Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የኢሳያስ ንግግርና ወታደራዊ ትርኢት፣ የፊልድ ማርሻሉ 800 ወታደሮች፣ “የምድር በሩን እየጠበቅን ነው” ኮ/ል ደመቀ፣ የሲኖዶሱ አዋጅ፣ የከተሞች ጥቃት| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2024

КОМЕНТАРІ • 396

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 27 днів тому +40

    ደመቀ ዘውዴ! አማርኛ የማይችል አማራ! አይንህ እያዬ ደም እምትተፋበት ቀን ደረሰ!

    • @Nina-sm1xx
      @Nina-sm1xx 27 днів тому +2

      @@zerayaflegne3557 ኣጋሜ ዛሬ ትላንት አይደለም ደም እናሥተፋለን እጅ አተፋም

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x 27 днів тому

      😂😂😂😂😂😂 አማሬኛ እያወራ አማሬኛ አይችልም እዴት ይሆናል

    • @fkadietilaye
      @fkadietilaye 27 днів тому +1

      ደም አስተፋለሁ ብለሽ ደምሽ ደመ ከልብ ሆኖ እንዳይቀር

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 27 днів тому

      ​@@fkadietilayeታዝለሽ እንደገባሽ አትርሽ ደመቀ የብልግና አሽከር ነው 🤑

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x 27 днів тому

      @@sabagebru6850 ነዎሬ እጂ ታዝል የገባ የለም ብልፆግና ሳይመጣ ጥያቂ አቅርበዎል

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l 27 днів тому +9

    ወንጀለኛዉ ደመቀ ዘዉዱ ማን የሰጠዉ እና ማን የመረጦዉ ሰልጣን ነዉ የሔ ሁሉ ፉከራ ለምን መንግሰት አደብ አያሰይዘዉም የሔ ሌላ ጉልበተኛ ነኝ የምል ወንጀለኛ መባራታታት ነዉ

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 27 днів тому +28

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-sb5gb5ez9r
    @user-sb5gb5ez9r 27 днів тому +4

    ድል ለሰፊዉ አማራ ህዝብ 💪💪💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @user-kf7di4rz1v
    @user-kf7di4rz1v 27 днів тому +33

    የአባቶቻችንን ልመናና ፀሎት እግዚአብሄር አምላክ ይቀበልልን🙏🙏🙏

  • @user-lm6dy8md4y
    @user-lm6dy8md4y 27 днів тому +5

    ያረብ የአላህ ኢትዮጵያን ሠላም አርግልን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 27 днів тому +41

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊✊

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 27 днів тому

      Fano is the number one enemy of Allah & Muslims.

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 27 днів тому +6

    ሰላም ነዛ ብርኽቲ ዓደይ ሰናይ ኽራማት ክኾን አዝራ በዚሑ ፀጊቡ ከትር ይመኘለላ ❤❤❤❤ኢትዮ ፎረም ብጣዕሚ እናመሰገንኩ ሰናይ ስራሕ ይኹነልኩም ❤️❤️❤️❤️

    • @werkumekonene
      @werkumekonene 21 день тому

      ረጅም እድሜ ኢሱ ጀግና

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 27 днів тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 27 днів тому +21

    #ቅዱስ ጦርነት እያረገ ነው #አማራው።#ድልም ከአማራ ጋር ናት።💪💪💪🇪🇹

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 27 днів тому +1

      አማራ ማለት አረቦች በጆኖሳይድ ተጠይቀዋል አልድማህም

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 27 днів тому

      የአማራ ሲሆን ቅዱስ የትግራይ ሲሆን ኢትዮጵያ ለማፍረስ ፋኖ ከ ሌላው ብሔር ብሔርስብ አብሮ እስካልስራ እመኑኝ ፋኖ 4 ኪሎ አይገባም

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 27 днів тому +5

    ለውጡ ካስመለጣቸው ወንጀለኞች አንዱ ደመቀ ዘውዱ።

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 27 днів тому +5

    ኮረኔል አብይ ስልጣንሕን ለሕዝብ አስረክብ

  • @kalkidantigist4748
    @kalkidantigist4748 27 днів тому +5

    ኢትዮጵያ ታሪክ የማያልቅባት የአብይ ጊቢ ሆነች የሰው ልጅ ክብርና ከፊጡራን ሁሉ እጅግ ዋጋ ያለው የፈጣሪ ሀምሳል ነው ጊዜ ጀግና ነው ሰው ረክስ ሂወት የሌለው ዛፍ ዋጋ ያለበት ዘመን

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 25 днів тому

    ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 27 днів тому +4

    ❤❤❤ TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 27 днів тому +8

    ድል ለፋኖ ❤❤

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 27 днів тому +5

    ያገታቸውም ሽመልስ ነው የሚያስለቅቃቸው ከማን ነው

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 27 днів тому +5

    Demeke Zewedu is not Amhara. His father told him his identity.

  • @gebrehawaryameresa2610
    @gebrehawaryameresa2610 27 днів тому +3

    እነዚህ እንደ እስስት የሚቀያየር ባህሪ ያላቸው እነደመቀ አሁንስ ማን ለማሣሣት ነው የትግራይ መሬት ላይ ታዝሎ ገብቶ አሁን እየጠበቅ ነው የሚሉት።

  • @user-lw5oh4ro7q
    @user-lw5oh4ro7q 27 днів тому +8

    Funny Singapore Africa 😊

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 27 днів тому

      Singapore betsema ket bela new yemetsekew😂😂😂😂

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 27 днів тому +2

    Ethiopia Ethiopia ❤❤❤❤❤❤

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 27 днів тому +8

    Angereb milash, alewuha milash, limalimo milash chimir ye tigray taricawi meretoch nachew.

    • @kibromgoitaom6001
      @kibromgoitaom6001 27 днів тому

      Just a matter of time

    • @africainfotec6061
      @africainfotec6061 27 днів тому +2

      ​@@kibromgoitaom6001 🤣🤣🤣🤣 ምናልባት የምፃት ዘመን ላይ

    • @kibromgoitaom6001
      @kibromgoitaom6001 27 днів тому

      @@africainfotec6061
      ትናንትም ማድረግ ይቻል ነበር እነ መለስ ናቸው ዝም ብለው ኣሳልፈው የሰጡት እንጂ ከእንግዲህ ወዲያ ግን ትግራዋይ በስመ "ያው ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ኣማርኛ ቢናገሩም ተጋሩ ናቸው ትብሎ ዝም የሚባል ነገር ኣይኖርም
      እስኪ መጀመሪያ ኣገሪቷ ኣገር ሁና ትቀጥል እና ለወደፊቱ ይታያል::
      ኣሁን እኮ ደመቀ ዘውዱ ይሚመራው የጎንደር ወራሪ በሃይል ወልቃይትና ሑመራ ይዞ ይቆያል ብላቹ ታስቡ ይሆናል::

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 27 днів тому +18

    እንካን ደህና መጣችሁ ኢትዬ ፎረም መላው የኢትዮ ፎረም ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pelarbackenmottagning544
    @pelarbackenmottagning544 27 днів тому +1

    Thank you brothers 👍

  • @mulustore
    @mulustore 27 днів тому +1

    ንፅህና ለሁሉም ጥሩ ነው። ሁሉም አላፊነት ማድረግ አለበት።

  • @user-hw2ws9qf9e
    @user-hw2ws9qf9e 27 днів тому +8

    የሁሉ ምርጫ ኢትዮ ፎረም ♤♤♤

  • @atsion7214
    @atsion7214 27 днів тому +1

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 27 днів тому +6

    Is that slip of tongue “Singapore” .I thought he meant ሲንግአፎም(SingAfom).

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 27 днів тому +5

    ለምን ህዝቡ አያምጽም
    ከዚህ የበለጠ ምን ነግር አለ ።
    ከኬኒያ እንማር
    ህዝብን ያሸነፈ መንግስት በአለም ላይ የለም

    • @Zakme722
      @Zakme722 27 днів тому

      Feri eko nen gura bicha

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u 26 днів тому

      ህዝቡ ቡካታም ነው
      ረግጠህ ለመግዛትም የተመቸ ፍጥረት ነው።

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 27 днів тому +16

    እውነተኛ
    ፅንፍ ያልያዝክ
    ሀገርህን የምትወድ
    በሳል
    ሀቀኛና ትክክለኛ
    ሁሉንም ያሟላህ በስስት የምሰማህ ምርጥ ጋዜጠኛ እንወድሀለን ያየሰው

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 27 днів тому +3

      ለTplf ያደላል ግን ቢሆንም ይሻላል

    • @mebratufentahun4316
      @mebratufentahun4316 27 днів тому

      @@hussenali4298 በፍፁም

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 27 днів тому

      @@hussenali4298Essey. Deg aregu. Ererrrrrr eyalk adamtew. Hater

    • @Zakme722
      @Zakme722 27 днів тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 27 днів тому

      ​@@hussenali4298lebTPLF madlat sayehone reasonable new

  • @TeameGmedihin
    @TeameGmedihin 27 днів тому +1

    ኢትዮ ፎሮም ሚድያ በጣም ምወደው ቀጥልበት

  • @GetuMamo-mz5ig
    @GetuMamo-mz5ig 27 днів тому +2

    'It is helpful for your migration, 'Singapore Africa'

  • @seid-td2ix
    @seid-td2ix 27 днів тому +1

    አሏህ ጦርነት በቃ ይበለን እንተዛዘን ዘረኝነት ጥምብ ናት እንራቃት

  • @adudawit8725
    @adudawit8725 27 днів тому +4

    አቢይ የአ/አ ከንቲባ ነው::

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 27 днів тому +5

    ERITREA BEHULUM NUMBER 1

  • @HaftomFkadu-kf3wp
    @HaftomFkadu-kf3wp 26 днів тому

    ወልቃይት ሰብ ዋና ኣለዋ ጎበዝ ግደፉ እንዶ በይዛኹም

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 27 днів тому +8

    Coneral demeke banda yemitefabet gize qirb new

  • @robelyemaneab7574
    @robelyemaneab7574 26 днів тому

    Min agebah sle Eritrea 🇪🇷 ♥️ ❤️ 😍 🎉🎉🎉🎉Eritrea 🇪🇷 ♥️ 👌 😀 ❤️ wshetam weyane kodkaf

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 27 днів тому +3

    Welcome

  • @mulugetatsadkan2917
    @mulugetatsadkan2917 27 днів тому +15

    60 ዓመት ሙሉ ወታድር ስልጠና።

    • @Zakme722
      @Zakme722 27 днів тому +5

      Mikegna gorebete eyalachu we die for our country

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 27 днів тому

      ​@@gt2578-f9tlemen ayagebawem chegerachehu ekko legnam terefen yezo muachoch. Rasehen cheleh ekko betegemama manem ayderesebehm

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 26 днів тому

      ​@@Zakme722ምስኪኖች። መቼ ነው እንደ ኢትዮጵያዊያን ጋዋን አድርጋችሁ የምትመረቁት? ዘላለም ውትድርና? ሲያሳዝኑ

  • @user-tf7sw7mc5m
    @user-tf7sw7mc5m 27 днів тому +7

    ያያ ሰወድህ የእኔ ምርጡ እኮ ነህ ስጠብቅህ ከች አልክልኝ

    • @smd7650
      @smd7650 27 днів тому +3

      አበበ ባዩ የባላል ይሄኛዉ

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba 27 днів тому

      ​@@smd7650ethio forum የትግሬ ለቅሶ ቤት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 27 днів тому

      ኤርትራን ሌኤርትራ ስለኛ ምን አገባቹ በጀመሪያ እርስ በርስ ተግባቡ ከኛ ደግሞ ምን ፈለጋቹ የኦሮሞ ደም ደሜ ብላቹ ቀመሳቹ በናተ መር የለሽ መንጋ ግንኙነት 200ሺ የሻብያ ወታደር ሞተ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ተረሸነ እናተ የማታመጡት ችግር የለም ኦር አማራ ብላቹ ሀገር አፈረሳቹ እዛው እራሳቹን ቻሉ

  • @gammebiru9438
    @gammebiru9438 27 днів тому +3

    Happy Saturday

  • @HaftomFkadu-kf3wp
    @HaftomFkadu-kf3wp 26 днів тому

    ሰላም ዝብል ህዝቢ ኣይትንክኡ ተሓዘልቲ

  • @kesete767
    @kesete767 27 днів тому +2

    Eritrea,mdri,gehanem,

  • @mba6473
    @mba6473 27 днів тому +2

    Is really demeke Amhara????

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu2869 27 днів тому +1

    Selamm❤❤

  • @YA2O23
    @YA2O23 27 днів тому +2

    Good morning ethio forum

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 27 днів тому

    ትግራይ ዋናኛዋ ኢትዮጵያዊት ነች
    በኢየሱስ ስም ክፎች ይንበርከኩ

  • @GhirmayMakonnen
    @GhirmayMakonnen 27 днів тому

    i love this country and te way he leads his country

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 27 днів тому +2

    Abiy must go

  • @TekaMezgebe-bh6se
    @TekaMezgebe-bh6se 27 днів тому +7

    ይህ የደመቀ ንግግር አይደለም ::
    ከዚህ በፊት ከአምባሳደር ሬድዋን ጋር ውይይት ያደረገቸው ተቋዋሚነኝ ያለቸው ጉደኛ ወልቃይት የኢትዮጵያ የባህበርናት በላ ጠየቀች ::
    ብዙም አልገረመንም ለምን ቢባል እነርሱ ከትግራይ ውጭ ኢትዮጵያ ውጪ ካሉ የትግራይ ልጆችም ለምእራብ ትግራይ ብቻ ሳይሆን ለሌላም መልስ አላት ትግራይ መሬቷ ሌላው ሰለወደደው የእርሷ አይደለም ማለት ሳይሆን እርሷ ራሷ የሚገባትን በሃገር አቃፍ ህግ እና ተረክ ሳይሆን በዓለም አቀፍ. ህግ እና በራሷ ታሪክ ትመራለች ::
    ሓምሌ አምስት ትግራይ ውስጥም ተከብሯል ምነው ቢሉ የታለቁ ንጉስ የውሃንስ 4ኛ ከበረ በኣል ነው ::

    • @Ayumun2323
      @Ayumun2323 27 днів тому +1

      😂😂😂 ሠኔ 30 ፎክራችሁ ነበር እኮ
      ታሪክ የማያውቅ ስለታሪክ ሊወራ እንዴት ይችላል? የናንተ ታሪክ እንደባብ ከኋላ መናደፍ ክደት ሀገርን መሸጥ ነው ከአፄ ዩሐንስ የወረሳችሁት

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 27 днів тому

      ​@@Ayumun2323afhn batkeft trunew tetenkek kutaram

    • @Ayumun2323
      @Ayumun2323 27 днів тому

      @@siblesible4838 እውነታውን ነው የተናገርኩት ያው እናንተ ከእውነት ጋር ሆድና ጀርባ ናችሁ ይታወቃል
      ሲቀጥል አሁን ላይ አማራ ስለናንተ ነቅቷል አውቋል
      በአዜብ ደግሞ ሴራ ጀምራችኋል
      መሠረታችሁ ስሪታችሁ ስለሆነ የሚሸወድ አማራ የለም እንጂ 🤣🤣🤣

    • @YonasMezgebu
      @YonasMezgebu 27 днів тому

      ​@@Ayumun2323Yenanten bandanetna khdet gelbteh eyenegerken new!Lelaw le Selam sibal yetagesnew bekrb gize tayewaleh Fokariw.

    • @TekaMezgebe-bh6se
      @TekaMezgebe-bh6se 26 днів тому

      # ትግራይ ከኣፄዮሓንስም በፊት ነበረች አሁንም አለች
      ችግሩ ትግራይ ሳትሆን የትግራይ ልጆች ትግራይን በሚመጥናት መምራት ሳይሆን ዝቅ አድርገው ከሌሎች ጋር አብሮ ለመኖር መፍለግን ነው ።
      እናም አንተም ብተሆን የፃፍከው የኣቅምህ ነው ።
      አቅምህ ደግሞ በፌደራል ሃብት ሁለቱን ነገር ማድረግ ነው ማጎብደድ በዛውም የፌደራልን አቅም ተጠቅመህ ትግራይን ማጥፍትና ታሪክ ቅርስ እምነት እና መሬቷን መውረስ አንዲሁም የፌደራል ሃይል የሚያዛባ ሲመጣ አዘው ተለጥፍህ የሀገረ መንግስት ባለቤት መምሰል ።
      በፍፅም ከዚህ በውሃላ ኣይደለም መሰለህ ሆነህም የፌደራል አቅም ተጠቅመህ ትግራይ አጥቅተህ ታሪኳን መሬቷን አንደማትወርስ ከስልጤ አስከ ኦሮምያ ከአገው እስከ ቅማንት ከሶማሌ አሰከ ሃድያ ድረስ ጠይቅ ።ዛሬ ትላንት አይደለም ።

  • @pelarbackenmottagning544
    @pelarbackenmottagning544 27 днів тому +1

    👍❤🌹

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i 27 днів тому +3

    ደመቀ ግዜየህን ጠብቅ😂😂😂

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 27 днів тому +2

    🙏💛❤️

  • @mulutsegaye
    @mulutsegaye 27 днів тому +2

    ደመቀ ዘውዱ ሌይባ አጭበርባሪ ነው እንጂ አንድ ጥይት አይተኩስም

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 27 днів тому +1

    Our voice ❤❤❤

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 27 днів тому +1

    ከሰው ህይወት የዘንባባ ግንድ የሚከበርባት አገር ።የድንቁርና ጥግ።

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 25 днів тому

    ድልለፋኖ

  • @wassihunmasresha9381
    @wassihunmasresha9381 27 днів тому +1

    Victory for Fano

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 27 днів тому +1

    ምድር እና ሰማይ ይደባበለቅበት ከንቱ

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 27 днів тому +1

    በደስተኛ ባርነቱ የሚኮራ ፍጡር ምን ስም ይሰጠዋል?

  • @kiduteklebrhane62
    @kiduteklebrhane62 27 днів тому +1

    ገመድ ኣፍ ደመቀ ዘውዱ ሑሞራ ከሁለት ሳምንት በኋላ ስንይዘው የት ይሄዳል?ጎንዴሬዎች ይሸኙታል እንጂ ኣይቀቡሉትም።የደመቀ መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @FatumaFatuma-ml6vu
    @FatumaFatuma-ml6vu 27 днів тому +1

    አንደኛ ዛሬ

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 27 днів тому +2

    👍👌♥️

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 26 днів тому

    ቅጣቱን እደግፈዋለሁ በዛ እጂ ቅጣቱ ደግ ሆኑ መጃ ፍቃድ የያዘዉ ለማነዉ

  • @Dats09
    @Dats09 27 днів тому +8

    " SINGAPORE " HE MEANT NORTH KOREA 😅

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j 27 днів тому +3

      ውሸትና ጉራ የተወለደባት ቦታ።አንቀልባ በመጠበቅና ታዝሎ ካልሆነ ወይም ከሌብነት፤ከመድፈርና ከመግደል በስተቀር ተዋግቶ አሽንፎ የማያውቅ የማድ ቤት ፎካሪ ምን ይባላል?

  • @user-nt6nd6fu5v
    @user-nt6nd6fu5v 27 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 27 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 25 днів тому

    ኤዲተር ሰላም

  • @habtamunegash7982
    @habtamunegash7982 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mba6473
    @mba6473 27 днів тому +1

    Demeke is pp period.

  • @FantahunMisganaw-l8q
    @FantahunMisganaw-l8q 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 26 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 27 днів тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 27 днів тому +2

    ፋኖ ጋዳይ ዘራፊ ዘራኛ የብሔር ብሔረሰብ የእስልምና እምነት ጠለት

  • @user-zj1gh2ow3w
    @user-zj1gh2ow3w 27 днів тому +9

    ፈትህ ለትግረይ ህዝብ የትግራይ መርየት በባንዳዎች እና በሁድ አደር እተቆረሰ መሽጥ ይቁም የትግራይ መርየት ወደቀደም ታሪካዊ ቦታው ይመለስ ???????

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x 27 днів тому

      😂😂መቸ ተቆረሰ ቆርሰው የወሰዱት ተመለሰ እንጂ

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q 27 днів тому

    ቅጣት እጅግ አስፈላጊ ነው። እኛ ድሆች ለማደግ እንጂ ለማጥፋት እንዴት ? በሌላው አገር ከፍተኛ እስር ጭምር ያስከትላል።

  • @KoremadeyiBogal
    @KoremadeyiBogal 25 днів тому

    ፍትህ ለተፈናቁሉት ለትግራይ ህዝብ።

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g 27 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @MichaelNesibu
    @MichaelNesibu 27 днів тому +1

    🎉🎉🎉

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b 27 днів тому

    ኢትዮጵያዊም ሆንክ ኤርትዊም ሆንክ ሶማሌ ሱዳን አለማችን በደም እየተፈላለገች ነው የትንቢት ልጆች ነን ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል የተባለልን ነን ባለንበት ፀልዩ በሽጉጥ ከምንነጋገር በሰላም እንድንነጋገር ፈጣሪ ይርዳን ለንስሀ ያብቃን እቺ ከንቱ አለም ፍቅር ከመሀላችን ጠፍታለች

  • @yaredgebrekidan8473
    @yaredgebrekidan8473 26 днів тому

    ደመቀ ዘውዱ በቅርቡ ብልፅግና ይገለዋል

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t 27 днів тому +2

    Ethio Forum Voice Of Voice Less

  • @DestaGebrezher
    @DestaGebrezher 26 днів тому

    ውግያ ኣሸናፊ ና ተሸናፊ የለም ሰላም እንምረጥ

  • @IndaleDagebas
    @IndaleDagebas 27 днів тому +1

    Ehio from 🎉❤

  • @user-re4kj2wh1b
    @user-re4kj2wh1b 26 днів тому

    ደመቀ መሀይሙ ሞትህ ቀርቧልና ተዘጋጅ

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 27 днів тому

    እኔ ምገርመኝ ደመቀ ዞዉዱ
    ማንን ተማምኖ ነዉ ሁልግዜ አካኪ ዘራፍ የምለዉ ሁማራ ባለቤቱ እየመጣ ነዉ ተወደደም ተጠላም
    ወላሂ እየመጡ ነዉ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 27 днів тому

    ትክክል በገንዘብ ነዉ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 27 днів тому +12

    ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለችም እንዴ ?

    • @bktigrayadey6331
      @bktigrayadey6331 27 днів тому

      ኣይደለችም ኣንድም ኢ/ያዊ ትግራይ የኢስጦብያ አካልናት ለማለት ሞራል የለውም እሷም ኣይድለችም' ኢትዮ ለትግራይ ገሃንም ከሃዲቷ'ናት የስንት ሀገራት ድሮናትን ሰራዊትም አግዙኝ ብላ እሳትን ያዘነበትላት ናት በቃ ትግራይ ከአሁን ወደ ኢትዮጵያ መካተት ፋይሉ ተዘግቷል #ትግራይ_ራሷ_ሀገርናት'💪

    • @dawitegirma
      @dawitegirma 27 днів тому

      እንዴት ኢትዮጲያዊት ትሁን በዳቦ ነው በንጀራ እያልክ የበላሀት

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x 27 днів тому

      ታዲያ ለምን ተኢቶቢያ ተለቃቅማችሁ አወጡም​@@bktigrayadey6331

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u 26 днів тому

      አይደለችም

  • @kesete767
    @kesete767 27 днів тому

    Tigray,Ethiopia,aydelechm,

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 27 днів тому +1

    አማራ ትጠፋለህ ምንም ጥያቄ የለውም ኢሳያስ ፋኖ ህዝባችን አጥፍቶ አማራ እንዴት ይኖራል በመሬታችን ትወቀጣለህ ፍንፍኔ በርቁ

  • @leul5353
    @leul5353 27 днів тому +1

    ለምን ዘንባባን አናግት ሰዉ ከማገት😂😂😂

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 27 днів тому +1

    የኤርትራ መንግስት ከ1983 ዓ/ም ጀምሮ ወታደር አሰልጥኖ ሲመርቅ እንጂ አንድም የልማት ኘሮጀክት ሲያስመርቅ አይቼ አላውቅም ::
    መቼ ነው ይሔ አምባገነን መንግስ የሚገረሰሰው ?

  • @user-mw6cw9lc3c
    @user-mw6cw9lc3c 27 днів тому +1

    ሴንጋ ፑር ከጎንጎ ወደ ከስከስ እንኳን አሸጋገራቹ ስልጣኔ'ማ አለ

  • @mmsaed4630
    @mmsaed4630 27 днів тому

    ወረበላው ለለላ ጦርነት አየተዘጋጀ ነው።
    Selam k ertra.,

  • @mahdergebrgziabher6900
    @mahdergebrgziabher6900 27 днів тому +1

    አማራ ላይ ጦርነት ሲታወጅ የኦርቶዶክስ የእርግማን ቤት የአጋንንት ምህላ ያውጃል

  • @michael.T77
    @michael.T77 26 днів тому

    አቢቹ 👑

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 27 днів тому +1

    Ethio Forum ❤

  • @user-hg7kz5te7s
    @user-hg7kz5te7s 27 днів тому +1

    ኣፍሪካዊቱዋ ሲንጋፖር ኣላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gideyhaila5302
    @gideyhaila5302 27 днів тому +1

    ሕጅም ኢሳያሰ ደም አይፀገበን ማሪኩም (ልደት ተክብሩ ዶ ትኾኑ (( ወያነ ሸድጣን ልደት ተኽብር ንቀታሊ