ላይፍ ኮች ሳሙኤል ተክለየሱስ፡ ቆም ብለን እንዴት እራሳችንን እንገምግም ? @SammyTekle

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @Alive_podcast_abrham_fantu
    @Alive_podcast_abrham_fantu  7 місяців тому +17

    Like, share, and subscribe for more awesome content.

    • @birhaneGr
      @birhaneGr 7 місяців тому +2

      እረ አብርሽ "ማር" እና "አር" እኮ እኩል like አይደረግም:: ቢያን ሳይከፈላቸው ጊዜያቸውን ሰውተው ያወቁትን እና የተረዱትን በነፃ ለማካፈል በየተጠሩበት "አቤት" እያሉ ለሚደክሙት እንግዶችህ ስትል, please, like መደረግ የማይገባቸውን ጋጠወጥ commenቶች like አታድርግ!!!

  • @mezgebuyonas8057
    @mezgebuyonas8057 7 місяців тому +5

    both are best.

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 7 місяців тому +5

    Thanks you ❤❤🙏

  • @Hanna.tsegaye
    @Hanna.tsegaye 7 місяців тому +2

    This is life change message

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 6 місяців тому +1

    Wooow Edet Diq Yehone yehiweti Yesiket Meged Yeyaze New Bedeb Rasin yeminazegajibet (Fetenan Meqebelilin )Aseregito Yasetemeral!!! Abirish Enasami Kelib Enamesginalen! ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @metene-17
    @metene-17 7 місяців тому +3

    Worthy 1hr thank you

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج 7 місяців тому +2

    ኣብርህሽ❤❤❤

  • @naodbaba-rd6ik
    @naodbaba-rd6ik 7 місяців тому +4

    Well come abrsh
    Andegna nw bertalgnnnnnn

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl 7 місяців тому +4

    ❤❤

  • @danbole1233
    @danbole1233 7 місяців тому +3

    Thank you 🙏🏻 Sami!!!

  • @amhagetahun2729
    @amhagetahun2729 6 місяців тому +1

    Tanks Gad bless you I hop next you Give Good advice

  • @mezgebuyonas8057
    @mezgebuyonas8057 7 місяців тому +4

  • @nesrusherif6608
    @nesrusherif6608 7 місяців тому +5

    ❤❤abrsh berta bro❤❤

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 2 місяці тому

    ይህንን: ዕእምሮ: የስጠህ: እግዚአብሔር: ይባረክ:

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 6 місяців тому

    Beqetay Ato Ashenafi Tayen Begugut Etebiqalen Abiresh Berita Jegina Nek!❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 2 місяці тому

    ዎው: ወንድሜ: ይህንን: ዕእምሮ: እግዚአብሔር: ይባረክ: ድንቅ: የሆነ: አስተምሮ:ነው: ብዙ: ተምሬበታለሁ:: አመስግናለሁ::

  • @engdawchernet900
    @engdawchernet900 7 місяців тому +1

    Samuel thanks For the Good Ideas!

  • @lidettesfaye7720
    @lidettesfaye7720 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 7 місяців тому +4

    Samuel is so kind, brilliant and honest teacher🔆🌺🌺Respect and long life🌺🌹

  • @Nejat-j5x
    @Nejat-j5x 6 місяців тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን ❤

  • @RitaSelamon
    @RitaSelamon 7 місяців тому +3

    ጥሩ ጥያቄ ቆንጆ መልስ አሪፋ እይታ❤

  • @alemayehubelema
    @alemayehubelema 7 місяців тому +3

    Tnx bro

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 7 місяців тому +1

    wow ❤🎉Thank s bro🎉🎉

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 7 місяців тому +7

    ዋዉ የዛሬዉ እንግዳ ይለያል 😮

  • @WoseneMulatu
    @WoseneMulatu 7 місяців тому +3

    Ewunt naw yene hiwot naw geta malkm naw tasf alqorxm

  • @bizuadugna
    @bizuadugna 4 місяці тому

    Amazing expression

  • @SeniAshebir
    @SeniAshebir 7 місяців тому +1

    🙏👌👌👌

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 7 місяців тому +1

    አብርሽ ጎበዝ በርታ በአጭር ጊዜ ማለትም በቅርቡ 500ሺ follower ትገባለህ እመነኝ

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe 7 місяців тому +1

    ❤❤👍👍👍🙏🌲

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 6 місяців тому +3

    ድንቅ ነው 🙏
    አብርሃም ከሌሎች podcast የመጠየቅ ብቃትህን የላቀ ከመሆኑ የተነሳ የምትጋብዛቸው እንግዶች የሚመልሱት መልስ በደንብ ትምህርታዊ ፣የበሰለ ፣ጥልቅ ፣ ተግባራዊ መልስ እንዲመልሱ ያደርጋቸዋል ፤፤ ይህ ደግሞ በርታ የሚያስብል ፤፤፥፥ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 7 місяців тому

    አብርሽ ራስህን ናልን❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 місяців тому

    አብርሽ እንኳን ደና መጣክ

  • @meseretfantu6053
    @meseretfantu6053 7 місяців тому +7

    መምህር አሸናፊን ብታቀርብልን ነፃነት መለሰን ቢኒያም ጎልድ ብታቀርብልን ፕሊስ

  • @SeniAshebir
    @SeniAshebir 7 місяців тому +1

    Eshetun gabzilin

  • @IdeypodPod-f3u
    @IdeypodPod-f3u Місяць тому

    ❤❤❤🙏💪💪

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 7 місяців тому +1

    አሪፍ ዝግጅት ነው በርቱ እናመሰግናለን ግን ኢንትሮ አታብዙ እናኛ በስደት ያለን ቶሉ መስማት እንፈልጋለን ጊዜ የለም 😅

  • @DanifWinner
    @DanifWinner 7 місяців тому +3

    Abiresh berta

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 7 місяців тому

    እንቁ መምህር አቶ አሸናፊ ታዬን አቅርብልን❤❤❤❤

  • @TesfitStudio
    @TesfitStudio 7 місяців тому

    ኣስተማሪ ነው በትግርኛ ብታመጣለኝ ጥሩ ነበር

  • @Haphtom7
    @Haphtom7 6 місяців тому

    abrsh pls memhr ashenafi taye akrbln

  • @BByan-dg3qr
    @BByan-dg3qr 3 дні тому

    እናመስገናለን ወንድአለም እኔ ይህ ነበር ችግሬ

  • @etsegenetyilma5864
    @etsegenetyilma5864 7 місяців тому +1

    pasion endat mawek yechalal

  • @onelove9191
    @onelove9191 7 місяців тому +3

    አራስህን ለማንቃት ኑሮህን ዞር ብለህ መመልከት ይበቃሀል።ያንተን አምሮ አሸናፊ ማንያዘዋል እሸቱ እንዲያነቃለህ የምትመኝ ከሆነ እመነኝ ቡልሺት ነህ ቡልሺት ነሽ።እራስህን አንቃ ኑሮህን ሾፍ ሾፍ አርግ that's it .💪💪💪💪💪💪

    • @birhaneGr
      @birhaneGr 7 місяців тому +2

      አፈር!!!
      ያደለው ሁሌም እራሱን ዝቅ አርጎ ከሌሎች ለመማር ይጥራል እንዳንተ ዓይነት ጥርብ ደግሞ ያወቁትን ያካፈሉትን እያሳደደ ለመተቸት ይሞክራል::
      ቢሽቅ!
      ለነገሩ ከዚህ የተሻለ ቢኖርህ ኖሮ ከዚህ የተሻለ አስተያየት በሰጠህ ነበር:: አንተና መሰሎች ሁሌም ተወጥራቹ ያላቹን ብስባሳቹን መስጠታቹን ቀጥሉ እነማንያዘዋልም የገባቸውን የተማሩትን ማካፈላቸውን ይቀጥላሉ::
      ቆይ ግን ይሄ የቆርቆሮ ጩኸት የሆነ አስተያየትህን ቦታ ሰጥቶ የሚቀበልህ ሰው ያለ ይመስልሃል?
      ለማንም እኮ ምንም ነህ:: እንዴ.......ቢያንስ ልክህን እወቅ እንጂ!!!
      ምንም እኮ ነህ, ምንም!!!!
      እስቲ ወንድ ይውጣህ እና ሰዎች አንብበዉት የሚኖሩበትን, ሒወታቸውን የተሻለ የሚያደርጉበትን ሀሳብ ስጥ???? እስቲ ወንድ!?

    • @naodbaba-rd6ik
      @naodbaba-rd6ik 7 місяців тому

      Ere ante yelele atzket aynefam

    • @MikiyasYidnkachew
      @MikiyasYidnkachew 7 місяців тому

      Ayzosh gelta enane

    • @ShoeDesigner4778
      @ShoeDesigner4778 6 місяців тому +1

      ላንተ መልስ መመለስ እና አንተን ማስረዳት ከመሞከር በሸታህን እና ህመምህን አይቼ ስላንተ ቀን ቀለሊት ባለቅስ እና ስለት ተስየ ብትድንልኝ እመኛለሁ ታመሀል ወንድሜ በሽታህ ፀንቷል።
      ስማ ፋኖ ብለህ የለጠፍክውን profit picture አንሳ እንደ አንተ አይነት መሀይም አይወክለውም ከገባህ የፋኖ ገበሬ አንተ 17 አመተ ዩንቨርስቲ ከተማርክው ይበልጣል ።

  • @SeniAshebir
    @SeniAshebir 7 місяців тому

    Eshetun gabzilin