Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

በዓለም በር መሰረታዊ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ አባላት ምረቃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 сер 2021
  • በዓለም በር መሰረታዊ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ አባላት ምረቃ

КОМЕНТАРІ • 422

  • @hirutmekuria9527
    @hirutmekuria9527 3 роки тому +86

    ሀገር ወዳዱ የአማራ ጀግኖች በርቱ ከጎናችሁ ነን "እንቢ ለባርነት ክተት ለነፃነት!"

  • @user-ut4kq8uj1w
    @user-ut4kq8uj1w 3 роки тому +31

    አብሽር ፍኖወች አማራ ስለሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል ።ስሀያችሁ በደስታና በስሜት እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ ።ድል ለእናንተ ።ፈጣሪ ይከተላችሁ።

    • @saraberhe6491
      @saraberhe6491 3 роки тому

      አልሰማችሁም መሪዎቻችሁ ጥለዋችሁ እየሄዱ ነው ደቡረታቦርላይ ተገናኛችሁ ወይ ፉከራ ለደርግም አለጠቀመውም በአንድ ጭብጥ እንጨርሰዋለን ወያኔን ብላችሁ እናንተን ጨረሳችሁ

  • @alimajid6510
    @alimajid6510 3 роки тому +41

    ኧረ ጀግና የአማራ ፋኖች ለዘላለም ይኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @eyueyu3615
      @eyueyu3615 3 роки тому +2

      Amara ya bmhona egzabhar ymesgen yana gegenociy bertio gegonaciyhu nen

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 2 роки тому

      Zerfu Alem,Hamelmal worku,kasse Mengistie.....

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 2 роки тому

      Embi LeNestanet,Ketet Lestenanet.....

  • @mahderaklilu7440
    @mahderaklilu7440 3 роки тому +2

    ድል ለመከላኪያ ሠራዊት እንዲሁም ለመላው ሚኒሻ ኢትዪጲያ ትቅድም

  • @tesfahunlemma6831
    @tesfahunlemma6831 3 роки тому +15

    በርቱ ወገኖቼ እኛም ከአ/አ የተለያየ ድጋፍ እያረግን ነው እውነት ያሸንፋል

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 3 роки тому +11

    አማራነቴ ኩራቴ ኢቶጵያውይነቴ ኩራቴ አይዞክ አማራው ያራስ ነብ አማራው 💪💪💪💪💪

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 3 роки тому +14

    የጀግናልጂ ጀግናነዉ እድል ከናተጋ ትሁን👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 3 роки тому +6

    አማራየ የዋህ ቅን ፋርሀተ እግዚሀብሔር ያለው እጅግ ኩሩ ጀግና ድሉ የናተ ነው ስል በኩራት ኑው ።አማራየ💓💓💓💓💓እኔ ኮራሁ ባንተ አማራራው ተራራ 💖💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-vq9pk8lu1y
    @user-vq9pk8lu1y 3 роки тому +8

    የኔ ጅግኑች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኢትዮጽያ አምላክ ይርዳችሁ

  • @neza88
    @neza88 3 роки тому +6

    ህዋሃት ልብሳችሁ አይበቃቸውም ለአማራ ፋኖ ይበጫጭቃችኃል ድል ለጅግናው ህዝብ አማራዬ የካሳ ልጅ የበላይ አሽከር የኢትዮጲያ አለኝታ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 роки тому +3

    የእኛ ኩራቶ ከእናተ መፍጠር በራሱ ደለኛ ነኝ ይህ ጀግና ሕዝብ ድል አለ በስምህ ዘላለማዊ የመይሰው የበለይ ዘለቀል ጆች ድል አለ በስምህ ጀግናው የአማራ ሕዝብ ጦርነት ስርጉ ነዉ አቤት በቃት አግዚአብሔር ከኛጋር ነዉ አወ እናሽንፋለን ጀግኖቼ በጣም ዉዳችሁ አለሁ በድል ተመለሱ, ❗️💚💛❤️❤️🙏🙏

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 роки тому +4

    አይዞን አማራ የኢትዮጵያ ባለውለታ ውያኔ ከምድረ ገፅ እስኪጠፋ እንቅልፍ የለም ብሏል በወያኔ ለ30 አመት ጨፍጭፋቹህ ያልጨሪሳችውት የኢትዮጵያ ባለውለታ የአማራ ህዝብ!!!
    ወያኔ የእናት ጡት ነካሽ!!!

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 3 місяці тому +1

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb 3 роки тому +5

    ጀግናው አማራ ህዝብ የእውነተኛ ኢትዮጵያዊነት መገለጫ፡፡ ስታኮሩ፡፡ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 3 роки тому +9

    አማራ ተራራው ከፍ በልልን

    • @maremtube9126
      @maremtube9126 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
    @aleyeloveyebaliyenafaki7664 3 роки тому +9

    አማራ ለዘላለም ያብብ ፍኖ መከታችን በድል ተመለሡ።💝💝💝

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 3 роки тому +8

    የኔ ጀግኖች እውንት እናተ ጋር ነው ፈጣሪ ከጏናችሁ ነው ውቦችየ የኔ ማሮች የዋሁ ህዝብ ቆፍጣናው ተራራው ቀብራራው ወገኔ🥰😍❤️

  • @user-ik1kq7hl6e
    @user-ik1kq7hl6e 3 роки тому +3

    አማራባልሆንይቆጨኝነበርአይዞሕወገኔ

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 3 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአለም ሰላም በባእድ አገር ጭምር የተጓዘ ጀግና ህዝብ ነው። አማራ የታገሰው የተጎዳው እትዮጵያን ብሎ ነው። እንደ አንድ ቤተሰብ የሚተያየውን ህዝቧን ብሎ ነው።
    ጁንታ ባለጌና እራሱን ብቻ የሚያዳምጥ ስለሆነ ትግሥት ፍርሀት መስለው። የኢትዮጵያን ታሪክ ትቶ የራሱን የቆሸሸ የሴራ የሌባና ሽብርተኛ ታሪክ ለመፃፍ በብልግና በርህ ድረስ ሲመጣ እንግዲህ ምን ቀረ? መሪያችን እንዳለው እውነትን የያዘ ያሸንፋል። የሰው ልጅ ሞትን ይሞታል። እንደጁንታ በሌብነት የሚሞት ግን ሁለት ሞት ይሞታል።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 роки тому +5

    ጀግናው አማራ ድል ለናተ ሞት ሽፈት ለጠላት እግዘለአብሔር አምላክ ደጀን ይሁናቹ

    • @jajajaja3860
      @jajajaja3860 3 роки тому

      እራሳቸው የበተኑትን አማራ እራሳቸው ሰበሰቡት

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 3 роки тому +4

    የሴት ወንድ ጀግናዋ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ 👍

  • @ajdjehey3818
    @ajdjehey3818 3 роки тому +1

    እስይየጀግናወችጂታንአወእናጠፋለን

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 роки тому

    ድል ለአማራ እውነት ነው የፈረ መስሎቸው ያአማረውን አንበሳ ከተኝበት ቀሰቀሰው
    በርቱ ጀጎኖቸቸን

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 3 роки тому +1

    በድልመተመለሡ ጀግና የኢትዮጲያ የቁርጥቀን ልጇቺ

  • @zenbomohammed8523
    @zenbomohammed8523 3 роки тому +10

    አማራ ነኝ በርታ አማራ እግዝሀብሄር ከናተጋር ይሁን

  • @user-ik1kq7hl6e
    @user-ik1kq7hl6e 3 роки тому +5

    አይዞንአማራ

  • @derejegebre4037
    @derejegebre4037 3 роки тому +6

    አለቀልህ ወያኔ ጁንታ።

    • @djjddhhd2535
      @djjddhhd2535 2 роки тому

      ክክክክክክ ክክክክክክ

  • @ZahraZahra-lg6mk
    @ZahraZahra-lg6mk 3 роки тому +6

    ሀገር ወዳዱ የአማራ ጆግኖች

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 3 роки тому +1

    ጀግናው ያማራልጅ ኧረፋሮ ኧረፎ ይደደፋውየለምወወይ ይቀብረውየለሞይ ጁታን አፈፍኖ አብሽር ጀግናው ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 роки тому +5

    የአማራ ጀግኖች በርቱ

  • @habtambugalow5244
    @habtambugalow5244 2 роки тому

    በርቱልን አማራው እያለቀ ነው ድረሱለት ግዜ መስጠት የለባችሁም አጥፉልን በተሰቦቻችን ተጎዱ አለቁብን 😭😭😭😭

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 3 роки тому +6

    አማራ ገና ስሙን ሲሰሙት ነው በቁማቸው ሽንታቸውን የሚለቁት እንኳንስ መሳሪያ ይዞ የኛ ጀግኖች አይዞአችሁ

  • @seid7407
    @seid7407 3 роки тому +7

    ጥይቱ ሲያልቅበት ነው የሚማረከው። አትዘን ወገኔ ጨርሰውውው

  • @nunuanbase7694
    @nunuanbase7694 3 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የሀገሬ ጀግኖች 👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @user-jk1nh8ws5z
    @user-jk1nh8ws5z 3 роки тому +21

    አላህ ይጠብቃችሁ የአማራ ጀግናወች ግን ኢትዩጹያን አማራ ብቻ ነውደ ማስከበር ያለበት የት ነው ሌላው ክልል መሠለን እደ እነ ኦሮሚያ ልዩሀይል የላቸውም ልበል

    • @abichugobana9509
      @abichugobana9509 3 роки тому +1

      all special forces are joining the fight. It is just a matter of military protocol not to publicize the activities. Stay calm and you will see what is going to happen

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w 3 роки тому +2

      የሚያሣዝነኝ እሒ አደል

    • @user-vy8dz5pb9g
      @user-vy8dz5pb9g 3 роки тому +3

      የኦሮሚያ ልዩ ሀይል በሚሊዮን ቢሰለፍ መቶ የአማራ ልዩ ሀይል ጋር እኩል አይዋጋም አያስፈልጉንም እነሱ መሳሪያቸውን አስረክበው ለኛው ጦስ ነው የሚሆኑት ምን ሊሰሩ ህፃን እና ደካሞችን ይግደሉ የነሱ ሞራል ይህ ነው እንተዋወቃለን እኮ

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g 3 роки тому

      በጣምባለፈው መርሳእንዋጋምብለው መሳሪያቸውንጫማቸውን ሽጠውነውደሴየገቡት

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w 3 роки тому

      @@user-vy8dz5pb9g እነዚህ ምን ያቃሉ ከብቶች ሠዉ በተኛበት ቤት ያለ ማቃጠል እና ንጹሀን ያለማርድ እነሡ ኢትዮጵያ ብለዉ አላደጉ ያደጉት ኦሮሚያ እያሉ እንደ ከብት ክልሌ የኔ ብቻ እያሉ ነዉ ያደጉት እድሜ ለወያኔ ታድያ ለኢትዮጵያ ባይቆሙ አይፈርድም ኢትዮጵያን ለማወቅ 100 አመት ይፈጅባቸዋል ጥናት ቢያደርጉ

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 роки тому +6

    መመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ሀይል ምን ይሰራሉ??!

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 3 роки тому +1

    ያአላህ ሰላም ለኢትዮጲያ ሳስበው ይደክመኛል የሀገራችን ጉዳይ ያአላህ ይቅር በለን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 роки тому +1

    መቀሌ ግባ ጀግናው ፡እንኳን አሜሪካን እግዚአብሄር ም ይረድሐል ይረዳሻል ።

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 3 роки тому +1

    አረ ለሠሜን ወሎ ህዝብ ድረሱለት አደራጁት የሰሜን ወሎ መርሳ አስተዳደርም በህግ ስር እዲውል የበኩላችሁን ተወጡልን።
    ወጣቱ መርፌ እየተወጋ በተለይ በ ቡሆሮ የተሰደዱ ወገኖች እየታፈኑ የሚወሰዱበት ቦታ አይታወቅም ።
    እኛስ እርቀን መድረስ አልቻልንም እባካችሁ አሠልጥኗቸው ተባበሯቸው።

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 3 роки тому

    እውነት አማራ መሆን መታደል ነው የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛💕💕

  • @fatetofik2150
    @fatetofik2150 2 роки тому

    ድል ለአማራ ህዝብ ንቃ ታጠቅ ታገል ጉዳይ ተጀምሯ

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 3 роки тому +4

    በርቱ ጀግኖች💓💓💓💓💓💪💪💪💪💗💗💗💗💗

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w 3 роки тому +3

    ጀግናው የአማራ ህዝብ ሀገር ወዳዱ በድል ተመለሱልን አላህ ይከተላችሁ

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 3 роки тому +5

    ኤረ ጁንታ በጊዜ እጅህን ስጥ:በቃ አለቀልህ

  • @momina7794
    @momina7794 3 роки тому +10

    አላህ ይጠብቃችሁ ድል እውነትን ለያዘው ሰራዊታችን ድል ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 3 роки тому

    ዲልለመላዉ የአማራ ህዝብአይዞህ ወገኔ በረታ ዲል ለአፋሩ ወገኔ

  • @user-my7ql6kx8u
    @user-my7ql6kx8u 3 роки тому

    ድል ለአማራ ድል ድል ድልድ ድል እህህህህህ ብይ ሀገሬ

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 роки тому +14

    አይ ወያኔ ሞራል የሚባል ነገር እኮ የላቸውም!!
    የአማራን ንብረት እየዘረፈ ጭራሽ ከአማራ ህዝብ ጋር ችግር የለብኝም ይላል ወያኔ መዥገሩ!!

  • @hh321mashaallahhhmm4
    @hh321mashaallahhhmm4 3 роки тому +1

    በሉ እንያችሁ እሥኪ መሀል ወሎ ገብተው ቁጭ ብለውላችሆል መከላከያወች እደት እደተዋቸው አላቅም ሚሥጥሩ አልገባኝም እየተያዮ ቁጭ ብለዋል

  • @zainabamohammed102
    @zainabamohammed102 2 роки тому +1

    ዋው ጀግና የአማራ ልጅች

  • @HasanKhan-jm2ww
    @HasanKhan-jm2ww 3 роки тому +3

    የኛ ጀግኖች አላህ ይገዛችሁ ከጥላትይጠብቃችሁ

  • @user-qq2kr7wt3k
    @user-qq2kr7wt3k 3 роки тому +1

    እሰይ የሃገር ልጆች ለኢትዮጵያ ልጆች የአማራ ልጆቾ ደስ ስትሉ እግዝአብሔር ይርዳችሁ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 роки тому +3

    💚💪✌️🙏♥️ Amhara With you from All of the World! We are here to help financially💚💪💪🙏♥️

    • @vernetify
      @vernetify 3 роки тому +1

      Prayers and God’s blessings on all of those fighting for Amhara and especially Gondar !!
      May God bless Dr. Abiy Ahmed!

  • @wayiizadiroo2096
    @wayiizadiroo2096 3 роки тому +5

    Fanoo 😍🐅🐅🐅🐅🐅👈

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 2 роки тому

    አማራ አማራ አማራ ወገኔ በርታ።

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 роки тому

    በጣም፣የሚያሳዝን፣ነው፣እነዚህ፣የቀን፣ጅቦች፣እግዛአብሀለር፣የፍረድባቸው።

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i 3 роки тому +1

    ያለ አላማ ሄደህ ትማገዳለህ ሞኙ አማራ ወገኖችህን እዚህ ኦነግ ይጨርሳል

  • @Nefisa630
    @Nefisa630 3 роки тому +3

    ፍትህ ላአፋርና ለወሎ ህዝብ

  • @selamgezachew9148
    @selamgezachew9148 3 роки тому +2

    የሰፈሬ ጀግኖች ድሉ የእኛ ነው 💪💪💪💚💛💓

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 3 роки тому

    ከጎናችሁ ነኝ አማራየ ጀግንነትህን አሳየዉ ይኸን ሌባ ጁታ ምዲረቅቅናም ተነስአማራየ ቅበረዉ

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 3 роки тому +9

    All the best our dear brothers and sisters. The entire nations and nationalities are marching forward along with you to put an end to the atrocities that innocent people are suffering from. Take a good care for our innocent people of Tigray too. Your target should be the remnants of woyane inflecting pain to Ethiopia

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому

    ያርበኞች የጀግኖች አባቶቼ ፍሬዎች እኔ አፈር ልብላላችሁ እናት ኢትዮጵያ ብትደላችሁም ባትደላችሁም ግን በቃሽኝ የማትሉ አማራዎች ፈፅሞ ባንዳነትን የምትፀየፉ አድመኝነትን ዘረኝነት ጠባብነትን የምትፀየፉ ለነፃነታችሁ የምትታገሉ በኢትዮጵያ የማትደራደሩ እረ ከእናንተስ አምላክ እንኳንም ፈጠረኝ ለሰው ልጅ ክብር ያላችሁ አፈር ስሆን ብላችሁ የምታጎርሱ አብሮ በመብላት አብሮ በመስራት በህብረት የምታምኑ ብቻ ምን አለፋችሁ አማራን እግዚአብሔር ልክ እንደ ቅዱስ ዳዊት ጠላቶቹ ብዙ ሆነው ሳለ ነገርግን ልበሰፊ እንዲሆን ጥበብን ማስተዋልን የነፃነትን ቀንዲል በእጁ ላይ ያኖረለት ማህበረሰብነው።

  • @hawaksa1095
    @hawaksa1095 3 роки тому +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለናንተ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 роки тому +1

    እሰቲ እንትያያለን ፡ትሕነግ እኔ ትግሬው ነው የምልሕ አሑን መቀሌ ከች ይልልሐል እውነት ነው። Ha 😃😸 Ha ha ha ha Woyane እኔ አልስቅም ግን ወያኔ በእሳት አትጫወት።አይለቅሑም በቃ ።

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 3 роки тому +1

    ዲል ለጀግናዉ አገርወዳዱ ለልይሀይ ምንሻ ለጀግና ሠራዊታቺን ዲል ይከትላቺሁ በሰላም ትመለሡልን
    ጥላታቺን እደጉም እየበነንይለቅ

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 3 роки тому

    አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው
    ለፀሎትና ተኩስ የሚንበረከከው
    ሀገር ወዳዱ አማራ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @moumnhm8874
    @moumnhm8874 3 роки тому +1

    ዝም ብላችሁ አቅራሩ አማራ እያለቀ ቀረርቶምን ይሠራል ሞያ በልብነው

  • @birukihebesa9538
    @birukihebesa9538 3 роки тому +1

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ አማራየ ስወዳችሁ

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 3 роки тому +8

    Amhara people shall protect their people.
    Don't expect from Government more .
    We are on ur side

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b 3 роки тому

    አብሽሩልኝ የአላህ ራህመት አይለያቺሁ በድል ተመለሡልን

  • @user-sk3my5dh1m
    @user-sk3my5dh1m 3 роки тому +1

    አማራ አማራ አማራነት ለኢትዮጵያውይነት

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 3 роки тому

    እሰይ አማራ እትዩጲያን የወደደ

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw1630 3 роки тому +3

    ድል ለናተ ይሁን ሞት ለቅማላሙ ትነግይሁን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 3 роки тому +4

    ሀይለ-እግዚያአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን!!!

  • @user-jj1sr6gv9o
    @user-jj1sr6gv9o 3 роки тому

    ያረብ ሀገሬ 😭😭😭ሠላምሽ ይመለስ ወላሂ ምን እደምል አላውቅም ወላሂ እባይ ነው የሚሽቀዳደም😭😭😭😭አላህ ከናተጋር ይህን አማር ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @amarchgatu7290
    @amarchgatu7290 3 роки тому +8

    አምላኬ ሆይ አገራችን ጠብቅልን

    • @SamSung-jx9qk
      @SamSung-jx9qk 3 роки тому

      እግዘአብሔር ከናተጋ ይሁን አማራ ነብር

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому

    👍👍👍👍❤️❤️❤️
    I'am Abyssinia Ethiopia For Africa supporte Amhara

  • @allapp9402
    @allapp9402 3 роки тому

    በትክክክክክክል የኢትዮ ጀግናዎች እቁ የአማራ እቁዎች ጁታዎች ከምድር ገፅ ይጠፋሉ እኮን ዎደቹ ሤቶቹ ባገር ውሥጥ ብንኖር ለመገሥልጠን ለመታጠቅ ፈቃደኛነን ከጎናቹሁነን አማራ ለሀገሩሞቸች ነን ከሥደት መልሥ ብገባ ቀጥታ ከናተጋር መቀላቀል ዝግጁነን ድል ለኢትዮእቁዎች

  • @user-lc4on8et9u
    @user-lc4on8et9u 3 роки тому

    ድል ለአማራ

  • @tuluandualem9666
    @tuluandualem9666 3 роки тому

    ሰምተሃል ወያኔ፣ሰምተሃል፣ደፂ ሼባው ከቂሊንጦ፣ሁላችውም ገና ያልሞታችው ግን በሞት መንገድ ላይ ያላችው መሬው ፊትም 83ላይ ደርግን በስህተት የገፋነው ወያኔን ያስገባነው እኛው ነን መስሎን ኘበር ግን አሁን ልክ አስገብሃለው እያለ ነው ቻለው እንግዲህ ከዚህ በኋላ አሻጥር ወግጅ ወደዚያ ብሏል አማራ በአንድ ላይ ድል ኢትዮጵያን ለሚያስቀጥል ጀግና ይሁንልን!!!

  • @ezra22764
    @ezra22764 3 роки тому +1

    ለአማራ ልዩ ሃይል ከአዲስ አበባ ገንዘብ መርዳት ሚቻለው እንዴት ነው እባካችሁ አሳውቁኝ

  • @SalamSalam-bc8kz
    @SalamSalam-bc8kz 2 роки тому

    ⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬አበሣውን ነኩት የፈራን መሥሏቸው

  • @yonasteklehaymanot4025
    @yonasteklehaymanot4025 3 роки тому

    ቻቻቻቻቻቻቻቻ ኣየ ፉከራ ቦሃላ ደሞ ተገድደን ነው ኣናውቅም ነበር እንደምትሉ ርግጠኛ ነኝ ልክ እንደ ኣባቶቻቹ ኣህያዎች

  • @Nefisa630
    @Nefisa630 3 роки тому +2

    ህዝብ እያለቀ በወሎ ጥላትን አያማክሩትም ሂዳችሁ ተዋጉ ወገኖቻችን አለቁ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 2 роки тому

    አዞን አማራየ እናሸንፋለን በርቱ

  • @seadi8881
    @seadi8881 3 роки тому

    አማራወች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ለነዚህ ለጀግኖች በየ አይነት መሳሪያ መሰጠት አለባቸው

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w 3 роки тому

    አሏህ ከናተጋር ይሁን ጀግናው ያማራልጅ

  • @user-dc1qy3tq7f
    @user-dc1qy3tq7f 3 роки тому +2

    ወነድመቼን።የበላ።የሀገሬንሠው።ሠላም።የነሣ።የትግራይ።ወራሪ።አፈር።ደሜ።ይብላ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 3 роки тому +1

    ሴቶችም በብዛት ወደውትድርናው መግባት አለባቸው ምክንያቱም ሴት ቆራጥና አላማ ጠቃራ ናት

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 3 роки тому +4

    ማን እንደ ሰላም አላህ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 роки тому

    ጀግናወች ፈጣሪ ይጠበቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ታሸንፋለች በልጅቿ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወገኔ አበሸሩው ይንጋል ሀገሬ አይዞሸ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለአማራ ድል ለአፈር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @suleyman9993
    @suleyman9993 3 роки тому +1

    በርታ አማራየ አሸናፊነን እውነት ከኛጋ ስለሆነ አላህም ያግዘናል

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr 3 роки тому

    ጀግናው አማራ አይበገሬ በርቱ ጠክሩ ድል አድርጋችሁ በቅርብ እደምናያችሁ ተሥፋለን

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 3 роки тому

    ሰላም የሀገሬ ልጅች እንኳራባችሀለው ከጎናችሁነን።❤👍❤👍❤👍❤👍

  • @user-hq6bu9nc9t
    @user-hq6bu9nc9t 2 роки тому

    አወ የጀግና ልጆች ነን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤💪💪💪

  • @addisaddis4232
    @addisaddis4232 3 роки тому

    Fetareya yehen yewahun wogenan tadegew jigenochi 😍😍😍😍😍💪💪💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯 del le amara

  • @MohammedMohammed-ib3de
    @MohammedMohammed-ib3de 3 роки тому

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ ውዶቼ ደሞቼ እኔ ሀገር ውስጥ የለሁም በሀሳብም በፆለትም ካስፈለገ በገዘብ ድጋፍ አደርጋለሁ ስመጣ እቀላቀላችኋለሁ

  • @robloxlegend4300
    @robloxlegend4300 3 роки тому

    Amara ❤ Ethiopia 💚💛❤

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 Рік тому

    ይህን ፔጅ ያየሁት እውነት ከኾነ
    እመ አምላክን
    መድሀኒያለምን
    ከእናንተ ጋር ነኝ
    መሰረተ ግንዴ
    እውነታዊ ግንዴ የተስተካከለ እና
    እውነታዊም ነው

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 3 роки тому

    እግዝያብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ስራቹን አስፈትተው ቁጭ ብሎ መብላት የለመደ ያሲቀርባቸው ሰውን መብላትና ማስበላት ጀመሩ