የዛሬው ቀን ታሪካዊ የአድዋ ቀን ሆኖ ተመዝግቦአል::

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 82

  • @tesfabegeta2111
    @tesfabegeta2111 Рік тому +13

    እዉነት ሁሌም ታሸንፋለች አብቹ ሁሌም እ/ር ከእርሱጋ ር ነው

  • @kukushaestifanos
    @kukushaestifanos Рік тому +12

    ጀግናው 🙏🇪🇹 ክብር ለመከላከያችን ክብር ለጥቅላያችን ኮር ዳዊት እንወድሃለን !!

  • @Zarabah
    @Zarabah Рік тому +12

    ኮር ዲብ በርታ ጀግናችን ክብር ለኮር ዲብ ክብር ለአቦቺ ክብር ለመከላኬያችን እናመሰግናለን ጀግኑቻችን በርቱ

  • @abayneshwgeyorgs6565
    @abayneshwgeyorgs6565 Рік тому +12

    ጥርት ብሎ አይሰማም እንጂ በጣም ጥሩ ነው👍👍👍👍💚💛❤️👍👍👍👍

    • @almazali4784
      @almazali4784 Рік тому

      👍👍❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 Рік тому +18

    ድቫችን ዲቫችን ማሻላህ በርታልን ጀግኖቻቸን በርቱልን ከብር ለመከላከያችን ከብር ለአብቹ

    • @hannanahmed8486
      @hannanahmed8486 Рік тому

      @@godaiftv8319 አንተ ፅንፈኛ አገር አፍራሽ እውነትን ዋጥ አድርገው እምቤ ቢልህ በውሃ ወይም በብና ምን ታደርገዋለህ እያረርከ ከምትቀር ብዬ ነው

  • @medanitlove9
    @medanitlove9 Рік тому +8

    ዴቫችን ተባረክልን ድል ለጀግናው መከላከያችን ምንም ጌዜ ከአብቹ ጎን ነኝ💚💛💖💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @mimim9982
    @mimim9982 Рік тому +12

    ማሻአላህ ዴቭዬ ይገባሀል ይመችህ የአድዋ ድል መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው እልልልል ድል ለመከላከያ አብቾ ምንግዜም ወደፊት ካንተ ጋር ነን👏👏👏👏💪💪💪💪😍😍❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Рік тому +15

    ዴቭዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግናችን
    የፅናት ተምሳሌት በርታልን ያሰብከው ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ 🇪🇹🇪🇹❤🙏🙏
    ክብር ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹💪 ከአብቹ ጋር ወደፊት ❤❤

  • @tsionhaile4016
    @tsionhaile4016 Рік тому +7

    ጀግናዉ ኮራች በርታልን እድሜ ከጤና ከነቤተሰብ

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Рік тому +7

    ክብር ለአብቹ፡ክብር ለመከላከያ፡ ከብር ለዴቫችን።

  • @melat_yimer
    @melat_yimer Рік тому +5

    ዳዊታችን አንበሳ 🦁🇪🇹💪👑 እንዳንተ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር 🙏💪🇪🇹🌹💪🇪🇹💪💪🦁💪ክብር ለጀግኖቻችን ለኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊታችን 💪🇪🇹💪 ክብር ለአንበሳው መሪያችን አብቹዬ 💞💪🇪🇹💪👑🇪🇹💪

  • @abay3856
    @abay3856 Рік тому +4

    ዳዊት ፅናቱ አንተ እድለኛ ሰው ነህ ምክንያቱም የትግልህን ፍሬ በማየትህ

  • @mimim9982
    @mimim9982 Рік тому +21

    ዴቭዬ ተባረክልኝ ድል ለመከላከያችን ምንግዜም ከአብቾ ጋር ወደፊት 👏👏👏💪💪💪😍😍😍

    • @almazali4784
      @almazali4784 Рік тому +1

      ነብሴ ኒሩልን ዶክተር አብይን እስከ ጥፋቱ እንደግፈዋለን ደግሞም እያጠፋ አይደለም እየለፋ ነው አላህ ያግዘዋል እንሻ አላህ ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @Ethio-11
    @Ethio-11 Рік тому +7

    You’re exceptional core Dave 💪💪💪💪💪💪Thank you

  • @mohammedahemmed8547
    @mohammedahemmed8547 Рік тому +3

    ኮር ዳዊት ሰላም ነው እንኳን ለጀግኖች አባቶቻችን ሐድዋ ባሕል ቀን አደረሰእ .. ኢትዮጲያ ዛሬም ጀግና ልጆች አሏት ክብር ላባቶቻችን ክብር ለአገር መከላከያ ሰራዊታችን ❤❤❤

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Рік тому +4

    GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE AND ETHIOPIAN DEFENCE FORCES AND ETHIOPIAN PRAIMENESTR ONE LOVE 🙏🏻❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 Рік тому +4

    የአቋም ባለቤት ባመነበት የፀና ዴቨ እኛም አብረንህ እነሆ ይቀጥላል እድሜናጤና ተመኛሁልህ🙏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @abebagebre4897
    @abebagebre4897 Рік тому +5

    ጀግና ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @te6835
    @te6835 Рік тому +5

    ክብር ለመከላከያችንና ኮር ዳዊት

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Рік тому +3

    DAVE SALAM SALAM GOD BLESS YOU THNKS GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE AND ETHIOPIAN DEFENCE FORCES AND ETHIOPIAN PRAIMENESTR ONE LOVE 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @user-pq2qh7yu3h
    @user-pq2qh7yu3h Рік тому +3

    مشاء الله በጣም ጥሩ በጣም ጥሩ እንኳን ደስ ያለህ!👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪👍ስኬታማ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому +2

    ዴቭዬ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል። ጀግና የጀግና ልጅ በርታልን። የኢትዮጵያ አምላክ ዘርህን ይባርክልህ። ያየን ሰው ግብ በለው ይላል የሀገሬ ሰው። ዛሬ አይቶ የማያውቀው ብር ብሎ የሰከረው የዕውቀትም፣ የሞራልም ድርቀት ያለበት ባህር ማዶ ቁጭ ብሎ ዶላር ለመሰብሰብ ሲል ሀገርና ወገኑን ለመሸጥ የሚተራመሰው። ነገር ግን የሰማዩ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ግን ከእውነተኞች ጋር ነው። የድንግል ማርያም አስራት ሀገር ኢትዮጵያችን ጥበቃዋ ከላይ ከሰማይ ነው ።

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Рік тому +2

    DAVE አተ ውድ የኢትዮጵያ ጀግና የሜዲያው ድሮን በርታልን ከአብቹ ውጭ ወደውጭ ኢትዮጵያ በልጃቻ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቃዥ ይውደም!!!!!!

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 Рік тому +4

    😘😘😘😘😘💋💋👏👏👏💞👍👍👏💛💚❤️💛💚❤️🥰🥰🥰💪💪😘😘💋💋👏👏👏👏👏👏👏

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Рік тому +3

    That was a great report , !!!!! king Core Dwit 🇲🇱👍

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Рік тому +1

    አንበሳው ዴቫችን ጀግናው መከላከያችን ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Рік тому +3

    ዴቫችን እንዲህ ነው አገርህን መውደድ ማለት !!

  • @shambelbasha2938
    @shambelbasha2938 Рік тому +4

    king Kore ደዊት // ቭራቦ እኔም በጣም ኮርቸዋለሁኝ !! ለምን ቢባል እኔ የቀድሞ ሠራዊት የምስራቅ ግንባር የሠራዊቱ አከል ስለነበርኩ በአንተ ሥራ ኮራሁ አድናቂ ነኝ ። // ሻምበል ተሻለ // ከአአ ኢትዮጵያ ።

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Рік тому +1

    አንበሳ ነህ ግርማ ሞገሰ ያለህ ሰትናገር የተፃፈ የምታነብ የምትመሰል ጀግና አቦ አኮራኸን ኮራንብህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ አገሩንና ሕዝቡን መንግሰቱን የማወድ አቦ ኑርልን

  • @alem2505
    @alem2505 Рік тому +3

    woow good 👍👍👍

  • @beletealemu6736
    @beletealemu6736 Рік тому +1

    ዴቫችን የድላችን የብረት ድልድዮችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል

  • @apolobekele3791
    @apolobekele3791 Рік тому +1

    .በርታልን.አሰተካክልልን.ኑሮንሰላምን

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 Рік тому +2

    ክብር ለመከላከያ ሠራዊት

  • @Ethio-11
    @Ethio-11 Рік тому +2

    💪💪💪

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Рік тому +1

    አንተ ባለውለታችን ነህ ዴቭ በርታልን

  • @sabim833
    @sabim833 Рік тому +1

    ዴቭ ጀግናው ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌹👍👍👍👍👍👍

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 Рік тому +1

    King core Davwit! Thanks!

  • @plainwazr2102
    @plainwazr2102 Рік тому +1

    ኮርዬ የኔ ውድ ተባረክልኝ

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 Рік тому +1

    Selam dave enkuan Anderson ladwa Del Ken Ethiopians and Africans victory

  • @user-qe3nq3iv8v
    @user-qe3nq3iv8v Рік тому

    አበጄህኮርድየአኮራህን እውነትምለወገንአለይኝታለአገርመከታነህ ኑርልንወድሜ አኮራህን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому +1

    ዴቭጀገና.እናመሰግናለን

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Рік тому

    ኮር ዳዌት WOW እንኳን ለአደዋ መታሰቢያ ቀን አደረሰህ አደረሰን 🙏😇⭐☀⭐☀⭐😍📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎉🎉☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊☀☀☀☀☀

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 Рік тому +1

    Deve bravo abo yemcheh

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Рік тому +1

    Jegnach Dave ኑርልንንንንንንን

  • @yoseferkiboo2657
    @yoseferkiboo2657 Рік тому

    Ethiopia 🇪🇹 🌿 🇪🇹 🌿 🇪🇹 🌿
    Dev salami thenks you so much

  • @almazali4784
    @almazali4784 Рік тому

    ከርዶናት በርታ ወንድሜ መከላከያ የሰራውን ጀብዱ ደብቀው ያሳየውን ትርኢት ሳያሳዩ በዘር ለመከፋፈል እየሰሩ ላሉ ዩቱበሮች እባካቺው ላይክ አታደርጓቸው አታዩ አንድ እንሁን ዶክተር አብይን እንደግፍ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
    ዶክተር አብይ ይምራ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @fhassen2293
    @fhassen2293 Рік тому

    Good afternoon Dave,,
    God blessed you & Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yimambelay6348
    @yimambelay6348 Рік тому +1

    ማሻአላ ዴቭ

  • @almazali4784
    @almazali4784 Рік тому

    እሄን ሚዲያ እናበረታታ ሌላ ደግሞ መሀል ሚዲያን እናበረታታ ዶክተር አብይ ይደግፋል ሀገርን የሚወድ ሚዲያ እናበረታታ ወገኖቼ ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +1

    ኮር ዳዊት አላህ በሰላም ይመልስህ።

  • @marti5663
    @marti5663 Рік тому +2

    Betam ekorabikalew

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ግን አይሰማም

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Рік тому +2

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛♥️

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Рік тому +2

    💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @user-sz1xi9co1r
    @user-sz1xi9co1r Рік тому

    ዴቭ ኑርልን አቦ እንክዋን አደረሰክ

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 Рік тому +1

    Wow da ve seller setna ager tarikachen Senegalese ethiopiaweee korhughube deve selam.....

  • @rsdfzd9266
    @rsdfzd9266 Рік тому +1

    ዴቫ ዴቭ አበሳ የማያወላውል አቋም ያለው ጀግና

  • @tsegaendale4549
    @tsegaendale4549 Рік тому +1

    👍👍👍

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 Рік тому +2

    ዴቫችን💪💪💪💪

  • @alem2505
    @alem2505 Рік тому +1

    🤜🤛🇪🇹🇪🇹

  • @bettygenet7663
    @bettygenet7663 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤✊✊✊✊✊✊

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 Рік тому +2

    devachin jegnachin metalnnnn

  • @tiegisthailegebriel5451
    @tiegisthailegebriel5451 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍💚💚💛💛❤❤

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 Рік тому +1

    💞💞💞💞💞💞❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💞💞💞💞💞👍👍👏👏🥰💋💋💋🥰🥰😘😘💪💪💪💪🥰

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 Рік тому +1

    💋💋💋💋💋😘💪💪💪💪💪💪💪💞💞💞💛❤️💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Рік тому

    👏👍👏🙏🙏🙏

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Рік тому +2

    ድምፅ አይሰማም

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Рік тому

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Рік тому

    CORE DAWIT 1111111111111111❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Рік тому

    Adega nek

  • @sabim833
    @sabim833 Рік тому

    ድምፅ

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 Рік тому +1

    ድምፅ የለም ዲቨ💚💚💚💚💚💚

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Рік тому

    Deve gegenachen baretalen

  • @Black-2024
    @Black-2024 Рік тому +1

    ዴቫ ዴቫ ዴቫ… ለምን የመንግስት ሚዲያዎችን ሰብስበህ ስለ ሀገር ፍቅርና ስለ ፅናት ስልጠና አትሰጥም… ጋዜጠኞችን ለደሞዝና ለጥቅማ-ጥቅም ብቻ አትስሩ በልልን
    (ለነገሩ በሚዲያ ሰዎችም መፍረድ ይከብዳል… "ር I А" ከወያኔ ጀርባ ሆኖ በ27 አመት እንደ ሀገርና ህዝብ ያሳጡን እኛ ከምናስበውም በላይ ነው)

  • @shemsuahmedin582
    @shemsuahmedin582 Рік тому +1

    አቦ አንተብቻ ብታወራ ደስ ይላል ለላዉ ዩቱበር የምያገኘዉን እንጂ ሀገሩን አየዉቅም።

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 Рік тому +2

    ኮር ዳዊት ፅንፈኞቹን ኢቲ360 እና የአማራና ኦሮሞ ሸኔዎችን አበሳጨህ እኮ?😁😁

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 Рік тому +5

    አገርህን ስትወድ እደዚህ ደረትህን ነፍተህ ታወራለህ ምድረጎጠኞች