ባቢዬ the beautiful soul ❤ ያንን ግዜ አረሳዉም ለኔም በጣም ከባድ ግዜ ነበረ በአምላክ ፈቃድ ዛሬ ላይ አለን ur an amazing friend incredible boss u deserve better happy to see u here ❤❤❤❤
Your dad was so much fun besides being a very kind & proud Ethiopian. He used to sponsor high-school graduation parties. I remember him dancing. Jolly Bar በረንዳዋ used to be a morning coffee spot of intellectuals (AAU Professors, journalists etc) As a young kid I used to be excited to go there with my dad. The smell of Samson ዳቦ next door. They were landmarks of 4kilo. Happy to see you continuing his legacy ❤
you nailed it bro! life is not all about getting married and have kids. not at all. it's all about having God in your life. Cause he is the answer for every question in life.
Menfes kidus endi kelal nehr hone 😂😂😂 eswam balwam gibresedomawi ye 666 amlaki nachew. Ethiopiawi eko Yetergega endileh be feggta kees bilo mawrat new mitwbekew ende Amleset ende Melat ye henok dinku mist 😂😂
Wow grouping up we heard a lot about ur dad he such a good guy and u OMG this is my first time to c u but I can c u are such a great person may God bless u brother
የትልቅ ሰው ልጅ እንዲህ አስተዋይና መልካም ሆኖ ማየት ደስ ይላል። አባትሕ የተከበሩ አቶ አቤሴሎም (ነፍሰ ሄር) እጅግ መልካም ሰው ነው ነበሩ።አንተም የሳቸውን ፈለግ ተከትለኽ ጠንካራና የታረምክ ልጅ ሆነህ በመገኘትሕ ልትመሰገን ይገባሃል። ያዝልቅልህ ታዲያ። ወይዘሮ አምለሰት በጣም እናመሰግናለን።
Gash Abesolom tiliq sew
@@alisemir2527 ነፍስ ኄር ወይስ ነፍስ ሄር ?
ይችን ወርቅ ሴት የምትወዱ የት አላችህ ❤ የምጣመጭልን እግዶችሽ የሚያስተምሩ ናቸው እናመሰግናለን 😊🎉
ነፃነትህ ግልፅነትህ የዋህነትም ደስይላል እግዚአብሔር አምላክ በትዳር ልጅ ይባርክህ ለሀገር ለወገን የምትሠራ ያድርግህ" You are still too young."
you may be pic him
you may be pic him
ጅምርሽ ይመሠገናል!!!አንዳንድ ጊዜ ለቤተሠብ የእሚሠጥ በረከት ቢኖርም ይሕ ልጅ ለሁሉም ሠው ምሣሌ የእሚሆን እንደወርቅ በእሣት ነጥሮ የወጣ ድንቅ ሰው ነው !!!!!!
ኣቶ ኣቤይሰሊም በጣም ደግ።የድሃ አባት።የእስፖርት ሞራል ሰጪ።ቢዝነስማን።ብቻ ስላሳቸው መልካምነት በግዚው የነበሩ ሰዋች ሙሉ በሙሉ ይመስክራሉ።
አንተም እንደኣባትህ ደግ ሰውና ጎበዝ ትመስላለህ። በርታ !! እንደግፈሃለን የአባትህ ውለታ አለብን።
ዋው ባቢ ሳምሶን ዳቦ የልጅነት ትዝታችን ነው ሰላስታወስከን በጣም ደስ ይላል. አባትህ አቶ አቤሴሎም የአጎቴ አባባ ርእሶም ጓደኛ ነበሩ በጣም አስታውሳለሁ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን የማር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የደጉ የታዋቂው የተከበሩት የአቶ አቤሴሎም ይህደጎ ልጅ ተባረክልን
@@destakeremela5137 ደምሪኝ ውዴ
ድሮም የትግሬ ጥሩ ሰው የለም አርባ ጅብ ቂጥህ ውስጥ ይግባ
እጭ. ጆንታ ናችው እኮ ???
ካንተ እሱና የተከበሩ አባቱ ለእዚች ሀገር በቡዙ በቡዙ ጠቅመዋል ኮሚንት መስጠት ግዴታ አይደለም ካልተመቸክ አትፃፍ።@@AyeleBeru
ኡኡ ፡ ፋራ ፡ ጀዝባ።አስተሳሰበ ፡ ደካማ። አሁንም ፡ታወራለህ???አልተለወጥክም?? ፡ አቤሲሎም ፡ ታላቅ ፡ ኩሩ ፡ አገራቸዉን ፡ የሚወዱ ፡ መልካም ፡ዜጋ ፡ ተከትዉ ፡ ያለፉ ፡ ኢትዬጽያዊ ፡ ናቸዉ።
አንተን ያገኘች ሴት ታድላ እግዚአቤር የተረጋጋችሁን የኔ ጌታ የአንተን አይምሮ የምታዳምጥ ብቻ ከእግዚአቤር የተሠጠች ልብህ የሚያርፍባት አሳብህን የምታሳካ ይስጥህ
የኔ እመቤት ደስስስ ስትይ እርጋታሽ አዳምጭነትሽ ሁሉ ነገርሽ ሙሉ ወርቅ ብዬሻለሁ :: ልጃችን በእውነት ካንተ ጋር አለቀስኩ 😢 ልጄ በትክክል የናትህ ስፕሪት አብሮህ ነው she’s your shadow … ስታዘነብል በፀሎቷ እሚደግፍህ አብሮህ ነው ስለዚህ ይኸው ምስክር ሆነሀል ደሞ እርግት ያልክ የቃላትህ ምርጫ አነጋገርህ አክብሮትህ በእውነት ልቤ ሞላ ልጄ እንደአንተ ያለውን ያብዛልን ...እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ በጎደለህ ሁሉ ይሙላልህ ተባረክ 👌🙏 ልጆች በተለይ በናቶች ብዙ ዋጋ ተከፍሎባችኃልና በከፍታ ስትገኙ ለሚወዳችሁ ኩራት እዚህ ላደረሰልን ሁሉን ለሚችል ለሚቀይር አምላካችን ደሞ ምስጋና ... ሁለት ድንቆች ክብር ይገባችኃል ብዙዎች ከናንተ ብዙ ይማራሉና ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ባቢዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አብሬው ሰርቻለው እናቱ በጣም መልካም ሰው ደግ ነበረች 😢
ምን አይነት ቅንነት ተባረክ ወንድሜ የልጅ አዋቂ ለምን አንደሆነ አላውቅም እንባዬ እየመጣ ነው የሰማሁት
ዋዉ ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነዉ የልጁ በሳልነት የአነጋገሩ ብስለት ስርአቱ የሚገርም ነው ወደ ሗላ መለሰኝ የድሮ የአራት ኪሎ ትዝታ አስታወሰኝ🎉ከሁሉ ያስደሰትከኝ ነገር የቤተሰብህን ቅርስ በአዲስ መልክ ማስቀጠልህ የአዉነት የምትመሰገን ነህ በርታ❤
አምለስት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ምርጥ እንግዳ አንቺንም እሱንም እግዜያቤህር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹሁ የሱም ፕርግራም ጀምሮ ለብዙ ወጣቶች መማሪያ መቀየር ያርግልን።
What an impressive interview! I truly admire his openness. May God bless Eritrea 🇪🇷 Ethiopia, & him.
ወንድሜ አቤሴሎም ደግና የደግ መጨረሻ ነበረ ሰው ሲያዝን ሲቸገር ማየት አይወድም የኔ ልጅ ያባትህን አርአያ አትጣል እጸልያለሁ ጌታ መልካም ያደርጋል ተባረክልኝ።
ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር አባቱ የኢትዮጵያ እስፖርት አፍቃሪ ነበሩ ወላጆችህ ነብሳቸው በገነት ትረፍ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥህ
የኔ ጎበዝ አግባና እንዳንተ ሀገሩን የሚወድ ጀግና ፍጠር እባክህ
ሀብታም ይፈራል አያገባም 😅
ኤሚ እንደዚህ ፈታ ብለሽ አይቸሽ አላውቅም ይልመድብሽ በጣም ቁጥብ መሆንሽ ይጨንቀኝ ነበር የዛሬው interview በጣም አሪፍ ነበረ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ
ሳምንት ከሳምንት ከኤሚ ጋር ከፍ ብለን እየበረርን ነው ይሄ ፕሮግራም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አስተማሪነቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ ተምረናል።
አባትህ አቤሰሎም እጅግ ተወዳጅ ነበረ በዘመኑ ደግሞ የዘነጠ ሰው። ለሰዎች ደራሽ ነው የነበረው። ሁሉም የተሳካ ይሆንልህ ዘንድ እመኛለሁ ።
ከአባትህና ከእናትህ መውረስ የነበረብህ ኢየሱስ ነው ፣ ደግሞ የሰማሄሁ ድምፅህ የእግዚአብሔር ድምፅ ነበር አይዞህ የምለው
በጣም ደስ ብሎኝ አይቸ ጨርስኩት በጣም አስተማሪ ነበር
እጅግ በጣም❤❤❤
ባቢዬ the beautiful soul ❤ ያንን ግዜ አረሳዉም ለኔም በጣም ከባድ ግዜ ነበረ በአምላክ ፈቃድ ዛሬ ላይ አለን ur an amazing friend incredible boss u deserve better happy to see u here ❤❤❤❤
ጅግና የጀግና ልጅ
ከነንግግርህ ያራዳ ልጅ ወድቆ አይወድቅም
ከዚህ ነው የድሮ አራዳ ካሁኑ ትውልድ ወጣት የተሻለ ማሰብና ለሁሉም ነገር ችግር ቢገጥመን እንኳን ለጥበብ እና በማስተዋል የምናልፈው በርታ ጎብዝ ሁልጊዜም በስራና በስነ ምግባር ያደገ ልጅ ውጤታማና የተባረከ ነው እንዳንተ ጀግና የጀግና ልጅ አቢ .....👌🙏👌
ቀስተዳመና የማርሳው ፋዘርን ነው ነፍሳቸውን ይማር እጅግ በጣም ከቃላትበላይ የደሐ አባት ነበሩ ፋፍሪካውን በዚህእድሜህ ምንም ሳያታልልህ ስራውን ሰላስቀጠልከው በግሌ እጅግ ጎበዝ የጎበዝልጅ ስለነበርክ አላመሰግንህ እውዳለው አሁንም ሁሌም ቸሩመዳንያለም ከጉንህ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
ምርጥ ቃለመጠይቅ የዶ/ር ወዳጅ ነህ እና የዚልጅ ምርጥ የጨዋ ቃለ መጠይቅ ነው አመሰግናለሁ።
Your dad was so much fun besides being a very kind & proud Ethiopian. He used to sponsor high-school graduation parties. I remember him dancing. Jolly Bar በረንዳዋ used to be a morning coffee spot of intellectuals (AAU Professors, journalists etc) As a young kid I used to be excited to go there with my dad. The smell of Samson ዳቦ next door. They were landmarks of 4kilo. Happy to see you continuing his legacy ❤
እናትህ የመቐሌ አንደኛ ዉብ እና ዘናጭ እንደነበረች እናቴ ነግራኛለች እኔም አይቻት አቃሎሁ She was elegant, beautiful and humble ❤️ Rest in peace
ኤርትራውያን ናቸው እኮ ወዴት ወዴት
@ 😃 ተይ ባክሽ ምን በደለሽ ኤርትራዊ እሚሆነዉ ልጄ!!! ከናንተ መፈጠር እኮ ይቀፍል ሌቦች እና ጨካኞች !! እናቱ መቀሌ ናት ደርባባ ቆንጆ!! ኤርትራውያን ከየት አምጥታችሁት የስዎ ግርማ ሞጎስ ብታቂያት እንደዛ አትይም she was the most beautiful woman I ever saw.አባቱ አቤሰሎም ግማሽ የ ኤርትራ ዘር እንዳለዉ አቃሎሁ!!!
@@kidusgirma7909አባቱ ግማሽ ኢትዮጵያዊ ነው እንዴ? ኤርትራዊ ብቻ ነበር የሚመስለኝ
ጎበዝ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሚስት አግባ ወንድማችን
እህታችን አመለስት በጣም እናመስግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቺ👍❤❤❤❤❤❤❤
from toronto;በጣም interested ደስ ብሎኝ ያየሁት ቃለመጠይቅ በጣም ብዙ የሚያበረታታ የሂወት ውጣ ውረድ ያለበት እንደ ፊልም ያየሁት ፕሮግራም ነው አንቺን በጣም እከታተልሻለሁ የሱን አባት ደሞ በጣም የማደንቃቸው ነበሩ ደስ የሚለው ይህን ልጅ ወልደዋል ወድቆ መነሳት የሚችል so i 'm happy god bless u
ባቢ ወንድማችን እጅግ ቅንና አስተዋይ ሁሌም አዳዲስ ነገሮችን በመፍጠርና በመስራት ትታወቃለህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ አንተ ማለት እጅግ መልካም ሰው ነህ 🙏🙏🙏
ሀምለሰት አንቺ ደግሞ በድንቅ አቀራረብና በእርጋታሽ ይሄን የመሰለ ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል በርቺልን የቀድሞ አለቃዬን ስለጋበዝሽው ከ❤❤❤ ነው የማመሰግንሽ በርቺ ጀግኒት🙏🙏🙏 👏👏👏👏
እደለኛ ልጅ ነው የሚያርጋጋውን የጌታን ደምጽ የሰማ ጌታ ከቡዙ መከራ የታ ደገህ በአንተ ላይ ብዙ አለማ ስላለው ይመስለኛል።የጌታን ፊት አብዝተህ ፈልግ።።
በ2007/8 የ5ኪሎ ተማሪ ሆኜ ጆሊ ክለብ እገባ ነበር ከጓደኞቼ ጋር። በጣም ክላሲክ ቤት ነበር። 21 አመት አልፎን ጩጬ ስለነበርን ይመልሱን ነበር። እኛም ተከራክረን እንገባ ነበር። ሀብታም እና ቆንጆ ብቻ የሚታይበት ነበር።
ስለ mental Issue ያነሳኸዉ፣ ስለመማር፣ Forgiving Ourself፣ ሰዉ ስላገባ ብቻ ሙሉ እንደማይሆን፣እያንዳንዱ ስሜት ስለተሰማን experience ስላደረግነዉ ደስ ሊለን እንደሚገባ እና life is all about experience ሚለዉን ከባቢ ተምሬያለሁ። Thank You!!
አመለሰት እውነት ለመናገር አስደንቀሽኛል። ለመስራት የተመቻቸ እስቱዲዮ እና እውቅና ስላለሽ ሳይሆን ጋዜጠኝነቱን ስለምትችይበት ነው የጀመርሽው። አንደኛ አድናቂሽ
Me too ❤
Hahhaha 😂😂😂 ye mashkabet pro max
አንተ ላይ ያለውን የጥላቻ መንፈስ ወጋሁት በየሱስ ስም @@BlueSky-zn8wp
ዋው የንግግር አብታም ብዙውን አሳቡን በውጪ ቋንቋ እየተጠቀም በአማርኛ የሚናገር እስኪመስል ድረስ የተረዳውት አሪፍ እና ከልቡ ተናጋሪ
ደግሞ በእናቱ ላይ ያለው መደገፍ ሲጣፍጥ
ነገ እኮ የመላክ አለቀ ቅዱሰ ሚካኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱሰ ሚካኤል ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን ❤
@@YemariamOrthodox አሜን የኔ ውድ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ከሆንሽማ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ እኔም🙏
🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻
Baby he is handsome and open minded guy
My bro I wishing all the best for him
ጎበዝ ነህ ጀግና ለብዙ ወጣቶች አርአያ የምትሆን ነህ ጎበዝ አይገልፅህም በርታ እግዚአብሄር ህልምህን አላማህን ያሳካልህ
ዋው እርጋታው አንደበቱ ቃላቶቹ ስርአቱ እና ሃገር መውደዱ በጣም አስገርሞኛል እንደዚህ ያለ መልካም ስው እስካሁን ሲንግል መሆኑ ይገርማል በል ፈጠን ብለህ ወደ ትዳር ግባ እግዚአብሄር መልካም ሴት ይስጥህ
We cant have enough of of bobby.. we need part 2
you nailed it bro! life is not all about getting married and have kids. not at all. it's all about having God in your life. Cause he is the answer for every question in life.
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ባቢ፡ የበለጠ ስኬት በሕይወትህ የጎደለህ ሁሉ የሚምበበት ዘመን የድርግልህ! የምትወዳት የምትሳሳልህ እናትህ የሚወድህ የሚኮረብህ አብትህም ነብስሳቸው በአፀደ ገነት ይረፍልህ! በአዲስ የሕይወት ምዕራፍ ሁለት ሶስትም ሆነህ ቤተሰብ መስርትህ ለማየት ይብቃን!
ወላጆችህም ይህንን በጉጉት ይጠብቃሉ! እመን ይሆናል፡
እናመሰግናለን የኛ ቆንጆ ቴዲዬን አቅርቢልን
ተባረክ የወላጆችህ ፀሎት አይለይህ የተባረክ የተመረክ ፍሬ ነህ በትዳር በልጅ ይባርክህ
አምለሰት በጣም የተረጋጋሽ ቆንጆ ልጅ ነሽ። መንፈስ ቅዱስ ያረጋጋሽ ነውና ይህን የእግዚአብሔር ፀጋ አጥብቀሽ በፀሎት ያዥው።
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Menfes kidus endi kelal nehr hone 😂😂😂 eswam balwam gibresedomawi ye 666 amlaki nachew. Ethiopiawi eko Yetergega endileh be feggta kees bilo mawrat new mitwbekew ende Amleset ende Melat ye henok dinku mist 😂😂
እሷም ባልዋም በፈጣሪ ከድንግል ማሪያም ልጅ የተላኩ የአንተ አስተማሪዎች ናቸዉ ።
@@dagimula2659 እግዚያብሔር በሚፀየፈው ቂጥሽ ባትሽ ዘፋኝነት ነው ወይስ በእርቃን ሞዴልነት የሚያስተምሩኝ ባክህ ወይስ ወንድ አቀናባዎችሪን በግድ በመድፈር
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር የሚደነቅ ልጅ ነው
ውይይይ የኔ ጌታ❤❤መማር ቤተሰብን መውደድ እግዚአብሔርን ማወቅ ደጉ፣ እግዚአብሔር ይባርክልህ
ባቢ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እባክሕ ለኛ የተከበሩ የዋሕና አገር ወዳድ አባትሕ አንድ ማስታወሻ ፃፍላቸው
እንኳን ለመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሰን❤❤❤
What great conversation you two had , learned so much about him , He is Amazing !!!
በአዲስ መልክ የስራውን አውቀዋለሁ በጊዜውእንደጉድ ነበር የሚወራልት ለእይታ በጣም ማራኪነበር❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ በቲክታክ በትንሹ አይቸ ነዉ የመጣሁት ግን በጣም አስተማሪ እሚገርም ታሪክ ነዉ የምር ጠንካራ ጀግና አይበገሬ ፅኑ ነህ በርታ ።
ትክክል ባቢ ከምር እኔም ከአሜሪካ እንግዶችን ይዠ መጥቸ ተዝናንተናል ጆሊ መቸም አንረሳውም ጆሊ አሁንም ይከፈት ባ ቢ ኢትዮጵያዊ ን ምቀኚነት አይጣል ምርጥ አገላለፅ
ጥሩ አዳማጭ ነሽ በርቺ ኢንተርቨው የሚያደርግ ባለሞያ እንደዚህ አዳማጭ ሲሆን ለተመልካች ይስባል አድንቄሻለሁ በርቺ ኮሜንት ስታነቢ እንዳትሰበሩ ተጠንቀቂ ምክንያቱም የኛ ባህል አንዳንዱ የሚሰራን ለማጣጣል ታጥቀው የሚነሱ ብዙ ስላል እያነበብሽ ሰቀሽ እለፊ አደራ፤
የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ዋው ትልቅ አእምሮ አለህ ❤️👍👏👏
ኤሚ በጣም እወድሻለሁ የኔ ጨዋ❤
በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ።በትህትና መንፈስ ተረጋግተህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ተባረክ
አቶ አቤሶሎምን እናውቃቸዋለን ክብር ይገባቸዋል የእስፖርት አፍቃሪም ነበሩ እስፖርተኞችንም በማበረታታት ይታወቃሉ ጆሊ ባር የቆየ ነው ስው እንኩዋን ቀጠሮ ስንስጥ ጆሊ ባር ነበር የምንቀጣጠረው ቆንጆቦታ ነበር ከጎኑ ጡረታ ሚኒስቴር ስላለ የመስሪያ ቤቱን በረንዳ ለጋዜጣ ማንበቢያ ተጠቅመን በዚያው ጆሊ ባር ጎራ እንላለን❤❤❤
😊
Wow በጣም ደስ የሚል ሰው.... He is really examplary for many young people.
እግዚአብሔር ብርክ ያርግ ።የአባትህ ስም ያስጠራህ ጀግና የጀግና የደግልጅ በርታ የምትደንቅ ልጅ ነህ
ወንድሜ ትዳር ከእግዚአብሔር ነውና ለአንተ የተፈጠረችውን አምላክ ያገናኝሀልና ፀልይ
ጥሩ ውይይት ነው አንተም የምትደነቅ ነህና በርታ
እሚገርምም ውይይት ነበር እናመሰግናለን አብይ ሰሎም በጣም እምወደው አባቴ ነው ትልቅ ትውስታ ነው የቀሰቀስከው ለማንኛውም ተባረኩልኝ
ሚስጥር ወጣ ኤሜዬ ቴዲዬም ይቀርባል አልሽ❤❤❤
አይ እማማ ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ልጅች አሉሽኳ!!! ፈጣሪ ይጠብቅ ዘርህን ያብዛዉ!!!!
በጣም ደስ የሚል ኢንተርቢው ነበር አይምሮን የሚቆጣጠር ልጂ ነው የእናትህ ፀሎት ይጠብቅህ::
አጠረብኝ በጣም ነዉ ደሰ የሚል ቆይታ እና አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
ኤማዬ እርጋታሽ ትህትናሽ ብልህነትሽ ይበልጥ ውብ መልካም ሴት አስኝተውሻል ተባረኪልኝ
በጣም ብዙ ተማርኩበት አተረፍኩበት ተሰፋን አገኘሁበት.....የልቦናህን መልካም ሀሳብ ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ።
Part 2 yasfelgewale የጋሽ አቤሴሎም ታሪክ በደንብ መስማት እንፈልጋለን 🙏🙏 ኤሚ
በጣም ያደነቅኩት ሰው ነው ለብዙዎቻችን ምሣሌ የሚሆን ነው ። ኤሚ ፕሮግራምሽ ተወዳጅ እና ተናፋቂ ሆንዋል። እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
Bobby In A New Look. Looks Great. + Amy, You Doing Great. A New Perspective. Keep Winning!
የተረጋጋ በሳል ቆይታ። ደስ ትላላችሁ ጥንካሬህ ደስ ይላል..ለሁሉም ጊዜ አለው በቅርቡ ቤተሰብ መስርተህ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ
ብዙ ነገር ተምሬበታው እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ ነገር ግን ያልንነበረን ወደ መኖር ያመጣ እግዚአብሔር ነው በውስጥህ አልፎ የተናገረህ እግዚአብሔር ነው ለምን እግዚአብሔር ነው ለማለት አፈርክ? የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ። እኔ አምላክህ ነኝና አትጨነቅ። አበረታሃለሁ፤ አዎ እረዳሃለሁ፤ በጽድቅ ቀኝ እጄ አጥብቄ እይዝሃለሁ።”-ኢሳይያስ 41:10 አምለሰት እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ
ጎበዝ👍👍👍አምለሰት very good interview
ምንም አትጠራጠር ወንድሜ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው
አምለሰት እናመሰግናለን የተረጋጋ ሀገሩን የሚወድ ብዙ ልንማርበት የምንችልበትን ሰው ስላቀረብሽልን ።
Great interview. Both of you are exceptional, keep it up.
በጣም ጀግና እግዚአብሔርን የሚፈራ ልጅ ነው ።የደረሰበት አደጋ ግን ከባድ ነው ።ከዛ ትሮማ መውጣቱ የሚደነቅ ነው ።ጥፋቱ ግን የመንግስት የመንገድ የመስራት ችግር ብዙ ነፍሰ እንዲነጠቅ አድርጓል ።
አቶ አቢሴሎም በጣም ደግ ለድሀ የሚራሩ መልካም አባታችን ነበሩ በልጅነቴ ለሰፈራችን ሰዎች ብዙ ነገር ሲያደርጉ አይ ነበር። የሳቸው ልጅ ሆነህ እንደዚህ ጎበዝ ባትሆን ይገርመኝ ነበር የአባትህን ሌጋሲ ስላስቀጠልክ በጣም ነው የኮራሁብህ❤
Thank you 🙏 የኔ ቆነጆ ቆንጆ ፕሮግራም ነበር የሚገርም ነው የአንዳንድ ሠው ብርታት ስደትን ማየትም ያስተምራል እላለሁ ልዑል እግዚአብሔር
ቀሪው ዘመኑን ይባርክለት ! እንደአንቺ አመለሸጋ ቆንጆ የተባረከች የወላጆቹን ሃዘን የምታስረሳ ሚስት ይስጠው !!!
መጀመሪያ ኢትዮፕያ ሲል ተናድጄ ነበረ 🙆 ጲ ፒ ስለአለ በኋላ ግን በጣም አሳዘነኝም አደነቅኩት ።
እኛ ምቀኛ ሰውዬ ግን እሳቸው ብቻ አይደሉም እኮ ምቀኛ ታድያ ወደ ኋላ ያስቀረን ምን ሆነና እንኳን አገር ውስጥ ውጪም እንመ...ባካችሁ ፶ በ፻ ምቀኛ ነን ።
wow love ur honesty keep on shining 🎉🎉🎉
Wow grouping up we heard a lot about ur dad he such a good guy and u OMG this is my first time to c u but I can c u are such a great person may God bless u brother
በጣም ደስ ስትሉ ❤❤❤ በጣም ማራኪ ቆይታ ነበረ !! አዳምጬ ሳልጠግባቹ ነው ያለቀብኝ!! ስለ እናት ተወርቶኮ አይጠገብም !! 😢የሆነ ሆዴ ስፍስፍ እያለ ነው የሰማውት !! አናንተ ሁለት ቆንጆዎች እግዚአብሔር አብሯችሁ አለ !! ዘመናችሁ የበረከት ይሁን!!❤❤❤
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ጥሩ ተዳር እና ልጆች ይስጥህ
እመቤቴ ትጠብቅ አይዛ አንተ ጀግና ነህ
ጆሊ ብዙ ትዝታ ያሳየን ቤት 🙏🙏🙏የመኪና አደጋ ሲያጋጥምህም ስላንተ የተወራውን ነገር አረሳም አሁን በዚህ የመንፈስ ጥንካሬ ላይ ሆነህ መገኘትህ ያስደስታል....መቅረብ ያለበት ሰው ስላቀረብሽ አመሰግናለው🙏
እግዚአብሔር ደስታህን ጨምሮ ድጋሚ እንድናይ ይሁን እናት የውዶች ልጆች ነኝ አንጀቴን በላኸው እናትህና አባትህን በመንፍፈስ የምታከብር ሆነ ታየኸኝ ተባረክ ጎደሎህ ይሙላ 🙏
he is so nice and creative and dicpilined , may God Bless him with blessed wife and chilren
አባትህ ትልቅ ሰው ነበሩ የሃገር ውለታ ናቸው አንተም የባትህን ሌጋሲ ማስቀጥልህ ጎበዝ ጀኛ ነህ በርታ
Wow! I watched it in tears! But the one talked to you is not your mom! It’s Jesus Christ!! I had the same experience 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ኤሚ ውይ ምነው በድንገት አቋረጥሽው መሳጭ ታሪክ ብዙ መስማት እንፈልግ ነበር ስለአባቱ/አቤሴሎም ጭምር
የብዙ ፖድካስተሮች ችግር ነው። እንዲያውም አምለሰት ትሻላለች። የማስተዋል ችግር: ፕሮግሬሲቭ ጥያቈዎችን አለመጠየቅ : ዝግጁ አለመሆን: ትኩረት አለመስጠት: ስሜታዊነትና : ብዙ ማውራት መውደዳቸው እንደችግር ነው የማየው።።
@@RenaissanceProsperitythey are not qualified to be hosting only for UA-cam money
Very Smart & positive Mind, Thank You So Much Learning a lot from you
በጣም ድንቅ የሆነ ታሪክ ብዙ ነገሮችን መማር ያለብን ጥልቅ ነገሮች ናቸው በጣም አመሰግንሻአለሁ ፍቅር የሆንሽ እመቤት ነሽ ❤
እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ
ያጋጥማል
አምልሰት ! እርጋታሽ ሰጥቶሻል
ቴዲዬ ታድሏል አንችም አድሎሻል
Thanks to his dad and mom great family. Background matters 🙏
ደስ የሚል ቆይታ ነው ኤሚያችን❤ የቴዲን ግን በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ። ቴዲ እፍሮን ይመስላል ልጁ ፣ እምሊ አመስግናለው🎉🎉🎉❤❤❤ ቴዲየንም እምጪው እስኪ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ እግዳ ነው ያቀረብሽልን 👍🏾
ጀግና ወጣት በርታ❤
Wow, gobez ena tatari. Berta Egzabher yetebareke tedar yesteh