Sofiya Shebabaw Ethiopian yaye ሶፊያ ሽባባው ኢትዮጵያን ያየ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 959

  • @senait3323
    @senait3323 4 роки тому +222

    አንድ ሰው እምነቱ ምንም ይሁን ምንም ሀገሩን የሚወድ ሰው ደስ ይለኛል💚💛💓

  • @MelkamuTUBETv
    @MelkamuTUBETv 4 роки тому +181

    ሃገሬ አይኗን በአይኗ ልታይ ነው
    ህመሟ የበዛው ለዚህ ነው
    የተሰፋ ቃሏ ይፈፀማል
    ራአዩ አሁን ይወለደል!!! አሜን🙌
    ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው:- እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!

    • @robel8126
      @robel8126 4 роки тому

      Yemen tinbit ?

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 4 роки тому +2

      @@robel8126 የፕሮፋይልህ ትርጉም ምንድን ነው?
      ልትነግረን ትችላለህ?
      ሌላው ለምሳሌ አንዱ ና ታዋቂው የኢትዮጵያ የተስፋ ቃል ከመፅሃፍ ቅዱስ "ኢትዮጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች"
      የሚል የተስፋ ቃል አላት ።
      ያ ማለት ህዝቧ እግዚአብሔር ወደማምለክ ይመለሳል ማለት ነው ።

    • @Blessedpodcast1
      @Blessedpodcast1 4 роки тому +1

      አሜን ኢትዮጵያ ከፍ ትላሀች

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 4 роки тому +1

      GOD bless u more

    • @robel8126
      @robel8126 4 роки тому

      @@tsinulegeta6919 trigumu UA-cam email login newe

  • @meselumezelkla3619
    @meselumezelkla3619 4 роки тому +73

    የዚች ልጅ መዝሙር መልእክት ልብ የሚነካ ነው።ልናመሰግናት ልናደንቃትና ልናከብራት የሚገባን ይመስለኛል።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +38

    የሽባባው ቤተሰቦች ተነግሮ የማያልቅ ስጦታ ነው ያላችሁ በተለይ ለሀገራችሁ ያላችሁ ፍቅር ወደር የለውም ሶፊዬ በቃ ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ዘፈንም ይበሉት መዝሙርም መልህክቱ የሚገርም ነው ድንቅ ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ይጋርድሽ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ እወድሻለሁ
    💚💛❤ ሶፊዬ ብዙ ስራዎች ከአንቺ እንጠብቃለን ።

  • @tigistnegash3316
    @tigistnegash3316 4 роки тому +38

    ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ሀገሬን የሚል ምንም ይሁን ደስስስስስ ነው ሚለኝ እናመሰግናለን

    • @fikerlove4896
      @fikerlove4896 3 роки тому +1

      Ehete weha sewesed eyasasake eko new neka bey enji hagere yemel kesabeshema eyesusem yelalu selezeh eyetesabesh new ethiopia selamesh yebeza yemelewen ye tewoderosen mezemur semeia tadya

    • @hiwotandualem6880
      @hiwotandualem6880 3 роки тому

      እኔም

    • @mesetawotemaseresha7140
      @mesetawotemaseresha7140 2 роки тому

      Wow

    • @kalebgossa6683
      @kalebgossa6683 7 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅 ortodox aydeleshim anchi

  • @chrstinachrstina454
    @chrstinachrstina454 4 роки тому +89

    አንች ብሩክ ብልህ ሴት ዘርሽ ይባረክ❤

  • @astawesegnayimo2861
    @astawesegnayimo2861 3 роки тому +9

    ልጅ እንደ አንች ጀግና ዘማር እድትሆን ነው ምሜኘው በጣም በጣም ነው ምወድሽ ዘሜንሽ ልጆችሽ ይባረኩ በምድሩ በሰማዩ በረከት ተባረክ በዘሜንሽ ሁሉ

  • @getentertainment11
    @getentertainment11 4 роки тому +152

    እኔ የማዉቃት ኢትዮጵያ ባንቺና በእህትሽ (ጂጂ) ልብ ዉስጥ አለች ❤

  • @rasjermy8975
    @rasjermy8975 4 роки тому +49

    ሃገሬ አይኗን በአይኗ ልታይ ነው
    ህመሟ የበዛው ለዚህ ነው
    የተሰፋ ቃሏ ይፈፀማል
    ራአዩ አሁን ይወለደል!!! አሜን

  • @mekonenmelka7636
    @mekonenmelka7636 4 роки тому +9

    መቼም ባገሬ ተስፋ አልቆርጥም !!!ይህ ዝማሬም ተስፋን ያለመልማል ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!!❤

  • @medemertube2829
    @medemertube2829 4 роки тому +73

    በጣም ደስ የሚል ተስፍን ሙልት የምያረግ ዝማሬ
    ብሩክ ነሽ ሶፊየ

  • @nimotadesse6951
    @nimotadesse6951 4 роки тому +7

    በየቀኑ ሳልሰማው አልውልም ተባረኪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮያዬ ለምልሚ አብቢልኝ

  • @yeabsiragarkbo5359
    @yeabsiragarkbo5359 4 роки тому +44

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በኢየሱስ ስም ዘመንሽ ይባረክ መዝሙርሽ ተመችቶኛል ኢትዮጵያ አመለጠች ።

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 4 роки тому +10

    ያዳነሽ ጌታ ይባርክሽ አሁንም ያብዛልሽ ውጊያው ለዚህ ነውና በርቺ ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ይሄን በሳል ማንነትሽን ይጠብቅልሽ

  • @eyerusalem436
    @eyerusalem436 3 роки тому +13

    የናፈቀኝን የጂጂን የአገር ፍቅር ጥልቅ ስሜት በሶፊየ አገኘሁት . የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ውዴ 💚🙏❤️💚😍❤️

  • @stopamharagenosideglobalmo7264
    @stopamharagenosideglobalmo7264 3 роки тому +3

    እን ፡ ባሰምነት ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ነኝ ፡ አየሽ ፡ ሀገር፣የጋራናት ፡ ተባረኪ ፡ ይህ ፡ በሁሉም ፡ እምነት ፡ ያለ ፡ ሊያዳምጠው ፡ የሚገባ ፡ ነው ፡ ተባረኪ ፡ የድንግል ፡ ልጅ ፡ ግታ፡ እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ በፀጋ ፡ ላይ ፡ ፀጋ ፡ ያብዛልሽ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️

  • @dianateklebrhan3272
    @dianateklebrhan3272 4 роки тому +56

    I am orthodox christian but l love sofia geta eyesus eybarksh from eritrea 🇪🇷

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 4 роки тому

      She is still reusing Orthodox Material...

    • @hanayifterelu6856
      @hanayifterelu6856 4 роки тому +1

      Me too🇪🇷🙏🇪🇷🙏🇪🇷💯

    • @nahomelion
      @nahomelion 3 роки тому +2

      Eyesus anchinim yibarkish

  • @zemaretube1367
    @zemaretube1367 2 роки тому +1

    ሶፊያዬ ዘመንሽ ይባረክ። እውነትሽን ነው ያልጠፋነው ከእግዚአብሄር ምህረት የተነሳ ነው።ተባረኪ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @tututube7062
    @tututube7062 4 роки тому +55

    የጻድቃን ጸሎት ጏልይ እንዳለው ኢትዮጵያ ያየህ ምስክር ነው

    • @sahmilkader2498
      @sahmilkader2498 3 роки тому

      ወለሂ በሶስት አማቴ ሙዚቃ ታማፅጫ አዩው

  • @GezahegnEare-h6t
    @GezahegnEare-h6t Місяць тому +1

    ሶፍ ጌታ ይባርክሽ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ያስ
    ጨነቁ ጠላቶቿ የቀብር ለአንችና ሰላሟን ለሚ መኙ ሁሉ የሰላም ዘመን ይሁንላችሁ ።
    ለኢትዮጵያ የሚሠሩ እጆችና አእምሮዎች የተባረኩ ይሁኑ!!!።

  • @berekettunkala6949
    @berekettunkala6949 4 роки тому +15

    አሜን million times! God is blessing the nation with a lot of Prophetic songs. Glory to Him. ተባረኪ ሶፊ ቆንጆ

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami 4 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ የተስፋ ቃል አላት ልባችን እንዳለቀሰ አንኖርም ጌታ ያስባታል

  • @lebeamlakdawit4988
    @lebeamlakdawit4988 3 роки тому +20

    Can’t stop listening to this 🙏🏾

  • @መብሬየድንግልልጅ
    @መብሬየድንግልልጅ 4 роки тому +1

    ደጋግሜ ነው የሠማሁት በጣም ደስ ይላል በህእትሽ ወተሽ የምትሠሪያቸው ስራዎች ሁሉ መልክት አላቸው ተባረኪ ሶፊ😘😘😘😘😘

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 4 роки тому +14

    Beautiful song. This is what unites us. Long live the power of music. Long live ETHIOPIA

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 4 роки тому +27

    ውይ በጌታ ስም ሶፊዬ ተባረኪ።
    አገሬን በሸክላ ሰሪው እጅ እንዳለ ማሰሮ እንዳያት አደረግሽኝ።🙏

  • @s-ymedia4735
    @s-ymedia4735 4 роки тому +9

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @terezigetachew6249
    @terezigetachew6249 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር
    ነው በገባሽ መጠን ሀገርሽን ገልፀሻታል
    የኔ ውብ ዘመንሽን እመብርሃን ትባርክልሽ
    ሰው በልቡ ያለውን በአንደበቱ ይመሰክራል💋💋💋💋

  • @hdiasaeyd2236
    @hdiasaeyd2236 4 роки тому +250

    ወላሂ ሙስሊም ነኝ ግን አዳምጨዉ ትናንት ዛሬ እያለቀስኩ ማለቴ ፌስቡክ ላይ ነበር ያየሁትን ዛሬ ከዛ ሳጣዉ በዩቱብ ሶፊ ብየ ስከባ ባተ አድርጎኝ ኮራ ኮራ ወጣሁት ትልቁ ን ተራራ የሚለዉም መዝሙር የሷ ነው ትዝታየን ቅስቅስ የዛሬ ሁለት አመድ ዱባይ ጋደኛየ ስልክ የላትም ነገር ና በኔ ስልክ ትሠማዉ ነበር አድስየ የዛሬን አያድርገዉ ዛሬ በሳኡድ በ15ሰወች መሀል ብቻየን እኖራለሁ ጋደኛ ጋ ለምዶ ለብቻ መስራት ከባድ ነው ምንም ብንለኝ መቸም ቢሆን አረሳሽ አድስ ማለት የነቀምት ልጅ ናት ኦሮሞ እኔ ወሎ ደሴ ግን ፍቅራችን ሲያምር ወገኔ ከኛ ተማር አድነትን

    • @sintayehukassa6521
      @sintayehukassa6521 4 роки тому +19

      ሰላም ላንቺ ይሁን:: የትም ብትሆኚ የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ከአንቺ ጋር ይኖራል የኔ እህት እየሱስ ይወድሻል ላንቺ ሞቶልሻል::

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 4 роки тому +6

      እህቴ ባለሽበት የእግዚአብሔር ምህረት፣ቸርነትና ጥበቃው አይለይሽ። በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ።

    • @buzenabuzena7386
      @buzenabuzena7386 4 роки тому +3

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን

    • @endeshawtadesse2037
      @endeshawtadesse2037 4 роки тому +3

      Ene degmo eyalekeseku anebebekut. 😢😢. God bless you

    • @jazatube4600
      @jazatube4600 4 роки тому +2

      haha Ayii ye mota Amlak Ene Alewkam zelalm yeminoraw ye Alemat get 1 Allah new eyesusu ye Allah fatur new::

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands 4 роки тому

    ኡፍ አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ። እምዬ ሀገሬ እንደሴቱቱ ምጥ ላይ ነች የምሰማው የማየው ነገር ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነው። እሱ በቃችሁ ይበለን። It’s wonderful beautiful gospel song I don’t love you God bless you more and more

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 4 роки тому +27

    ተባሪኪ ሶፊዬ የምወድሽ❤❤❤🙏🙏

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 3 роки тому +3

    እዉነት: ነዉ ልልልልልልልልል: ሶፌዬ: ብርክ: በይልኘ ።

  • @tadetawdros7155
    @tadetawdros7155 4 роки тому +32

    she look just ሃገሬ ኢትዮጵያ her self. GOD bless you sister

  • @tadabr8342
    @tadabr8342 3 роки тому +1

    ማህበራዊ እና አገራዊ ትርጉም ያለው ጥሩ ዘፈን። በርቺ ሶፊያ ከራስ ተርፎ ስለአገር መናገር መመስከር እና ተስፋ መስጠት ሁሉ ጉብዝና ነው። you remined us Gigi too!

  • @wondushiferaw6093
    @wondushiferaw6093 3 роки тому +3

    greetings dear Sofia I am no protestant but loved this song and this is what i would like to say "YE KIDUSAN AMLAK WEDE KENA MENGED YIMRASH" berchi

  • @negashzewdie1289
    @negashzewdie1289 2 місяці тому

    Visionary prophetic song of all time. Sister may God grant us days to see it's fulfilment . Many many blessings. Yes and amen amen amen amen hallelujah.

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 роки тому +3

    ሶፊ የተባረክሽ ውድ ሴት ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ቆንጆ መዝሙር ተባረኪልኝ።😘😘😘😘😘😘♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @bemnettekalegn7931
    @bemnettekalegn7931 4 роки тому +2

    ሶፊ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ I am the one who blessed by your songs

  • @jeruagape4218
    @jeruagape4218 4 роки тому +5

    ድንቅ መዝሙር ፣ ድንቅ መልእክት ፣ ድንቅ ቅላፄ ፣ የድሮዋን ሶፊ ያየንበት ፣ ልበ ቅንዋ ሶፊ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ ፣ ይራራልሽ ፣ ፊቱንም ያብራልሽ።

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 4 роки тому

      There is just sofi. What do u mean by yederowa?

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 3 роки тому

    የጻድቃን ጾለት ኃይል እንዳለው
    ኢትዮጵያን ያዬ ምስክር ነው
    ማመናችሁም ጥሩ ነው ስሙ ከፍ ይበል አምላካችን ጻድቃንን ለእኛ ያዘጋጀ

  • @getmanful
    @getmanful 4 роки тому +7

    ኢትዮጵያ ማለት the land of extreme ነች።ጻድቃንም ሰይጣንም ያለባት፣እጅግ በጣም ሞቃታማ እጅግ በጣም በረዷማ ቦታ ያለባት፣እጅግ በጣም ስልጡን እና እጅግ በጣም ኃላ ቀር ህዝብ ያለብ ፣እጅግ በጣም ደግ እና እጅግ በጣም ክፉ ያለባት፣እግር አጥቦ አብልቶ አጠጥቶ አልጋ ለቆ የሚያስተኛ እና ሌላባና ወንበዴ ያለባት፣በጣም ሃብታም እና ፍጹም ድሃ ያለባት፣ቆዳቅ ነጭ እና ቆዳው ጥቁር ያለባት፣እጅግ ለም መሬት እና እጅግ የተራቆተ መሬት ያለበት...አገር ነች

    • @nahomg.4191
      @nahomg.4191 4 роки тому

      Very well said! I wish everyone gives this comment a like because it’s so accurate.

    • @oshoreborn2464
      @oshoreborn2464 4 роки тому

      Berd eko Ethiopia eko yelm wechi alayshm

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 4 роки тому

    በርቺ ሶፊ ግሩም ስራ ነው። ኢትዮጵያን ከልቤ እወዳታለሁ።

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 4 роки тому +3

    I am proud of you sofiye. Nice melody nice voice and good message. Keep it up your good work.

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 роки тому +2

    ሶፍዬ ሆዴ ጌታ ይባርክሽ ሀገሬ አይኑዋን በአይኑዋ ልታይ ነው ህመሟ የበዛው ለዚህ ነው አሜን

  • @konju283
    @konju283 3 роки тому +3

    የኔ ቆጆ አገሩን የምወድ እንድ ነው ጸጋው ይዘልሽ አሜን ማልክት የለው ዝማሬ ነው

  • @melakualemu6963
    @melakualemu6963 3 роки тому +1

    ተባረኪ መዝሙርሽ ጥልቅ የሆነ መልዕክት አለው። ተባርከሽ ቅሪ።

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 4 роки тому +10

    ሶፍዬ በጣም ነው የምወሽ እኔ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ባልሆንም መዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዘመንሽ ይባረክ

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Рік тому

    ሶፊዬ ጌታ አሁንም በእጥፊ አንችንና ያንች የሆነው ነገርሽ በሙሉ ይባርከው እውነታና ሃቁ ይህ ነው ለምን ኢትዮጲያ ሃገራችን ቃል እና ኪዳን ከፈጠራት ፈጣሪዋ ያላት ምድር ስለሆነች እንደ ቅድሱ ቃሉ ላይ እንደተጻፈው።

  • @bitania-m2856
    @bitania-m2856 4 роки тому +5

    Wow sofee I love the song well done my sister 💚💛❤️

  • @jesuschristsavesjcspictures
    @jesuschristsavesjcspictures 4 роки тому

    ተባረኪ ሶፍዬ #1 ምርጥ መልእክት ምርጥ መዝሙር ነው ተባርከንበታል ሀገራችን የምጧ ጊዜ አልፎ ድሏን የምትታቀፍበት ቀን እውን ይሆናል ሊነጋ ሲል ቢጨልምም የፃድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ ሀይልን ታደርጋለችና ስለ ሀገራችን መዋጋታችንን አንተውም ከዚህም በሁዋላ ድንቅ ዝማሬዎችን እንጠብቃለን አንድ ቀን የመዝሙር ክሊፕ እንደምሰራልሽ ተስፋ አደርጋለው በርቺልን👍👍👍

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 4 роки тому +5

    መልክሽ አለባበስሽ ድምፅሽ የስንኝ አሰካክሽ ልዩ ነው። በርቺልን ውድድድድድ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 9 місяців тому

    ዋውውውውው ደስ የሚል የሀገር ፍቅርን የሚያሳይ ሙዚቃ💚💛❤💪💪💪

  • @dagmawitersido3650
    @dagmawitersido3650 3 роки тому +4

    Such a beautiful song with a strong message.Be blessed!

  • @kidistmesfin2476
    @kidistmesfin2476 3 роки тому

    ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረኪንኝ የኔ እህት

  • @carksonic1237
    @carksonic1237 4 роки тому +7

    እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ባየሁት ቁጥር እንባዬ ይፈሳል ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን!!!

    • @addisdamena3403
      @addisdamena3403 7 місяців тому

      እውነት ነው ያስለቅሳል

  • @temesgena449
    @temesgena449 3 роки тому +2

    ድንቅ ቤተሰብ ፍፁም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሶፊያ ፡ጂጂ የኢትዪጵያ ልጆች እንዲሁም ዶ/ር ወዳጄንህ ዘመናችሁ የተባርከ ይሁን

  • @ababechpaulos5047
    @ababechpaulos5047 4 роки тому +9

    My every time motivational and inspiring singer. I love you so much. keep on shining.

  • @alazarmulugeta5606
    @alazarmulugeta5606 Рік тому

    ማን እንደ ሀገር ማን እንደ እናት እውነትሽን እኮ ነው የፃድቃን ፀሎት ሀይል አለው ይሔ በራሱ ስብከት ነው!!!

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 роки тому +3

    Wow! What a creative work of love for our country. Stay blessed!

  • @Tube-kr6yo
    @Tube-kr6yo 4 роки тому +2

    ማርያምን ግሩም ዝማሬ የፃድቃን ስም ስለተጠራ የሚቃጠል ጴንጤ አይጠፋም ሶፍዬ አንቺ ልዩ ነሽ 🥰😍🙏

    • @amje6643
      @amje6643 4 роки тому

      sadikan sibali bageta yedanutin enji anchea endamitasbewu arseman ... menamine ayidelam

    • @Tube-kr6yo
      @Tube-kr6yo 4 роки тому +1

      ዝም በይ መናፍቅ ቅድስት አርሴማ በናንተ ስም አትጠራም ኮተት ለፖስተር ስግጂ

    • @godisgood1473
      @godisgood1473 3 роки тому

      Dalia በጌታ ከሆንሽ አንቺም ፃድቃን ትባያለሽ አትሳደቢ መፅሀፉን አንብቢ

  • @gashdegefu4749
    @gashdegefu4749 4 роки тому +6

    Inspirational one! God bless you more & more

  • @Beriabi
    @Beriabi Рік тому

    Beautiful Sofiyaye. ደስታሽን ያሳየኝ❤️

  • @adonayforsido565
    @adonayforsido565 4 роки тому +26

    እውነትሽን ነው ሶፊ እግዚአብሔር የአባቶችን ፀሎት ይሰማል ይታደግማል:: እግዚአብሔር ስለረዳን እንጂ ጠላት እንደዘራብን ክፋት ቢሆን ኖሮና እንደ እኛ ልበ ደንዳናነት ቢሆን ህዝባችን ይበልጥ ይጎዳ ነበር

  • @lulahkokanos2544
    @lulahkokanos2544 3 роки тому +1

    Am Muslim I just shared this with 50 people..
    I love it.. Ethiopia won the war with Tplf..
    I believe Ethiopia is coming back
    Thank you for this song

  • @venusnazret2739
    @venusnazret2739 4 роки тому +4

    Sofiye yene konjo, ur pure heart and pure soul ll continue. God bless u 💚💛❤️

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 Рік тому

    ኦርቶዶክስ ነኝ but i love it, it means a lot Well done

  • @japylove
    @japylove 4 роки тому +9

    This is beautiful!!

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 Рік тому +1

    በጣም ድንቅ የሆነች ዘማሪ ጌታ ይባርክሽ🙏🏾🇪🇹❤️

  • @ዘቢዳርጉራጌ
    @ዘቢዳርጉራጌ 4 роки тому +3

    ጌታ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ተባርኬበት አለሁ

  • @fatimaebrahemabdellah3753
    @fatimaebrahemabdellah3753 3 роки тому +2

    I'm sudanes Ilove this music so much 🥰🥰🇪🇹🇸🇩

  • @beloved1900
    @beloved1900 3 роки тому +7

    የተባረከ ቤተሰብ እምዬን ኢትዮጵያን በአንደበታችው ሁሌ የሚያወድሱ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 4 місяці тому

    አሜን አሜን ኢትዮጵያ ሀገሬ ወደቀደመው ክብሯ ይመልሰልን፣ ልጆቿን የነገ ተሰፏወቿን በሠላም ያሳድግልን ለኢትዮጵያ መከታ፣ ተቆርቋሪ የርግልን።💚💛❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @wondimuwolde3407
    @wondimuwolde3407 4 роки тому +7

    Go Blessed! Full of Prophetic message. This leads me to pray for my Country Ethiopia!

  • @karebu8195
    @karebu8195 3 роки тому +1

    ተባረኪ እሕቴ
    የሐገሩን ከፍታ ከሚወድ የሐገሩን ከፍታ ለሚወድ መልዕክት አለው.

  • @meronhailezgi1414
    @meronhailezgi1414 4 роки тому +12

    God bless you dear sister!!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +1

    I cant Stop leasing! It makes me cry 😢 ❤

  • @tirsetlemlem8492
    @tirsetlemlem8492 4 роки тому +5

    What a heartwarming beautiful song thank you I hope everything you say comes true💚💛❤️

  • @GetachewDemissie-p5w
    @GetachewDemissie-p5w 15 днів тому

    ድንቅ በረከታዊ መዝሙር። በማስተዋል ለሠራሽው መዝሙር እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ። ምናልባት የመዝሙሩ ተካፋዮች በእጃቸው ከሰይፍ ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስን ይዘው ቢሆንስ? ይህ የኔ ሀሳብ ነው። ስህተት ካለ ይቅርታ።

  • @ሰብለ-ዐ9ጠ
    @ሰብለ-ዐ9ጠ 4 роки тому +5

    Sofi ስለአንቺ ጌታ ክብሩን ይውሰድ :: ተባረኪ !

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 4 роки тому

      ጌታ ኢየሱስ በ በ እንደነ ሶፊ አይነቶቹ ክብሩ ዝቅ ስላለ ነው ክብሩን ይውሰድ የምትይው እህቴ? ሶፊ ስላንቺ መነኩሴው ከብሩን ይውሰድ በይ አትዘባርቂ

    • @ሰብለ-ዐ9ጠ
      @ሰብለ-ዐ9ጠ 4 роки тому

      @@adentedela5358 እኔን ነው😃😃 ??ለማንኛውም ካጠፋሁ ይቅርታ.

  • @selamerejabo5533
    @selamerejabo5533 3 роки тому

    እውነት ነው የተባረኪሽ ውዴ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጎባኛል በምህረት ያስባት

  • @zebyiderkibre6184
    @zebyiderkibre6184 4 роки тому +9

    ሶፊ ከዚህ በፊት ያወጣሽው የሰላም ሰው በሚል መዝሙር ሰላም ሳይሆን ሰላም እንደሆነ ዘመርሽ በሳምታት ውስጥ ፈፅሞ ያልታየ እልቂት አገራችን አስተናገደች አሁን ደግሞ የፃድቃን ፀሎት ብለሽ መዝሙር ለቀሻል ፃድቃን የምትይው ገዳም ባሉ በመለኩሴዎች ማለትሽ ነው እነሱ እኮ በጌታ ደህንነትን አላገኙም ጌታ እየሱስ ወንጌሉን እንድንናገር ይመስለኛል ጥሪያችን እህቴ ሶፊ ኢትዮጵያ በብዙ ትብታብ ያለች አገር ናት በቅድሳን ፀሎት ግን ጌታ ከክፉ ታድጋታል እንጅ አንቺ እንደለቀቅሽው ቢጫ በለበሱ አይደለም በማስተዋል መዝሙርሽን ብትለቂው መልካም ነው ለሚድኑት እንቅፋት እንዳትሆኚ በተረፈ ተባረኪ

    • @eyerusalem436
      @eyerusalem436 4 роки тому +2

      አው ኢትዮጵያ ውላ የምታድረው በገዳምት እና በበረሀ ወድቀው ሌት ከቀን በሚጮሁት የፃድቃን ፀሎት ነው ;;

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 4 роки тому +1

      @ Zebyider kibre I agreed with you Tebareki

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 4 роки тому

    የተወደድሽ እህቴ ሶፍያ ተባረኪ ቅንነትሽን ጠብቂ ወንድም ኬፋ እንኳን አደረሳችሁ አንደወንድም ምክር አለኝ በአዲሱ አመት ከእግዚአብሔር በረከትን ለመቀበል የንስሀ የመመለስ እድል አግኝታችሁአል ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ይረዳችሁ

  • @ewnetg
    @ewnetg 4 роки тому +13

    Great sound, lyrics and message of hope ኢትዮጵያዬ

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    Amennnn
    Amennnn
    ተባረኪ ሶፊዬ ደስ የሚል መዝሙር💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🌹🌹🌻🌺🇪🇹🇪🇹🌻🌹🌻🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌺

  • @thomaswetere9136
    @thomaswetere9136 4 роки тому +6

    WOWOWOWOOW......AWESOME.....GOD BLESS YOU SOFIYEEEEEEEE .

  • @petroslelago932
    @petroslelago932 4 роки тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ! በዚማሬወችሽ ሁሌም እንደተባረከ ነው !! አድስ አመት የከፊታ ዘመን ይሁንልሽ! we love you by love of God!!!

  • @wondimubeshah6837
    @wondimubeshah6837 4 роки тому +14

    እንደው እንደቃሉ እናዉራ እህቴ ሶፊ ፃድቁ ማነዉ?ፅድቃችን በምን ይገለጻል ለማሳየት የጣርሽዉ ምኑን ነዉ ጻድቅ የለም አንድስ እነኳ ቢጫ ከለበሰዉ ጋር ጉዳይ የለኝም ጽድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ዝማሬያቹ እግዚአብሔር አምላካችንን የሚያሳይ ቢሆን ያንጻል ልፋታቹ እግዚአብሔርን የሚያሳይ የሚያከብር ይሁን ለመስመት እንደ ቃሉ ለመዘመር ቃሉን አንብቡ

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 роки тому

      ቢጫ ክክክክክ

    • @natiman2437
      @natiman2437 4 роки тому +1

      sele hagerua selezemerech new yekefak. ante beselam kuch belek internet lay mesefew ke fetari betch lante selam bezu sew hiwetun atual. bezu wetader beberha hager ytebkal bezu hakimoch anten kebeshita lemadan ken ke let yeseralu ena enesun mamesgenua new yabesachek mefelasefun tetek mejemeriya ene men seraw beleh aseb

  • @antexand1
    @antexand1 4 роки тому +2

    God Bless you Sofia! words can't describe the feeling. Thank you Meazi (ShegerFM), where I first listened to it.

  • @darumgeen.5932
    @darumgeen.5932 4 роки тому +11

    What a voice and lyrics 😍

  • @alazuget
    @alazuget 2 роки тому

    እጅግ በጣም የተወደድሽ ሶፊ፣ የምትሠሪውን ስራዎች፣ አገልግሎትሽን በደንብ ነው የምከታተለው እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረኪ፡፡ በዚሁ ቀጥይ እግዚአብሔር አምላክ መከናወንን ይሰጥሻል፡፡ ሌላው ደግሞ ትችቶችን አትፍሪ ስድብንም አተፍሪ ምክንያቱም እያገለገልሽ ያለሽው በእነዚህ ነገሮች ውስጥ አለፎ ሞትን ድል ያደረገውን ነው፤ የእኛ ልኬት እርሱ ነው፡፡ ተቺዎችና ተሳዳቢዎች በዕርግጠኝነት ለመናገር ጌታን አልተቀበሉም ጭራሽ ደህንነት የሚባለው ሃሳብ ምን እንደሆነ አልገባቸውም ማለት ነው፡፡ በምችለው ሁሉ እኔ ከጎንሽ ነኝ!!!

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 4 роки тому +4

    Sofiye you are a blessing to us. God bless you for coming with such a great message.

  • @kd4512
    @kd4512 4 роки тому +1

    What a lovely mezmur. Very touching. Beautiful words, clip, voice , of course the message is so beautiful. May God bless you and our beloved country Ethiopia.

  • @luluestefanos8939
    @luluestefanos8939 4 роки тому +8

    Amen and Ameeeeeen
    May Our Mighty Lord Jesus Christ bless you many times over.

  • @fikir6335
    @fikir6335 4 роки тому +1

    I couldn’t stop listening to this song!!! Blessings! Libewa melkam set... wub set... biruk set!!! Lijochishin bemoges yasadigilish!!!

  • @sarahy2641
    @sarahy2641 4 роки тому +4

    Oh dear, this is so heart melting, your voice, the message, everything is perfect. God bless you💚💛❤. Dont look back keep going no matter what people say. I love you.

  • @realme-ij1bq
    @realme-ij1bq 4 роки тому +1

    Sweet eco nesh .....ገላጭ ግጥም ፣ ጥሩ ዜማ ፣ ቆንጆ ክሊኘ ።። ጎበዝ !!!!!!!!!!!!

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 4 роки тому +3

    አአሜን አሜን ህመሙዋ የበዛው ለዚህ ነው አሜን አሜን !!!

  • @ruthtaswe6863
    @ruthtaswe6863 3 роки тому +1

    አሜን አሜን እልልልልልልልል😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍🇪🇹😍😍🇪🇹የጻድቃን ጸሎት ሀይል እንደለው ኢትዮጵያ ምስክር ነው ጁንታው አለቀለት ።

  • @helity6139
    @helity6139 4 роки тому +4

    አሜን አሜን!ዘመንሽ ይባረክ!❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 4 роки тому +2

    እሜን እሜን ጌታ እየሱስ ይባረክክክክክ::ተባረኪ ሶፊ::Happy New Year