Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ኢትዮጵያን መንካት በየትኛውም ዘመን ዋጋ ያስከፍላል - ጠ/ሚ ዐቢይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 вер 2021
  • ኢትዮጵያን መንካት በየትኛውም ዘመን ዋጋ ያስከፍላል - ጠ/ሚ ዐቢይ

КОМЕНТАРІ • 714

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 роки тому +109

    አብቹ ጀግናችን ኢትዮጵያ ለዘላለም እግዚአብሔር ከኛጋር ነው💚💛❤

    • @mamushabera5528
      @mamushabera5528 2 роки тому +1

      Yena merte jagen mare ene ye 26 amt lij new lazhumh merte ye Ethiopia lij abiy really when a see ur Pic a really awlyes kiss live long u and ur firmly and ur Beaty fully country Ethiopia live long ethiop she s a win

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 роки тому +156

    አንበሳው ትንታጉ መሪያችን አሏህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ልልዩ ሀይላችን

    • @fatumah2246
      @fatumah2246 2 роки тому +1

      አሚን

    • @mainhhh2221
      @mainhhh2221 2 роки тому +1

      ዘሬ ተመራቂዎች ሰልጣኞቾ እንኳን ደስ አላቸው ለድል ያብቃችሁ ።

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 2 роки тому

      @@mainhhh2221 Ameen

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 2 роки тому +166

    አብያችን የእግዚአብሔር ሀይል አይለይህ
    ክብር ለ መከላከያችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o 2 роки тому +105

    ሀቢቢ አቦያችን አላህ ይጠብቅህ ሰላም ይውርድልን ከፍ በይ ሀገሬ ልጆችሺም አድ ይሁኑ

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      ሀዊ ወሎየዋ ደምሪኝ ያገሬ ልጅ

  • @emureyan1347
    @emureyan1347 2 роки тому +100

    ኢትዩጵያ ይዘን በአብቹ ጋር ወደፊት ትቀጥላለይ ትለመልማለይ♥💛💚🅰🅰🅰🅰🅱🅱🅱🅱

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 2 роки тому +60

    ዶ ,ር አብይ ጀግና የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ,,, ጀግና መሪ ,, አይዞሕ እግዛአብሔር ከአንተ ጋር ነው ,,, እንወድሐለን ,,,,

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 2 роки тому +44

    አቢቹ የኔ መሪ እንኳን አብሮ ደስ አለን ንጉሳችን ሽ ዓመት ንገስ!!!❤❤🇪🇹❤️

  • @yafajrbro3800
    @yafajrbro3800 2 роки тому +44

    አቢቹና የኢተዮጰያ ሰራዊት የኛ ጀግኖች

  • @phoglebice
    @phoglebice 2 роки тому +144

    LONG LIVE OUR BELOVED COMMANDER IN CHIEF 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @genettekele5696
      @genettekele5696 2 роки тому +6

      አንበሳ አንበሳ አንበሳ ቆራጥ መራያችን !!!

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 2 роки тому +2

      አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👏👏👏

  • @gebeyehueshetie4631
    @gebeyehueshetie4631 2 роки тому +88

    ደስ ይላል። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እውነት ነው።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 2 роки тому +35

    ክብር ለቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጆች

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 2 роки тому +51

    Anbsaw dr Abiy Ahmed we are with you 🇪🇹💪❤️🙏

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 2 роки тому +57

    ካብይ. ጋር. ወደፊት. እውነትም. እንቅርት አብይ. We. Love. You. Keeping. Up. USA.

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 2 роки тому +25

    ጀግናው መሪዬ በሄድክበት ሁሉ አምላክ ይከተልህ የምንሳሳልህ ውድ ኢትዮጵያኖች ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን በርታልን እንወድሀለን።

  • @zufantsegai7948
    @zufantsegai7948 2 роки тому +33

    ውዱ መሪያችን አይዞህ መከላከያችን በእግዚአብሄር ፍቃድ በቅርቡ የኢትዮጵያን ድልዋን ያሳዮናል። በርታልን

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 2 роки тому +62

    የኔ ምርጥ መሪዬ ኑርልኝ ሺ አመት ፍቅሬ መሪዬ💚💛❤️🌹🇪🇹🇪🇷🇹🇷🙏

  • @samhasamha7612
    @samhasamha7612 2 роки тому +28

    ዘመንህ ይባረክ ውዱ መሪያችን ሺ አመት ንገስ ከዚህ በፊት ስለ ነበሩት መሪዎች መፃፍ ላይ ከተፃፋው እና ከሚወራው ውጪ ስለ ማናቸውም አላውቅም። አንተን የመሰለ ልዑል መንግስት በማየቴ ዕድለኛ ነኝ።
    የማቱሳላን ዕድሜ እመኝልሀለሁ።
    ነብስህን ይማር ጀግናው አርቲስት

  • @haimhayimnot2142
    @haimhayimnot2142 2 роки тому +21

    ኢትዮጵያ ኢትዮጲያ ስትል በኢትዮጲያ ላያ ክፉ መንፈስ ያለባቸው እንደሰም እየቀለጡ ነው
    ወደ👉 ተመኙት ሲሆል
    ኢትዮጲያ አገረ እግዛብሔር ጠላቶቸን ያጥፈልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rq1uj8bv6f
    @user-rq1uj8bv6f 2 роки тому +23

    ኑሪልኝ አበቴ

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +55

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!!

    • @beyonaburuk9855
      @beyonaburuk9855 2 роки тому

      አሜን እህቴ!!

    • @giremaabuhay657
      @giremaabuhay657 2 роки тому +1

      እድሜ ለአንተ ኢትዮጵያን እግዚአብሄር አንተን ምክንያት አድርጎ ልኮ ኢትዮጵያን ከመበታተን አዳናት ክበር ተመስገን የኛ መድሀኒአለም

    • @nuradinnuradin3813
      @nuradinnuradin3813 2 роки тому

      አምን አምን

    • @user-op4mg5pc2p
      @user-op4mg5pc2p 2 роки тому +1

      እናተ አርቲስት ተብየዎች. ሀገር ሳላም ሲሆን ቂንቂን ትላላችሁ ዱቄትሽን እየተለቀለቅሽ ሙላሽ ሀገር ሲፈርስ አንድ አርቲስት ፍትህ ለሀገራችን ያለ የለም. ግን ያለ ኢትዩጵያ መኖር ትችሉ መስሎዋችሁ የኛየወሎ ህዝብ ብቻ ነው እየተጎዳ እየተፈናቀለ ያለው እናተ ምን አለባችሁ ምናለ በታዋቂ እነታችሁ ፍትህ ብትሉ ይድፋችሁ አቦ አርቲስት ተብየ ሁላላላላላላላ

    • @l.605
      @l.605 2 роки тому

      @@user-op4mg5pc2p አይ ወሏ ለብራቸው ሲሉ ቅማላም ሁላ

  • @nafisaahmed6061
    @nafisaahmed6061 2 роки тому +37

    አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያርግልን ለሁሉም ወታደሮች ተባረኩ እናመሰግናለን ወንድሞቻችን አቢቹ አቢቹ አስተዎዩ መሪያችን ከአንተ ጋር ወደፊት ኢትዮጵያችን ታሸንፍለች ጅንታው ያልቃል አቢቹ እናከብርሀለን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 2 роки тому +23

    አንበሳችን ጀግናችን አቢቹ 😍😍😍🟩🟨🟥🇪🇷💚💛🙏🙏🙏

  • @baroze9738
    @baroze9738 2 роки тому +22

    "ወያኔ እንቅርት ነው "

  • @seydimuhamed9257
    @seydimuhamed9257 2 роки тому +7

    አብቹ ወላሂ በጣም እዉድሃለሁ አላህ ይጠብቂ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልኒ ያሪቢ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 2 роки тому +2

    አቦ ተባረክ ፣ አገራችንም ተባረኪ🙏🇪🇹
    ከመደሰቴ የተነሳ ነፍስም አልቀረልኝም !!!
    አቦ ተባረክ አቢቹ 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹

  • @amw3005
    @amw3005 2 роки тому +8

    አብያችን ማለት ኢትዮጵያችን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 2 роки тому +10

    መሪያችን፣ እሱ የምድር የሰማይ ንጉስ፣ ሁሌም አብሮህ ይሁን። ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን፣ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን። ምን ጊዜም ከጎናችሁ ነን።

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 2 роки тому +13

    ሀይል የእግዝአብሄር ነው ኢትዮጵያ ለዘለም ትኑረ

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 2 роки тому +9

    የኔ ጀግና ኑርልን ጠላትህን እርግፍ ያርግልህ

  • @maab5093
    @maab5093 2 роки тому +29

    Our hero, long live great Ethiopia 🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @nejatmafuz2325
    @nejatmafuz2325 2 роки тому +30

    ጀግናዉ አብቹ

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 роки тому

      አብቹ በርታ የኛ ጀግና

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c 2 роки тому +6

    እንኳን ደስ አላችሁ እናት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ልጆቿ እናመጣለን🙏
    ጥበብን ሞገስን ድልን ብርታትን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🇪🇹❤️💪🏾👍👏
    የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይ አመድ አንተ ምርጥ ችሎታ ያለህ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ዓለምን መምራት የምትችል ጥበበኛ መሪ ነህ ጠላቶችህን ነዶ ነዶ ነዶ እንዳለቀ የደረቅ እንጨት አመድ ያርግልህ ያሰብከው ያሳካልህ ታሽንፋለህ🇪🇹💪😆❤️👍👏

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc 2 роки тому +31

    You're my hero🤗 dear Ethiopian prime minister dr. Abiye Ahemed👍🏼🇪🇹💚💛❤🇪🇹

    • @esayaskassa8597
      @esayaskassa8597 2 роки тому

      Our beloved leader who gave us relief and protection from the tribalist tigre snakes may God give you long life

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 роки тому +6

    እንበሳው መሪያችን አምላክ ካንተ ጋር ነው የድንግል ማርያም ልጅ ለእናቱ የስጣትን ቃልኪዳን አይረሳም እና በርታ ፀሐይዋ ልትውጣጢቂት ቀርታታል እና 🙏🏾💚💛❤️🙏🏾

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 місяців тому

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 роки тому +5

    ሀገሩን የሚወድ መከላከያ ሰራዊትና ሀገራቸውን የሚወዱ ኢትዮጵያውያን ወገን በመሆኔ ደስተኛ ነን።❤💕❤
    ዶር አብይን ለኢትዮጵያችን የሰጠ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይብዛለት።🙏

  • @samisignal6668
    @samisignal6668 2 роки тому +14

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @user-oc8rj8xg4b
    @user-oc8rj8xg4b 2 роки тому +25

    ሀገሬ ናፈቀኝ😭

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому +1

      ሀገሬ
      ቤተሰቤ
      የሀገሬ ሰላም እኔንም ናፍቆኛል
      ደምሪኝ እህቴ

    • @user-oc8rj8xg4b
      @user-oc8rj8xg4b 2 роки тому

      @@tube6676 ✅

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      @@user-oc8rj8xg4b ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ

  • @allahisone6979
    @allahisone6979 2 роки тому +2

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አንተ የአለም መሪ አንተ የአለም ሎሬት አንተን ስወድክ በምክንያት ነዉ ሺአመት ንገስ አንተ ከአላህ የተሰጠከን ስጦታነህ አንተን ይዘን ከአላህ ጋር የአሰብክበት እንደርሳለን አንተ የኢትዮጵያ መሪ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሚን

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 2 роки тому +11

    ጀግናዬ ነህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @tebebet.mekonnen6177
    @tebebet.mekonnen6177 2 роки тому +56

    በትክክለኛ ጊዜ በተገቢው ቦታ የተገኘ መሪ

    • @esayaskassa8597
      @esayaskassa8597 2 роки тому

      The right leader with the rights time this is one hundred percent truth

  • @tseganeshtuke8685
    @tseganeshtuke8685 2 роки тому +11

    ጁንታው አንቅርት ብቻ ሳይሆን ነቀርሳም ነው

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 2 роки тому +5

    አበሳው ጀግው የኢቶጲያ ልጆች ድል የኢቶጲያ ነው

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 2 роки тому +25

    ዋው አብቹ ጀግናው በርታ

  • @user-ln2oz3nu8j
    @user-ln2oz3nu8j 2 роки тому +6

    አተን የሰጠን. ጌታ. የተመሰገነ. ይሁን

  • @sinq8444
    @sinq8444 2 роки тому +11

    ዕንቅርት THE NEXT FAMOUS WORD!

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 роки тому +4

    የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅክ
    ሰላም ለአገራችን
    ክብር ልመከላከያ ሰራዊታችን አገራችንን አላህ ይጠብቅልን

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 2 роки тому

      አላህአገራችንን፣ሊያፈርስየተነሳአናቱንያፍርሰው

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 2 роки тому +19

    አብይይይይይይይ ክፍ አይንካህ😍😍😍❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 роки тому +7

    ምቀኛ መኖሩ አንድነታችንን መለሰልን ተመሰገን🙏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 2 роки тому +6

    ጀግናው መሪያችን መዳንአለም በለህበት ሁሉ እሱ ይጠብቅህ

  • @Wondistudio
    @Wondistudio 2 роки тому +4

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን፡ እነሱ ስላሉን ነው ሀገር አለን ብለን ቀና ብለን የምንራመደዉ !!

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 роки тому +1

    ምንም ላልጠቀመው ህዋሀት ብሎ የሚሞተው የትግራይ ወጣት ቢያሳዝንም የእናቶች መከራ ቢከብድም ኢትዮጵያ ስትፈርስ ዝም ብሎ ማየት አይቻልም ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 2 роки тому +2

    ጀግናው መሪዬ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ድል ለኢትዮጲያ ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ሞት ለባንዳው ጁንታ ይሁን 🇪🇹🙏

  • @emmyt311
    @emmyt311 2 роки тому +4

    አብቹዬ♥♥♥♥ ጀግናው መሪያችን ከነ ስብእናው 💚💛♥ ኢትዮጵያዬን እንደገና ስሟን ከፍ አደረክልን‼የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ነው‼ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን መርገም ይንቀላቸው‼ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን‼💚💚💛💛♥♥🙏

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 2 роки тому +4

    ያረብ መቸ ነው እኒህን የሀገር ነቀርሳወች የምንገላገላቸው አዛ አደረጉንኮ እባክህ ዶ/ር አብይ አህመድ ብዙ ሰውች ሳይጎዱ ደረሱላቸው በወሎ ገጠሩን ግፍ እየተሰራባቸው ነው አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e 2 роки тому +2

      @@user-uz7yb9po9h ኢንሻአላህ ወንድም አላህ ዱአችንን በቅርብ ሙስተጃብ ያድርግልን ያረብ

  • @moneeradawood6235
    @moneeradawood6235 2 роки тому +2

    በርታልን ጀግናው መሪያችን አላህ ይህን ጠላታችንን በሙሉ ያጥፋልን ፋኖወች ልዩ ሀይል መከላከያ ሠራዊት ጀግኖቻችን ፈጣሪ ሀይሉን ብርታቱን ይሥጣችሁ ጀግኖቻችን

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 2 роки тому +17

    Gototaa kenyaa umrii dheraa nufii jiradhuu biyii kenyaa isinin bontii nunis naganii akka jiranuu waqa jaditii tiksuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓🙏Ethiopian bara baraan lalistee haa jiratuu

  • @girmawasferawkebede6582
    @girmawasferawkebede6582 2 роки тому +2

    የተሰጣቸው ስያሜና በሐገሪቱ ክቡር ጠ/ሚ መመረቃቸውም ይገባቸዋል።ም/ቱም በወሳኝ ሰዓት የገቡ ወሳኝ የቁርጥቀን ልጆችና አይናቸው እያየና ጀሮአቸው እየሰማ ያለውን ሁኔታ ለመጋፈጥ የገቡ ምርጥዬ የኢ/ያ የቁርጥቀን ልጆች ናቸው

  • @Madina-ff6xl
    @Madina-ff6xl 2 роки тому +9

    አለህ አብቹ ሰላምህ ይብዛልንን

  • @zekiabdo1833
    @zekiabdo1833 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ በኢትዮጵያ አንድነት አብቢ ለምልሚ ቃልኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ ለኢትዮጵያ አንድነት ለነፃነትሽ መስዋዕት ሊሆኑ ለክብር ለዝናሽ ተራመጅ ወደፊት በእድገት ጎዳና ለአገር ብልጽግና ለአገር ህልውና የጀግኖች እናት ነሽ በልጆችሽ ኩሪ ጁንታውች ይውደሙ ለዘላለም ኑሪ

  • @hannaalemu2265
    @hannaalemu2265 2 роки тому +1

    እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን የኔ ጀግና💚💛❤

  • @user-jz4gh7vq5x
    @user-jz4gh7vq5x 2 роки тому +2

    አቢቼ 1000አመት ኑሪልን እኘ እሸአለ በለፊቀድ አቢረን ወደ ፊት ጀጊነ ጀጊነ መሪ አለህ ይጠቢቀ

  • @henok_et2121
    @henok_et2121 2 роки тому +14

    Save tigray from tplf

    • @user-jg3pp1gy2p
      @user-jg3pp1gy2p 2 роки тому

      ትክክል ይህንን ሁላችንም ባንድ ቃል መደጋገም አለብን

    • @kaleabtam1783
      @kaleabtam1783 2 роки тому

      that's next plan 🙌

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 2 роки тому +4

    ክብር ለጠቅላያችን ፣ክብር ለመከላካይችን፣ክብር ለጀነራል ብርሃኑ ጁላ፣ክብር ለጀነራል ባጫ ደበሌ ሌሎችም...

    • @user-nv6id5rt6w
      @user-nv6id5rt6w 2 роки тому

      አበባውንስ ረሳሽው ወይስ ዘረኛ ነሽ

    • @tube-xv2dv
      @tube-xv2dv 2 роки тому

      @@user-nv6id5rt6w እረ ጀነራል አበባው እንዴት ይረሰል ወያኔን ጥብጥቦ ዋሻ ለዋሻ ሲይራርጠው የነበረው ዋናው ጀግስ እሱ አይደለም እንዴ? እኔ comment ያረኩት በቪዲዮው ላይ የነበሩትን ሰዎች ብቻ ነው ለዛ ነው።

  • @natanotoro648
    @natanotoro648 2 роки тому +13

    🎺እንቅርት🥉 ቀጣዩ እንቁ ቃል።

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 2 роки тому +3

    አንተም ተሰቃየህ መንግስቴ ፈጣሪ ሂዳና ሰላም ፍቅር እረጂም እድሜ ተመኘሁልህ

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 2 роки тому

      አላህይጠብቅህምገሰትብቻውንአገርአይገዛም።ያለህዝብ።ፈትህለአማራ።🤲🤲🤲🤲🤲🤲###

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 роки тому +2

    ህዝቡን አክባሪው ትሁቱ እሩህሩሁ ለጠላቱ ኮሶ ለወዳጁ ማሩ ለእግዚአብሔር እንጂ ለማንም የማይበረከክ ንጉሳችን👑 አብያችን ሺ አመት ንገስ:: እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ እመብርሀን ከእቅፏ አታውርድህ:: ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን::
    ጀግኖቹ የኢትዮጵያ ሰራዊቶቻችን ለምትከፍሉልን በማይተካው የነፍስም የአካልም ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን:: አይዟችሁ :: እንደበፊቱ ሳይገባ ን ሳናከብራችሁ ቦታም ሳንሰጣችሁ ስላለፍን ይቅርታችሁን እንጠይቃለን :: ክእንግዲህ ማንም የኢትዮጵያን ወታደርን ዝቅ አድርጎ የሚያየውን በያለንበት ሆነን ለሚገባው አስተምረን መክረን ለማይገባው ደግሞ እንዲገባው ማድረግ እንዳለብን ለራሳችን ቃል ገብተናል:: 🙏💪💚💛♥️💪🙏

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 2 роки тому +9

    አንበሳው አብያችን. ያፈራሀቸው. ልጆችህ. ተባብረው. የምትፈልጋትን ኢትዬጺያ. ተባብራችሁ እንደምታሳዩን. እርግጠኞች ነን. በሁሉም መስክ ከጎናችሁ ነን

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 2 роки тому +19

    We Ethiopians are proud of you our prime minister Abiy Ahmed
    We love you and your family.

  • @africanmusic4403
    @africanmusic4403 2 роки тому +7

    Dear beloved our prime minister Dr. Abiy, we love you. We all Ethiopian are behind you

  • @danielgetachew2303
    @danielgetachew2303 2 роки тому +4

    Doctor abiy ???
    የኢትዮጵያ የቀድሞ መንግሥቱ ሀይለማሪያም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለቱ የተፈረደበት ፍርድ ይነሳለት

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 2 роки тому +5

    እንወድሐለን የደሐ አባት እድሜን ከጤናጋ ይስጥህ

  • @youtube123miki
    @youtube123miki 2 роки тому +3

    ጀግናችን ኑርልን
    ሀቅን እውነትን ኢትዮጵያን ይዘህ ስለሆነ እኮራብሀው

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 роки тому

    የኛ ጀግናመሪማንም ምንም ቢል እኛኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን አወ የሚወድህ የሚደግፍህ ይበዛል ተቃዋሚው ኢምንት ነው የምታሸንፈው አተና ኢትዮጵያ ናችሁ ሺ አመት ንገሰልን ለኛም ለሀገራችንም የምታሰፈልገን አንተና አንተ ብቻ ነህ ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ ከመልካሙ መሪያችን ጋር ክብር ለመከላከያችን ሞቶ ሀገርን ለሚያሰረክበን💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamzenebe8669
    @selamzenebe8669 2 роки тому

    የሰለቸኝ ነገር የንተ ምላሥ ጠቅላይ ሚኒሥትር ይሉሃል ጠቅልሎ የሜነሳህን ያምጣልን አለቁ ያገሬ ሠዎች ቤተሠቦቼ ብቃ ፍርድ ያውቃል ፈጣሪ ጎዙን ያንሳልን

  • @fessessetefera4457
    @fessessetefera4457 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ በመሆኒ በጣም እኮራለሁ በጣም በጣም በጣም ኩራት ይሰማኛል እንኳን ኢትዮጵያ ሆንኩኘ

  • @zebebaredu7826
    @zebebaredu7826 2 роки тому +4

    አላህ ይጠብቅክ የእወነት መንግሰታችን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 роки тому +3

    ከዶክተር አብይ ጀግናው አምራር ጋር ወደፊት ኢትዮጵያ ለዘላለም ኖሪ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍

  • @genetbedane2335
    @genetbedane2335 2 роки тому

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏🙏

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 роки тому +2

    አብቹ የኔ ስስት😍😍😍እትዮጵያ በልጆቾ ታፍራና ተከብራ ለዘላሌም ትኖራለች 😍ጠላቶቾ ይጠፋሉ አሜን😍😍😍

  • @imkmimi6958
    @imkmimi6958 2 роки тому +1

    አቢቹ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ያብዛክ ምድራችን ህዝባችን እግዚአብሔር ይባርክልን🌹🌹🌹💕💕💕💕💕

  • @madinaali2374
    @madinaali2374 2 роки тому

    አባታችን፡ለዘላለም፡ኑር፡ቃል፡ያሰኛል፡ላተስ

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 2 роки тому +6

    Only mama Ethiopië,💚💛❤✊🏿Abiy is one of the real Ethiopiërs,i love Abiy,hé is the best that Ethiopië have in long time,👍🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💚💛❤

  • @opp140
    @opp140 2 роки тому +4

    የወሎ ግን ይለያል ተገለውም ተዘርፈውም እረስንቱ ተደፍረው የኢትዮጵያ አምላክ የኑፀሀን ደም የኑፁሀን እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቸው ገበአተ መሪታቸውን አላህያፍጥንላቸው የሰው አውሬ እህ

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 2 роки тому +1

    እግዝያብሔር የሀገሬን የኢትዮጵያን ጣላቶች ከፍታችቀድሞ ወጥቶ ገለል ያርግላችሁ ያርግልን አምላኬ እግዝያብሔር 🙏💚🙏💛🙏❤️🌳🌳🌳🌲🌲🌲

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 2 роки тому +16

    Commander in Chief. .good to see you. It feels great seeing you with a uniform. Keep shining commander ..

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 2 роки тому +37

    ኢትዮጵያ ትቅደም
    ጁንታውና ኦነግ ሸኔ ይውደሙ
    ua-cam.com/video/XxLNhRMc8bU/v-deo.html

  • @user-gl7qp8nt3j
    @user-gl7qp8nt3j 2 роки тому +1

    አሏሆ ሆይ የሠላም ባለቤት የሆከው አሏህ ሆይ እዝነትህን እንፈልጋል የሠላምም ባለቤት ነህ ሠላምን መልሥልን ያረብ ያከሪም ያሀዩ ያቀዩም ያከሪም እዝነትህን እንፈልጋለን እዝነትህን ፈተናውን በቃ በለን

  • @jcjcjjcuf893
    @jcjcjjcuf893 2 роки тому +1

    ፍትህህህህህህህህ ለሰሜንወሎህዝብ እኛስህዝብአደለንምወይ 2 ወራችን. ውርጌሳ ሊብሶ መሀላባ ጊራና መርሳ ወልድያ ፍትህህ

  • @leylasaeed9129
    @leylasaeed9129 2 роки тому +6

    በትክክክል እቅርት ብቻ አይገልፃቸዉም

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 роки тому +1

    ጠቅላይ ሜኔስተራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የኝ ጥበበኝ መሬ እግዛብኤር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @selammekonen1902
    @selammekonen1902 2 роки тому +6

    Yena maray D/r abiy egizhebar tina fikir yestek betamm new yemanewdak Ethiopia be lijechaw be egizhebar degaf le zelalam tenuar 💚💛❤

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 2 роки тому +1

    እጅግ የምንወድህና የምናከብርህ መሪያችን ዕድሜ እና ጤናን እግዚአብሔር ላንተ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን 🙏

  • @msratabya5635
    @msratabya5635 2 роки тому

    ኢትዮጵያ በጀግኖችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 роки тому +1

    ወጣቱን በሺሻና በተስፋ መቁረጥ አደንዝዞ ሌላውም በየባህሩና በየበረሀው ተንከራቶ የትም እንዲቀር ጥላቻን ተሞልቶ በቁጣና በበቀል እንዲሰቃይ ሆኖ አመታት አልፈዋል።
    ዛሬ ግን ወጣቱ እናት አባቱን ሚስቱን ልጆቹን ወገኑን ኢትዮጵያን ሊጠብቅ በታላቅ ወኔና ጀግንነት ተነስቷል። ይህን ታላቅ የአገር ፍቅርና አንድነት ማየት ትልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው።ለሰላም ለፍትህ ለነፃነቱ የሚታገል ህዝብ ሁሌም አሸናፊ ነው። ድል ለህዝብ ሠራዊት። ሞት ለአሸባሪ።
    ኢትዮጵያ ትባረክ።

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 2 роки тому +4

    Dr Abiy you are our leader the next 100 years💚💛❤️. Because you have 120 million people behind you, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Emama Ethiopia we love you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💥💥💥💥💥💚💛❤️💥💥💥💥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💥💥💥💥

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 2 роки тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ስማው ሁሉም ነገሩ ኢትዮጵያ ናት ታዲያ ለኢትዮጵያ ምንድን ነው ሕይወት ምንድን ነው ፍቅር ቤት ሀብት ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው የመጀመሪ መጨረሻ አላማው ታዲያ ጠላትን ማጥፋት የዚህ ዘመን ወጣት ሀላፊነት ነው

  • @tube5860
    @tube5860 2 роки тому

    ማንንም ሳልደግፍና ማንንም ሳላደንቅ ሁሌም ለኢትዮጲያን ሠላም አንዲነትና ብልጵግናን እመኛለሁ ግን ማንን ማዲነቅና ማንን ለህዝቦኖች ደም መፍሠስ ወቀሳ ማቅረብ እንዳለብኝ አላዉቅም 👍ሀገሬ መከራና ስቃዮ ይብቃሽ😢

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 2 роки тому

    አብቹ ኑርልን ክብር ስለሰጠህን ክብር ይገባሀል

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 2 роки тому +6

    Very educated and smart prime minister of Ethiopia May God bless you ! Long live!!!!!