ከገባው ውስጥ የወጣ ኃይል የለም!ራያ ቆቦ መተማ ሞጣ ብቸና ፋግታ! ዝርዝር የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች!
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ከገባው ውስጥ የወጣ ኃይል የለም!/ራያ ቆቦ መተማ ሞጣ ብቸና ፋግታ!/ዝርዝር የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች!
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
Anchor Media
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Feta daily
EMS( Ethiopia Media Service)
getachew reda
@ethiofocusnewsፎከስ
tikomazena@gmail.com
Ethiopia News
abiy ahmed
ለተስውት ፋኖና በአራዊቱ ለታረዱት ለንፁሃን ነብስ ይማር😢
ሰላም በለጠ በሰላም ነው የጠፋሀው ድል ለአማራ ፋኖኖኖ
ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏
Berta bro❤❤❤
በረታ ጀግናው።የቀኑ ፕሮግራም ባለማቅረብ ተጨንቀን ነበር
ፋኖ
ፋኖየ ወደፊት
ስትጠፋ ደስአይልም በስዓቱ ተገኝ አብይ ይሙት!
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞት ነው!!
አንድነት ሀይል ነው ልዩነትን በውይይት የመፍታት ባህል እና ልምድ ይኑረን ድር ቢያብር አምበሣ ያስር ።
👌👌👌ምርር ያለ ፍልሚያ እያደረግን አምሀራን ታድገናል!!!ግን ፍልሚያችን እዲሠምር ጠንካራ መረመዎችን ወደፊት ማምጣት አለብን።አንድቀን አንድ ከሆንን ይሕንን ስብሥብ እንቀብረዋለን።
ሰላም በሌ በርታ
ፋኖ 💪🏼
ሰላም የከበርከው በለጠ ካሳ እስከሁን ከእውነት ጎን በመቆም በቃልህ የቆምክ እውነተኛ ሰው አንተ ነህ እናመሰግናለን
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
ፋኖ ሙሉ ለሙ አማራ ክልልን ሳይቆጣጠር መደራደር ዋጋ ያሥከፍላል
ምናለ እስክድር ገለል ቢል በአንድ ቀን እኮ አንድ ይሆን ነበር እኮ ፋኖ መሰሪ የሆነ ሠውየ በጠበጠን
በሌ በትክክል ገልጸኸዋል ስለፋኖ አደረጃጀት እገሌ እንዳይከፋዉ እገሌ እንዳይቀየም እከከኝ ልከክሕ የሚባል ትግል የለም ማን ብቃት አለዉ ማን ሊመራዉ ይችላል እንዴት ይመራ የሚለዉን መስፈርት በእርጋታ በጥንቃቄ ተናበዉ ትግሉ መሬት እዲይዝ ማድረግ ያስፈልጋል ድል ለፋኖ ሞት መንግስት ተብየዉ ዘራፊና ገዳይ ቡድን እናሸንፋለን
የአምሐራ ሕዝብ አንድ ሁን በአንድ ቆመህ ጠላትህን መክት ትውልድሕን አድን
Belawa ❤❤ dena nek
ሠላም በለጠ እንዴት ነህ መረጃወችህን ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ና ትክክለኛ ናቸው በርታ ወንድማችን ከዝህ በመቀጠል የማደርስህ መረጃ ባህር ዳር ቀበሌ 14 100 ካሬወች ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ በተደጋጋሚ የሰወች እገታ ይፈፀማል እናም ገንዘብ እየተከፈለ ይለቀቃሉ የህግ አካልም ይሁን ማንም ሊደርስልን አልቻለም እባክህን መረጃውን ለህዝብ አድርስልን አደራ እባክህን ወንድሜ ቢያንስ ምን ያህል በሰቀቀን እየኖርን እንደሆን ህዝብ ይወቅልን ።
ሀይ በለጠ እዴት ነህ ዛሬ በሰላም ነው የጠፋህው
ፋኖ አሰላለፉንና የጦር ግንባሩንማስፋት አለበት ብዙ ግንባር በመፍጠር ማዋከብና መደምሰስ አለበት ይህ ከሆነ ህዝቡ ሆብሎ ይዋጋል
የቡድን አመራር ምናልባት እርስ በርስ እንዲተዋወቁ ሊረዳቸው ይችል ይሆናል።
ፋኖ ህዝቡን ሳያስጨርስ አማራን አገት ሳያሴደፋ አድ አይሆኑም የፋኖ ደጋፊወች ተስፋእንቁረጥ በዚሕበከራ ሳሀት ስለስልጣን ማውራትምንማለትነው ላማራህዝብአልወጡም
ቀላል አመክንዮ/simple logic
ገዳይ አማራ
ሟች/ተገዳይ አማራ
ስለዚህ አማራን አማራ በላው።መጨረሻው የአማራ መከራ ዘላለማዊ ይሆናል።
ጥሩ ካድሬ ነህ። አዞን ላማራ የማይጠቅም አማራ ይሞታል። መከላከያ የሚባል ገዳይ አማራ ክልል እያለቀ ነው። ሚኒሻም ላማራ አይጠቅምም ስራ የማይወድ አረቄ ቤት የሚውል በሆዱ የሚገዛ ሆዳም ነው
እሳቸውም ሠባተኛው ንጉሥ ትሆናለህ ተብለዋል ያንን ትንቢት ለማስፈፀም እየሠሩ ነው።
በሌ ሰላም!🙏ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣በወሎ፣በሸዋና በጎጃም እንድሁም የቢዛሞ እዝ ውጭ ፋኖ ማምጣት ፈፅሞ ማምጣት አይቻልም፤ከሰይጣኑ እስክንድርና ደቀመዛሙርት የዶላር እዞች ጋር አንድ እንድሆኑ የሚደረግ የሚዲያዎችና የፖለቲከኞች ጫና መዘዝ እንደሚያመጣ መታወቅ አለበት፤ከ'ህዝባዊ ድርጅቱ' ጋር አንድ መሆን ከብአዴን ጋር አንድ እንደመሆን መሆኑን በመገንዘብ ያልበላው ብአዴን ደግሞ እጅግ አደገኛ ነው።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የኢትዮ ፎከስ አድማጭ ተመልካቾች እንዲሁም የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ እንኳን ደህና መጣችሁ ። ታዳያ ይህ ፕሮግራም ለሌሎች ተደራሽ ይሆን ዘንድ #ላይክ እና #ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
ሊዘርፍ የወጣ አካል በምን ስሌት ነው የሚስማማው???
❤❤❤❤❤❤
ከፋኝ የስሙ ክፋት ፋኖ መረር ያለ ርምጃ በባንዳ ላይ መውሰድ አለበት
የሕልውና አደጋ ላይ የወደቀ ሕዝብ አንድ ሆኖ ጠለፋ ቱን ይመክታል ወይንስ እየተከፋፈለ በጥቅምም ጠላት እየገዛው እርስበርሱም ይጨፋጨፋል የትኛው ይሻላል???
ፋኖው የ ብልፅግናን ጭራቅ ሰራዊት ጠራርጎ ሀገርና ህዝብን ነፃ የሚያወጣበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም፣፣ ከፋኝ ተብየውን ሽፍታ፣ እግር ሳይተክል በፊት አናቱን ቀጥቅጦ መቅበር የፋኖው ተቀዳሚ ስራ መሆን አለበት
የሚገርም ነው። ምክር ቤቱን እንርሳው! የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ እንጨፍጭፍ ቢባልም ምክር ቤቱ እጁን ያወጣል። ኢሰማኮ የሚባል ተቋም ከእንግዲህ የለም። ይሄ የሚያሳየው የጠቅላዩን መበስበስ ነው! ውድቀትን ያተርፋሉ እንጅ የሚመኙትን ዝና አያገኙም!
ምንአለ ከዜና ብትጀምር
ለቄስ ያንሳል
'ከፋኝ' የሚባለው ቡድን የእስክንድር ወዛደር ቡድን ነው።
Tefahi eko bele ke tewati.... Merejahi ende mari yitafital... Betam enameseginale..
Are ok you late today.
Gotet at El
Give everything for God they'll pay the price.
ቀሲስ በላይ ሳይሆን ማፊያ በላይ
ጣፍህ
የአምሐራ ሕዝብ እየተከፋፈልክ በየጊዜው ለሚፈጠሩ በልግ አወጣሾች መጫወቻ አትሁን ትውልድሕን አንገት ደፊ አታድርግ!!!
ኮሌክቲቭ ሊደር ሺፕ እኮ ከዚህ ሁሉ ትርምስ ቀላሉ እና በአለም ላይ ማንኛውም አማጽያንም ሆነ ሀግራት በፖለቲካ ጉዳይ ላይ እኔ ልምራ ሲፈጠር በጣም ቀላል ከአራቱም የፋኖ መሪው አንድ ላይ ተመርጠው በየተራ እንደ አስፈላጊ ነቱ ከዛ ወደ ድል ከመጡ ብሃላ ደግሞ ሀገሪቱ ላይ የሽግግር መንግስት ይቆቆምና በህዝብ ምርጫ አንዱ አሽናፊ ይህንና ባሽነፈበት ስልጣንም ይሁን ቦታ ላይ ለአምስት ዓመት ይመራል ማለት ነው ከዚህ ሁሉ የሚዲያ ትርምስም ህዝብም ይሁን አማጽያን ሰላም ያገኛሉ ማለት ነው ::🙏🏾
ለአፍህ አይቀፍህም አባት ስትል
በአንድ ሚሊየን ዶላር አንድ ዓመት ከሆነ ህዝቤ እያሰላህ ግባበትና እድልህን ሞክር፣ በልዩ ጥቅማጥቅም ፣ ቀን የርሀብ አድማ አድርገው ሌሊት ክትፎ እንደሚበሉት ፣ቀን ቀን እያሰሩ ማታ ማታ እቤትህ የምታድርበት መንገድም አለ፣ በዚያውም ሃይማኖተ- ፖለቲካውንም ስታሳልጥ እሥርህ ቀን ይቀንሳል። ጅሌ!
ይቺ ናት ያንተ ሀገር !
ምሬ ወዳጆ እጁን ተመቶ ተቆርጧል
ያንተ ይቆረጥ አንገትሕ😢😊
ምክር ቤቱ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሳይሆን ሥርዓቱን እያገለገለ፣ ለፍትሕ ሳይሆን ፍትሕን እየጠፋ፣ ሕዝብን እያፋጀ ነዉ ያለ፤ ለመሆኑ በዚህ እንደሚጠየቁ አያዉቁም ወይም የአቢይ ኢፍትሓዊዉ ሥርዓት ይቀጥላል ብለዉ አስበዉ ነዉ?ኧረ ለመሆኑ ታገሰ ጫፎና እነተስፋዬ ቤልጂጌ በዘመናዊነታቸዉ ይቀጥላሉ ብለዉ ነዉ?
ምን ታወራለህ እራሱ ምክርቤቱ ወንጀለኛ አይደል
የአዲስ ቅዳም የአገውኛ ስም እኮ ፋግታ ነው ከየት ወደ የት ነው የሄዱት ጉድ ነው እኮ መረጃ ሰጪው
ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን ዶክተር ዳንኤል ተቋሙን አርቆ ሰቅሎታል እንኳን ይሄ ካድሬ ማንም ቢመጣ ለውጥ ማምጣት አይችልም በአቢይ ትዕዛዝ ሆን ተብሎ የገፅታ መልሶ ግንባታ አንዲያደርግ የተሾመ ነው ።ለታሪክ ይመዝገብ ።
ወንድሜ የቁርጥ ቀን ልጅ
ቄሥ በላይ ፍርዱ ያንሰዋል
Kes belay should have life in prison
❤❤❤🎉🎉🎉
ከፋኝ ሽፋን ነው ቅማት ናቸው
'ከፋኝ' የሚባለው ቡድን የእስክንድር ወዛደር ቡድን ነው።
ካድሬ ብዙ ጋር የተለያየ አማራ ተሳዳቢ ነህ
ከፋኝ የሚባልቡድን የማንም ቡድን ይሁን ዋጋ የለውም ፋኖ የውቃችዋል አሳዶ ይልቀማቸ ድል ለፋኖ