ሴት ወንድ እንዲወዳት ምን ማድረግ አለባት? ለ ሰብለ ግዛው የተሰጠ መልስ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @deweltube21
    @deweltube21  6 років тому +131

    ይህ ቪዲዮ ሰብለን ለመቃወም ሳይሆን የተነሱት ነጥቦች ላይ የእኔን እይታ ለመጨመር ነው:: ቪዲዮውን ተመልክተው አስተያዮቶን ግለሰብ ላይ ሳይሆን የተነሱት ሃሳቦች ላይ ብቻ ያካፍሉን:: ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማየት የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ:: እናመሰግናለን!!! ua-cam.com/channels/NhwizU16KiXOPpBPA9ejDQ.html

    • @firhewotyenatenafaki6256
      @firhewotyenatenafaki6256 6 років тому +5

      Thank you so much D.R
      በመጀመርያ በአይን ተስቦ የመጣ ወንድ መቅርብ ሳይሆን መራቅ ነው !! ስብለ ዝብርቅርቅ ያለ ትምህርት እየለቀቀች እህቶች በራሳችው እንደይተማመኑ እና እራሳቸውን እንዳይሆኑ እያደረገች ነው ።

    • @sifaansilashi3635
      @sifaansilashi3635 6 років тому

      😭😭

    • @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
      @እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ 6 років тому

      Ewunet BIehaI Ik New Yene BaI Mek Up Aywedm Wanaw Yewust Wubet New SebIe Tru TmekraIech Yh Gn mekup Mnamnayawatam

    • @ጦይባቢንትሙሀመድ-ኈ2ረ
      @ጦይባቢንትሙሀመድ-ኈ2ረ 6 років тому +1

      እውነቷነው ባክህ

    • @የኔአለምፀጋዬ
      @የኔአለምፀጋዬ 6 років тому +2

      እደዚህ ልኳን የሚነግራት አጥታ ነዉ የምተቀባጥርዉ

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 6 років тому +125

    እናቶቻችን አኮ በሜካብ አይደለም አባቶቻችን ይስባቸዉ የነበረዉ በክብርና በንፁህ ልቦና ስለሚሰማቸው ነዉ እና እንደእናቶቻችን እንድንሆን እግዚአብሔር ይግዘን።

    • @edenethio9996
      @edenethio9996 6 років тому +1

      Leza newa. Abatochachin. Bememtat ena ende braya bemaserat. Bemaselkes. Mesagancheun yemgeltsut.
      Ena bebakule yahunu zemen merchaye new.

    • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
    • @mofedakswani1219
      @mofedakswani1219 6 років тому +1

      Zufan Mesfin leki nshi yene konjo amen ameeen

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому +1

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 6 років тому

      አሜን

  • @deweltube21
    @deweltube21  6 років тому +60

    ወደ ቻናላችን ስለመጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: "ሰብስክራይብ" በማድረግ ወደፊት የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ያድርጉ:: ይህንን ቪዲዮ "ላይክ" ፤ "ሼር" ፤ እና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን እና ፍቅራች ሁን ግለፁልን:: ከልብ እናመሰግናለን!!!

    • @z.ethiopia5876
      @z.ethiopia5876 6 років тому +2

      May God bless you richly Dr Amanuel & Rodi Zelalem for sharing.... unfortunately these days many people think like they can teach on any subject without having enough knowledge on it & the sad part is many are their followers. I believe people like Dr. Amanuel should take responsibility and save our people from such a baseless and unbiblical teachings. Rodi Zelalem please pass my comment .አደርሺ ስለ ተባልኩኝ ነው አምላኬ ይባርክህ ዶ.ር ፀጋውን ያብዛልክ🙏

    • @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
      @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ 6 років тому +2

      ከጊዜ ወደ ጊዜ ሴቶች ላይ ጫና እያደረባቸው ነው በተዘዋዋሪ የሴቶች መብት ተባለ እንጂ ለስሙ ሲጎዱ የሚታዬት ግን ሴቶች ናቸው ፍትህ ያስፈልጋቸዋል

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ 6 років тому +1

      DEWEL amen wadame wubiti ketu newu demigibitimi ketu new Egizehaber yemetefera seta gena letemesegena yegebata mesele 31;30

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg 6 років тому +1

      በጣም ትክክለኛ እይታ ነው ጥሩ ነገር አስገንዝበኸናል ዶክተር እናመሰግናለን።ሰብሊን ለመንቀፍ ሳይሆን ከመልካም ልብ ወይም ስብእና ይልቅ ሙሉ በሙሉ ላስቀደመችውና ውበት ላይ ብቻ ተመርኩዛ ለሰጠችን አመለካከቷ ምላሽ መሆኑን እኛ ተረድተናል።ነገር ግን የሰብሊም ሀሳብ ትክክል አይደለም ሳይሆን ትንሽ ውበት ላይ ብቻ አትኩሮት አድርጋ መልካምነትን በትምህርቷ ውስጥ ያለመጨመሯ ከአንተ ሀሳብ ጋር ስለሚቃረን ነው። ሁለታቹንም እናመሰግናለን ከልብ

    • @መክሊትነኝየወሎልጅ
      @መክሊትነኝየወሎልጅ 6 років тому

      በትክክል ወንድም ፍቅር ማለት በውጫዊ ማንነት የሚለካ አይደለም ፈጣሪ ሲፈጥረን ሁላችንንም ውብ አድርጎ ነው የፈጠረን:: ይሄ አመለካከት የአንዳድ ሰዎች አመለካከት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውእ

    ትክክል ወንድም በተለይ የክርስቶስ የሆነው ሚካፕ ምን ያደርግልናል በእውነት እግዚአብሄር ማስተዊልን ይስጠን ለእህቶቻችን

  • @lakechsewmehon8239
    @lakechsewmehon8239 6 років тому +27

    የተማረ ይግደለን ነገርን ጠለቅ ብሎ ማየት ነው እንጂ ስሜታዊ ሆኖ ሚዲያ መቅረብ ጥሩ አይደለም ዶ/ ር ደስ በሚል ገልፀውታል እናመሰግናለን ።

    • @ወዶችድፍትያርጋቹ
      @ወዶችድፍትያርጋቹ 6 років тому +1

      ችግሩ የተማረ አይገልም

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

    • @شفاءعاجل
      @شفاءعاجل 5 років тому

      دلذازالخكط

  • @alemnesheyemo3558
    @alemnesheyemo3558 6 років тому +20

    እንዳንተ ያለ ወንድሞችን እግዚአብሔር ያብዛልን በእውነት በጣም ደስ የምትል ትልቅ ወንድም ነህ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ !!!

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 6 років тому

      አሜን

    • @hanamadent8897
      @hanamadent8897 6 років тому

      Tekekele nehe wandeme yeze zaman sawu maweke ayedelam masebe erasu tasenotel tedara bastalotene basubaye bechanew bamalake ne balabase yemata bamalaken balababese tamaleso yeheden egezeho yeasaweren

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
    @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 років тому +32

    ሰብለንም አትቃወሟት ልክ ነች ከአገባችሁ በኃላ እራሳችሁን አትጣሉ ነው ያለችው። ዶ/ርም የተሰማውን ነው የመከረን ሁለቱም የእራሳቸው የሆነ አቋም አላቸው እኛም ከሁለቱ ሐሳብ ማመዛዘን ነው ያለብን እንጂ አንዱን ስናገኝ አንዱን ማጥላላት አይገባም። እነሱ ባሉን ሳይሆን እኛ አይምሮአችን በፈቀደው ነው የምንኖረው። ግን ሁለታችሁም ተባረኩ!!!

    • @aishamohammed6194
      @aishamohammed6194 6 років тому

      Sah

    • @dhdhdbdhdbdbdhdhrj1687
      @dhdhdbdhdbdbdhdhrj1687 6 років тому

      Tekekele belehale ysewe Lege kunegena sayehone wesete aweye netehe lebe newe zeme bela tawerarge Gera yegebte

    • @samueltamrat3139
      @samueltamrat3139 5 років тому

      Yse betekekle in my Aida sebel is right

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 роки тому

      @@dhdhdbdhdbdbdhdhrj1687 ሰላም ይህ ቪዲዮ አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎችን ይዘረዝራል:: እስቲ ውዶች አይታችሁ አስተያየታችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/BxpJ0MCA9vE/v-deo.html

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 6 років тому +2

    እውነተኛ ባል እና አፍቃሪ ከሆነ በላይ ውበቴ ሳይሆን በውስጥ ማንነቴ ነው ሊያፈቅረኝና ሊያኖረኝ የሚገባው ሜካፕ ጊዜያዊ ውበትን እንጂ ዘላቂ ውበት አይደለም እግዚአብሔር በሰጠኝ ውበት እኮራለሁ ስለለበስኩ ስለተኳኳልኩ አይደለም ባሌ የሚወደኝ የሚያገባኝ ውብና ልዩ ሴት ነኝ እግዚአብሔር ሲፈጥረኝ ሰብለ እስከመቼ ድረስ ነው በአርቴፊሻል ነገሮች እራስሽን የምታታልሊው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ውበት ደም ግባት ከንቱ ነው እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት በርቴፊሻል የማታምር ሴት እሷ በሰውም በእግዚአብሔርም ዘንድ ተወዳጅ ናት ይሄን እወቂ

  • @ksaksaa1503
    @ksaksaa1503 6 років тому +17

    ዋው አድናቂህ ነኝ ዶክተር ጥሩ ምክሮችህን ተመችቶናል ቀጥልበት

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @betelhemgebereegzabher5171
    @betelhemgebereegzabher5171 6 років тому +1

    Yekrta Dr yantem temheret betam tekekel new gen seblem yasrdachbeten menged yetrdahat aymselgem anyways ke hultachehum teru temhert wesgalew tnx

  • @lemlemwaldi5417
    @lemlemwaldi5417 6 років тому +61

    ወይኔ ወንዴሜ እንዳተ መልካም ሰው ያብዛልን ቃለት የለኝም የምልህ ነገር

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому +1

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @AminaAmina-ox4np
    @AminaAmina-ox4np 6 років тому +1

    awent tebarek.kelb new mamesgwnw tikekil.mels new. ene gin sent meswet kefyebtalw lbale

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 6 років тому +16

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰብልየ ህይወት ስለሆነው ትዳር ሳይሆን ስለ ውሽምየ ይመስለኛል ያስተማረችው kkkkkkk
    ትዳር በምድርም በሰማይም ትልቅ ክብር አለው።

  • @sarauaq1844
    @sarauaq1844 5 років тому +1

    ትክክክነህ በጣም በእውነት እናመሠግናለንማረ ትምህረትህ በጣም መሣጭነው ፈጣሪ ያቆይህ

  • @tewodrosnegere3044
    @tewodrosnegere3044 6 років тому +14

    Dr.Amanuel ትክክል አድርገህ በግልጽ አብራርተኸዋል። ነገር ግን እህታችን ሰብለ እንደተናገረችው እጅግ ጠባብ (fixed mind ) አመለካከት ያላቸው ብዙ ወንዶች አሉ አለባበስና ቁንጅና እና መልክ ላይ ብቻ ያተኩራሉ በተሳሳተ አመለካከት ትዳር ለመያዝ ይፈልጋሉ ግን ቢይዙም አይሳካላቸውም። ምክንያቱም አስተዋይ የሆነ ሰው ( growth mind) አንተ እንዳብራራከው ከእውነተኛ ስብዕና ጋር መንፈስን አዋህዶ ትዳሩን ይመራል እንጂ ከመልክና ከቁንጅናዋ ጋር አይደለም ። አንዲት ሴት ዛሬ እንዳላት ቁንጅናና አለባበስ እድሜ ልኳን ልትኖር አትችልም እያረጀች አያትም እስከመሆን ስትደርስ ሁሌ አንድ አይነት ውበትም ቁንጅና አይኖራትም የጠንካራ መንፈስና የአስተሳሰብ እድገት እንጅ።

    • @gthomas1727
      @gthomas1727 6 років тому

      she poisoned many women in America. Alot of ppl I know are fighting with their spouse due to her feeding wrong information

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @ንቤኒዳክየና
    @ንቤኒዳክየና 6 років тому +2

    ትክክል ነህ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እዳተ አይነቱን አሳቢ ወንድ ያብዛልን ንግግርህ በጣም ተመችቶኛል

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @እናቴፍቅሬ-ቘ1ጀ
    @እናቴፍቅሬ-ቘ1ጀ 6 років тому +5

    Im appreciate your ideas .really u are so brilliant .!!thanks a lot

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @alamahalem3710
    @alamahalem3710 6 років тому +1

    በእውነት ወንድማችን አንደበትህን ይባርከው እውነትህን ነው

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @zeynebshemsu250
    @zeynebshemsu250 6 років тому +54

    በትክክል 100% ሰብለ ግራ አጋብታን ነበር ታንክዩ ዶ/ር

    • @selamuselam3927
      @selamuselam3927 6 років тому +4

      Zeyneb Shemsu ሰብለ በሁሉም ነገር ላይ ኤክስፐርት ነኝ ብላ የምታስብ ግራ የገባት ሴት ነች

    • @sarajemal5297
      @sarajemal5297 6 років тому

      Zeyneb Shemsu በትትል

    • @sarajemal5297
      @sarajemal5297 6 років тому

      በትክክል

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 6 років тому

      Leke nate eski zembelashe hugina balshen eyiwe

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 6 років тому

      በጣም ሸወደችኝ

  • @የተለያዩዳዋዎችቻናል
    @የተለያዩዳዋዎችቻናል 6 років тому +1

    ወንድማችን እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ምርጥ ትምርት በተለይ እርጋታህ ትምህርትህ እንደ ውሃ ይጠጣል እውቀት ይጨምርልህ አላህ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @belihunmalede9132
    @belihunmalede9132 6 років тому +84

    ትክክል ነህ ወንድም ለኔ የምትመቸኝ ወይም ደስ የምትለኝ ተፈጥሮአዊ ውበት ያላት እና ልክ አንተ እንዳልኸው ነው ወንድማችን ትክክል ነህ? ትክክለኛዉን ስለተናገርህ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን

    • @denigelemariameenatenate1045
      @denigelemariameenatenate1045 6 років тому +1

      Esewa yemitewelewe yalechi ende
      Esewa hamanet yalachwe new endzia menfise yalechwe
      Enji ye egziabher sew endzia ante menfuse yelewm. Endam mekab minamne be hamntechin ayewekelem

    • @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ
      @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ 6 років тому +4

      ሰብለ ኮ ሜካፕ ሜካፕ እያለች ያልታጠበ ድስትናለመጣበስ የቀረበ አሳ ልታስመስለን ነው

    • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
      @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 років тому +2

      @@ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ ክክክክክክክክክክክክ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @arsemalij4627
      @arsemalij4627 6 років тому +1

      @@ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ 6 років тому

      Belihun Malede wubiti ketu newu demiti gebiti ketu new Egizehaber yemetefira setu gena mesele 31_30

  • @user-Limi
    @user-Limi 6 років тому +1

    Thank you Dr.

  • @netsanettekeste4086
    @netsanettekeste4086 6 років тому +3

    Wow very good explanation brothe Bless you 👌🏾😍

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @BettyBiru
    @BettyBiru 6 років тому +1

    I totally agree with you dr Aman Thanks

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @abbawacha3367
    @abbawacha3367 6 років тому +3

    በእውነት ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እንደዛሬ ለሰብለ መልስ የሚሰጥ ሰው ሰምቸ አላቅም ብዙ እህቶችን በተለይ ገና ለፍቅር ጀማሪዎች ገደል እየሰደደች ነው

  • @helenz4869
    @helenz4869 4 роки тому +1

    Dr. I will go with u .you are the best 👌🙏🙏the way u talk i love it

  • @liliendale6637
    @liliendale6637 6 років тому +5

    የሀበሻ ወንድ የተፈጥሮ ነገር ነው የሚወደው፣ ከሜካፕ ይልቅ፣ ተክለ ሰውነት ደስ ይለዋል

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      ስለመልካም ማበረታቻችሁ በጣም ነው የምናመሰግናው:: ሌሎችም እናንተ የተማራችሁትን እነሱም እንዲማሩ ስለ ቻናላችን ይንገሯቸው:: መልካም ቀን!!!

  • @linalina-iv9fn
    @linalina-iv9fn 6 років тому +2

    እውነት ነው ሴት ልጅ እላይዋ አምሮ ውስጧ ካላማር እንኳን ወንድ ሴት ሊቀርባት አይችልም እናመሰግናለን ውንድማችን

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @nuhaminafework8407
    @nuhaminafework8407 6 років тому +11

    Amazing message thank you... this is what we need to hear in today's society which focuses only on outside beauty 👍

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 5 років тому +1

    ወደዚ ቤት ስመጣ የመጀመርያዬ ነው ምክርህ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አድርጌሃለው በርታልን

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 6 років тому +14

    እንደምን ዋልክ ወንድም አለም አንተ የተባረክ ትክክል ነህ ሰብለ አንዳንዴ እሰማታለሁ ትምህርቶቻ ከአገራችን በህላችን ወጣ ይለነዉ ።

  • @ሕልፊናይክርስቶስ
    @ሕልፊናይክርስቶስ 6 років тому +1

    ትክክል ወድማችን ሰላምህ ይብዛ♥♥
    የፀንጥየ መጨረሻ እንድህ ነው አየ ሰብለ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @ambsquadd
    @ambsquadd 6 років тому +11

    Wow thank you dr Amanuel this is amazing respond I have seen different between educated and non educated.
    Pls ሶሻል ሚዲያ ላይ ላስተምር የምትሉ ሰዎች በቂ እውቀት ሳይኖራችው ያልሆነ ነገር ለትውልዱ አታስተምሩ ት/ቤት ሂዱና ተማሩ ከዚያ ሁሉም በጊዜው ይደርሳል

    • @hayamaid8883
      @hayamaid8883 6 років тому +2

      ተከክላ

    • @radiyam967
      @radiyam967 6 років тому

      ሰህ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @አንሷርየልቤሰኪና
    @አንሷርየልቤሰኪና 5 років тому +1

    ለቻናቹ አዲስ ነኝ በጣም ደስ ይላል ትምህርታቹ ቀጥሉበት

    • @deweltube21
      @deweltube21  5 років тому +1

      Welcome! Welcome! Welcome!

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 6 років тому +3

    በትክክል 100% ዉንድም ከልብ እናመስግናለን ለምክርህ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Asegeb, ስለመልካም ማበረታቻችሁ በጣም ነው የምናመሰግናው፥፥ መልካም ቀን!

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 6 років тому +1

    በትክክል መድሃኒአለም ይባርክህ የማይለወጥ ውበት የውስጥ ውበት ብቻ ነው

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 6 років тому +31

    I totally agree with you Dr aman, ከትዳር ኣጋሮቻችን ጋር በፍቅርና በእምነት እንጂ፡ ሄዱ ኣልሄዱ፡ ሌላ ሴት ኣዩ ኣላዩ እያልን በመጠባበቅ ልንኖር ኣንችልም, internal beauty has more value than external beauty. ደሞ መልክ ኣይቶ የመጣ ባል እኮ ከሷ የምትበልጥ ሲያይ መሄዱ ኣይቀርም። Thank u bro.

    • @marsilasmarsilas3260
      @marsilasmarsilas3260 6 років тому +1

      Thank you

    • @bayegamachu1557
      @bayegamachu1557 6 років тому +1

      Batme tekklh nh

    • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
      @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 років тому

      አረ ግራ ገባን እኮ እንዴ ሆሆ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

    • @fikrtepetit2041
      @fikrtepetit2041 6 років тому

      Betame dese yemile melese new legame teleke temerete new

  • @habtamuaaylew8425
    @habtamuaaylew8425 5 років тому +1

    በትክክል ወንድም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 6 років тому +30

    Abet ewinet misganaye kefi yale new tikilegha melise

    • @ወዶችድፍትያርጋቹ
      @ወዶችድፍትያርጋቹ 6 років тому +7

      ቃልዬ መልሱ ምንም ያክል ትክክል ቢሆን እሷባለችው መንገድ አይደለም የተረዳት ሰብለ የውስጥ ውበት አያስፈልግም ብላ አታቅም ቆይ ሁሉንም ስራውቻአን አዳምጠሽ ከሆነ ሴቱችን ጥርግ ያረገችበት የለም በዛላይ ወዳችንስ ታጠቡ በላ በዚው እርእስ አልተናገረችም ካልሽስ ልክ ሰብለ ናት ለምን ብትዪ ማብም እስከዛሬ አስቶት የማያቀውን ኢሹ ነው አስታ ስታስተምር የነበረው ልናመስግናት ልናበረታታት ነው የሚገባን ባይገርምሽ ወዶች በጣም ነበር የምትጠላው ግን የሷን ትምርት ስከታተል ነው ለዳች ያለኝ አመለካከት የተቀየረው ቢያንስ ትላቻዬ ልክ እንዳልነበር ተረድቻለሁ ።በነገራችን ላይ አችንም በጣም ነው የምውድሽ ጎበዝ ነሽ ስራውችሽን ሁሊም ነው የምከታተለው ሳላደንቅሽ አላልፍም

    • @hayatali7459
      @hayatali7459 6 років тому +1

      ቃልየ እደት ነሺልኝ የኔ መልካም ተነፍቀሻል ሆደ

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta 4 роки тому +1

    Dr Amanuel, what a balanced perspective that will take pressure off of a lot young women. I agree with you not all women are like Seble and not men are after looks.

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 6 років тому +7

    በጣም ትክክል ዋናው እራሳችንን መሆን ነው እራሳችን መጠበቅ ጠቃሚ ቢሆንም እንዳያይ ሳይሆን ለራሳችን ነው

  • @abelkidane556
    @abelkidane556 4 роки тому +1

    በእዉነት ወንድሜችን በጣም ጥሩ ትምረህት ነዉ እኔ በአንተ አሰብ እሰማለሁ

  • @betynegouse1189
    @betynegouse1189 6 років тому +90

    ይቅርታና ላዬን አይቶ ለሚመጣ ወንድ ቦታ የለኝም ክብርም አይኖረኝም

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 6 років тому

      በጠም ትክክል። አድነቅክ ነኝ

    • @dawithaileslassie5289
      @dawithaileslassie5289 6 років тому

      Great Betiye,
      ቢሆንም እስዋ ለማለት የፈለገችውና እሱ የቀባጥረው ነገር አልተገናኙም።
      እስዋ ያለችውን እናም እውነታው፡
      የወንድልጅ ተፈጥሮ እንደሴት ልጅ ተፈጥሮ እኩል አደለም።
      ወንድ ልጅ በሚያየው ነገር ይማረካል!

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 6 років тому

      Ewenatawe gene yea nawe

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

    • @sablelove982
      @sablelove982 6 років тому

      ይመችሽ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 6 років тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወንድምየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት
    ሰብለ ማለት በአላባበስ እና በሜካፕ ትዳር ሚያዝ ነው ሚመስላት ሁሉም ትምህርቷ የተሳሳተ ነው

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 6 років тому +6

    ዋው በጣም ትክክክል ነው በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩህ ደሞ ንፅህና ለራስ ነው ለባል ብቻ አደለም።

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @ወሎዬዋየክርስቶስልጅእግዚ

    እርጋታህ፡እራሱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 6 років тому +5

    የበለጠ ስራ እባክህ እንደ አንተ ያሉ ሰወች ያሰፈልጉናል

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
    @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 років тому +1

    በትክክል ብለካል ወንድችን ሠላምክን ያብዛልን 👌

  • @dinkeneshsisay9417
    @dinkeneshsisay9417 6 років тому +27

    ዝም በል እኔ ወንዶችን በደንብ ነው ማቃቸው ወንድ ልጅ ሴትን ለመውደድ መልክ ብቻ ነው የሚያዩት ሺ ግዜ ውስጧ ቢያምር ፊቷ ካላማረ ዞር ብሎ አያያትም ሰብሊ ደሞ ለማለት የፈለገችውን በደንብ ተረዳ ውስጣዊ ውበት አያስፈልግም አላለችም ሙሉ ቪዲዮውን እየው መጀመሪያ እሷን ጀጅ ከማድረግክ በፊት እኔ በጣም ብዙ ነገር ትምሬአለው ከሷ በጣም ብዙ ነገሮችን አግኝቸአለሁ ትክከለኛ ነገር ነው እያወራች ያለችው ማንም ደፍሮ ያልተናገረውን ነገር ነው እያነሳች እያስተማረች ያለችው

  • @ወሎዬዋየክርስቶስልጅእግዚ

    አስተዋይ እርጋታህ፡እራሱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 6 років тому +7

    በጣም ትክክል ነህ ወንድም
    ሰብለ ዝም ብላ ነው በዘፈቀደ ነው ምታወራው አንዳንዶቹ እንደውም ማይመስሉ ነገሮች ናቸው በራሷመነፅር ነው ሁሉን የሳለቹ

  • @መዲየተንታዋ
    @መዲየተንታዋ 6 років тому +1

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁህ በጣም ነው ያስደስተክኝ ማሻ አላህ ጅግና ነህ በርታ ከዚህ ይበለጠ ለመስራት ሞክር ብርታ አላህ ያክብርህ ከልቤ አመስግናለሁ ምርጥ ትምህርት
    እውነት ዋው ዋው

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Thank you so much! በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @konjukonju7661
    @konjukonju7661 6 років тому +6

    ወይኔ ወንድሜ በጣም ተመቸከኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 роки тому

    ፈጣሪ የባረከውን ይሰጠን እንጅ ለወንድልጅብየ ምኔንም አልቀይረም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @የእናቴንክፉአታሳየኝየእና

    እናመሠግናለን ወንድም ተባረክ ልክ ብለሀል ፍቅር የውስጥ ውህድ ነው ቀጥልበት ደስ የሚል መልእክት ነው እኔ በራሴ አይቼዋለው አጋጣሚ በfb ከአንድ ልጅ ጋር ተዋወኩኝ እና ቀን ከቀን ስንነጋገር እኔ ባልጠበኩት መንገድ በምናገረው ነገር እና ለሱ ባለኝ አመለካከት የኔን ባሀሪ እያጠና እየተግባባኝ መጣ ስለኔ ከስሜ ሌላ የሚያውቀው ነገር የለም ፡፡ ግን በማወራው ብቻ አዛኝነቴን ምን አይነት ጠንካራ ሴት መሆኔን ግዜ ወስዶበት አጥንቶኝ ተርድቶኛል እና አሁን እውነተኛ ፍቅር በውስጡ አድሮበት እኔ የሱ ለማድረግ የማያረገው የለም ብቻ እኔ ልቤ አምኖ መቀበል አልቻለም ለዛውም የአንድ ሀገር ልጆች ነን ፡፡ ፍቅር የውስጥ ውህድ እንጂ የውጬ አደለም ፡፡ ሠው ሁሉ አንድ አደለም ፡፡ እግዚአብሄር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን አሜን

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 6 років тому +1

    Abo Temechekign💓 Bacheru!!!!! Wededekut Thanks Mall

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Enu Enush, ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 6 років тому +15

    የዛሬውቹ ወንዶች ውበት ብቻ ነው የሚውት ሴቶች አትሽውዱ ከኔም ወዳ እሩህሩህ ለሰው አዛኝ ነበርኩ ነገር ግን...ዴካማ ሁኜ ነው የታየሁት አሁንም ማንነቴን አልቀይርውም ማነነቴን እና የውስጤን የሚውቅልኝን ከላይ እጠብቃለሁ

  • @tserqanemariyaam_youtube9741
    @tserqanemariyaam_youtube9741 6 років тому +1

    Wowow very nice Thanks !!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ2ዠ

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @marahlmaryam6264
      @marahlmaryam6264 6 років тому

      ዋውው ጥሩ ምክር ተመችቶኛል ወንድም

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 6 років тому +2

    ወድሜ ተባረክ ምላርግክ ጸጋውን ያብዛልህ ❤ሰብለ ፡ዮኒማኛ ፡ጂጂ ፡ማሜ፡አድናቸው ዝምብለውነው አፍቸውላይ የመጣውን የሚዘላብዱት ከውቀት ነጻናቸው ምንም ጥሩነገር አያስተላልፍም ደሞ እሚገርመኝ የተከታያቸው ብዛቱ ጥሩ አስተማሪ የሕይወት ምግብ የሚያስተላልፍትጋ ተከታይ የላቸውም ይገርመኛል😴

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 6 років тому +14

    ሰለ ነጠላ ይለችዉ ነገር እዉነት እናቶቻችን እርቃናቸው ይሂዱ እንደእግዚአብሔር ቃል ነው ሴት ልጅ ትሸፍን የሚለው መፅሀፉ ቅዱስ።

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 5 років тому +1

      እስዋኮ መናፍቅ ናት ፡ እንዴት ነጠላ ይስማማታል

  • @astiertekle5282
    @astiertekle5282 6 років тому +1

    በትክክል አሪፍ ት.ት ነው ዶ/ር በዚው ቀጥል የውስጥ ውበት ይበልጣል

  • @ዘረኝነትይውደምኢትዮጲያት

    በጣም አርፍ መልእክት ዶክተር የሰብሊ መልእክት ትንሽ አወዛጋቢ ነበር ግን እውነት ነው ሴትልጅ የራሷን ውበት እና ጥንካሬዋን ነው ይዛ መገኘት ያለባት ፣ መፀሀፍ እንዲህ ይላል እኮ (ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋም ከእንቁ በላይ ነው ይላል) እና ሴቶችዬ ልባሞች እና አፍቃሪ ሁኑ እንጅ የሌለውበት ለማምጣት አትሞክሩ በራሳችሁም ተማመኑ ፡ እና ዶክተር አማኑኤል ከልብ እናመሰግናለን DAWEL ውስጤ ነው

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 6 років тому

      Sasahu Ayele ጥሩ ሀሳብ አለው ጥሩ ነው የጨመረው ሀሳብ እስዋ ያለችው አግብተው እራሳቸውን የሚጥሉ ሚስቶችን ነው encourage እያደረገች ያለችው።የፍቅር መሰረቱ ነው አላለችም። እስዋ ጋብቻ ላይ ሴቶች ቆሽሸው ስለመገኝት ነው አርስቱ።ሲጀመር ስለንፅህና ነው ትምህርቱ ከፍሬሙ ወጥቶ ነው የሚያወራው። ሰብለን ሁሉን ትምህርት አልሰማም ወይም አልተረዳም።የሱ ሀሳብ ስለ ፍቅር መሳብ ነው የስዋ ሀሳብ ስለ ንፅሕና ነው።

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 6 років тому

      ትምህርት ጥሩ ነው ግን የሰብለን ሀሳብ አልተረዳህም። ያንተ ትምህርት ስለፍቅር መሳብ ነው። የስዋ ትምህርት ንፅህና ስለመጠበቅ ነው። ከአርስቱ ዘለሃል።ይህንን በራስህ አስተምር።የስዋ ትምህርት ከባሎች እና ከሚስቶች አስተያየት ሰብስባ ንፅህና ስለጎደላቸው ሚስትና ባል ነው ምታወራው። አንተ ምታወራው ስለ ትዳር ዋናው ሀሳብ ነው። የስዋ ትምህርት በራሱ ጥሩ ነው። ትምህርትዋ ስለ ንፅህና ነው...ቃላትዋን ቆንጥበህ ወስደህ ማስተማርህ ልክ አይደለም። ህዝቡ እየተማረበት ነው የስዋን ትምህርት ተው ።የራስህን አስተምር ያንተ ትምህርት ጥሩ ነው።

    • @a1kuwat79
      @a1kuwat79 6 років тому

      በትክክል ወድማችን

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @soulethiopia4180
    @soulethiopia4180 6 років тому +1

    U right our Brother thanks for your speech!!!

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Soul Ethiopia, ስለመልካም ማበረታቻችሁ በጣም ነው የምናመሰግናው:: ሌሎችም እናንተ የተማራችሁትን እነሱም እንዲማሩ ስለ ቻናላችን ይንገሯቸው:: መልካም ቀን!!!

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 6 років тому +6

    ዋው እናመሰግናለን ዶ.ር እውነት የሰው ልጅ we are not object

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @BG-cu6fy
    @BG-cu6fy 6 років тому +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ እውነት ብልሀል ከምገልፀው በላይ.....................

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    እውነት ነው በራስ መተማመን ነው በትክክል ተባረክልን😍😍😍

  • @sinitaraya8659
    @sinitaraya8659 6 років тому +1

    Bewnet yetemare yigdelegn!!! Betam tekami ena astemari melikt new!!! Thank you 🙏 tebarek.....

  • @almazmelkamu2836
    @almazmelkamu2836 6 років тому +17

    እናመሰግናለን ወንድሜችን ልክ ብለሃል በርታልን

    • @rozana4273
      @rozana4273 6 років тому

      Btkekele bre

    • @rozana4273
      @rozana4273 6 років тому

      Yes ets true100%

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

    • @Nafkot
      @Nafkot 5 років тому

      እኔ የምለው፣ አንተ የተማርክ አይደለህም እንዴ? ለምንድነው ቀጥታ እርዕሱ ላይ የማታስተምረዉ??? የሰብለን ስራ መተቸት ለምን አስፍለገህ??? በዚህ ምድር ላይ ሁሉም ሰዉ በገባዉ መጠን ነዉ የሚመላለሰው:: ዶክተር መባልህ ታዲያ ምኑ ላይ ነዉ??? ለኔ ትችትህ በራሱ እውቀትን ሳይሆን ማንነትህን የሚገልፅ ጥሩ አጋጣሚ ሆኖልኛል:: ወይ ዶ/ር ክክክክክክክክክክ። እንዴት ወንድ ልጅ ያውም የተማረ፣ ሴት ልጅን በአስተሳሰቧ ይተቻታል??? እባክህን የራስህን ዕውቀት ለማስተላለፍ ሞክር። 0% 0% 0%

  • @selamsol8865
    @selamsol8865 5 років тому +1

    Madiatishin shefigni tilalech ende...... Kesint sacrifice ena chigir yemimeta neger new madiat malet... "Mehayminet defar yaregal" yibal yele....
    Thank you Dr. Amanuel. It's such a great Answer !!!

  • @ያርቢመጨርሻየንአሳምርልኝ

    ትክክል ናት የአሁን ጊዜ ወንዶች እንደዚህ ናቸው

  • @tigistcosta1700
    @tigistcosta1700 5 років тому +1

    Thank you dr.

  • @ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ

    በዛም በዚህም ቅምም ያለች ምክር እናመሰግናለን ወንድማችን ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላሀለሁ። ግን ወላሂ ወንድን በማማር በመበጃጀት ልቡን እቤት አስቀራለሁ ማለት ዘበት ነው ወላሂ ብቻ አላህ ይስጡር መቻል ነው!!!

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 6 років тому

      እውነት ነው ያልሽው እእቴ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 6 років тому

      ትክክል

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @123hulu
    @123hulu 6 років тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ከደወል ቻናል የሚጠበቅ እናመሰግናለን ሰብለን ግን እኮ ዝነኛ አረጋችኁት እኔም ልሞክር እነዴ ሰው ግራ ማጋባት

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому +1

      ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 6 років тому +11

    እናመሰግናለን ስለ አስተያየት አዘል ትምህርትህ ግን ሰብለ እራሶን አውጥታ ስለተናገረች እኮ ነው ዛሬ አንተ ወተህ እርማት እየሰጠህ ያለኸው ይህቺን ሴት መጀመሪያ ጥረቶን ልታመሰግን ይገባ ነበር ዶ/ር በትምህርት ባዳበርከው እውቀት ተጨምሮበት ነው የምትናገረው ሰብለ ጀግና ናት ለዚህ ሁሉ ነገር እራሶን አጋልጣ የወጣች ሴት እርግጠኛ ነኝ እሶን ስንሰማሚጠቅመንን ወስደን ሌላውን እንደምንተው እና ካንተ ብዙ እንደምትማር አውቃለሁ እባክህን በስልክ አግኛትና ተነጋገሩ አንተም እንደዚህ እየወጣህ በራስህ አስተምረን እናመሰግናለን

    • @eumwandemu6014
      @eumwandemu6014 6 років тому

      ትክክል ነህ በእውነት ተባረክ

  • @selamawitderibe8133
    @selamawitderibe8133 4 роки тому +1

    Wow D,r betam amelakaketehen betam betam new yewededekut bereta Ena seblen bezu hasabochow yikebedegial

  • @መዲየተንታዋ
    @መዲየተንታዋ 6 років тому +3

    መልካም ስው ነህ ማሻ አላህ የኔ አንድ ሀሳብ አለኝ ።አንድ ሴት ልጅ ማማር መዋብ ያለበት ለማን ነው???
    ከውጭ ውበት ይውስጥ ውበት ይበልጣም ስለዚህ ሴት ልጅ ማማር መዋብ ያለባት ለባሉ ብቻ እና ብቻ ነው ሌላው ቀሪ ነው

  • @edenbaye4882
    @edenbaye4882 6 років тому +1

    ትክክል ነህ ወንድም ውስጣዊ ውበት ነው ሚፈለገው ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥልበት ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ሰብለ ልቦና ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 6 років тому +4

    Thank you lik bilehal Dr.

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @shunammiteeliyasnigussie8820
    @shunammiteeliyasnigussie8820 4 роки тому +1

    Betam melkam hasab new 👏👏👏👏👏👏🙏🙏

  • @mimibisrat2530
    @mimibisrat2530 6 років тому +6

    I strongly agree with you

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @selamawitderibe8133
    @selamawitderibe8133 4 роки тому +1

    Selam D,r betam betam tikikel nek yinten Mulu hasab new yemesemamaw

  • @yeshetemesgen3143
    @yeshetemesgen3143 6 років тому +4

    Thankyou Dr

    • @mhiretsosina5676
      @mhiretsosina5676 6 років тому

      ውንድም በጣም ጥሩ መልስ ነዉ ግራ አጋብታን ነበር

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @tigistwondimu9002
    @tigistwondimu9002 5 років тому +1

    Wondimachen betam enamesginalen betam Desi yemil temrte new betam Desi belognal 👌👌

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 6 років тому +29

    ሰብለ አርተፊሻል ነገር ነው ምታበረታታው

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

    • @besolettube6119
      @besolettube6119 6 років тому

      Ewntishi new

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ዶከተር እናመሰግናለን ትናንት ኢትዮ ቤተሰብ ላይ ነዉ ያየሁህ በርታ

    • @deweltube21
      @deweltube21  4 роки тому

      Welcome to Dewel Tube, Sintayehu. Thank you for visiting and feel free to subscribe for future videos.

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 6 років тому +16

    ለዶ/ር ደግሞ ከማልቀበላቸው ጥቂት ሀሳቦችህ መካከል ሰብለ ስለ ወንዶች በማየት ይሳባሉ ላለችው የሰጠኸው መልስ ሁሉንም ወንዶች አይወክልም ላልከው ነው። ማየት ተፈጥሮአዊ ነው የሚያምር አበባን አይተህ ላለማየት አትችልም ወይም በአለባበስዋ ወይም በገላዋ ቅርፅ ወይም በሽቶዋ የቀረበችውን ወይም በአጠገቡ ያለፈችን ሴት ላለማየት አይችልም ። ይህ ደግሞ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የሀይማኖት ሰዎችን ጳጳስ፣ ኢማም፣ ፓስተርና ፣ዓለም በቃን ብለው ገዳም የገቡ ወይም የመነኑ መነኩሴዎችንም ይጨምራል ። ነገርግን አበባው ያንተ ካልሆነ ለመቅጠፍ መሞከርና የአበባውን ውበት ቀንም ሌሊትም ስታሰላስለው መዋል ማደር ስህተቱ እዛ ላይ ነው እያልኩ ወንዶች ሁሉ ቆንጆ ሴት ሲያዩ በስመአብ ብለው ያማትባሉ አይነት አባባልህን አልተቀበልኩትም ።ወደውስጠኛው የሴትዮዋ ማንነት መዝለቂያው አይን ነው ለመጨባበጥም ሆነ ለመነጋገር ማየት ይቀድማል ይህ አባባሌ ማየት የተሳናቸውን አይጨምርም ምክንያቱም የምናወራው በአይናቸው ስለሚያዩ ሰዎች ነውና።ለዚህ መልስ ካለህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆን ማስረጃ ስላለኝ ላካፍልህ እወዳለሁ። ነገር ግን እንዳየሁህ ከዚህ በፊት በሰብለና በአመለካከትዋ ወይም በአስተሳሰብዋ መካከል ያለውን ልዩነት አስተምረኝ ብዬ ጠይቄህ አልመለስክልኝም ።

  • @jdjdudid5671
    @jdjdudid5671 6 років тому +1

    ጥሩው ትምህርትነው እግዚያብሄር ይስጥልን እናመሰግናል

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @mimi5772
    @mimi5772 6 років тому +5

    ምንም የሚወጣለት አይደለም ወንድሜ በረንብ አይተህዋል ሰው የውስጡ ውበትና መልካምነት ነው መልካም ብዙዎቹ ውጪን በማየት የመሰረቱት ትዳር ነው ገደል የገባው

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 6 років тому +1

    Wow what a topic ....God bless you dr Daniel

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @huaweitab642
    @huaweitab642 6 років тому +12

    አላህ ውጫችንም ውስጣችንም ያሳምረልን ወሳኙ ግን የውጭ ማማረ ሳይሆን የውስጥ ማማረ ነው ሚፈለገው

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 6 років тому +2

    የፍቅር አጋር ለማግኘት ወይም የትዳር መልክ አይደለም ማንነት ነው ዋናው የውስጥ ውበት ነው ዋናው እናም ለሴት ልጅ ክብር ያለው ከ ሆነ ምናንም አይቶ አይደለም የሚመጣው እሳን ብሎ ነው እናም በራስ መተማመን ያላት መልካም መሆን ነው ዋናው ከሚያምር ፊት የሚያምር አስተሳሰብ ይኑረን የሚያምር ልብ ይኑረን

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Nani Asefa, ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @meseretbelay5891
    @meseretbelay5891 6 років тому +12

    በጣም ትክክል ነህ ወድሜ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

    • @kelbmahlet7097
      @kelbmahlet7097 6 років тому

      Yatabalaw netshena xabequ naw yalachew

    • @rudwanmustafaslddigali1437
      @rudwanmustafaslddigali1437 5 років тому

      ክክክክክክ ወንድማችን እናመስግናለን አሳቀኝ አየ ሳብለ

  • @saadehsaadeh8176
    @saadehsaadeh8176 6 років тому +2

    እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Amen! በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ

    ልክ ነህ ወንድማችን

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @fatumayimam4182
    @fatumayimam4182 6 років тому +1

    እህት ሰብለ የምትመክረው የትዳር ወይም የዘላቂ ሳይሆን ጊዜው ነው ሆሆ አንተ ተባረክ ወንድሜ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Fatuma, ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @selamuselam3927
    @selamuselam3927 6 років тому +46

    ሰብለ በሁሉም ነገር ላይ expert ነኝ ብላ የምታስብ ግራ የገባት ሴት ናት

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 6 років тому

      12 alchetesech. Kituwan yetalech durye neberech nat

    • @እናትአገሬኢትዮጵያ
      @እናትአገሬኢትዮጵያ 6 років тому

      Sen teg abe ba sak kkkkkkkkkkk

    • @SelamHAGOS-s3p
      @SelamHAGOS-s3p 6 років тому

      Tekekel beleshal

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      በጣም እናመሰግናለን ውዶች:: እስቲ ይህንንም ቪዲዮ አይታች ሁ አስተያየቶቻችሁን ስጡን:: ua-cam.com/video/Esc9TwPUGp8/v-deo.html

  • @rahmirahmi269
    @rahmirahmi269 6 років тому +1

    በእርግጥ ትክክል ነህ ወንድም ግን ሰብ ለም ያለችው ትክክል ነው ሁሉም ወንድ ባይሆንም ማለቴ አንተን አና መሰል ውብ ወብዶች አላችሁ ከላይ ሳይሆን ከውስጥ የምታዩ ዋዉዉዉ በርክቱልን አሉ ደሞ በሚታይ ብቻ የተጠመዱ ብቻ የሰውልጅ ሁሉም ውብ ነው ሌላው የግል አስተያየት የምርጫ ጉዳይ ነው ተባረክልኝ አስተዋይ ነህ

    • @deweltube21
      @deweltube21  6 років тому

      Rahmi Rahmi, ከልብ እናመሰግናለን! እንደተለመደው ይህንን ለሌሎችም ያዳርሱ!

  • @sabahaile9490
    @sabahaile9490 6 років тому +8

    She is so Funny. All men is not the same. My husband doesn't like when i where makeup at all. Even if i were clothes that is more tide to my body he become mad. Offcourse he want to see me clean but not artefical beauty. If i want him happy, i have to understand his feelings then react with his mode. At that time i see him he is happy about me.
    Other point, when i accept his ideas and react with his goals. What i want say is artefical beauty doesnt attract for real man who needs future life with weman but out side beauty could be one way to meet people.

  • @dennetyazia3164
    @dennetyazia3164 6 років тому

    በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን። እውነት ተናግረሀል