ተለቀቀ//የምሥራች//ሶፊያ ሺባባው//አዲስ ዝማሬ//አዋጅ አዋጅ//Copyright Strike❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የምስራች

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @abichuabi850
    @abichuabi850 7 місяців тому +41

    ሶፊ በጣም ግሩም ስራ እኔን ኦርቶዶክሱን እንኳን አንጀት ያራሰ ነው:: ይህ ስራ ለእኛ ለኦርቶዳክሳውያን ለፆማችን የተሰጠ ስጦታ ነው:: ዜማውና መቼቱ በጣም ድንቅ ነው::በይበልጥ የምስራች እና አዋጅ አዋጅ የሚለው ክፍል::ሶፊ
    ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክ::አንቺ ለኔ ሁሉንም ነሽ ::ማሪያም ስራዎችሽን ታሳምሪልሽ::

    • @abichuabi850
      @abichuabi850 6 місяців тому +1

      @@ortodoxtube8352 እንዳልከው ይሁንና ፔንጤ ልሁን ታዲያ ወንጀሉ ምንድን ነው? እነሱም አንድያ ልጁን ያመልካሉ ነገር ግን የእናቱን አማላጅነት ባለመቀበላቸው ቅር ብሰኝም በኢየሱስና በአባቱ ስለምንገናኝ ከማያመልኩት እነሱ ይሻሉኛል:: ተኝተን ብዙ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ባጣንበት ሰአት በፉክክር ያነቁንና የቀሰቀሱን እነሱ ናቸው::በተረፈ ክርስትያንነትን ስላሴ ቴ/ቤት ከዘመናዊ ትምህርት ጋር የተቀበልኩ ስለሆንኩ የእናንተን ምስክር አልሻም:: ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ::

    • @Mek-g1t
      @Mek-g1t 4 місяці тому

      ??????????

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 місяці тому +1

      ታድያ በማን ይዳናል አዲስ ሀይማኖት

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 місяці тому +1

      እየሱስ ለመያዝ ሩጫ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 місяці тому +1

      Orthodox እከ ነው በእየሱስ እምያምነው ማን ነው ፔንጤ ያደረገው እነሱ እማ እርስ በራስ ነብይ ሀዋርያ እያሉ እምያመልኩ እንጂ እኛ በክርስቶስ እናምናለን

  • @warkineshuregesa1702
    @warkineshuregesa1702 7 місяців тому +258

    የምስራቹን የሚናገሩ እግሮች እንዴት ያማሩ ናቸው አንቺ የተባረክሽ ነሽ የምስራች መዳን በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ።
    የሰውን ልጆች የሚያድን ጸጋ ተገልቷል እርሱም ኢየሱስ ነው ለሚያምኑበት የዘላለም ሕይወት ነው ።

    • @bettyleoul7006
      @bettyleoul7006 7 місяців тому +6

      አዎ አንቺም ተባረኪ 🙏

    • @NatiGazemo
      @NatiGazemo 7 місяців тому +3

      አሜን ተባረኪ

    • @DinkneshYosef
      @DinkneshYosef 7 місяців тому +4

      ተበራክ ዘመንሽ ይባርክ አምላክ 🎉🎉❤❤

    • @warkineshuregesa1702
      @warkineshuregesa1702 7 місяців тому

      አሜን​@@bettyleoul7006

    • @misskanamisskana9718
      @misskanamisskana9718 7 місяців тому +2

      አሜን አንቺም ታባራክልኝ 😘😘😘

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 7 місяців тому +53

    "መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" [የሐዋርያት ሥራ 4:12]

  • @AsniAbera-b7t
    @AsniAbera-b7t 7 місяців тому +102

    ዘመንሽ ሁሉ ለወንጌል አየሮጥሽ ይለቅ ከዚህ በኋላ በምንም አትያዢ እህቴ

  • @netasnetyohanis9734
    @netasnetyohanis9734 7 місяців тому +12

    እሰይ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ነው እንጂ
    የምስራች የምሰራች እሰይ ሶፊዬ ሁሌም ዘምሪለት የኔ ጀግና ሴት ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills 7 місяців тому +123

    ሶፊዬ ህይወት የሆኑ መዝሙሮችን በየጊዜው ስለምትሰጪን አንችን የሰጠን አባት ይባረክ ዘመንሽ ይባረክ

    • @wondemagegnchekol7554
      @wondemagegnchekol7554 7 місяців тому

      Satan is playing upon your life. May God show your way to the truth and life.

    • @henokmulugeta3061
      @henokmulugeta3061 7 місяців тому +1

      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6
      “Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.”
      - John 14፥6 (KJV)

  • @tamagntamirat2365
    @tamagntamirat2365 9 днів тому +1

    ገና ከልጅነት ነበረ መዝሙርሽን እየሰማሁ ነዉ ያደኩ ክፍለ አገር ገጠር ግን በእድገቴ ላይ አስተዋጽኦ ብዙ አድጎኛል እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሽ ተባርክ በብዙ ❤❤❤❤❤❤

  • @kinenlegetatube1
    @kinenlegetatube1 7 місяців тому +176

    የአምላክ ቁጣ ማብረጃ
    የእኛ ሕይወት መማለጃ
    ኢየሱስ ኢየሱስ!!!!

  • @wase-Kaza
    @wase-Kaza 7 місяців тому +27

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @kalkidanalemu2567
    @kalkidanalemu2567 7 місяців тому +62

    አዋጅ !!....አዋጅ !! መዳን በሌላ የለም በእየሱስ ነው እንጅ...ተባረኪ ሶፈ።❤❤❤

  • @MesBaba-nb5dk
    @MesBaba-nb5dk 7 місяців тому +13

    የኔ ቆንጆ በጌታ የተወደድሽ በእውነት ዳግም ፀጋና ሀይል ተሞልተሽ ስለተገለጥሽ ጌታ ስሙ ይባረክ! ከዚህም በኋላ በኢየሱስ ስም ምርኮሽ ይፍጠን ብዝበዛሽ ይቸኩል!!!

  • @gaacheenofullaasa9554
    @gaacheenofullaasa9554 7 місяців тому +50

    አንቺ ብርቱ ሴት! በሕይወት የገጠመሽን ፈተና ተቋቁመሽ፣ በፀጋው ኃይል በርትተሽ፣ በፈተና ፀንተሽ፣ እግዚአብሔር በሰጠሽ የዝማሬ ፀጋ በረከት ስለሆንሽልን እናመሰግንሻለን። የዋህነትሽን ለፖለቲካ ፍጆታ ለመጠቀም ከሚያስቱሽ ጭልፊቶች ተጠንቀቅ።
    አዎን
    አዋጅ አዋጅ
    መዳን በማንም የለም በኢየሱስ እንጂ‼️

  • @TSAGAWOLDE
    @TSAGAWOLDE 7 місяців тому +6

    አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ በቻ ነው ✅✅✅✅ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ጨማምሮ በብዙ ጸጋ ይባረክሸ ወዴ❤❤❤❤

  • @AlemShank
    @AlemShank 7 місяців тому +73

    አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ❤❤

    • @showakebretkebret4454
      @showakebretkebret4454 7 місяців тому +6

      የንጉስ አምባሳደር አድርጎ የመረጠሽ ጌታ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይልቅ በረከታችን ነሽ።

    • @AlemShank
      @AlemShank 7 місяців тому

      @@showakebretkebret4454 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen 🥰🥰🥰

    • @nebiyumarkos861
      @nebiyumarkos861 7 місяців тому

      🙏
      😀
      ?
      !
      !‼?
      😊

    • @TinsaeAsterKetema
      @TinsaeAsterKetema 7 місяців тому

      Ebakisj alem mitchiyi kehonew 100 birr schigni be geta
      😢😢

    • @HhBaha
      @HhBaha 4 місяці тому

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 7 місяців тому +12

    ሁሉም ይስማ መዳን በእየሱስ ብቻ አሜን!

  • @Laaaae
    @Laaaae 7 місяців тому +24

    እግዚአብሔር ይባረክሽ!ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤❤ አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ያድናል !!!!!!

  • @MeseretOcbayohannes
    @MeseretOcbayohannes 7 місяців тому +9

    ሶፍዬ, ጌታ የባረከሽ ሴት!!!!
    ሁሉ መዝሙሮቺሽ amazingly blessed!!
    ተባረኪ ል ን 🙏🙏🙏🙏

  • @BanJon-hv8tm
    @BanJon-hv8tm 7 місяців тому +26

    የሰው ልጅስ እንኳን በስራው እና በጥረቱ አልፀደቀ ጉረችንን እና መመፃደቃችን ብቻውን ሀጢያት ሆኖ ገሀነብ ይጥለን ነበር ክብር እና ምስጋጋና ለዘላለም እስከ ዘላለም በደሙ ላዳነን ለጌታችንለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mercylulus954
    @mercylulus954 7 місяців тому +9

    ማንም እንዳይመካ በስራ አይደለም ለካ
    የምስራች 📣📣📣📣📣የምስራች መዳን በነፃ በፀጋ ሰጠ የእግዚአብሄር ልጅ
    ሀሌሉያ ተባረኪ ሶፊዬ

  • @GenetMengistu-z3v
    @GenetMengistu-z3v 7 місяців тому +37

    የምስራቹን የሚናገሩ እግሮች እንዴት ያማሩ ናቸው ሶፊዬ አንቺ የተባረክሽ ነሽ!
    መዳንበእየሱስ በማመን ብቻ ነው ።
    የምሥራች መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠን ሰም ሌላ የለምና

  • @El-Hannah
    @El-Hannah 7 місяців тому +5

    መዳን በኢየሱስ ብቻ በፀጋ በነፃ ተሰጠን!
    ሀሌሉያ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
    መዳኛው ኢየሱስን የሚተርኩ መዝሙሮች ይብዙልን ከዚህ በላይ...
    ሶፊ በረከታችን ነሽ ፀጋው ይብዛልሽ!

  • @babarhussain8416
    @babarhussain8416 7 місяців тому +39

    አንችን የሰጠን አበት ይበረክ
    አዎ አዋጅ አዋጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ያድነል❤።

  • @እየሱሰይመጣል
    @እየሱሰይመጣል 7 місяців тому +4

    አሜን አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም እድንበት ዘድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ሰም እየሱሰ እየሱሰ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 7 місяців тому +12

    መዳን በፀጋ
    ጽድቅ በእምነት ነዉ
    መዳን በሌላ በማንም የለም
    ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነዉ❤

  • @muludeboch701
    @muludeboch701 7 місяців тому +7

    ክብር ምስጋና ለጌታ ይሑንን ትልቅ ነገር ነው ዝማሬሽን፣የተውደደ ነው ፣ተወዳጆቹ ቤተስቦችሽ በእጥፍ ይባርክልሽ,ሑለተናሽ, ቆንጆ፣ተባርኪልኝ። ሶፉዪ! It is so amazing songs you are right there is nothing like Jesus ❤️❤️❤️ God bless you richly

  • @LivingRockministries2127
    @LivingRockministries2127 7 місяців тому +21

    የአምላክ ቁጣ ማብረጃ
    የእኛ ሕይወት መማለጃ wow
    What a wonderful song
    More God bless you ❤❤

  • @emulunhe
    @emulunhe 6 місяців тому +4

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” ዮሐንስ 3፥16

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 7 місяців тому +23

    አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም በእየሱስ አንጂ ሶፊ ተባረኪ 🙏🙏❤️❤

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 7 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን መዳን፡በኢየሱስ፡እንጂ፡በማንም፡የለም፡፡ሶፊዬ፡ተባረኪልኝ፡፡

  • @beja2184
    @beja2184 7 місяців тому +11

    የምስራች 🗣️🎤መዳን በነፃ በፀጋ ሰጠን የእግዚያብሄር ልጅ!!!!!!🙌🏻🙌🏻
    እንደዚህ በሩጫ ወንጌል የምናሰማበት ዘመን ላይ በትክክል ደረስን . የፀጋ ዘመን ሊጠናቀ ቅ እየቸኮለ ነዉ .ጊዜ የለንም 🤷🏽‍♀️🏃‍♀️
    በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ብሎሀልና !!!ተባረኪ ሶፊ❤

  • @revivalistmeklitamare1562
    @revivalistmeklitamare1562 7 місяців тому +3

    ምርኮሽን የመለሰ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይመስገን።ሶፊዬ በቃ የሚያምርብሽ ይህ የወንጌል መዝሙር ብቻ ነው።የፈጠረሽ ለዚህ ብቻ ነው ብዬ አምናለው።ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @goftilagudeta5363
    @goftilagudeta5363 7 місяців тому +13

    "መዳን በሌላ በማንም የሌም በኢየሱስ ነው ኢንጅ..." May God bless your life. It is a blessing song!

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ፊቱን ያብራልሽ አንቺ እንቁ ነሽ እወድሻለሁ እህቴ የምድር በረከት ነሽ ተባረኪ የሚገርም ክሊፕ ነው

  • @elsaeysus3152
    @elsaeysus3152 7 місяців тому +20

    አሜንንንንን አዋጂ አዋጂ መዳን በአሌለ በመንም ዬሌም ኢየሱስ ያዲናል❤❤❤❤👏👏👏

  • @thevoiceofprayer123
    @thevoiceofprayer123 7 місяців тому +4

    ነፍስ አልቀረልኝም ወንጌል ያሸንፋል !!! ተባረኪ አሁንም ውረሺ

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 7 місяців тому +12

    ❤❤❤🎉🎉🎉 ዘመንሽ ይባረክ እውነት አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ የለም በኢየሱስ እንጂ 🎉🎉🎉🎉

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 7 місяців тому +7

    አዋጅ ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh 7 місяців тому +11

    የበራልሽን ብርሃን በተዋበ ዝማሬ ስላካፈልሽን የኔ ጌታ ያልሽው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፣ ልጆችሽም ይባረኩልሽ።

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 7 місяців тому +3

    አሜን አሜን እወነት ነው የኔ ውድ እህት ጌታ ሱሙ ይባረክ እንዲሁ የወደደን አምላክ❤❤❤❤

  • @Cutefunny12344
    @Cutefunny12344 7 місяців тому +11

    አሜን አሜን አሜን አስይ አሰይ ጆሮ ያለው ይስማ እዲ ውዶናል የኔ ጌታ❤❤❤ እልእልልልልልልልል 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አሁንም በላይ በላይ ይቀባሽ ❤❤

  • @ruthtibebe223
    @ruthtibebe223 7 місяців тому +4

    አሜን ሶፊ! What a blessing and important worship song! This is what the whole world need to hear..You are beautiful my sister and continue to shine to the Lord! We love you❣️❤️

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 7 місяців тому +22

    የሚያድን ሌላ ምንም የለም።
    የሚያድን ሌላ ማንም የለም ።
    አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
    ጆሮ ያለው 👂ይሰማ📣🎤🎤
    ዋዋዋውውውውው እሩጫሽ እና ፍግግታሽ እራሱ መልእክት አለው ተባረክልኝ አሁንም የጌታ ሰራ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 7 місяців тому +1

    ተባረኪ ሶፊ የዝማሬው መልእክት ከምንም በላይ አስፈላጊና ጊዜ የማይሽረው ነው ለብዙዎች የመዳንን መንገድ የሚሰብክ ነው ተባረኪ ይብዛልሽ ባመንሽበት ወንጌል ስለማታፍሪ በጣም ግሩም ሴት ነሽ። በተረፈ ደግሞ በዝማሬው አለም ብዙም ያልተለመደውን የአገው ብሄር ቅኝት መጠቀምሽን በግሌ ወድጀዋለሁ ሁሉም ለጌታ ክብር ሲውል ማየት ደስ ይላል ። ዘመንሽ ይባረክ ። ስለ እየሱስ ዝም አንልም።

  • @alemabebe1151
    @alemabebe1151 7 місяців тому +19

    ሶፊዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በረካት ነሽ. መድኃን በጌታ ብቻ ሌላ ሁሉ የካንቱ

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 Місяць тому

    አሜን እንዲሁ ለወደደን ለጌታችን እና ለአምላካችን ምስጋና አምልኮ ዝማሬ ይገባዋል👏👏👏👏👏

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 7 місяців тому +11

    በአገልግሎትሽ ተባርከናል
    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    በረከታችን ነሽ
    ሶፍያ ሽባባዉ❤❤❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 7 місяців тому +3

    አሜን አሜን ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ ሶፊ ወንጌል ያሸንፋል

  • @tewodrosgelan9327
    @tewodrosgelan9327 7 місяців тому +7

    ተባረኪ ሶፊዬ እህቴ በጣም ደስ የሚል እና ቁርጡን ነው የዘመርሽው ይሔነው ወንጌልን በዝማሬ ማለት ተባረኪ

  • @tericoterico3228
    @tericoterico3228 7 місяців тому +3

    እህት ሶፈያ ዘመንሺ ይለምልም አንች የዝህ የዘመኑ ድቦረ አንች ነው አሁንም ቅባቱ ይጨመር!!!❤❤

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 7 місяців тому +5

    ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልሽ ለሚጠፋው ሁሉ የመዳን መንገድ አዎን ኢየሱስ ብቻ ነው❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 7 місяців тому +2

    የኔ ጌታ የኔ ሁሉ ነገሬ!በሰው ሀገር ቤተሰቤ ወዳጄ ጉዋደኛዬ:ፈጣሪዬ ሰርዬ እስትንፋሴ እየሱሴ!እንዴት እንደምወድህ የምገልፅበት ቃል የለኝም!::እንባዬ ይገልፅህ እንደሆነ አላውቅም!::ገና ሳስብህ እንባዬ ይቀድመኛል::የልጅነቴ አምላክ ነፍሴ ፈሰሰችልህ በፍቅርህ ተማርኬአለሁ የሌላ ሊሆን አልችልም በቃ!::

  • @bekihailu3148
    @bekihailu3148 7 місяців тому +13

    አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ያድናል! ተባረኪልኝ #ሶፊ
    🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MulukenAlemayho
    @MulukenAlemayho 7 місяців тому +4

    ተባረክ ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን

  • @DL12able
    @DL12able 7 місяців тому +12

    Yes! what blessing! Thank You Sofiyewa! Bebzat Tebareki! Geta Lijochshn Yibark! Pls, keep on this track, and leave a lone those desperate persons who are trying to spoil your blessing service, our hope is Jesus the almighty! God Bless You!

  • @mayzamarkos9385
    @mayzamarkos9385 7 місяців тому +1

    የምስራቹን የሚናገሩ እግሮች እንዴት ያማሩ ናቸው አንቺ የተባረክሽ ነሽ የምስራች መዳን በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ።
    የሰውን ልጆች የሚያድን ጸጋ ተገልቷል እርሱም ኢየሱስ ነው ለሚያምኑበት የዘላለም ሕይወት ነው ።Tebareki Sofiachin.

  • @MESAYZEMAZEMEN
    @MESAYZEMAZEMEN 7 місяців тому +13

    ካነቸ ጋር እየሳኩ ጨረስኩት ተባረኪ ሶፊያችን፡፡

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ለሰዎች ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ። ሐዋርያት ስራ 4፡ 12 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 7 місяців тому +36

    I am Muslim but love Sofia Shibaba very much because per se, to see z face of Sofia is for me, is to see the z face of the prosperous future Ethiopia, InshaAllah.

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 7 місяців тому

      Oh really 🤣 I think you have a crash on her 🤣 ፎጋሪ

    • @godislove9841
      @godislove9841 4 місяці тому

      Please forget about Sofia and focus on her message. She is saying those who don’t believe I. Jesus Christ the son of are going to hell. Period. Her message is no salvation through anybody or anything but Jesus. Please listen to her.

    • @tom-hn6wm
      @tom-hn6wm 4 місяці тому

      @@godislove9841 I believe in Allah, and Mohamed and messangers and Prophets of Allah, those are my only keys to eternal life. So I respect your belief, and plss, respect mine, too.

  • @wuba3439
    @wuba3439 7 місяців тому +1

    ዋው በጉጉት ስንጠብቅ ተለቀቀ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውን ይብዛልሽ ደስ የምል መልዕክት ያለው መዝሙር ነው አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም 💯✅🎉🎉❤❤☺️☺️

  • @tarik9460
    @tarik9460 7 місяців тому +168

    አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም አሜን🎉

    • @jebeli6313
      @jebeli6313 7 місяців тому +2

    • @BirhanuBelayneh
      @BirhanuBelayneh 7 місяців тому +2

      አሜን

    • @ETHIONEWS-i6f
      @ETHIONEWS-i6f 7 місяців тому +1

      ameen

    • @tarechafmo9230
      @tarechafmo9230 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @gudisoherego2179
      @gudisoherego2179 6 місяців тому +1

      አዋጅ አዋጅ2x መዳን በሌላ በማንም የለም ከእየሱስ❤ ውጪ። ወዴ ውጪ😃 ::

  • @solomonburudu4226
    @solomonburudu4226 6 місяців тому +1

    Tebareki....wagashin belay tikebeyalesh...lewengel bertitesh ruchi ...run run we don't have time.

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 7 місяців тому +8

    ተባረኪ ዝማሬ ማገልገል መክሊትሽ ነው በብዙ አትርፊበት ❤

  • @MichaelDarcho
    @MichaelDarcho 18 днів тому

    ተባረክ የኔ እህት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 7 місяців тому +6

    ተባረኪልን ዘመንሽ በጌታ ደስ እንዳለሽና እንደፈነጠዝሽ ይደምደም የእኛ ቆንጆ ተባረኪልን ለምልሚ💚💛❤️

  • @cherinetl9944
    @cherinetl9944 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋዉን ጨምሮ ያብዛልሽ

  • @YonasEndale-v5f
    @YonasEndale-v5f 7 місяців тому +6

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ሶፊ ጥሩ ሥራ ነው የሰራሽው ለምልሚ።

  • @iphonetastic5926
    @iphonetastic5926 7 місяців тому +18

    የመጨረሻው ዘመን ነው እባካችሁ ሁላችንም ወንጌል እናድርስ ባልንበት ሶፍዬ በደንብ ወንጌል ስሪ ሞት የሰው ልጆችን ሳይቀድም ተባረኪ ❤❤❤

    • @fesaltube-xm5ye
      @fesaltube-xm5ye 6 місяців тому +2

      መዳን ብቸኛ በሆነዉ በአንድ ፈጣሪ ማመን ብቻ ነዉ እየሱስ የማሪያም ልጅ ነብይ ነዉ ሰላም በእሱ እና በእናቱ ማሪያም ይህን

  • @shibire7870
    @shibire7870 6 місяців тому +2

    Phenxewochi yetinachu yetale like comentu lelochi hayimanotochi bihon semayi yenakal ayitachu atilafu like coment argu le zemart sofiye fikirachun gelatsu enwodeshalen yegna jeginit❤❤❤❤❤

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 7 місяців тому +5

    ሶፊ፣ጌታ ብርክ ያርግሽ!ዘመንሽ ይባረክ!

  • @HirutShibru
    @HirutShibru 7 місяців тому +2

    ሶፊዬ ተባረኪ ሰልፉ ቢበዛብሽምአንቺግን ጌታን ከማምለክ አላቆመሽም ጌታ ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidaneyegietalij5028
    @kidaneyegietalij5028 7 місяців тому +20

    ሶፊት ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ እንደ መልካም መኣዛ ሽቶ ይሁንለት በጣም ደስ ይለል ተባረኪ የወንጌል ሃርበኛ ነሽ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 6 днів тому

    ሶፍያ መዝምሮች በጣም ነው ምውዳችው አችም በጣም ነው እውድሽ በዚህአጋጣሚ የምመክርሽ ቢኖር ከጌታ በታች ስው ያስፍልጋልና ብዙ አመት ብቻሽ ኖርሺ ከባልሺጋር ብትታርቁ ከሁሉበላይ መልካም ነበር ካልሆነግን መልካም ስው ከተገኝ አግቢ ብየእመክርሻለሁ እኔም እደአንች የሶስት ልጆች እናትነኝ የብችኝነቱና ስብራቱ ህመሙም ይገባኛል በይበርቺ.

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 7 місяців тому +14

    አዋጅ አዋጅ እየሱሰ ያድናል !

  • @SeenaDagne
    @SeenaDagne 6 місяців тому +1

    Ameeen ameeeen ameeen ililililililililili uuuufffeee iysusni goftadhaa ameeen maqaa waqaayoo akkamii dachaa ❤❤❤

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 7 місяців тому +7

    #ዘመንሽ_ይባረክ_ሶፍዬ_እንደዚህ_ነው_የሚያምርብሽ_ተባረኪ ።❤❤❤

  • @AntenehAyele-b1i
    @AntenehAyele-b1i 7 місяців тому +1

    እንዲሁ ነው እንጂ በስራ አይደለም በስራ ቢሆን ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ።ሶፊ ወንጌልን እንዲህ ስትሰብክ ነው ምያምርብሽ።ክብር ለተጠቀመብሽ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ።❤❤❤❤❤

    • @EthioLaw-x7h
      @EthioLaw-x7h 7 місяців тому

      የትኛው መዳን? የጠቀስከው/ሽው/ ጥቅስ ምን ማለት ነው እስኪ ትንሽ መርምሩት

  • @AryamHaimanot
    @AryamHaimanot 7 місяців тому +10

    soif God bless you bereka በረካ በረካ ።

  • @hirutfisseha1176
    @hirutfisseha1176 7 місяців тому +1

    ሶፊዬ ከአንቺ መስማት የምንፈልገው ይህንን ብቻ ነው የሚያድን ሌላ ማንም የለም ከእየሱስ በቀር

  • @hossaenaadada3120
    @hossaenaadada3120 7 місяців тому +7

    Amen 🙏
    Stay blessed!
    Timely messages!!

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 3 місяці тому

    ኢየሱስዬዬዬዬ❤❤❤❤ጀግናዬዬ ሰምህ ከፍ ከፍ ይበል
    ሶፍያ ❤ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤

  • @Sebsibeermias
    @Sebsibeermias 7 місяців тому +6

    eyesuse becha ❤ sofeye tabareke gate yebarekeshe ❤

  • @መልኬመንግስቱአለማየሁ
    @መልኬመንግስቱአለማየሁ 7 місяців тому +1

    ሶፊዬ እህቴ ጌታ አንቺን በተለያየ መንገድ አፍ አድርጎሻል ፀጋው አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ የያሽው አገልግሎት እንደዋዛ ፈዛዛ መታየት የለበትም ያውም በዘመናችን ተባረኪ sis. 💕

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 7 місяців тому +4

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም በየሱስ ነው እንጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretlukas1851
    @mihretlukas1851 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብ ለኛ ያለውን ፍቅር በልጁ በኢየሱስ ገልጾልናል።ለወደደን ከበደላችንም በደሙ ላጠበን ለአባቱ መንግስት ካህናት ላደረገን ለእግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ምስጋና ይሁን ።🙏🙏ሶፈዬ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @MintasnotTasfaye4005
    @MintasnotTasfaye4005 7 місяців тому +4

    AMEN madani balela bamanim yelami. Tabarakii Egzabher yibarkishi❤

  • @shewargednigatu4491
    @shewargednigatu4491 6 місяців тому

    ተባረኪ መዳን በሌላ በማንም የለም ከሰማይ በታች የተሰጠን የእየሱስ ክርስቶስ ሰም ብቻ ነው። በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው። መዝሙሮችሽ በሙሉ ሰውን ይባርካሉ።

  • @melakbirara2845
    @melakbirara2845 7 місяців тому +4

    ሶፊ እግዚያብሄር ይባርክሽ በጣም ነዉ የምትችይዉ።

  • @kokiberhan7843
    @kokiberhan7843 7 місяців тому +1

    እግ/ር ይባርክሽ ሶፊ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ ብሩክ ሁኚ 😍😍

  • @tsi-grace
    @tsi-grace 7 місяців тому +4

    ተባረኪ ሶፊ ፀጋው ይብዛልሽ!

  • @getahunmenayehu5884
    @getahunmenayehu5884 7 місяців тому +1

    አህት ሶፊ፣ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በኣለም ሁሉ ፊት የማድመቅ ጸጋ አሁንም በብዙ ይጨመርልሸ።

  • @SikuarwaGardula
    @SikuarwaGardula 7 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 місяців тому +1

    ሶፊ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ። እዉነት ነዉ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ። በሩ ኢየሱስ ብቻ ነዉ።

  • @AdenwBekele-vq3ww
    @AdenwBekele-vq3ww 7 місяців тому +4

    በብዙ ጸጋ ታበርክ ሶፍቾ እነወድሸሌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilwaregay6018
    @fasilwaregay6018 7 місяців тому +2

    What that so beautiful song. You are @ right stand place. God bless you and your children.

  • @fanabaire2247
    @fanabaire2247 7 місяців тому +4

    ተባረኪ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nigisttesfaye6501
    @nigisttesfaye6501 7 місяців тому +1

    Hallelujah Amen 🙏 Jesus is the Way, the Truth, and the Life. God bless you dear sis.❤❤❤

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 7 місяців тому +3

    Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 7 місяців тому +1

    ሶፊዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ ወንጌልን በሚያምረው ድምፅሽ እና በመንፈስ በእውነት ስዘምሪው ነፍስም አልቀረልኝ ውድድድድድ ነው ማረግሽ አንች ዝም ብለሽ ዘምሪ ታላቅ ስራ ነው በዝማሬዎችስ እየተሰራ ያለው ተባረኪ በረከታችኝ ነሽ❤

  • @haweniasfewu7108
    @haweniasfewu7108 7 місяців тому +3

    uuuffeee God bless u SOFI

  • @YohannesmolaTeshome
    @YohannesmolaTeshome 7 місяців тому +1

    አባክሽ ይህን ፀጋ በደንብ ተጠቀሚመበት ብዙ መልዕክት አንች ውስጥ አለ ዝም ብለሽ ዘምሪ ! የእግዚአብሔር ፀጋ ይገርመኛል መዝሙሮችሽ አስደናቂ ናቸው ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው እግዚአብሔር ሁሉ ነገርሽን ይጠብቅልሽ ! ሰይጣን ይፈር በኢየሱስ ስም!