ነው።

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 роки тому

      No blame Germany.

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 роки тому

      @@007eakonchu3 Germans used to think that they made Oromos.

  • @hailushimlese4415
    @hailushimlese4415 2 роки тому +1

    Big album of that, time surprise ‼️

  • @birebeye4107
    @birebeye4107 2 роки тому +5

    Yhe temama twld. Ychn Hager meqemeq yeketetat

  • @tensaykelile2906
    @tensaykelile2906 2 роки тому +6

    ጋሽ ክፍሉ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ። እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ።

  • @AmA-ul7rs
    @AmA-ul7rs Рік тому

    የአዲስ አበባ አራጅ ቁነጮ የነበረው ክፍሉና ድርጅቱ ከደርግ ጋር በህግ መጠየቅ ሲኖርበት እዚህ በሙታን መቃብርላይ ቆሞ ሲያቀረሽ መስማት ይዘገንናል።

  • @tolaab5920
    @tolaab5920 Рік тому

    እንደዚህ አይነት ቃለ-ምልልስ ስታዘጋጁ ቢያንስ ቀድሞ ለመዘጋጀት ሞክሩ እንደ ስብከት እህ እህ ያላቹ ሰውን አታደናግሩ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 2 роки тому

    Interested

  • @wondimberhanu3579
    @wondimberhanu3579 2 роки тому +2

    ረጅም እድሜ ይስጥልን ጋሽ ክፍሉ

    • @jilnm6609
      @jilnm6609 2 роки тому +1

      Long live to see your grand children but remember the death you have caused to all the dads, mums,sons and daughters of Ethiopia.
      The reason you cannot see the mistakes you did is because you have no wisdom. If I were you I will go around and tell people the mistakes you have done. But what you seem telling is your good heart and deeds. SHAME ON YOU!!!!!!!!!!!!!

  • @tbehone
    @tbehone 2 роки тому +11

    I’m amazed to hear about EPRP. I gave my life for that organization as a young boy. I’m galas I’m not dead. I don’t have childhood friends thanks to EPRP. That generation (the60’s)is all time Ethiopian enemy. The so called elite educated Ethiopian from Europe and America are highly ignorant and lacked rationale thinking. One size doesn’t fit all. What is good for Europe doesn’t mean necessarily good for Africa. This is a simple logic. You don’t need to go to Europe or American to figure this out. As far as I concern if you guys represent this criminal organization you should be thrown in jail once for all. It’s because of I immigrated from my country forty years ago.

  • @ayeleyilma7366
    @ayeleyilma7366 2 роки тому +2

    Ato Kiflu Tadesse is a killer. He killed his comrade, the innocent, thinker and noble Ato Getachew Maru.

  • @worknehtaye3461
    @worknehtaye3461 2 роки тому +13

    አሁንም፡. አልተፀፀትክም ?: ሌላውን ፡ ተውና : የኢትዮጳያን፡ ህዝብ : ይቅርታ : ጠይቅ: አጥፋተናል፡ ለዛሬው : ሁከት : ምክንያት፡ ሆነናል ፡ ብለህ፡ ወሬህን : ኣብቃ ::

    • @ktabtegaru770
      @ktabtegaru770 2 роки тому

      Workneh ኣንተ ኮ ያኔ እናትህ ቀሚስ ተሸጉጠህ ኣሳልፈሀው ይሆናል ቦቅቧቃ

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 2 роки тому

      ወሬ አታብዛ ፀጉርህን አስተክል ባዶነትህ በሱ በኩል ይታያል።

    • @ablem3155
      @ablem3155 2 роки тому

      Thank you brother Workineh. He is a nut. We know that he was the master mind of the white terror in Ethiopia. He is not confessing on his brink of death at this time.

  • @asebekebede2099
    @asebekebede2099 2 роки тому +2

    ከደርግ የማይለየውን ኢሀፓ አስመልከትከን፡፡ ለመሆኑ የኦሮሞ ጥያቄ ምን ነበር? ለምንስ ጠየቄ? እንዴት እንመልሰው? ከማለት ይልቅ የጀነራል ዋቆ ጉቱ ሀገር ለያፈርስ ይችላል...ከሶማልያም ጋር ይገናኛል...በራሱ የፖለቲካ አስተሳሰቡን በሌሎች ላይ ለመጫን ከውጨጪ ሀገራት ጋር እየሰራ፡፡ ለማንኛውም ፍራቻ ሳይሆን እውነትና የህዝብ ጥያቄን ሳይፈርጁ በመረዳት ወደመመለሱ አዋጭ ነው

  • @getachewobse2178
    @getachewobse2178 2 роки тому +1

    ኢአህፓ ለስልጣን ብሎ ከጠላት ከሱማሌ ጎን ተሠልፎ አገሩን አሎጋም ይሄንን መልሱልን?።

  • @hailushimlese4415
    @hailushimlese4415 2 роки тому

    Please Arts tv show up of this man's interview to viewer's.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 роки тому +1

    99.99% of EPRP members are out. EPRP does not exist. You better have a new name, not EPRP.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 роки тому +1

    EPRP supported the secession of Eritrean.

  • @tizk9034
    @tizk9034 2 роки тому +3

    የተዛባ ውይይት እና ወደ አንድ ወገን ያጋደለ ስለሆነ ለዛሬው ትውልድ ትክክለኛውን መረጃ አይሰጥም::
    ሁለቱንም ቡድን ልወክሉ የሚችሉትን በአንድ መድረክ በማቅረብ ማወያየት ትክክለኛ አቀራረብ ነው::

    • @ablem3155
      @ablem3155 2 роки тому +1

      ተባረክ፣ በህይወት የሌለን ቆሞ መልስ የመሰይሰጥን ኃይለ ፊዳን ይከሳል ይሄ ነፍሰ ገደይ። ይልቅስ በነጭ ሽብር መሪነቱ የፈጃቸውን ወገኖች ዝርዝር ይንገረን።

  • @abdelaarega6618
    @abdelaarega6618 2 роки тому +6

    ይሄ ከንቱ ሽማግሌ ስንቱን ወጣት ያስጨረሰ ከንቱ ነበሩ

    • @sisework2918
      @sisework2918 2 роки тому

      ከንቱ ከማለት.... አንተ ምን ሰራህ?

  • @tinsae2012na
    @tinsae2012na 2 роки тому +3

    his reply to the question of their understanding and stand on the eritrea is convulted and distorted, if not deliberate misleading. For one, the formation of eritrean people libration forces, which was later changed to eritrean people liberation front in the 1st congress of 1977, was primary the undertaking of usman salih sabbe, not the other around. As such, the head of eritrean people liberation forces (plf)was sabbe. It was only later when the 2nd group led by esseyas and his group, referred as plf 2, joined plf to eventually form the united front in 1971. EPRP's relations with plo and other arab political groups, states or organuzations, was mediated and arranged by sabbe, who was the head of plf at the time. Eprp had no bargaining power to resist the imposition of plf ideology. Their prime goal was to outmaneuver maison by building a military base with the support of arab political forces that were keen to use eprp as an instrument to destablize ethiopia. Plf was a prime bridge to such arab strategic goal. Mr. Tadesse could have seemingly argued that eprp's approach and position was dictated at that time by the prevailing regional geopolitics, and therefore guided by tactical reasons, rather than to outrightly deny its junior status with respect to its partnership with plf. It was this shortsightdness that was exploited by Tplf in the 1977 1st congress of plf by taking the stand that the eritrean question was a colonial questionr rather thab a national questiln as it was articulated by eprp. This led to a complete abandoment of eprp by eplf to create a new and strong alliance with Tplf with clear intention of liqidating eprp through joint military operation. The reporter should have asked him as to why the relations between eplf and eprp deteriorated to the level of eplf allying with tplf to openly eradicate it from the field

    • @familytablepodcast76
      @familytablepodcast76 2 роки тому

      Sure as you mentioned, Mr. Tadesse has answered beating around the bush for such a crucial point of their relationship with EPLF.

    • @tinsae2012na
      @tinsae2012na 2 роки тому

      @@familytablepodcast76 it's fascinating to learn that maison had made an effort to approach the Eritrean liberation front, elf, starting in the mid sixties through its eritrean senior members such as hiruy tedla, who later became the VP of elf in 1971, haile menkeros, who later became the leading political intellectual of plf in 1971, and naizgi kiflu, who later became plf's head of security in 1977, to deal with the eritrean question within the framework of panethiopianism. It was in a mid of such long standing approachment between maison and the eritrean liberation fronts, elf and plf, that eprp emerged to take an opportunist stand on the eritrean question to appear as more progressive and/radical organization, which was similar, if not identical, to that taken by tplf in 1977. Unlike maison, Eprp and tplf, for the most part, pursued their tactical interests at the expense of their stated strategic goals. Victory by all means seemed their struggle motto

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 роки тому +1

    You know very well kiflu don't lie please esk zare enkuan Eunet tenager lnfesh selam yhonelatal

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 4 місяці тому

    EPRP is tested and terribly failed could you please leave us alone 😔

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 2 роки тому +1

    ጠያቂ ሆይ ኣስጨርሳቸው፣ ጥያቄህም ኣታስርዝም ዘሌ

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 2 роки тому +10

    ኢሕአፓ እራሱ ከስሮ አገርን ያከሰረ ትውልድና ድርጅት። ባትቋቋሙ ይሻል ነበር።

  • @tsegayeweldesenbet5913
    @tsegayeweldesenbet5913 Рік тому

    ለጠያቂው እኔ አፈርኩ በያ ትውልድ ውስጥ ከዋነኞቹ አንዱን አቅርበህ ምንም ሳትዘጋጅ በወቅቱ ሰለነበረው ግለት ግንዛቤ ሳይኖርህ እንዴት ትቀርባለህ? ክፍሉ ታደሰ እና ዘሩ ክህሽን ለኢህአፓ መንኮታኮት ያንበሳውን ድርሻ የሚወስዱ ናቸው ለሌላ ጊዜ ያን ትውልድ ለመጠየቅ ስታስብ ቢያንስ ከደረጄ ሀይሌ ትምህርት ወስደህ ቅረብ

    • @Hailetsedi17088185
      @Hailetsedi17088185 4 місяці тому

      ፕሮግራሙ ዝግጅት ይጎለዋል። ጠያቂው አላነበበም። እነዘሩ ክሕሽን፡ ብርሀነ በአልጄሪያ ተገናኝተው ወደአሜሪካ ከወረዱ በኋላም ይደል እንዴ የተማሪዎች ማሕበሩን ለሁለት የከፈሉት። ብርሀነ በብእር ስም ሲፅፍ ቆይቶም አይደል እንዴ ከመስፍን ሀብቱ ጋር ተጣልቶ፡ መስፍን ራሱን ያጠፋው። አመራር ላይ ያሉት እነማን ነበሩ? ዘሩ ክህሸን፡ ብርሀነ፡ ተስፋዬ ደበሳይ፡ ክፍሉ፡ ... እነጌታቸው ለምን ተገደሉ? የኤርትራን ጥያቄ ለምን ተቀበሉ... የኢሕአፓኽን ዋና ሰኽ፡ የተስፋዬ መኮንን መፅሀፍ፡ ይድረስ ለባለታሪኩን፡ የአሰፋ ጫቦን፡ የትዝታ ፈለግን አንብብ። በዝግጅቱ ከመኢሶን ሰው ሊሳተፍ ይገባ ነበር... ያልተሟላ፡ ወይም ሚዛናዊ ያልሆነ ዝግጅት ነው።

  • @User-zzyyxxvv
    @User-zzyyxxvv 4 місяці тому

    ኢህአፓ ለአንድ ትውልድ እልቂት ከደርግ እኩል ተጠያቂ ነው:: አሁንም በስተርጅና ይቀላምዳሉ::

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 2 роки тому +2

    ለዛሬ ውጥቅጥ እናንተ ናችሁ ትውልድን ገላችሗል

  • @piazzatubedee3948
    @piazzatubedee3948 Рік тому

    ወቅታዊዉን ችግር እናንተስ መቼ ተረዳችሁት ??? ችኩል ጅብ ሆናችሁ ቀንድ ነከሳችሁ እንጂ ያስዝናል አሁንም እኛ ልክ ነበርን ስትሉ🤔 እንኳን ፍልስጤም ሱዳን ሶማልያ.....እንደ ሀገር ጀብሀ/ሻብያ እንኳን ተፅዕኖ አድርገውባችሁ የኤርትራን የመገንጠል ጥያቄ ተቀብላችሁ ነበር ትንሽ ጠመንጃ ለማግኘት!ለዚህ ትውልድ እውነቱን ንገሩት አታደናግሩት ልክ ደርግ ተጠያቂ እንደሆነው ኢሀፓም መኢሶንም ..... እኩል ተጠያቂ መሆን ይገባችሆል! ሀገሪቱ አሁን ላለችበት ምስቅልቅል ትልቁን ድርሻ ትወስዳላችሁ

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 2 роки тому +1

    this man he kinda of look like ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ።

  • @fekadehaile
    @fekadehaile 2 роки тому +2

    There is nothing that this generation can learn .... NOTHING !!!!!!

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 2 роки тому

    ምናልባት የፍልስጤም ነፃ አውጪ ድርጅት /PLO/ ለኢህአፓ ወታደራዊ ሥልጠና ለመስጠት ፈቃደኛ የሆነው የንጉሡ አስተዳደር የእስራኤል መንግሥት ወዳጅና ደጋፊ ነው ከሚል ዕምነትና አስተሳሰብ ይሆን ??

  • @mkinay843
    @mkinay843 2 роки тому +4

    መጋቤ ቡሉይ ብሎ ፖሎቲከኛ ክክክክ

  • @derejealemu995
    @derejealemu995 2 роки тому +1

    Ato Andargachew Asegid eko on his book "Bachir Ye kerew Rejim Guzo" says that its Haile Fida and the Meison Group in cooperation with the anti colonial Algerian Movement and communist party of Sudan who helped transfer the Berhane Meskel group from un safe sudan to relatively safe Algeria.

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 2 роки тому

    ሀገር በፖለቲከኞች ብቻ አታድግም, ህዝብን ለተሻለ ኑሮና የእድገት ደረጃ ለማድረስ ሀገራዊና ወገንተኛ የሆኑትን ማሳተፍን ይጠይቃል. አንድን, በሰነኑሮ ክኑ የሆነ ነው የሚያሰኘው በብልሃት, በጥበብ ሕዝቡን አስተባብሮ ስራዎችን ችሎታ ላላቸው, አመራር ሊሰጡና እዩ, ተግባራዊ ስራዎች ሲሰሩ ሲታዩ ብቻ ነው.
    ስነኑሮ አውቂ ወይም ፖለቲከኛ አሁን የሚባሉት ቅራኔ, ተቃውሞ, ትችትና ሂስ በማቅረብ ማሳየት መገምገሚያቸው አድርገውታል. ልክ አደለም.
    ስለ ሕይወት, ስለ ዓለም, ስለ ኢትዮጵያውያ አልፈውም የአለምን ፖለቲካ የማያውቁ ሲተቹ ውዥንብር ይፈጥራሉ, ምክንያቱን እነሱም የገባቸው ባለመሆናቸው. በቦለቲካ ሂደት ውስጥ አደለም በታዳጊ ሃገራት ባደጉም ሃገራት እንደታለመው ብዙ ነገር አይፈፀምም, መሰናክሉ ሂደቱን ታክኮ ስለሚከሰት, አስቀድሞ ለመገመት ብዙ ግዜ አስቸጋሪ በመሆኑ. ፖለቲከኞች ይዋሻሉ ሲባል የትም ሃገራት ውስጥ ይሰማል, ይህ ያለ ነው. ጥያቄዎችን, ብሶቶችንና ኩርፊያቸውን አቅራቢዎች አቅም ግዜ ችሎታንና የተደቀኑ መሰናክሎችን ተገንዛቢዎች ባለመሆናቸው.
    ሁሉም ተደራሽና በደቂቃ ውስጥ ምልስ ፈላጊዎች በመሆናቸው, እነሱን ለማስደሰት ምላሽ ይሰጣል.
    አንድ የጥያቄዎቹን, የብሶተቹን መነሻዎች ለማጥናት, ለመገምገምም ሆነ የፍላጎቱን ምንጭና ግብ ለማጥናት. ይህን ለማድረግ መቀላመድ, ቃል መግባት, ግዜያዊ መልስ መስጠት አስፈላጊም ከሆነ መዋሸት የግድ ይሆናል.
    ብዙዎች በጎሳ, ህዋሃታዊ ፍልስፍና የታመሱ አሳፋሪ ከመሆናቸው ባሻገር, ሕዝብ ንቀዋል የማመዛዘንና የማገናዘብ ችሎታቸው የእብደት ነው. አሁን በዚህ የዩክሬይንን ጦርነት ምክንያት አድርጎ ሩሲያን ወደ አውሮፓ ማለት እራሳቸውን ነጭና አለምን የነጭ ብቻ ለማድረግ በሚሯሯጡት ስር ለማድረግ ሲሻኮቱ በሚታዩት የተነሳ በተፈጠረው ጦርነት የዩክሬይን ስድተኞች ወደምእራቡ አውሮፓ ጉርፈው አስደማሚና ወገንተኝነት የተሞላበት አቀባበል ተደርጎላቸዋል. ወገንተኝነቱም የቆዳን ቀለም በመንተራስ በመሆኑ እኛን መሰሎች, በማስባል ከፍተኛ እርዳታ ሲሰጣቸው ያዩ, ኢትዮጵያን አፍራሾች በተለይም የትግርኛና የኦሮምኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን, የፌዴሬሽን አሰራር ገባን ባዮች የሚሰጡትን አስተያየት አዳምጡ, እንዴት ያሳፍራሉ. አውሮፓውያን ትክክል ናቸው በምእራብ አውሮፓና በዓለም አቀፍ ተቅዋማት የሚሰራው አግባብ ነው, ሰው እራሱንና የራሱን ነው መጀመሪያ መርዳት, ማስተናገድና መቀበል የለባቸው ባይ ናቸው. ጉድ ነው. አልፈውም አንድ ህዝቦች ናቸው ይላሉ. በምን ግንዛቤ ነው ዩክሬናዊዋን ከፈረንሳይ ጀርመን ስዊድንና ጣሊያን ጋር አንድ የሚያደርጋት, እግዚአብሔር ያሳያችሁ የአውሮፓን በሀገራት ደረጃ ያለው ልዩነትን ሳይቀር አጥፍተው የሚናገሩትን የተለያዩ ቋንቅዋዎች ሽረው ባህላቸውንና ያላቸውን ልዩነቱ ሽምጥጥ አድርገው ሽረው አንድ ናቸው አንደዚህ ነው መረዳዳት አብሮ ማበር ሲሉ ስሰማ ምን ያክል እንከፍ ደደቦች የወረዱ ውርጋጦች መሆናቸውን የተገነዘብኩት.
    አንድ በቅርብ የማውቀው ሳይቀር ከነኚሁ ተራ ሁዋላቀሮች አንዱ ሲሆን ገረመኝ. የነሱ አንድነት ቆዳን ተመርኩዞ የተሰናዳው, ከገባቸው በምን ውርደት ነው? አንድ ሀገር ውስጥ አብሮ ለመቶና ለሺህ አመታት የኖረ ቅርርብ ወንድምና እህት, በፅሐይ የተነቀሰ ቆዳን ሁሉም ለብሶ የታየውን አንድ አደለንም ሊያሰኛቸው ያስቻላቸው. ጎበዝ በደንብ ታጠቅ ተደራጅ ጦርህን ሳል. ሌላ የምላችሁ የለም. ትእግስት ያልቃል. ታጠቁ ብያችኅዋለሁ! አፍሪካውያን አንድና አንድ ብቻ ነን አንድ ያደገም ቋንቅዋ ተምረን አንድነታችንን እናጠናክራልን. ታጠቁ ብያችሁዋለሁኝ! ባንዳው ክፍል በፍፁም የማይተኙ መሆናቸውን እያየነው ነው, ታጠቅ ብዬሃልሁ, ታጠቂ ብዬ ሻለሁ, መማር ያልችለን መቅበር ብቻ ነው አደጋ ሳያደርሱ. የትም ሰፍረህ የለ ጥቁር ሕዝብ ወገኔ እኔው እራሴ ነኝ ብላችሁ ማመን አለባችሁ. ይህን እኛን ለማደናገርና ለመከፋፈል አልፎም ለዘለዓለም ባርነትና ውርደት ለመዳረግ የሚደረግን ጉዞ ማቋረጥ መስበር ማገድ አለብን. እናሸንፋለን!

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 роки тому +1

    The guest does not mention EPRP has the support of secession of Eritrea. Lies do not help.

  • @armachaw
    @armachaw 2 роки тому +3

    he did not tell the truth. Haile told to Birhanemeskel going to bush is not the right time.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 роки тому +1

    EPRP central committee members at least some of them were spies of Ethiopian enemies.

  • @gashugetie7077
    @gashugetie7077 Рік тому

    አነክፍሉ ያን ሁሉ ትውልድ በሰሩት የአመራር ችግር መቻቻል አቅቷቸው አስገድለዉ ስለዚያ ትውልድ በአሁኑ ሰአት ለማዉራት ስብናዉ የላቸውም በመሆኑም በሰማዕታቶ መጫወት ነው። ስለዚህ በዜጎች ሕስዉና የፓለቲካ ቁማር መቆመር ይብቃቸዉ?

  • @tamenefaris2801
    @tamenefaris2801 2 роки тому

    ቀጣፍ በለው፣ መምህር ደስታ ከበደ በኃላ በደርግ ዘመን የጠንካራው የመምህራን ማሕበር ዋና ጸሀፊ ሆኖ ከሊቀ መንበሩ ከዶክተር ታየ ጋር በእስር ተሰቃይቶ ከወጣ በኋላ በፀራራ ፀሀይ የተረሸነ ነው።
    በሱዳን የተገደለው ኢትዮጵያዊ የነ መንግሥቱ ንዋይ መፈንቅለ መንግሥት ተካፋይነቱ ከሞት አምልጦ ሱዳን ገብቶ በሰደት ሲኖር በአፄው ሰላይ የተገደለ የክቡር ዘበኛ አባል የነበረ ጠንካራ ሻምበል ነው። ክፍሉ ይቀባጥራል ይዋሻል። መሰሪ የነበረ የኬጂቢ፣ የአሜሪካና በኋላም በረሽያኖች አመካይነት የደርግ ሰላይ ነበረ። የሚታወቀው በደብል ሰላይነት ነበር።
    ሁሉም የፓርተው አመራር ተብዮች ነፍሴ አውጭኝ በማለት ወደ አሲምባ፣ ጎንደር ያልቻሉ ደግሞ በደቡብ ወደኬንያ ሲፈረጥጡ “ጀግናው” ከፍሉ ታደሰ ግን እስከ ሕዳር 1970 ዓ. ም. ድረስ በአዲስ አበባ ተዝናነቶ ይንቀሳቀስ ኀበር።
    ባይገርምህ ጎንደር ይንቀሳቀስ ለነበረው ለሠራዊቱ አዛዥ ለአብዲሰ የጦር መሣሪያ እንዲላክለት ጥያቄ ማቅረባ ብዙ ሐነጋገሪያ ጉድ ሆኖ ነበር። ለማን ሊያስታጠቀው ነው፣ ምን ለማለት ፈልጎ ነው ይህ በታኝ እየተባለ የመወያያ አጀንዳችን ሆኖ ነበር።

  • @ayalewmergiyaw4772
    @ayalewmergiyaw4772 2 роки тому

    በከተማ የነበሩት ከደርግ ጭፍጨፋና ግድያ ለማምለጥ በሚያ?ያ እና ግንቦት ወር 1969 ወደ ሜዳ ሁሉም ለቀው ሰሸመጥጡ እስከ መስከረም ወር መጨረሽ 1970 ድረስ አድስ አበባ ውሽጥ እንደልቡ አየተዘዋወረ የቆየ የኬጂቢና የሰአይ ኤ ሰላይ ነበር።

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 2 роки тому +2

    የልጅነ ትዝታዋቼ ወረቀት የበተንን Elementary

  • @muddinesa2246
    @muddinesa2246 Рік тому

    Yihe wushetam...esr bet megbat nbrebat

  • @drendalamawat15
    @drendalamawat15 2 роки тому

    የፍልስጥኤም ነጻ አውጭ ድርጅት የተባለው "ሕዝባዊ ግንባር ለፍልስጥኤም ነጻነት" (Popular Front for the Liberation of Palestine [PFLP]) የተባለው ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት ቅኝቱ ማርክሲስት ነው።

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 2 роки тому +1

    አትዋሽ ክፍሉ ባንዳው ? መኢንሶንን ባንዳ ማለትና መግደል ከጀመራችሁ በኃላና ቀይና ነጭ ሽብር ብላችሁ ; ያለ ኢህኣፓ ሌላ ፓርቲ ወይም ንቅናቄ አፍርሳችሁ ስለከለከላችሁና ብዙ ሺ ከንቱ ወውእቱዎችና እንጭጭ ሃሳቦች የኛ ብቻ የሚለው አምሓራዊ ዘረኛና ስይጥንና ስለ አራመዳችሁም ጭምር እንጂ አንተ ነብሰ ገዳይ ወንጀለኛው ?

    • @ablem3155
      @ablem3155 2 роки тому

      Thank you Gorfu!!! You told him. He is the master mind killer of EPRP. He should face justice in front of the Ethiopian people.

  • @mogiman
    @mogiman 2 роки тому +1

    10q bro አቶ ክፍሉ ታደሰ ስላቀረብክልን

  • @habteabgabriel1700
    @habteabgabriel1700 2 роки тому +5

    This EPRP surviving leaders have made a lot of mistake for the loss of many young people. They have never apologized for the people of Ethiopia who lost their loved ones. Those kind of mistakes made EPRP unsuccessful and paid heavy price with its political future.

    • @zewdutadesse9698
      @zewdutadesse9698 2 роки тому +2

      What you have said is very true. They don't have any shame when the appear on a TV show and tell us all the garbage they did. In my opinion they are responsible for most of the problems and predicaments Ethiopia is facing right now. Sadly it was a style to be a 'revolutionary " at the time and so many brilliant students perished for for something they did not understand. Kiflu Tadesse you should be ashamed of yourself.

    • @workuwondafrash6462
      @workuwondafrash6462 2 роки тому

      Can you please give us the details of “a lot of mistakes “

    • @habteabgabriel1700
      @habteabgabriel1700 2 роки тому +1

      @@workuwondafrash6462 the biggest mistake was urban warfare, the army at that time was small in number but very well trained most leaders educated at least in London military academy and US. Underestimating the military junta and last but not least not listening any other voice of advice. Most of my high school friends and neighbors were murdered suspected to be EPRP members. Their urban warfare members were not trained properly. These are few of the issues they had.

    • @sammymanu7584
      @sammymanu7584 2 роки тому

      What do you mean? Ye key shiber be derg cadre tekumo new wotatun yasfejew. Ante ye derg degafi, cadre.. wozete..ehiapa Baynor Ethiopia be military dictator lezelalem tenor neber. Thank God for Ethiopia patriotic force!

    • @jilnm6609
      @jilnm6609 2 роки тому +2

      I can not see the difference between Derge or EPRP. Both destroyed the young. What shocks me most is these EPRP can not even see the outcome of their action today. What kind of vision is this?????

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 2 роки тому

    የ ያትውልድ ከመሪዎቹ አንዱን የሆነውን አቶ ክፉሉ ታደሰን በዚህ ፕሮግራም በማቅረባቹህ አመሰግናለሁ አቴ ክፍሉን በማየቴ ደስ ይለኛል።

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 2 роки тому +1

    ስለ እሽቱ አራርሶ ምን ያህል ያውቃሉ? የመኢሶን ሞተር'' ምጡቅ አእምሮ።

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 2 роки тому +1

    First educate yourself then teach others change takes time and education takes generation but we want to achieve that overnight that is our problem

  • @zelalemtesfaye1564
    @zelalemtesfaye1564 2 роки тому +1

    Kifilu ante eko yeseded abal neberk. Eprp eko yederg neber. Lemanignawum ahun yederaschubet dereja dersachual.

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 2 роки тому +1

    pack of lies. It was Birhane Mesqel of EPRP who accepted Eritrea to secede.

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 2 роки тому +1

    Abiy Ahmed እንደ እርሱ ሁሉንም ሰው ሾርት ሚሞሪ ይመስለዋል
    "መሬት ለአራሹ " የሚለው የብርሃነ መስቀል ረዳ ሳይሆን የሃሌ ኝፊዳ ነው ብሎ ሊተርክልን ይፈልጋል::

  • @ertasheger1327
    @ertasheger1327 2 роки тому

    You look back because you can’t imagine the future, typical Ethiopia politics

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz Рік тому

    The journalist is sleeping in and out during Ato Kiflu’s explanation, he asks the question that was already explained thoroughly five minutes ago.

  • @Lezemen
    @Lezemen 2 роки тому +3

    Ethiopian People Revolutionary Front (EPRP)and All Ethiopian Socialist Moment Aka (Me-e-so-n ) are a Den of Groups made of citizens from different regions of Ethiopia Including Eritrea bond with only principles not Tribal interest.
    Fail or succeed kudos to that selfless Generation

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 роки тому

    የእናት ጡት ነካሾች ናችሁ የሶማሊያን ወረራ ደግፋችኃል።የሚገርመው ይረዶቹህ የነበሩት ሀገሮች ፍልስጤም፣ አልጀርስ ፣ ሱዳን፣ የመን፣ ግብፅ እና ሌሎችም ሀገሮች መሆናቸው አላማችሁ መን እንደሆን መወቅ አይከብድም።

  • @birebeye4107
    @birebeye4107 2 роки тому +4

    Getachew Marun man endeshinkurt ketatfo endegedelew eski nigeren. Marjet ayqer. Enantem arejachehu. Ager lefta yastemarechachewn temariwoch asbelachihu belachihu. You bunch of idiots.

    • @bedrajemal9477
      @bedrajemal9477 2 роки тому

      ዋነኛ ተጠያቂው ዘርሁ ክሽን: ዶር ተስፍዬ ደበሳይና ክፍሉ ታደሰ ናቸው

    • @girmawoldemariam7107
      @girmawoldemariam7107 2 роки тому +1

      ክፍሉና ግርማችው ለማ ነው ገድለው አሲድ የደፉበት

  • @senda9782
    @senda9782 2 роки тому +2

    ማንም ያላገኘውን እንግዳ አግኝተህ ነበር ። ምን ያረጋል ታዲያ አጠያየቁን አልቻልክበትም ።

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 Рік тому

    Ato kiflu why you put Getachew Maru as a prisoner by you who lead the defense .

  • @carmanline8011
    @carmanline8011 2 роки тому +1

    Feudal feudal yilaal

  • @binyamtilahun5965
    @binyamtilahun5965 2 роки тому

    ምነው ዘላለም የትግል ሕይወት እንጂ የሽሽት ሕይወት አይደለም። ታጋይ ትግሉን ለማስቀጠልና ከጥፋትና ውድቀት ለመታደግ ማንኛውንም የመፍትሄ ርምጃ ይወስዳል። የትግል ኃይሎች ከሀገር ወደሀገር ይዘዋወሩ የነበረው አንድም ለትግላቸው እውቅና ለማግኘት(የዲፐሎማሲ ትግል) ሁለትም ታጋዮቹ ለመግስት ጥቃትና ግድያ እንዳይጋለጡና ትግሉ እንዳይዳፈን ነው። ስለዚህ እነዚህ ታጋዮቹ ከሱዳን ወደአልጀሪያ የሄዱበት ምክንያት ለትግሉ የተሻለ ኢንቫይሮንመንት ስለነበር ነው።