ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 679

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Рік тому +723

    እሼ እረ ያችን ልጅ የፀጉር ቤቷን ልጅ እረሳህው እንዴ

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer Рік тому +341

    2016 የአማራ ህዝብ ነፃነት የሚታወጅበት ያድገዉ ፈጣሪ😢😢🎉🎉🎉ንፁሀን አለቀ አማራዬ😢😢

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ Рік тому +5

      አሜን አሜን አሜን ያድረገው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

    • @-genetzewdu2622
      @-genetzewdu2622 Рік тому +2

      አሜንንንንን

    • @SaSah-q3m
      @SaSah-q3m Рік тому +3

      ​@@ትበይንፀጋየፈጣሬ ሆይ የአማራህዝብ ካልወጀሉ የሚስቃይበት ስቃይ በቃበልን እደናንት ያል እደል ያስብልን❤❤❤

    • @SusuSusu-ve6bu
      @SusuSusu-ve6bu Рік тому +3

      አሚን

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ Рік тому +2

      @@SaSah-q3m ፈጣር በቃ ይበለን ወገኖቻችን አለቁ የእውነት እኔ በሰው ሀገር በሀሳብ ሞትኩኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @khan8313
    @khan8313 Рік тому +223

    ፍትህ ለግዙፋና ለትልቁ የአማራ ህዝብ አማራየ💘💘💘💘

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Рік тому +205

    እግዚአብሔር ሆይ የአማራ የንፁህ ወገኖቻችን በገፍ እየተገደሉ የተፍነኑ ነፃነት ያመጣልን 💚💛❤

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ፍትህ በአማራነቱ ብቻ ለሚጨፈጨፈው ለሚታፈነው አማራ ህዝብ

  • @fatemasaeed9867
    @fatemasaeed9867 Рік тому +118

    እኔ ከባለቤቴ 6 አመት አብረን ኑረናል ከተለያየን 2 አመታችን😢 ግን በሺ ወንድ መሃል እለየዋለሁ እስኪ በሰላም ያገናኛችሁ በሉን ናፍቆኛል ወላሂ ❤❤❤ እድሉን ብናገኝና ሶፋ በታደልን

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ Рік тому +3

      መለያየት ሞት ነው ብዬ ነው የማስበው ነውም መቻቻል ነበረባችሁ ተመልሳችሁ እድቶኑ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @tube-nw3og
      @tube-nw3og Рік тому +5

      ​@@ኤማ-ጠ3ሐእማ ተለያየን ሥትል ተጣላን ሣይሆን ወደሥደት ከወጣች

    • @ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
      @ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ Рік тому +3

      አላህ በሰላም ያገናኛችሁ እህቴ

    • @fatemasaeed9867
      @fatemasaeed9867 Рік тому +3

      @@ኤማ-ጠ3ሐ ውዴ ለፈረደበት ሂይወት ተሰድጄ ነው እኮ ተጣልተን አይደለም

    • @fatemasaeed9867
      @fatemasaeed9867 Рік тому

      @@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ ኣሚን የተለያየ የተነፋፈቀን ሁሉ አላህ በሰላም ያገናኘው

  • @hiruteabata7858
    @hiruteabata7858 Рік тому +168

    እሼ የፀጉር ቤቷ ልጅ ክፍል 2መች ነው ምታቀርብልን እስቲ ትቅረብ ምትሉ በላይክ

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 Рік тому +3

      አቆየው ቆይ ብላ ነው አሉ

    • @akliludemile901
      @akliludemile901 Рік тому

      Endyae lmen melese aystum ydonkey tube crue beza betam

    • @meriworsa2194
      @meriworsa2194 Рік тому

      እኔሰ ምጥበቀው

    • @SssS-e1t
      @SssS-e1t Рік тому

      እኔ እራሱ ሁሌ አስባለሁ

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Рік тому

      ንገሩኝ ምድነው እርሱ

  • @MSHawac
    @MSHawac Рік тому +55

    2016 መልካም የፍቅር ዘመን የስላም ዘመን ስደተኛ የናፍቀውን ቤተስብ የሚገኜበት አላህ ያድርግልን😢🎉

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 Рік тому +63

    የአማራ ህዝብ ነፃ የሚወጣበት ዘመን ያምጣልን

  • @haimanottube
    @haimanottube Рік тому +16

    እሼ ምርጥ ሰው ጊዜውን መሰረት ያደረገ ፈጠራ እያመጣህ ዘና እያደረክ ቁም ነገርና ትምህርት ስለምትሰጠን ከልብ እናመሰግናለን ።
    ቸሩ አምላክ በአዲሱ አመት የአማራ በከራ የሚያበቃበት ነጻነታችንን የምናውጅበት የመላው ኢትዮጵያዊያን ስቃይና ግፍ የሚያልቅበት ቸር ዘመን ያድርግልን😢😢😢😢

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Рік тому +35

    2016 ሲመጣ ሰላም የናፈቀዉ መጥምቀ ይሀንስ ሀገራችንን ሰላም ሀርግልን

  • @AsegdecheNegashe
    @AsegdecheNegashe Рік тому +26

    እሼ ግን ከ ሆነ ጊዜ ቦሀላ ኘሮግራሞችክ ማስታወቂያ ተኮር እየሆነ ነው ኸረ አዳዲስ የኘሮግራም ይዘት ይምጣ በጣም ትመቸኛለክ በተረፈ

  • @ZerfeWorku
    @ZerfeWorku Рік тому +3

    አንኳን ለሀገሪህ ፈጣራ በሰላም አበቃህ ልጄ የነገረህን አባባል እንደዚ በሀገራችን ሁኔታ ጋር ተመሳሰለ እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤናን እመኛለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Рік тому +8

    እር እሽ ነፍሴ ተጨንቆ ነበር ሲያውቃት እዴት ደስ አለኝ❤❤❤ ፍትህ አጥተ እየተንገላቱ ላሉ ለሚፈናቀሉ ለሚታሰሩ ለሚገደሉ ድምጽ ሁንልን እሽ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому +61

    2016 ዘመን ጦርነት የሚያበቃበት ሰላም የሚሰፍንበት ያድርግልን ፈጣሪ🙏😢

    • @mintuzewdie7904
      @mintuzewdie7904 Рік тому

      ሂሳብ እየተማርን

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og Рік тому

      @@mintuzewdie7904 ሂሳብ መምህር ሲገባ እኔ እወጣ ነበር አይ ዛሬ ቆጨኝ😂😂

  • @NemuelSkills
    @NemuelSkills Рік тому +4

    ትልቅ ትምህርት ነዉ አሼ.....አየናቸዉ ሰግቼልህ ነበር በጉጉት ሚታይ ዝግጅት ሁላችሁንም እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት!!!

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Рік тому +4

    ብዙ ጊዜ ሰው የሚያቀው ከግራ ጎኑ ስለተገኘች ሚስት የምቆመው በግራ የመስላችዋል ሚስት ስተኛ ስትቀመጥ ነው በግራ በኩል ስት ቆም ግን በቀኝ ነው መጻፉ እንኳን ምን ይላል ሴቲቱ በቀኝህ ትቆማለች ነው የሚለው❤ እነኚን በለትዳሮች ግን ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ፍትህ በማንነቱ ለሚታረደውአማራህዝብ😢😢

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው እግዚአብሔር ይባርካች ሁ ❤️🙏

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому +8

    አላህዬ አገራችንን ሰላም አርግልን በማንነቱ ለሚሳደደው አማራ ፉትህ

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Рік тому +5

    ድንቅ ረቀቅ ያለ ተወዳጅ የማስታወቂያ አካሄድ ወድጄዋለሁ በርታ እናመሰግናለን ትችላለህ እሸ

  • @rahalalamerw2322
    @rahalalamerw2322 Рік тому +5

    አየናቸው አስተዋይ ታታሪ የትንሽ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርካቹ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +7

    መጨርሻ ላይ ጨንቆኝ ነበር 😂😂😂😂አያገኝም ብየ ዋው

  • @migbararefayniesimeneh8760
    @migbararefayniesimeneh8760 Рік тому +6

    እሼ እባክህን እስኪ አንድ ቀን ወደ መቃብርህን ለተሳለመ 101 ትውልድ እምርልሀለው ለባለው ጻድቁ ዘርዓ ብሩክ መቃብር ሂድልኝ እባክህን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulugojamanteneh3720
    @mulugojamanteneh3720 Рік тому +22

    ይህ ፖሮግራም ይቀጥልልን❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +21

    ውው ይገርማል እሼ ምርጥ ትምህርት አዘል ዝግጅት❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +10

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Рік тому +24

    የፀጉር ቤቶን ክፍል 2እየጣበቅን ነው እሼዋ😊

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 Рік тому +42

    እሼ ፕሮግራም ጀምረክ ስትጨርስ ነው እንጂ የምናውቅክ ጀምረክ ማቋረጥ አይተን አናቅም የፀጉር ቤቷን ልጅ ጀምረክ አቆምከው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Рік тому +3

      አዎ እኔም መጨረሻውን እየጠበኩ ነው

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Рік тому +1

      እኔም እየጠበቅሁ ነው

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Рік тому

      ልጅቱ ይቆይ ብላ ነው አሉ

  • @Gnber
    @Gnber Місяць тому +1

    የእውነት በጣም ገራሚ ሰው ነው የምር ሚስቱን ማወቁ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    እሼን
    ፕሮግራማችሁን በፍቅር ነው ምከታተለው
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉2016ከችግር ሁሉ የፀዳ ዘመን ይሁንልን 😭😭🤲🤲

    • @attalinattalin7205
      @attalinattalin7205 Рік тому

      Amen🤲

    • @tefri
      @tefri 11 місяців тому

      @@attalinattalin7205 jjjooiikjkokjkkkjjkkjjkkoopp

    • @tefri
      @tefri 11 місяців тому

      @@attalinattalin7205 gbbbhbbbnnbbbnnnbbbbn

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Рік тому +6

    ከግራ ጎኑ ሚስቱን ማግኘቱ በጣም ያስደስታል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @YeshiyeSebsbe
    @YeshiyeSebsbe 3 місяці тому +1

    እግዜአብሔርን በጣም ነው ደስ ያለኝ🌹🌹🌹ፍቅሩን ያብዛላችሁ💞💞💞

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Рік тому +8

    ጨዋታ ደግሞ ይቀጥል እኔም ወደ ሀገሬ ስገባ ከበልየው ጋር እመጣለሁ ።

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Рік тому +11

    አይ ቢቸግር ነው ያሁን ጊዜ ወንዶችማ አይደለም አይን ተሸፍኖ ሳይሸፈንም ማወቅ ይቸግራል።

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Рік тому +18

    ማኅተባቸዉ በጣም ነዉ ሚያምረዉ ሚያምርባቸዉ 😍

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Рік тому +33

    እውነት ኔቶርክ የአማራ መቸ ነው ሚከፈት እናቴ ናፈቀችኝ

  • @matiii209
    @matiii209 10 місяців тому +1

    በፍቅር። ኑሮ። መጋባት በጣም ደስይላል በውነት

  • @zusweetyzusweety7506
    @zusweetyzusweety7506 Рік тому

    አሼ ይሄን ኮሜንት እንደምታየዋ እርግጠኛ ነኝ ወንድም ካሊድ ያለበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ኢንተርዢዉን እንዳየሀዉ እርግጠኛ ነኝ እና ቢያንስ 150 ልጆቹ እንዳይበታተኑበት የኢትዬፕያን ህዝብ እኔዲተባበረዉ ብናረግ ቢያንስ አንድ ሰዉ 20 ብርቢያዋጣ ቀልድ አይደለም እና እባካቹን አሼ ብትተባበረዉ እና አንተ በጎ ሰዉ ነህ እንደወንድም ካሊድ እንሁን ጥሩነት ለራስ ነዉ❤❤❤

  • @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ

    ያገኛታል አይን ሳይሆን ልብነዉ የሚየዉ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +18

    ሚስቱን የማያውቅ ባል ድርዬ ነው😂
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚❤️❤️⁉️⁉️⁉️

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Рік тому +26

    እነሱን ለጨበጣቸው እኔ ነዘረኝ ደሞ ሚስት አስተያየቶ😂😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +27

    ሠላም ለእናት ሀገራችን ይሁን አሜን ዘመኑ የሠላም የጤና የአንድነት ይሁንልን🙏😥

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Рік тому +3

    እንዲህ አይነት ፈተና እሺ ይፈተን እልን ፣የምትሉ በላይክ አሳዩ ወዶችዬ 😅👍??

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Рік тому +31

    ከእኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +15

    አረ እሼ የፀጉር ቤቷን ልጅ አምጣልን

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +11

    እሼየኛመልካም ለአማራህዝብ ድምፅሁንልን

  • @benjami4359
    @benjami4359 Рік тому +17

    ሚስቴን እንደ አዲስ እያጠናው ያለውበት ሁኔታ ነው ያሉው እሳም አይናን ጨፋና እየዳሰሰችኝ ነው ❤❤

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 Рік тому +2

    ኸረ እሼ እንኳን እነሱንና ወዳጆቻቸውን ይቅርና እኛን ተመልካቾችን እንኳ አስጨናቂ ነበር

  • @seada9327
    @seada9327 Рік тому +4

    የእሸ ድንቅ ፈጠራ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ➋ማስታወቂያ በሚገርም መልኩ ፍቅር የምትባለዋ የዶንኪ ፋሚሊ ለቃ ነው አይቻት አላቅም😢

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Рік тому

    እሼ ካቀረብካቸው ፕሮግራሞች በጣም ደስ የማይለው ፕሮግራም ቢኖር ይሄ ነው።
    ዋና ዓላማህ የቬሎ መሸጫውን እና የሶፋ መሸጫ ሱቆቹን በተለየ ሁኔታ ማስታወቂያ ለመስራት እንደሆነ በጣም ግልፅ ነው። ግን የሰው ባል በተርታ የማያውቃቸውን ሴቶች በዚህ ደረጃ እያሻሸ ሚስቱን እንዲለይ ያደረክበት መንገድ በጣም ደስ የማይል እና አደገኛ ነው ባይ ነኝ። በዚህ መልኩ ባይሆን እጅግ ጥሩ ነበር።

  • @MubarakMohammedHabib-j1t
    @MubarakMohammedHabib-j1t 3 місяці тому

    እሼ ብዙ ባልና ሚስቶች እሄንን ፈተና ያልፋሉ ብለህ ነው

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Рік тому +8

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Рік тому +15

    ምናለ እኔስ ከስደት መልስ ሀገሬ ገብቼ የተባረከ ትዳር ቢኖረኝ ፀልዩልኝ ወገኖቼ 🇪🇹

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Рік тому +10

    ዋውው እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Рік тому +1

    አሼ ኣሁንም ሁለተኛ ጊዜ አደግምለሃልሁ ጌታ የሱስ ይውድሃል የጌታን ሰም ባደባባይ ትመሰክርለታለህ ተባረክ

  • @meronmamye1139
    @meronmamye1139 Рік тому +33

    ፍትህ ለስልጤ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቸ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥል

  • @TeshomeBidiko
    @TeshomeBidiko Рік тому +3

    አዩ እና ሚጣ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissutube
    @adissutube Рік тому +2

    አንደኛ የሆነ ፖሮግራም ነው እሺ

  • @dgyfhj3487
    @dgyfhj3487 Рік тому

    ኢንሽአላህ እኔም ከመዳም ኩሽነ ወጥቼ ለሀገሬን አብቅቶን አንድ ቀን አሼ ጋር ፕሮግራም እቀርባለው በጣም ነው ከምወድህ አሼ የኔ ሰው❤

  • @سيدمحم-ك7ك
    @سيدمحم-ك7ك Рік тому +8

    ፋኖ ያሸነፋል 💚💛❤️

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    ወይኔ ተመስገን በእውነት ሆዴ ቆርጦኝ ነበር

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 3 місяці тому

    .እረ እሸ መሌ ምትገርም ሰው ነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል እየጸለይን ነበር እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @Rozashife
    @Rozashife Рік тому +15

    ወላሂ ይቱብ ማየት አቁሜያለሁ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ህዝብ

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 Рік тому

      እና አሁን የት አይተሺው ነው የፃፍሺው ኮመንት

    • @HgdhdHeheh
      @HgdhdHeheh Рік тому

      🌹🌹

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ Рік тому

      አሁን ምን ላይ ነሽ ጭራሽ ወላሂ ትያለሽ ሆሆ ሰው ምን ነካው😮

    • @asdfzxcv2751
      @asdfzxcv2751 Рік тому

      😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂 እያየህ ኣላየሁም

  • @ራህሚ-ዀ4ቐ
    @ራህሚ-ዀ4ቐ Рік тому +2

    ረ እኛንም ያልታሰበ ርዚቅ ይስጠን ያረብ

  • @te6635
    @te6635 Рік тому

    እኔ እሷን hossana አውቃት ነበር ድሮ አሁን ሳያት ተቀየረችብኝ አሁንም ቆንጆ ናት ግን ድሮ በጣም ነበር ምታምረው. በዛ ላይ አንገቷ ላይ መስቀል ስላየሁ ደስ አለኝ ምክንያቱም የ hossana እምነቱ ላይ ጠንካራ አይደለም

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ Рік тому +2

    ጨረታ የወጡ መሰሉ ሴቶቹ😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መኖር ደጉ ማስታወቂያውየተዋጣለትነው❤

  • @ቃልኪዳንቱዩብ
    @ቃልኪዳንቱዩብ Рік тому +1

    ልቤ ልትፈርጥ ነበር😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Рік тому +2

    ዋው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👍👍👍😘😘

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 10 місяців тому

    እሸ የማሰራው ጉድ የለም የኔ ጀግና😂😂

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Рік тому +5

    ከለያት ይገርመኛል😂😂😂

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Рік тому

    ትክክል እሸቱ በመንፈስ እኔ ዱባይ ነኝ በህልሜ አባቴ ቁሽሽ ብሎ ልጄ እርቦኝ ነው 15ብር ካለሽ ስጭኝ ይለኛል ደግሞ አሁንም በህልሜ ቤተሰቧቼን እባብ ሳያባርራቸው አየሁና ደውዬ እንድ ያለ ህልም አየሁ ቀለብ የላችሁም እንዴ ጠየቁ አለን ደህናን አሉኝ ግን 2ወር በኋላ ቤታቸው ተዘረፈ ተፈናቀሉ እስካሁን ወለጋ መኖር አልቻሉም 😢😢😢😢😢😢

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Рік тому +1

    ጀግና ወንድ እሽቱዬ በርታልን❤❤❤❤

  • @mulatahaftu6293
    @mulatahaftu6293 Рік тому

    ምርጥ ሰዉ ኢድሜና ጤና ለእሸቱ

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Рік тому +1

    የ እዉነት በጣም ደስ ዪላል ለባሎችም ለሚስቶችም የቤት ስራ ነዉ እሸ እናመሰግናለን

  • @ማህተቤይቱብ
    @ማህተቤይቱብ Рік тому +19

    እህት ወንደሞቸ እካችሁ ችግር ላይነኝ ፀልያልኝ

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 Рік тому +1

      አላህ ችግርሽን ይፍታልሽ እህቴ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому +3

      እግዚአብሔር ችግርሽን ያቅልልሽ አትጨነቄ ለሁላችንም ያስበን 🙏መድሀንያለም ኩፍን ያርቅልሽ መልካሙን ነገር ይሁንልሽ እህቴ 🙏🙏❤❤

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Рік тому +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህት ጭንቅ አማላጇ ከጭንቅ ታዉጣሽ

    • @kingyehenew4574
      @kingyehenew4574 Рік тому

      ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

    • @omoromor4480
      @omoromor4480 Рік тому

      አላህ ይድረስልሽ

  • @ZxZx-h7b
    @ZxZx-h7b 8 місяців тому

    እደዚህ አይነትአይመቸኝም እቀናለሁ ሌላእድዳብስ አልፈልግም 😢😢😢

  • @RababaHh-lh7qn
    @RababaHh-lh7qn 11 місяців тому

    ይህን ፕሮግራም ለኔ ብትጋብዙኚ አሸናፊ ነኚ

    • @TsgeredaSeyfu
      @TsgeredaSeyfu 10 місяців тому

      እና ምን ትጠብቃለህ (ለሽ ) መመዝገብ ኮነው 🙄😄👌

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +2

    ዉይ እንዴት ተጨርቄ እንደነበር እንኳንም ተሳካልህ

  • @FgjjHsgf-dd3uz
    @FgjjHsgf-dd3uz Рік тому +4

    የጸጉር ቤቷን ክፍል ሁለት ይለቀቅ

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube8524 Рік тому +33

    መቸ ይሆን እኔም እደዝህ የምሆነው ከባሌ ጋር

    • @alutigraweti6819
      @alutigraweti6819 Рік тому +1

      ኣዞሽ❤

    • @ኮኪይየዲኮዋ
      @ኮኪይየዲኮዋ Рік тому +1

      Kkk ህልም

    • @narditube4378
      @narditube4378 Рік тому +2

      ​​@@ኮኪይየዲኮዋየምን ህልም ነው ጠንቋይ ይመስል ጥሩ አትመኚም እንዴ ለሰው 😏😏

  • @MSHawac
    @MSHawac Рік тому +4

    የአላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዛሬ በጣም ከፍቆኛል የአላህ ስደት

    • @wewetutu1248
      @wewetutu1248 Рік тому

      አይዞን እህቴ አይኪፈሽ ሁሉም ያልፋል

  • @zenebewerw
    @zenebewerw Місяць тому

    ዋዉበጣምደሰይላል❤❤❤❤

  • @ወንድሜውስጤነው-የ9አ

    ቆይ ሶፋ ነዉ ወይስ የወርቅ ሶፋ ነዉ ሶፋ አሹዬ !!! 165000 ብር!!!!

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Рік тому +4

    ደስ የሚል ፕሮግራም!

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 Рік тому +1

    😂😂ታድላችሁ ❤ጎበዝ💪🏿💪🏿💪🏿

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 Рік тому +4

    አይ የኛ ያልሆነ ነገርን አታምጡ ይልቁንስ የስፌት የፈትል የዳንቴል ስራ ውድድር አካሂዱ የገጠር እናቶችንም ዎጣቶችን የከተማውንም እያሳተፋችሁ
    ያልሆነ እማይጠቅመን ነገርን እራቁጥነትን እቃዎማለን!!!!

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Рік тому +1

    Besemame endet ene lensu endet dess endalegne❤❤❤❤❤congratulations 😊

  • @ሩታዮቱብ
    @ሩታዮቱብ Рік тому +1

    2016 የሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሣሠብን የፈሠሠያለው ደም እድቆም ያርቅልን እግዚአብሔር አምላክ 💐💐💐💐🌼🌼🌼🌻🌻

  • @Manyazwal
    @Manyazwal Рік тому +1

    ፍትህ በቀያቸው በሰፈራቸው ለሚገደሉ ስልጤዎች ደቡብ አብሮ መኖርን ያውቅባታል አሁን ላይ ግን በድግምትና በመተት መከራቸውን እያዩና በስመ ኦርቶዶክስ የሚያጭበረብሩ ጃውሳዎችን በጋራ እናጋልጥ !!

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому +3

    ዋዉ ትልቅ መልክት አሼ እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @jamalsayed5994
    @jamalsayed5994 Рік тому

    የቱርክ ጨዋታ ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @BezalemMulat
    @BezalemMulat 12 днів тому +1

    Hi welte maryam /mu sayish mamen akategni

  • @abdelbasitahmmed
    @abdelbasitahmmed Рік тому

    እንደዚአይነት ውድድሮችን አይነስውራን ጥሩ የሚወጧቸው ይመስለኛል😅

  • @መሲገደፋዉ
    @መሲገደፋዉ Рік тому

    መልካምነት መልሶ ይከፍላል ሁሌም መልካም ነገር እናድርግ

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 Рік тому +2

    እሚገርም ማግኔት ነው ዋው❤❤❤

  • @Abenyhe
    @Abenyhe Рік тому

    እሼ በጣም ፈተና ቢሆንም በጣም ደስ ይላል

  • @SaadaSaadaali95
    @SaadaSaadaali95 Рік тому

    ትልቅትምርትነው ሱበሀንአላህ አላህ ያዋደን