ለኢትዮ ኒውስ የደረሰው ልዩ መረጃ! / "አራግፈናቸዋል...ነጥለን እንወቅጣቸዋለን"
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- #ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf...anker_media_ebs_zena_ethi_foruM_ethio_news_merja_amhara_@ethionews
@zena_merja_ethioforum
@fano_amhara
@tdf_tigrai
@anker_anchor_media
@feta_daily
@ethio
ለኢትዮ ኒውስ የደረሰው ልዩ መረጃ!
"አራግፈናቸዋል...ነጥለን እንወቅጣቸዋለን"
በጣም በተረጋጋ መልክ ጠቃሚ ዘገባ ታቀርባላችሁ ኃይል የእግዚአብሔር ነው
ይህን ስርዐት አለመታገል ሀጢያት ነው።
Thank you guys. This is very important. ጆሮ ያለህ ይህንን ሰምተህ ካንቀላፋህ በድን እንጂ ሰዉ አይደለህም።
ገና ነው ገናi መች ተጀመረና።
እናንተ ትክክለኛ ጋዜጠኞች ናችሁ ❤❤❤
አይ ፡ የተኛው እንደተኛ ነው፡ በጩቤ ብትወጋው አይነሳም። ሌላው እየሱስ ጌታ ነው እያል ከዮኛታን ጋር ይጨፍራ። የፈረስ ጭራ ጸጉሯ ላይ ሰክታ የንትሽቀረቀረውን ተዋት፡ አገር፡ ሕዝብ ምን እንደሆነ ረስታለች። የፈረደበት ጥቂቱ ነው ከጠላት ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ የተናቀቀው። ምን ታደርገዋለህ?
ሀውልቱንም ነገ ያፍርሱት ቤተ መንግስቱንም ሀውልቱንም ነገ የኛ ትውልድ ታግሎ ቀጣዩ ትውልድ በወርቅ ይሰራዋን
እንዴት ? በወሬ ?
ተሠራ እንዴi ገና ነው ገናi መች ተጀመረና።
አይደለም በወርቅ በጭቃ አትሠራውም ፤ ራስህም አትኖርም 💀💀💀👎👎👎😭😭😭
እናመሰግናለን
ገና ብዙ አለ
እባካችሁ ይህን መረጃ ለፋኖወች ቀጥታ በዉስጥ መስመር አሳዉቋቸዉ በጣም ይጠቅማቸዋል
ምን ሊያመጡ። ፋንዶ አለች እንዴ?
😅😂
Hahaha buhahahaha 😂
ዉሼት ስለሆነ አይጠቅማቸዉም
ክፋት ክፉዎችን ያጠፋቸዋል ወደራሳቸው ይመለሳል ፋኖ ያሸንፋል
Teret teret yetem ayderesem wendeme ketechale endessu hibret feterro Serra mesrat new
ሳይነግሩን የፈፀሙት አንድም ነገር የለም እዉነት ነዉ
@@abebazwede932 because it's their country to do whatever they want 🙄
እናመሰግናለን በላይ እና በቃሉ ። አማራ ግን ተው ንቃ
ጠቃሚ መረጃ ነው🙏🙏🙏
አይሳካላቸውም ኢሻ አሏህ
Thanks for the information; this is very critical information, and everybody should be aware
and do what? what are y planning to do about this delima ?
ድል ለፋኖ አይቀሬ ነው።❤
ጥሩ የማንቂያ ደውሎች ናችሁ
Thank you guys , very interesting hot political analysis,
I’m sorry this is my first time to watch and listen you , you guys are amazing and professional fit for the topic .then after I will look forward to listen your news and political discussion.
Thanks
በጣም ዘይገርም!!!
ጥሩ ትንተና ነው በርቱ
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የማራ እና የትግራይ መሪዎች ምን አንት ደደቦች ናቸዉ ዪህንን እየሰሙ እንካን ከእንቅልፋቸው አንቁም በጣም በጣም ያማል
Tegrewochu ekko Beyance PP GA altechefelekem
ምን መሪ አላቸው ምድረ ሆዳም ተሰብስቦ
ትላንት በትግራይ ህዝብ ላይ እልቂት ሲታወጅ ከጨፍጫፊዎቹ ጎን ተሰልፈህ ስትሳደብ ነበር። ዛሬ ደግሞ ተረኛ ሆነህ በተደገሰልህ ጦርነት ከጎንህ ባለመሰለፉ ትሳደባለህ። ቅጥ ያለፈ ህሊና ቢስነት የተጠናወተህ ፍጡር ነህ!!!
ምን ኣገባህ ኣተ ኦሮሞ@@gadogado-o4d
@@gadogado-o4d ኣንተም ገብቶህ አይደለም ያኔ የደገፍከው:: ሁሉም በስሜት ነበር የተነዳው:: አሁን አማራ እና ትርክትን ትቶ አንድ ላይ ምን እናድርግ ተብሎ ካልታሰበበት ገና ስንት ጉድ እናያለን:: አማራም ትግሬም ያኔ አንድ ላይ ብንሆን ኖሮ ብለው ይቆጫቸዋል::
ያለፈው አለፈ አሁን ምን እናድርግ ተባብረን??
ምርጥ መረጃ ነበር
Waga yelahum enji
ኢቲዮ ኒውሶች በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃው❤
የኛ ኑቁወች❤ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ 🇨🇬❤️
ይህንን ዜና ለፋኖ አስተላልፍ
ልክ ነህ 👌🏽 ወሳኝ መረጃ ነው
በርግጥ ፋኖዎች ባንድም በሌላም መንገድ ያገኙታል የራሳቸው ደህንነት ምንጭ ስላላቸው
@@girmatsehay860 erashi gebteh atitagelim fano eda alebet
Well done for the information.
Remember also as an Amhara, Ethiopian, you have a responsibility to fight the enemy back.
Stand with your people.
በርቱ ወንድሞች 👏
ብርቱ
ይማም አህምድ በድንብ የውሽት ወር መሆኑ ገብቶሃል ተባረክ። ለዩቱብ ገንዘብ ብለው ሰውን ማጋደል ያሳዝናል።
እውነት አድርግውት በሆነ🙌
ድል ለፋኖ❤❤❤💪💪💪💪💪😰
ማንም ያቦካው ጭቃ ቅርስ ልሆን አይችልም በማለት በአድስ አበባ ከተማ የምገኙትን እና በዩንስኮ የተመዘገቡ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶችን ስያፈርሱ እና በኮሪደር ልማት በማሳበብ የአ አበባ ነዋሪዎችን ቤቶች በማፍረስ እና በማባረር ፣በማፈናቀል ንብረታቸውንም በማፍረስ ፣በተለይ የትግራይና የአማራ ወጣቶችን በጅምላ በማፈንና በማሰር እና ደብዛቸው እንድጠፋ ስያደርጉ ሁሉ ዓላማቸው አሁን የምገለፀውን ሁኔታ አበክረው እየሠሩ ስለመሆናቸው በግልፅ የሚያስገነዝብ ነው ።
እኔን የሚያስደንቁኝ በውስጥ ያሉ ሀገር ወዳድ ሰዎች ናቸው፤እነሱ ባይኖሩ ይህን ጮማ ወሬ የት እናኘው ነበር።
ይህ ጮማ ወሬ ኣይደለም ኣረሜናዊ ሰይጣናዊ ስራቸው እና እቅዳቸው ነው።
እረ ውሽት ነው ። ይህን ያህል ነገር አይናገርም ።
የዘር ጥላቻ ስላለ የዩቱብ ገንዝብ ለማግኘት እያታለሉአችሁ ነው ።
ጌታን አያሸንፉም ድለ ለፋኖ
ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ና ለከብቱ አገኘው ንገራቸው
ይህን መረጃ ለፋኖ ና ለአማራ ህዝብ አድርሱ
ጉድበል ጎንደር አለ!
ከዚህ በሁዋላ አብይን መናቅ መሳቅና ማላገጥ ይቻላል? ሰውየው አደገኛ ከሆነ ሰንብቱዋል ከሻዕብያ እስከ ሶማልያ ሁሉንም መጫወችያው አድርግዋቸዋል ታሪክ እያጠፋ ታሪክ እየሰራ ነው
በጣም እናመሰግናለን።
ጆሮ ያለው በሙሉ ይስማ !! ቀላል መረጃ አይደለም !!
ፋኖ በተቻላቸው መጠን የብልፅግና አመራር እያለ የአማራ ልጆችን መግደል ማቆም አለበት አብይ በእናንተው እጅ የአማራ ተወላጆችን ማስፈጀት አላማው ነው የብልፅግና ሰዎችን ብትይዟቸው እንኳን ማቆያ ማሰር ይሻላል
ጎበዞች ናችሁ በርቱ ፣ በርግጥ የሰሩትንናሊሰሩ ያሰቡትን ሰናይ የሰሩት በርግጥ ሰርተውታል ትክክል ናቸው። እቀዳቸው ም ቢሆን ከነሱ ባንሰማም ወደት እየሄዱ እንደሆን የተበላ ቁቤ ነው። ግን ይሳካለ ወይ ???? ሰራው የሚጠበቀው ከ ፋኖ እና ከሌሎችም ነወ።
አቶ እስክንድር ይህንን የሚያቅ እልመስለኝም
ሰወቹ በጉብኝቱ ላይ ስለተገኙ ነው ይህን ልብ ወለድ ታሪክ የፃፋችሁት: እነ አቶ ተመስገንና በቦታው የነበሩትን ባለስልጣኖች ተደብቀው ነው የተስበሰቡት? ለናንተና ለትውልዱ አዘንኩ አምኖ ለሚከተላችሁም
ትክክል የ አማራ ሥራ ውሸት እና ልቦለድ
እናንተ ውሸታሞች በመውደቃቸው የምትወራጬ ቆሞ ቀሮች
የምታወሩት ነገር አደመስ ነዉ እንዴ???...እናንተ ራሱ ደንዝዛችኋል
ይገርማል
ጌታቸው ይሄንን እየሰማህ የአብይ አህመድ ገረድ ትሆናለህ ? አፈር ብላ የቁም እንስሳ ።
Thank you guys.
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉Good job ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ታዲያ ለኦሮሞ የሚጠቅም ነገር እየሰሩ ከሆነ እነ ጀዋር እና ሌሎች ኦሮሞዎች ለምን ይቃወማል?
አውቀው ህዝቡን ግራ ለማጋባት ነው እንጅ አንድ አጀንዳ ነው ያላቸው
ሕሊና ስላላቸዉ ነዋ
በእውነት ይህን የከፋ አገዛዝ መታገል መቀደስ ነው
የአሸጉሊት ፖለቲካ we look like toys አቤት ሰታጃ ጅሉ እንዲህ ያለ ጅልነት አለ እንዴ እንሰሳ ብቻ ነዉ አይምሮ የሌለዉ ያሳዝናል
ድምፅ ወይ ፒድዮ የለም ወይስ ስጋታቹዉን ነው
በፈጣሪ ገራሚ ነው
❤❤
ታዲያ እንዴት ይህን ይገማገማሉ?
ይብላኝ ለብአዲን አማራ ፋኖ እንኳን ይህ የከረፋ ሴራ ተገንዞቦ ትግል ውስጥ ገብቷል በቅርብ ጊዜም ያሸንፋል
ልትመሰገኑ ይገባል
በሌ እና ብቅ!👌🙏💕
you did a great job!
Wushetachuun newu jawar ina abiy abro eyeseru newu lemaleti newu.
የ4 ኪሎው ጠቅላይ ሚኒስቴር በለው እንጅ በላይ ግን የሚናቅ አይደለም በጣም አምበሳ ከአንበሳም በላይ ነው ምድረ አጨብጫቢ የአማራ ልሂቅና ልጥፍ አጨብጫቢ አይናቸው እያየ አጠገቡ ቁጭ አድርጎ የሚፈልገውን አድርጓል ይሄ ሰውየ ወደ ስልጣን ሲመጣ ከትቂቶች በስተቀር እንዳማራ ያጨበጨበለት ሌላ ብሄር ነበረ ወይ? በተለይ ይሄ ምሁር ነኝ ባይ ሆዳም አማራ አርቲስት ሳይቀር ጫማው ላይ እየተንከባለለ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል አምበሳ ብያቸዋለሁ። በነገራችን ላይ አማራው ቢሸወድም ይሄን የተሰራበትን ሴራና ደባ መቀልበስ ይችል ነበር ግን ሆዳሙ ስለሚበዛ በጣም ከባድ ቻለንጅ ይሆንበታል። ሌላው ስለዳስፖራው ከአንድ አካባቢ የሚበዙ ያለውና በልማት መሸወድ ያለው የጎንደር አዝማሪዎች ነው እኔን ጭምር ማለት ነው😂
እባካችሁ አንድ እንሁን እነሱ በረከሠ መንገድ አማራን ሲገሉ ሲያፈናቅሉ እኛ እርስ በርስ እየተባላን እስከ መቼ ነው የምንቀጥለው ?
ምርጥ ፡ ጋዜጠኞች !!!
በቃሉ አላምረው ጀግና ነሕ አድናቂሕ ነኝ
እናንተ ብአዴኖች ናችሁ፡፡ እግዚአብሔር ይገስጻችሁ፡፡
Thank you
በጣም ያሳዝናል
አማራ በአዲስ አበባ የኑሮውድነቱን የከፋ በማድረግ ውጣ አትበለው ግን እንዲወጣ አድርገው መብራት ሰባ ፕርሰንት ውሐ አምሳ ፐርሰንት አንገብጋቢ ጭማሪው የሚያሳየው በአስቤዛው ላይ የተጨመረ አፋጣኝ አማራን ከአ/አ ለማስወጣት እየተሰራ ነው
ውሸት ወይም ተንኮል ሴራ እራስን ያጠፋል ታማኝነትንም ያሳጣል
ከናንተ የማይጠበቅ ውሸት ነው ይሄ
በሰለጠነ ዘመን በዚህ ላታላቹ ስትሉ ንቀት ነው
የዚህ ሀገር ፖለቲካ ትልቁ መሳሪያ የፈጠራ ወሬን መጠቀም ነው።
እባካችሁ ይህን መረጃ ሁሉም ሚዲያወች እንዲያስተላልፉት አድርጉ፣ ጠቅለል ያለ ሰነድ በጽሁፍ አዘጋጅታችሁ በሁሉም ሚዲያ ፕላትፎርሞች ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኢ/ያዊያን በተለይም ለልሂቃን ለኤርትራዊያንም ጭምር እንዲደርስ ብታደርጉ ጥሩ ነው።
ይህንን ዜና ለብአዴን ለአረጋ ከበደ አስተላልፉ
Arega ekko ke hizbun seletenetelu ke PP weche amarach yelachewem tebelew categorised yehonut weset tekatuwal minem ayamertam
Buhahahaha 😂😮😮😮
የሚገርመው ልቦለድ መሆኑ ከአፋችሁ አንቅስቃሴ እና ብስለት በሌለው ትንተናችው ያሥታውቃል
አቢይ/ብልጽግና አጀንዳ እየሰጠን .... እስከመቼ???
Thanks!!!
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ59 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
ይህ መረጃ በርግጥ በጣም ይረብሻል ነገር ግን የምናውቀውን ነው ያረጋገጡልን 😱
ይህ የሚያምሳየው ምን ያህል የአማራን ህዝብ እንደሚጠሉት
*የበታችነቱ ስሜታቸው ምን ያህል ስር የሰደደ መሆኑን ነው::
**ተጥቁር ሂትለር ስብስብ ናቸው👹
ሰላም
በአስቸኳይ: ነገር ግን በከፍተኛ ጥንቃቄ አንድ ማእከላዊ የሆነ ድርጅታዊ መዋቅር እውን በማድረግ ጡንቻ ያለው የዲፕሎማቲክ: የፋይናንስ እና የሚዲያ ተቋማትን በዚሁ የአደረጃጀት መርህ ስር በማንቀሳቀስ የተፈጠረውን ክፍተት ማረም: አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ: የህልውና ጥያቄ ነው:: አማራው ህልውናውን ለማስከበር ከፍተኛ የደም ዋጋ የከፈለበትን/ እየከፈለ ያለውን መስዋእትነት: የንብረት: የታሪክ: የቅርስና ስልጣኔ እሴቶችን... ለማስከበር/ ለማስጠበቅ እያደረገ ያለውን እልህ አስጨራሽ ትግል በአንድ የአደረጃጀት ማእከል ከማሳለጥ ውጪ ሌላ አዋጭ የትግል እና የድል ሂደት አይኖርም::
ትእግስትም ልክ አለው፡፡ እናቱን ፣ እህቱን ፣ ልጁን ገደልክ ፣ የሀይማኖት አባቱን ገደልክ, ቤቱን ዘግተህ አቃጠልከው ፣ በእናትና በአባት ፊት ልጃቸውን በመግደል ፍጹም አረመኔነትህን አሳየህ፣ አፈናቀልከው ፣ ዝም አለህ፣ ሰደብከው፣ ዘለፍከው፣ አዋረድከው ታገሰህ፡፡ ከውቅያኖስ የሰፋ ትግስቱን ፍራቻ አደረከው፡፡ ናቅከው፡፡ ይሄ ሁሉ ትዕግስቱ ስለኢትዮጵያ፣ ስለአንድነት ስለፍቅር ነበር፡፡ አንተ ግን አልገባህም፡፡ አርባ ክንድ ምላስህን ዘረጋህበት፡፡ አላገጥክበት፡፡ የፖለቲካ ሀሁ ያልገባው መደዴ ሁሉ ተዘባበተበት፡፡ አሁን ወደድክም ጠላህም አማራ ላይመለስ ተነስቷል!!! ጀግናው የአማራ ህዝብ የአንበሳ ጎፈሩን ነስንሶ በአስፈሪ ግርማ ሞገስ ከላይ አምላኩን ከታች ነፍጡን ታጥቆ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ምንም የምድር ሃይል ላይመልሰው ወደፊት እየገሰገሰ ነው፡፡ በቅርቡ አራት ኪሎ ታገኘዋለህ፡፡
ይህ ጉዳይ መስመር በመስመር ትንታኔ እና ፍተሻ ተደርጎበት ለግንዛቤ መሰራጨት አለበት: ተመጣጣኝ ስልታዊ የማምከኛ እርምጃዎች መውሰድ ተጀምሯል ይባላል:: ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አንዳንድ አቅጣጫዎች እየታዩ መሆኑን ብዙዎች እየመሰከሩ ናቸው ይባላል!!!
ጎንደር ላይ "ስኳድ" የሚል ፊክሽን የደረሰው፣ በቅርቡ እስክንድር ላይ የውሸት ምንጭ የጠቀሰው የጎጃም ልሂቅ ሌላ ቀሽም የፈጠራ ድርሰት ።
እውነት ከሆነ ለምን ድምጽን አታሰማንም? እንዴት አንተ ያልከውን አለ ስላልከን በደፈና እመኑ ነው የምትለን ? ይህን ያህል stupid ነው? ይመስልሀል? እኔ ድምጹን ካህስማሁ አላምንም። ይህ የዘር በሽታ ቢቀር ይሻላል ። አሁን ህዝቡን ለማጩፋጨፍ ለማገዳደል የተፈበረክ ነው ። እግዚአብሔር ይፍረድ ።።
በላይ አብይ ሥርለሥር ምን እንደሚሠራ የአማራ ብልጽግና ባለ ስልጣን ማበድ አለባቸው በውነት ብትሞቱ ይሻላል ውውውውው-----
የዚህን ያክል የአማራን ሕዝብ ለምን ታዋርዳላችሁ!! ይሔ ፁፍ ዉሸት እንደሆነ ለሁለተኛ ከፍል ህፃን ያስታውቃል!! አረ አታዋርዱን 😭😭
ድርጊቱን ለምን አትገመግምም
ማንም ሰው አንድነት ፓርክ ማለት የለበትም። ትክክለኛ ስሙ የኢትዬጵያን ሕዝብ ከባርነት ነፃ ያወጡንን የአፄ ምኒልክ ቤተመንግስት ነው።
ጎረቤቴ ቀድሞ ከተወቀጠ እኔ ብሞትም አይቆጨኝ የሚል በእርግጥም እሱም በተራው ደህና ተደርጎ ይወቀጣል!
አብሮ ከመከበር ይልቅ ለግል ብቻ ባዶ ስም መሸከም ለመረጠ ቡድን የሚፈልገውን ስም ብቻ እያሸከሙ ቀፎውን በማሳየት ውስጡን መውሰድ? ይመጥነዋል!!
Betam enamesgnalen
betam yigermal
ይህ ጉዳይ እዉነት አለመሆኑ የሚታወቀዉ ፅሁፉ የቀረበዉ በአማርኛ ማቅረባችሁ ነዉ ፡፡ ለማስመሰል በኦሮሚኛ/አፋን ኦሮሞ ማቅረብ ነበረባችሁ ፡፡ ስለዚህ ዉሸት ይመስላል ፡፡
የገኛችሁትን መረጃ በስፋት እንዲሰራጭ አድርጉ። ይህ የመኖር እና ያለመኖር ጥያቄ ነው። ሁሉም ይመለከተኛል የሚል የሚጠብቀውን ይወቀው።
No more Biden now we have President Donald in power Ethiopia has to wait for God Glory so no fear 💚💚💛💛❤️❤️
ኦሮሙማ ተረኝነት ባይናገሩትም መሬቱ ላይ በግልጽ ይታያል !
ምኞት አይከለከልም ይመኙ
❤
Megnote becha ekko aydelem eyasakut ekko new😮
@Me-cy2un ሀሀሀሀሀሀ
ኦህዴድ እራሱን በራሱ ባልተገደበ ምናባዊ እርካታ ላይ ሲሆን ወደፊት ተረቱ አልቆ ገሃዳዊ እወነታውን ሲጋፈጡ፣ እርስበርስ ሲተራረዱ እዚሁ እንሰማዋለን!!
ብአዴንን በልኩ መግረዛቸው ግን አግባብ ያለው እና የሚያስመሰግን ስራ ነው፣፣ ብአዴን ላይ ቢለሳለሱ የአማራ ህዝብ ችግር ይረዝማል እንጂ መፍትሄ የለውም!! አማራው የፈጀውን ፈጅቶ ነፃነቱን ማረጋገጥ አማራጭ የለውም!!
ትህነግ ከስልጣን ከተባረርኩ ለ ለ ኦሮሞ አስረክቤ ሃገር እበትናለሁ ባለው መሰረት፣ ምኞቱ እየተሳካለት ነው 😂
የምን ትህነግ ኣፍህ ኢስኪቀደድ ከኦህዴድ ቂጥ ተወሽቀህ ስትደግፍ የነበርከው ረሳኸው እንዴ?
ማሳረግያህ ህወሓት ነው?
ሁሉምየኦሮሞሊህቃንበጥላቻያደጉበጥላቻየበሠበሡአህዩችናቸውበቅርቡተለቃቅመውወደማርሚያቤትእናወርዳቸዋለን፡ኦነግ፡ኦህደድ፡ብልፅግናይውደሙ።
ለእስክንድር ነጋና ለመሰሎቹ። ይህን መረጃ ማድረስና እንዲረዳ ማድረግ ቢሆን ጥሩ ነው ግን በጥቅም አሁን ተጠልፉል ሰለዚህ ውሳኔውን ለሁሉም ፋኖዎች ይህን መረጃ ማድረስ ይኖርባቹኃል
This is the blueprint of the Oromo elite hegemonic ambitions. It will certainly fail
በጎንደር ላይ ስኳድ የሚል ዶክመንት የሰራ ስብስብ፣ ይህን አለመጻፉ ምን ዋስትና አለ?
አባቴ ጄ/ባጫን ረሳችሁት።እንደው ሳያላምጥ የሚውጥ ተከታይ ነው ያላችሁ።ውስጥ አዋቂ እያልክ የአድማጭህን ጆሮ አስባው።አባቴ ሰውዬው The man አይሰማህም ስራውን ዝም ብሎ እየሰራ ነው ።እናንተም እንደ ወያኔ አሳብ ደርቆባችዋል ለነገሩ እናንተስ ብአዴን አልነበራችሁ።ተበልታችዋል ቀሽም ማታገያ ዘዴ ነው የተጠቀማችሁት።