"አንዳንድ ሰዎች ያለሀጥያቴ ነው የሚኮንኑኝ" ሶፍያ ሽባባዉ በሻይ ሰአት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2020
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 859

  • @mathiwosmekonnen6983
    @mathiwosmekonnen6983 3 роки тому +297

    ከ ebs እንደ ዮናስ የምወደው ምርጥ አቅራቢ የለም ለኔ አንደኛ ነው👍🏻👍🏻👍🏻 ትዝታችን በራሱ ምርጥ ዝግጅት ነው

    • @user-mo7wd3xi3y
      @user-mo7wd3xi3y 3 роки тому +3

      በጣም ትሁት ቅን ሰው ነው

    • @abissinyantewodros2329
      @abissinyantewodros2329 3 роки тому

      @@user-mo7wd3xi3y be mashekabex new

    • @user-mo7wd3xi3y
      @user-mo7wd3xi3y 3 роки тому +1

      @@abissinyantewodros2329 ምንድን ነው ምትቀባጥሪው ቅናት መሆኑ ነው።እደሱ ተግቶ መስራት ok!!

    • @fikertezewdou3995
      @fikertezewdou3995 3 роки тому +2

      ዬናስ በጣም ጎበዝ አይገልፀውም ስነስርአቱ ሰው አክብሮቱ ኢብየስን ያደመቀው እሱ ምንም ጥያቄ የለውም የብዙ ሙያ ባለቤት ነው አመምህር ነበር ቢዘፍን እራሱ የሚያምር ድምፅ አለው በርታ ዬኒ እንወድሃለን የልጄአስተማሪ ነበር መስኪያዝና መድሃኒያለም ትምህርት ባት በዙህ አጋጣሚ ላመሰግንህ እወዳለው

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 3 роки тому +42

    ሶፍዬ እባክሽ ይህን ዝማሬ ከማይሆን መንገድ መልሶኛል እርሱም !!!!
    እኔ ያልኩተ አልሆንም
    አንተ ያልከው ይሆናል
    አሁንም ያንተው ነኝ
    ፍቃድህ ያግዘኝ ስኖር በዚች አለም
    ትክክል ጌታ በስራህ ፃድቅ ነህ
    አንተ አትታማም ትክክል አይደለህም ተብለህ
    የሚለው መዝሙርሽ እጅግ አወደዋለሁ

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 3 роки тому +70

    ይችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት፥፥ በዚያ ላይ ቆንጆ፥፥

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 3 роки тому +62

    ሶፊን በፊልም ሳይሆን በአካል አውቃታለው እንዲሁ ምርጥ የዋና እግዚአብሔር የምትፈራ ልጅ ናት። በርቺ እየሱስን ሁሎም ከፍ አድርጊው። የፕሮግራሙን አቅራቢዎች ሳላደንቅ አልቀርም። ትልቅነታቹን ያሳያል። ሁሉም ኢትዮጵያ ነው። ልዩነታችን ነው ውበታችን። እውነት ነው እየሱስ ወገን ነው።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +289

    ሶፊያ ሽባባዉን እንዴኔ የሚወዳት ብቻ like

  • @bezagetnet4736
    @bezagetnet4736 3 роки тому +51

    Ebs tv ኧነ ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ይቺን ድንቅ ሴት ስለጋበዛችሁልን በርቱ

  • @henokgirma6062
    @henokgirma6062 3 роки тому +84

    ወገን ነው እየሱስ እየሱስ ወገን ነው

    • @tr7094
      @tr7094 3 роки тому +3

      እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው
      እምልኮና ውዳሴ ለፈጣሪያችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!!

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 роки тому +42

    ሶፊዬ ሆዴ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ አስተዋይ ካንቺ ብዙ ተምርያለው ዮንዬ በጣም ጎቤዝ ፅጊም እንደዚሁ

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 3 роки тому +67

    እሰይይይይይይይይይ ሶፊየ እንዲህ ኢየሱስን ስበኪው በሚድያ: ተባረኩ ቅዳሜ ከስአቶች ስለ ጋበዛችሁልን 👏👏👏👏

    • @user-dc2pq5lm2z
      @user-dc2pq5lm2z 2 роки тому

      ሶፍያ ተባለች እሳ ሙስሊም አደለችምኮ ግራ ገባኝ እሳ እእእእእእ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +69

    ዩወኒ ምርጡ አስተዋይና አዳማጭነህ

  • @user-ps6ug8ox7m
    @user-ps6ug8ox7m 3 роки тому +91

    ሶፍዬ አለ ዳኛ የማይፈርድብሽ የልብሽን ሞቲቭ የሚያውቅ እህቴ እወድሻለሁ በርቺልኝ

  • @banti9486
    @banti9486 3 роки тому +72

    እስከ ዛሬ በሻይ ሰዓት ከቀረቡት እንግዶች 1ኛ ሶፊ

  • @hagerenuriy3504
    @hagerenuriy3504 3 роки тому +68

    እሰይ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ ምን ልበልሽ አንቺን መግለፅ ይከብዳል የመረጥሽው መዝሙር በጣም መካሪ ነው ልጆችን ያሳድግልሽ ጌታ በሁሉም ነገር ይባርክሽ

  • @natitesfahun6492
    @natitesfahun6492 3 роки тому +74

    ሶፊ ማንም እንዳንቺ በአላማዊ media እድሉን ተጠቅሞ ኢየሱስን የሰበከ የለም ወይንም አላቅም።.....God bless u sofya shibabew

    • @user-md1fs5rm7o
      @user-md1fs5rm7o 3 роки тому +2

      በተሀድሶ እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች
      በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
      የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡
      መልካም ንባብ፡
      1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡
      :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም
      ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡
      :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡
      :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡
      :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና
      በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡
      አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡
      #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል
      እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡
      #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡
      2. #ባፕቲስት (Baptist Church)
      - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ
      ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም
      ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤
      ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡
      :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና
      ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም
      የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ
      ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡
      :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን
      ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር
      በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡
      4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡
      - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ
      ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡
      5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡
      እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡
      :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ
      ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ
      በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡
      :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡
      6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡
      - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው።
      - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡
      1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡
      :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡
      :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ
      አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡
      :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ
      መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡
      :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡
      2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና
      ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡
      :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ
      እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ
      የተሰየመው ነው፡፡
      :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው።
      ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች

    • @natitesfahun6492
      @natitesfahun6492 3 роки тому +3

      ኢየሱስ ጌታ ነው.......ኢየሱስ አዳኝ ነው.....ኢየሱስ ለመዳን አማራጭ ሳይሆን ብቸኛ መንገድ ነው።
      ሲባል ሚያበሳጭክ/ሽ ከሆነ እራስክን ተመልክት/ቺ

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 3 роки тому

      ትክክል በጎ አይምሮ ያለው እንደዚህ ያያል እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @user-ss7vy9on7d
      @user-ss7vy9on7d 3 роки тому +1

      @@user-md1fs5rm7o እባክህን የኢሜል አድራሻህን ስጠኝ

    • @henokbrehanu
      @henokbrehanu 3 роки тому

      Yetefera negashin temelket bro ebs lay dink neber

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k 3 роки тому +125

    ሶፊ ከልጆችሽ አባት ከዶክተር ወዳጄነህ ጋር ታርቃችሁ አብራችሁ እየኖራችሁ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ እንዴት ደስ እንደሚለኝ

    • @maremas1866
      @maremas1866 3 роки тому +3

      ልክ ነው

    • @gerrygerry7204
      @gerrygerry7204 3 роки тому +4

      ዶ/ር ወዳጄነህ ነበር እንዴይ ባልዋ ?

    • @user-pf6rp1rv1k
      @user-pf6rp1rv1k 3 роки тому +1

      Gerry Gerry አዎ ጄሪ

    • @ethiopia9218
      @ethiopia9218 3 роки тому +1

      ቢሆን መልካም ነበር እሱ የትዳር ሰው አይደለም ሚስት ለሱ ሸሚዝ ነው ስንት ጊዜ አግብቶ ፈቷል ዘልዛላ ነገር ነው

    • @user-pf6rp1rv1k
      @user-pf6rp1rv1k 3 роки тому +12

      Hana Ethiopia አይባል ምክንያቱን የሚያውቁት እሱና የትዳር አጋሮቹ ብቻ ነው የምናውቀው ነገር ሳይኖር አንድ ወገን ላይ ብቻ መፍረድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ስለዚህ እኔ የምችለው መልካሙን ብቻ መምኘት ነው ቢሆን ደስ ይለኛል አንችም መልካሙን ተመኝላቸው ማን ያቃል ነገሮች ይቀየሩ ይሆናል

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +62

    ➽➽ሶፌዬ እኔ በ ሀይማኖት አልመስልሸም ግን አንቼ ንቃተ ህሊናሸ ከፍ ብሎ ዘመኑን የሚመጥን አመለካከት ያለሸ ከዘመኑ የዘር በሽታ ያመለጥሸ ጀግኔት ነሽ። የጥንት አባቶቻችን ፍቅር ክብር ለሀገር ለቤተሰብ ለህዝብ ከልብ የሚመነጭ ከቤተሰብ የሚወረሰ ፍቅር ነው በርቼ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 3 роки тому +49

    የኔ ቆንጆ እውነት ነው እየሱስ ነው አዳኝ ወዳጅ አጋዥ

  • @MehariTube
    @MehariTube 3 роки тому +78

    ሶፊ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርከናል!

    • @MehariTube
      @MehariTube 3 роки тому

      @BEZU TUBE እውነት ነው የሚባርከው ክርስቶስ ነው የእርስዋም መዝሙሮች ስለእርሱ ነው ፡፡ ደግሞም አዝማሪ አይደለችም የግድ እንደአንቺ ስለ ፍጡር ለስዕል መዘመር ማጎብደድ አለባት ?

    • @zedyezufi34
      @zedyezufi34 3 роки тому

      @@MehariTube ስለማታቂው ነገር አትቀባጥሪ

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 3 роки тому +85

    ዮናስ የሚገርም ስብህና ነው ያለህ ወይኔ በስማም ቅድስት ማሪያም ግርማ ሞገስ ትሁንልህ

  • @EmanAli-fi2ne
    @EmanAli-fi2ne 3 роки тому +25

    ዮናስ በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያለህ በርታ ንግግርህ በቃ በዚ ቀጥል

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 роки тому +34

    ሶፌ በነገር ሁሉ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን እንወድሻለን ለካ አለ ዳኛ የማያወላውል ብቅን የሚፈርድ

  • @ashenafigeberehiwot1337
    @ashenafigeberehiwot1337 3 роки тому +29

    እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ኣንቺ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ብትሆኚም ሀሳብሽን እጋራለው የፈለግሽውን ዘምሪ 100% ስህተት የለውም

  • @nathanaelabera8889
    @nathanaelabera8889 3 роки тому +13

    አለማዊ ቲቪ ላይ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲዘመር ሳይ ነፍስም አይቀርልኝም
    ዮናስ እና እፀገነት በጣም ነው ማመስግነው ጎበዝ የሞትባሉ ጋዜጠኞች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ እህት ሶፊ ለነገስታት ንጉሥ ብቻ መዘመር የዘላለም ክብር ነው አለሙም ምኞቱም ያልፋል ይቀራልና። እንወድሻለን እናከብርሻለን

    • @user-md1fs5rm7o
      @user-md1fs5rm7o 3 роки тому +1

      አንብቡት ይጠቅማል በተሀድሶ እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች
      በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
      የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡
      መልካም ንባብ፡
      1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡
      :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም
      ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡
      :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡
      :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡
      :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና
      በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡
      አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡
      #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል
      እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡
      #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡
      2. #ባፕቲስት (Baptist Church)
      - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ
      ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም
      ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤
      ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡
      :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና
      ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም
      የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ
      ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡
      :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን
      ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር
      በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡
      4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡
      - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ
      ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡
      5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡
      እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡
      :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ
      ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ
      በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡
      :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡
      6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡
      - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው።
      - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡
      1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡
      :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡
      :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ
      አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡
      :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ
      መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡
      :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡
      2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና
      ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡
      :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ
      እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ
      የተሰየመው ነው፡፡
      :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው።
      ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች

  • @mamasweet7047
    @mamasweet7047 3 роки тому +31

    የኔ ቆንጆ ጉበዝ ሴት ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ

  • @iamsomebody5952
    @iamsomebody5952 3 роки тому +12

    She made me cry with her mezmur. I really needed to hear that beautiful mezmur with those blessing words. God bless you sister in Crist.

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 роки тому +36

    ሶፊዬ በጣም እንወድሻለን የኔ ቆንጆ አብዝተሽ ተባረኪልን🙏❤❤❤🌹🌹🌹

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 3 роки тому +6

    እኛ በጣም እድለኛነን. ጌታ እየሱስ ስለመረጠን ጌታን እናመሰግናለን

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 3 роки тому +20

    ሶፊዬ ደስ የሚል መዝሙር ነው ሰው በሰው ላይ ለመፍረድ ይቸኩላል እኛ አንሰማቸው እንወድሻለን በርቺ እንዳንቺ ቆንጆ የሆነ መዝሙር ነው

    • @user-md1fs5rm7o
      @user-md1fs5rm7o 3 роки тому

      በተሀድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች
      በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
      የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡
      መልካም ንባብ፡
      1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡
      :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም
      ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡
      :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡
      :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡
      :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና
      በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡
      አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡
      #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል
      እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡
      #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡
      2. #ባፕቲስት (Baptist Church)
      - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ
      ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም
      ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤
      ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡
      :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና
      ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም
      የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ
      ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡
      :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን
      ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር
      በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡
      4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡
      - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ
      ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡
      5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡
      እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡
      :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ
      ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ
      በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡
      :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡
      6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡
      - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው።
      - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡
      1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡
      :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡
      :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ
      አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡
      :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ
      መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡
      :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡
      2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና
      ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡
      :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ
      እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ
      የተሰየመው ነው፡፡
      :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው።
      ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +8

    ተባረኪ ሶፊ እየሱስን መከተል ከሁሉ ይበልጣል

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 3 роки тому +7

    ሶፊዬ ዘመንሽ ይባረክ መዝሙርሽን ሁሉ ወደዋለሁ ጌታ እየሱስ ካንቺ ጋር ነው ክርስትና ፍቅር ነውና ሰዋች ቢያስቀይሙሽም ውደጂያቸው😘

  • @Merdekiyos
    @Merdekiyos 3 роки тому +8

    አስተያየት አለመስጠት አልቻልኩም ሶፊዬ በጣም ነው የምወድሽ በርች !

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 3 роки тому +18

    የኔ ቆንጆ ልቤን ነካው መዝሙርሽ ድምፀሽ እረጅም እድሜ ይስጠሽ ከነመላው ቤተሰብሽ የጨዋ ዘር የኔ ደርባባ ስታምር 💚💛❤👍👍😘😘😘❤❤❤❤🌷🌷

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 3 роки тому +66

    እስኪ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍን ደሞ ከተዋህዶ ጋብዙልን

    • @astertekle8537
      @astertekle8537 3 роки тому +1

      Thanks brother

    • @bontutekeba5000
      @bontutekeba5000 3 роки тому

      ewnet new

    • @meskieEthiopia7043
      @meskieEthiopia7043 3 роки тому

      እዉነት ነዉ ወንድሜ ይጋብዙልን

    • @mekdatsega277
      @mekdatsega277 3 роки тому +3

      በትክክል ድንቅ መዝሙር የተቀባ መዘምራን ነው ።ቴድሮስ ዮሴፍ !!!

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 3 роки тому +1

      @@mekdatsega277 ልክነሽ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤

  • @aynadishaile3134
    @aynadishaile3134 3 роки тому +7

    (ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 8)
    34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @ayantutesfaye2561
    @ayantutesfaye2561 3 роки тому +13

    ባገኛሽ አጋጣሚ ኢየሱስን ማውራትሽ ደስይላል ሶፊዬ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 3 роки тому +4

    ሶፍዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እየሱስ ክብር ሞገስ ስላሰጠሽ ሀገርሽን በፀሎት እና በፍቅር ስለምትወጂ አሁንም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ። የእየሱስን ስም ስትጠሪ እንዴት ደስ እንዳለኝ ላብዙዌች ነብስ መዳን ይሁን።

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 Рік тому +2

    ጀግና ነሽ እህቴ በጣም ጌታን አሳይተሻልና ተባረኪ ሶፍያየ ❤

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 3 роки тому +5

    ሶፍዬ የኔ ምርጥ የሚሰማሽን ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እየተማከርሽ አድርጊ አንቺ ብዙ የምታዉቂ ነሽ የኔ ማር ግን አንድ ነገር ይሰማኛል ከባለቤትሽ ከዶ/ር ጋር እባክሽን በይቅርታ ታረቂና ልጆቻችሁን አንድ ላይ አሳድጉ ስወዳችሁ ሶፍዬ ከልቤ ነው!!!!!
    ስማ በለው !!!!!!!! ስወደው ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ቆንጅዬ የተባረክሽ አብዝቶ ይባርክሽ
    ባለቤትሽም ጉብዝናሽን በአደባባይ መስክሯል ።እንወድሻለን ውድድድድ

  • @user-gm6ec8kb8y
    @user-gm6ec8kb8y 3 роки тому +18

    ስወድሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 3 роки тому +12

    ሶፍያ ምን የምታምሪ ውብ ነሽ። ባልና ሚስት ከእንድ ባህር ይቀዳል የሚለው አነጋገር በአንችና በባለቤትሽ ነው ያየሁት። እናንተ ውቦች እንደበተ መልካሞች እግዚአብሔር በእናንተ ውስጥ እለ። አሁንም እስክ ልጆቻችሁ ይባርካችሁ።

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 Рік тому +4

    ጌታ እንደዚህ አይነት አንበሳ ሴት ልጆች ስላሉት 🙏🏾💕

  • @johneymergia8022
    @johneymergia8022 3 роки тому +1

    EBS እውነትም ቁጥር አንድ ቻናል!!!እናመሰግናለን ድንቅ መልዕክት ነው እህታችን ሶፊ ተባረኪልን🙏🙏🙏 በነገራችን ላይ ዬኒ እና ፀገነት ከመጡ እኮ ይህ ፕሮግራም ጣዕሙ በእጥፍ ነው የጨመረው በርቱልን

  • @user-ch3px3gp1o
    @user-ch3px3gp1o 3 роки тому +23

    የዪኒ አድናቂዎቹ
    እስኪ እንያቹ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 роки тому +5

    ሶፊዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ አሜንንንንንንንን ኢየሱስ ወዳጅ ነው አሜንንንንንንንንን አጋዥ ነው የኔ ጌታ

  • @elizabethsam5476
    @elizabethsam5476 3 роки тому +5

    ሷፊዬ ጌታ ይባርክሽ የእኔ ቆንጇ:: ስማ በለው ጇሮ ያለው ይስማ::

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 3 роки тому +8

    ምርጥ ነሽ ሶፊያ። ጌታ ይባርክሽ። በርቺ ግፊበት ።

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio 3 роки тому +3

    እውነት ነው መንፈሳዊ ነገሮች ትወልድልን መቅረጽ በደንብ ይችላል እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ለክፉ ነገሮች አይገዛም አይሸነፍም አንዱን ከአንዱ አይለይም እውነቱን ይፈርዳል sofiya god bless you በጣም ጥሩ መልክት ነው❤👏

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 роки тому +17

    ሶፊዬ የኔ ምርጥ እወድሻለሁ❤️❤️❤️

  • @yetmworkenna3512
    @yetmworkenna3512 3 роки тому +9

    Sofi God Bless you. Ur song touched my heart. I really appreciate EBS

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 3 роки тому +5

    Yonas is so humble and quite decent while interviewing and responding back. Tsegenet is also a well-behaved and knowledgeable woman. I love this program (Kidamen Keseat_"Yeshay Seat') because of both of them. Sofi, God bless you for your wise mind and kind heart!

  • @rahelalgan4271
    @rahelalgan4271 3 роки тому +3

    የእግዚአብሔር ነገር ሲገባህ ሌላው ነገር ያንስብሀል አሜን እውነት ነው

  • @HJ-mr8sd
    @HJ-mr8sd 3 роки тому +5

    I love your songs & your confidence how you share the good News with others, may God give you more wisdom, stay blessed Sofi

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 роки тому +3

    ለካ አለ ዳኛ የሚለውን መዝሙርሽን በጣም ነው የምወደው ሶፊዬ በጣም ወድሻለው አከብርሻለው እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው😍❤👍🙏

  • @fikefire7101
    @fikefire7101 3 роки тому +7

    ደስ የሚል ኘሮግራም፤ ልዩ ቀለም ይዛችሁ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል። በርቱ....

    • @ruthworko7465
      @ruthworko7465 Рік тому

      Your gospel song is amazing & blessing
      God bless you more Sofiy!!

  • @mulatutiramo5963
    @mulatutiramo5963 3 роки тому

    ተበራኩ ወንድም እህቶቻችን:: ሶፊያ በዝሙርሽ በጣም የሚንወድሽ ስለ ወንጌል "ስማ በለው" የሚለውን እና ቁጥር#1 መዝሙርሽን ሰምቼው አልጠግብም:: በታላይ ጌታ ግሩም የዝማሬ ስጦታ ሰጥቶሻል:: ሶፊ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ:: we love you in Christ Sofia! እኔ አማኝ ክርስቲያን አገልጋይ ነኝ:: ዮናስ እጅግ በጣም ደስ የሚትል ግሩም በጫዋነት የተሞለህ ልጅ ነህ:: we love you brother!

  • @exempt_ed
    @exempt_ed 3 роки тому +2

    I love pastor miki of anointed word of God church! God bless him🙌🙌

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 3 роки тому +2

    ሱፌዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ፡ይብዛልሽ ! ዮንዬ እና ፀዲ ተባኩ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በዘርፋፋ ቀሚሱ ወደ ቤታችሁ ይግባ ፡እኛን እንደባረካችሁን እናንተም ተባረኩ ! ምርጥ ፕሮግራም 👏👏👏
    ❤️🙏🙏🙏

  • @hygg9479
    @hygg9479 3 роки тому +15

    She is so smart. &well spoken !

  • @user-mu2ni4ek2x
    @user-mu2ni4ek2x 3 роки тому +6

    ሶፊዬ እውነት ለመናገር የሃይማኖቱ ተከታይ አደለሁም ነገር ግን እጅግ በጣም ነው ምወድሽ የመጀመሪያ ምክንያቴ በጣም እምወዳት እህቴን ስለምትመስይኝ ሲሆን ትልቁና ዋናው ምክንያቴ ግን ፖዚቲቭነትሽ ነው እምነትሽ ሳይገድብሽ ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ለመስበክ መሞከርሽ በጣም እንዳደንቅሽ አርጎኛል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ባርኮልሽ የበለጠ እንድትሰሪ ይሁንልሽ

  • @blessing468
    @blessing468 3 роки тому +9

    Sofi God bless you!! Continue to pour which is in your heart. Shake off the criticism! Spiritualism is not confined with in the Church. You are called to be a light to the world. You sung and declared peace on our nation which is the fruit of the spirit and we shall reap that. Great job!!

  • @da8387
    @da8387 Рік тому +2

    ሶስት የምወዳቹ ባለሙያዎች ጸጊ ሶፊና ዮኒ በቲቪ መስኮት ተሰይማቹ ማየቴ ደስ ብሎኛል💚❤️💙 ተባረኩ

  • @teketiltube617
    @teketiltube617 3 роки тому +2

    ሶፊ ገና ዛሬ የልቤን ተናገርሽ ሰው በዬትኛውም ቦታ ሆኖ የእግዚአብሔርን ቃልህ ስናገር በጣም ደስ ይለኛል ሶፊ የተወደድሽ የእግዚብሔር ሴት ተባረክ

    • @user-md1fs5rm7o
      @user-md1fs5rm7o 3 роки тому

      በተሀድሶ እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች
      በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
      የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡
      መልካም ንባብ፡
      1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡
      :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም
      ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡
      :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡
      :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡
      :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና
      በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡
      አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡
      #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል
      እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡
      #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡
      2. #ባፕቲስት (Baptist Church)
      - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ
      ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም
      ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤
      ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡
      :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና
      ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም
      የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ
      ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡
      :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን
      ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር
      በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡
      4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡
      - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ
      ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡
      5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡
      እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡
      :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ
      ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ
      በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡
      :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡
      6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡
      - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው።
      - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡
      1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡
      :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡
      :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ
      አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡
      :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ
      መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡
      :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡
      2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና
      ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡
      :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ
      እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ
      የተሰየመው ነው፡፡
      :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው።
      ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች

  • @tigistdubale8750
    @tigistdubale8750 3 роки тому +1

    ጌታ አንተነዉ የማመልከዉ የሚለዉን መዝሙርሽን በጣም ነዉ የምወደው በሰደት አለም መጽናኛየ ነበር ተባረኪልኝ እንወድሻለን ሶፊ ቆንጆ

  • @dagitsega4449
    @dagitsega4449 3 роки тому +2

    ሶፊዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ጌታን ለማክበር የተጠራሽ ምርጥ ልጁ ነሽ 😘
    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏

  • @mominahassen7580
    @mominahassen7580 3 роки тому +5

    ጌታ ይባርክሽ ወነጌልን ሰብከሽ ወጣሽ ዮናስ አስተዋይ ነህ

  • @user-hd2fo5rl4e
    @user-hd2fo5rl4e 11 місяців тому +1

    ሶፊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ፀጋዉ ይሞላብሽ እንወድሽለን ተባረኪ አሜን።

  • @etsegenetgetu6413
    @etsegenetgetu6413 Рік тому +1

    ሶፊዬ በርቺ ሰው የሚበላው እንጂ የሚያወራው አያጣም ይላል ያአገሬ ሰው፡፡

  • @emebetaschalew1
    @emebetaschalew1 3 роки тому +2

    Keep shinning! Keep preaching sis. Bless you more

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 роки тому +8

    ጂጂዬንማ ያልናፈቀ የለም♥️♥️

  • @teclegebremicheal2498
    @teclegebremicheal2498 3 роки тому +3

    I loved this interview. Journalists, great layout!

  • @Rose-lavender14
    @Rose-lavender14 3 роки тому +3

    Yonas is the best tvshow Journalist ever...

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 3 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዲህ ነው እውነት ነው ከጌታ በላይ ወገን የለም ሁሉም ግዜውን ጠብቆ ይሄዳል በምትም በምንም።

  • @mebaabem4461
    @mebaabem4461 3 роки тому +2

    ተባረኪ ሶፊ ያከበርሽው አምላክ ያክብርሽ ጥሩ መልእክት ነው

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 3 роки тому +3

    God blesses you more Sofy!

  • @user-bz9hf5zr3z
    @user-bz9hf5zr3z 3 роки тому

    ሶፊ ምርጥ ነሽ የዚህ ምድር ሀላፊ ተለዋዋጭ ነው በኢየሱስ ተጽናኚ ጌታ መፍትሄ ያመጣልና አትቸኩይ ጌታ በቶሎ ታሪክ እንዲሰራና የመገረም ዘመን እንዲያደርግላቹ ጸሎቴም ተስፋየም ነው ጠላታቹ ያፍራል ብቻ ታገሱ ሰው የኛ ነገር አይረዳም ጌታ ብቻ አዋቂ ጌታ ደግሞ በዚህ ሁሉ መልካም ነው በዘመናቹ ሁሉ

  • @eyasukidane4465
    @eyasukidane4465 3 роки тому +27

    ዘማሪት ሶፊያ ሺበባው:የሚወድ like ያድሩጉኝ እስቲ: :

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +3

    Sofia shebabaw ! My favorite zemare ! She is beautiful. True Ethiopian God daughter . Yoni & Esegenet love you.😍😍😍 😍Sofia God bless you & your family 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 3 роки тому

    ዮንዪ የኔ ትሁት ተባረክ
    የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ወደ ትሁቱ በመንፈሴም ወደሚንቀጠቀጥ ወደዚያ እኔ እመለከታለሁ ይላል ማለት የእግዚያብሔር ወደሚፈራው ማለት ነው በርታ ያብዛልህ ፀጊም ቆንጅዬ ምርጥ

  • @wome8375
    @wome8375 3 роки тому +1

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ የእስራኤል ቅዱስ የልመናሽን ድምፅ ይስማ ድንቅ የእግዚአብሔር አርበኛ ሴት

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 Рік тому

    ተባረኩ በእውነት ተባረኩ ሶፊዬ እህቴ ስለሆንሽ ብቻ አይደለም ስብናሽ መልካም ስለሆነ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የሰጠሽ ሁሉ ውብ ነው እድለኛ ነሽ ጌታ ይባረክ ሶፊዬ ኮሜንቱን ማየት ከቻልሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እስፒሪችዋል ሙቪ መስራት መዘመር እፈልጋለሁ መንገዱን ስላጣሁት አንቺ ፈለኩኝ። በእውነት ጌታን እውነቴን ነው ሶፊዬ ጌታ መልካም ያደርጋል ።

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd 3 роки тому +3

    ሶፊዬ አንቺ የምድር ብርሀንና ጨው ነሽ ኢየሱስን በአለም ሚዲያ እንዲ መግለጽሽ እንዴት ደስ ይላል ሞር ግሬስ ❤

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 3 роки тому +2

    Sofi yene Jegnit, you are not tired to excel Jesus here. Dink ehet proud of you keep going

  • @akberetbrhane9201
    @akberetbrhane9201 3 роки тому +2

    እግዚኣብሄር የባረከሽ ነሽ!!!
    ስለጋበዛቹሃት ጌታእየሱስ ይባርካቹ።

  • @samrawitdesta1382
    @samrawitdesta1382 3 роки тому +1

    ሶፊዬ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አንችን እና ልጆችሽን ቤትሽን በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ተባረኪ!

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 3 роки тому +13

    ወይኔ ዩኒ እዉነት በጣም ነዉ ሚያስቀኝ ፒሲንካ 👌

  • @girmatube551
    @girmatube551 3 роки тому +4

    Wow Sofia!so blessed person. 👌👌👌👏

  • @yomuntadese7881
    @yomuntadese7881 3 роки тому +4

    ሶፊ ሓፍተይ፡ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ኣባኪ ዘሎ ፍቅሪ ናይ እግዚኣብሄር ፍቅሪ ሃገር ጽምኣት ናይ ሰላም ብጣዕሚ የቅንኣኒ im eritrean
    ሶፊየ የኔ እህት በጣም ነው ሚወዲሽ፡ባንቺ ላይ ያለ የእግዚኣብሄር ፍቅር የሃገር ፍቅር እና የሰላም ጥማት በጣም ያስቀናኛል፡፡ ጌታ ይባርክሽ። ከመውደድሽ የተነሳ ነው፡እዛ ሻሎም የምትል መዝሙርሽን፡በ ኢግልዘኛ ኣማርኛ እና እብራይጥ የዘመርሺው፡ትግሪኛ ኣለማስገባትሺን ሁሌ እወቅስሽ ነበረ፡ተስፋ ኣርጋለው ትግርኛን ቀላቅለሽ ትዘምሪኣለሽ ብየ። lotoflove

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому +5

    ሰላም ለናተ ይሁን ሶፊዬ ተባረኪ ደስ ይላል ተባረኩ

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 3 роки тому +1

    ሴፍዬ ተባረኪልኝ የኔ ውድ። ዮኒ ደስ የሚል ስብእና አለው ሰው አክባሪ ነው ተባረክ። ፅጌ ደሞ አንድ አስተያየት አለኝ የኢቢኤስ ሴት ጋዜጠኞች በወንዶቹ ተበለጣቹ ረጋ በሉ ሳቅና ፈጠን ፈጠን ታበዛላቹ ከባልደረባሽ ጋር ተቀባበሉ ተከባበሩ ሲጠይቅ አስጨርሽው እባክሽ።

  • @josephbuse9533
    @josephbuse9533 3 роки тому +2

    Thank you so much sofie u are so bold !!!God bless u

  • @melkehaile2345
    @melkehaile2345 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚህ
    ድምፅቪ የእየሱስን እናት ድንግል
    ማርያምን ብታመስግኝበት ደስታን
    ትጨምሪ ነበር እውነቱን እግዚአብሔር
    ይግለፅልቪ ተስፍ አልቆርጥም🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @samriaklilu950
      @samriaklilu950 2 роки тому +1

      Mesgana yemegebaw egezhaber becha new

  • @melatalemayehu9617
    @melatalemayehu9617 3 роки тому +2

    It is time for the Gospel in anyways, Sofiya Tebareki !!!

  • @mehratabsolomon7257
    @mehratabsolomon7257 2 роки тому +1

    WOW IM SO BELESSED TO THIS HERO HERE ON EBS ,THANKS TO ALL

  • @samiraahmad983
    @samiraahmad983 3 роки тому +2

    Sofi yene konjo tebareki

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 3 роки тому +2

    ወንጌል ተሰበከ ተባረኪ ሶዬ

  • @dennyboy9951
    @dennyboy9951 3 роки тому +3

    Sofie God bless you and your family

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 3 роки тому +1

    ይገርማል እኔም የመጀመሪያ ግዜ የጌታን አዳኝነት አባትነት ከፓስተር ሚኪ ነው ከዛ በኋላ ሂወቲ ሁሉ ተቀይሮ ቀረ በዚህ አጋጣሚ ፓስተር ሚኪን በጣም የማከብረው የምወደው ወድሜ ነው

  • @helina3753
    @helina3753 3 роки тому +4

    ህይወት ከኢየሱስ ጋር ሲጣፍጥ 🤍🤍🤍

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 роки тому +4

    Yoinye my Favorite Lovely person!! Thank you 🙏you are best of best great personality Love and🙏🙏🙏 respect you all ways!!!thank you to share us!!!!!!!😍😍😍🙏🙏🙏😍

  • @girmalaliso5285
    @girmalaliso5285 3 роки тому +2

    በጣም የገረመኝ የሶፊ ልጆች በአንድ ቀን ልዩነት የልደት በዓል ያከብራሉ ሲባል የኔ ልጆችም በአንድ ቀን ልዩነት የተወለዱ ወንድና ሴት ልጆች አሉኝ፡፡ እናም ግጥምጥሞሽ ገርሞኝ ነው