Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሱስን አውቀዋለሁ አልምዱሊላህ እስልምናዬን ስረዳው ትፍ ብዬ ጥዬዋለሁ .. ይሄን ትውልድ መታደግህን ወጣትን ከሱስ መመለስህን በሁለት እጄ እደግፈሀለሁ። ፈጣሪዬ ይውደድህ። አንደኛ ነህ👍
👍👍👍እንዳንተ አይነት positive ሰዎችን ያብዛልን❤❤❤
Mohammed ❤❤ mitmalkow amlak yibark1gna u too positive thinker
JESUS LOVES YOU
እዚህ ቤት ድል ድል ይሸተኝል የክብሩ ባለቤት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይዉሰድ ለዉጥሺ ይፀና ለክብር ያሳድግሺ❤❤❤❤❤
አሜን!!!
አሜንንን ❤
ስለ እህቶቼ እና ስለ ወንድሞቼ መለወጥ እግዚአብሔር ን ከልቤ አመሰግነዋለሁ ለዘላለም ስሙ ይባረክ አሜንንን።
ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለስምክ ይሁንስይጣን ይፈር ጸንተሽ ቅሪ በኢየሱስ ስም ሲያማምሩ እኮ ደግሞ የኔ እህት😢😢❤❤❤❤ ዮዬ አንተን ለትውልድ ያስነሳ እግዚአብሔር ይባረክ ሰለ አንተ ሁሌም ጌታን እባርከዋለሁ ተባረክልን በረከታችን የትውልድ አባት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደሞ ቆንጅዬ ናቸው የዘንድሮዎቹ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ሁሉም ለእግዚአብሔር ቆንጆ ነው!
አዎ አሜን ቆጆናችዉ❤❤❤
Abnezare,mazmure
Huletna.surumo.abnezare
❤
ዮን የብዙዎች አበት እግዚአብሔር አምለክ የማቱ ሳሌም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ብፈቅድና ብንኖር 2016 ማመር እፈልጋለሁ❤
ተባረኪ ማማዬ ለውጥሽ በኢየሱስ እስከ መጨረሻው የፀና ይሁንልሽ ይሁንልን ለውላችንም ለውጥ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯
ተባረክ የኔ ቆንጆ ኢየሱስ ይወድሻል በእውነት አሁንም አልረፈደም ብዞቹን ታስመልጭያለሽ ጌታ በቤቱ ያፅናሽ ዮን ጌታ ዘመንህን ይባረክ እልልልልልል
እግዚያብሄር ይርዳህ❤ ሰዉ ከሚልህ ከሚወራብህ ሁሉ ይሰዉርህ me personally እወድሃለሁ
ጌታ ኢያሱስ ዘመን ዘለለምህን ይበርክ ዮኒዬ ልጅቱ ደግሞ በጠም ልጁ ነች ገና ብዙ መመር አለበት ከቸልክ እንደ መንፈሰዊ አበት ሃለፍነት ወስደህ ብተስተምራት
ጀግግና ህፃን ጌታ ኢየሡሥ በቤቱ ዬፅናሽ እተናትሽን የአንቺ መለወጥ ሥያዩ ጌታ ኢየሡሥን ይቀበላሉ ተባረኪ ዮንዬ አንተ እኮ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ነህ ብዙውቹ ከጨለማ ወደ ብርሀን ይመጣሉ
ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንቴ ይሁን
ዮኒዬ ዘንድሮ ተሳክቶልሀል ከመቀጠል ውጪ ምንም አማራጭ የለም ዘመንህ ይባረክ
ወይኔኔኔ ገና ጩጬ እኮ ናት የኔ ቆንጆ ፍውስሽ ይፅና ጌታ በቤቱ ያሳድግሽ
አሁንም አረፈደብሽም የኔ ቆንጆ እርሱ የወሰሽለት ጌታ ይርዳሽ ❤❤ ዮኒዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
ትለያለህ ዮኒዬ በብዙ ይባርክ 🙏🙏🙏 ማልቀሴ ደሞ ልጀምር 😢
እግዚአብሔር ትልቅ ነው በስራ የተገለጠ አምላክ ክብር በሰማይ በምድር የሆነላት ላምላካችን ጌታ ለኪሮ ጤራሻ ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ወደ syj 0ጠገሸ ህቲ የወንጌል አርበኛ ሰማይ ወራሽ የምድር ጨው የጠላትን መርዝ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት የኔ ጌታ zemenay ፈጽሞ ይባረክ❤❤❤❤❤❤ ምስክርነት ሰምታችሁ ለጌታ keber የሰጣችሁ ሁላችሁም ዘመናቸው ይላልንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ምልካም ነው ውውውውው እየሱስ ጌታ ነው ዮንዬ ታ ባርርርርርክ 🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤
Made a..aromo
❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ የኔ ልጅ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ ጌታ እየስሱ ከሁሉም ይጠብቅሽ ቆንጅ ልጅ ዮወንየ እግዚአብሔር ይስጥህ ግን ከቻልክ ከመልካም ወጣቶች በጣም ትንሾ ይች ቆንጆ ነች እን እርዶት ትምርቶን ትቀጥል ሁላችንም እንተጋገዝ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትዉልድ እያመለጡ ነዉ ዮኒዬ እዉነት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን።
ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባርክልኝ ዩኒዬ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ እኀቴ እዉነት የገባ ሰዉ ከንግግሩ ጀምሮ ያስታውቃል ❤
አቸን የመሰለች የጅማ ልጅ እግዚያቤር ስለታደገልን ክብር ለጌታ ይሁን
እኔ እንኳን ክርስቲያን ሆኘ ውስጥ በጣም የረብሸኝ ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ 🥰🥰🥰
She is very articulate in expressing her situation at this age its incredible to see. May God be with her.
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ለሌሎች ምሳሌ ሆነሽ ብዞቹን እንድትታደጌ ጸጋውን ያብዛልሽ
የኔ ቆንጆ የጌታ ፀጋ በቤቱ ይትከልሸ ያፅናሸ ነገ ለቤተሰብሸ ላገርሸ ጌታ በረከት ያርግሸ ተባረኪ ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ገዳም ሄዳ ያልዳነች የዮኒ ትምህርት እግ/ር የከበረበት ነው ኑ ትውልድ ዳኑ አምልጡ ጌታ ይርዳችው
❤she is 14 but she is transformed to 44years old mentality❤God bless you Tonite. God is good.❤
ጌታ መልካም ነው በቤቱ ጸንተው ይቅርዮኒ ዘመንህ ራይህ ቤተሰቦችህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረኩ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ክብሩን ጌታ ይውሰድ።
ጌታ ሆይ ዮንየ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውድአይዞሽ ቂሮስን ቀኝ የጁን የያዘው አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
ውይ ተውልድ ቆንጅዬ ናቹ እኮ እግዚአብሔር ይመስገን ጉልብታቹ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እንደ እግዚያብኤር ያለ ማንም የለም ባርያውን ተጠቅሞ መልካምና ደንቅ ነገሮችን ያደረገ ስላለ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁንለት !!
የኔ አስተዋይ ጌታ በጊዜ አስመልጦሻል ለእናትሽም ልቦና ይስጣቸው
የኔ ቆንጆ ሥታምር ዩንዬ የዘንድሮማ የተለየነው ተሣክቶልሀል አንተ1ኛ ነህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ እንወድሀለንውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ በተሎ ደረሶሻሊ ጌታ ኢየሱስ እርሱ ሁሉ ነገር ነው ለሰው ልጆች በእርሱ ኑሪ አሁን ጌታ ይጠብቅህ ዮኒ ልዩ ነህ ጸጋ ይብዛልህ
አንደበተ ርዕቱ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን ።
የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ ድንሽ ቅሪ :: የጋ ያመጣሻት ልጅ ጌታ ይባረክሽ ::
Wooow!!ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏽🙏🏽ዮ ኒ ጌታኮ ካንተጋራ ነው!ተባርክ 🙌
ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️
ስለ አንተን ሁሉም እግዚአብሔር አመሰገን ተባረክ እወዳሉሁ❤❤❤
ዮንዬ ቀለል ብለል ወደ ወጣቶቹ መቅረብህ ፍሬህን አበዛው ተባረክ
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን❤ዋው ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም❤
ዮኒዬ፡እባክህ፡ተከታትለህ፡አሳድጋት፡ለልጆቻችሁ፡እህት፡ትሁን።ልምላሜህ፡ይጨምር❤
Wow betamm new yetemechegn egiziabher yibarikish bizu neger temrebetalehu
ስለ ሁሉ ነገር ጌታ ሆይ ተማስግን ታባራክ ዘድሮማ ጉዲ ነው ገናነው ጌታ ይምሳሪው ፀጋ ይጨማረ ❤❤
ዮንዬ የዘድሮ ልዩ ነው ክብር ለጌታ ይሁን
አገልጋይ ዮኒ እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ። እግዚአብሔር ባንተ ድንቅ ስራ እየሰራ ነው። ጠላት እርር ቅጥል ብሎዋል፣ ይህንን የመልካም ወጣት ትምህርት የ 666 ነው በማለት እንደልማዱ ውሸት ማናፈሱ ይገርማል😂😂😂 እንዲህ የምታስወሩ የዲያብሎስ ልጆች ናችሁ።“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።” - ዮሐንስ 8፥44
Wow እንዴት ዳስላል ዮን እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️
Ewyie) yen kemem. the true definition of beauty. Stunning 😍 Enkuan Geta Redash. Yoni keep shining.
GBU Yoni ❤️❤️💕💕 From Sweden) Eritrea ❤️❤️❤️❤️🎉GBU 💕💕💕😍🥰🥰🥰
ኢየሱስ ጀግናው ለዘለአለም ይባረክማምለጫ ኢየሱሴ ብቻ ሰሙ ይባረክ❤❤ዮኒ❤❤የኢየሱስ❤ጀግና❤❤ወታደር❤የጠላት ከዚህ የበለጠ እሳት ያድርግህ. አትያዝ አትገደብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ቅመምዬ ስታምሪ እግዚአብሔር በቤቱ ይትከልሽ በኢየሱስ ስም ለጠላት እርም ሁኚበት❤❤❤❤
ዮንዬ እኔ ምን ላርግ የኔ ጃግና ❤❤❤❤❤❤🌹❤️🌹🌹❤️🌹❤️❤️❤️🥰🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ 🙏 5:41-5:47 it's amazing🥰
Amen Amen Amen yoniyee yenee abatii❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ገለጠችህ በጥሩ ቋንቋ ተመስገን የእኔ ጌታ።
ዮኒዬ፡ ያቺ፡ የጅማ፡ ቆንጆ፡ስታምር፡ ተመስገን!
ይቺ የጤፍ ፍሬ የምታክል ልጅ በፓትሮል ነው የምፈልገው አላለችም 😂😂 ወይ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ለውጥሽ ይፅና
😂😂😂😂
Gobez wunetim andegn edegi geta yrdash ayzosh bless you ❤ 🙏❤️
በእውነት አንቺ አንደኛ ነሽ ተባርከሸ ቅሪ እንደውሻ ወደተፋሽው ወደናቅሸው ነገር እንዳትመለሺ ጌታ ይርዳሽ መረዳትሽ የሚገርም ከምንም በላይ የሞተለሽ እየሱስ ይበልጣል
AMEN BLESS IN JESUS NAME prophet and Allበእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዬሀ 3:16
ጌታሆይ ይገርማል ክበረላተይሁን ዮኒዬ ተባረክ
Wow das yilal enkan Geta fatash
ቅመም በቤቱ እድሜሽ ይለቅ yoniyeeee my blessing ❤❤❤❤
አባ የእኔ ጌታ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሁሉ ቻይ ክብር ሁሉ ለአንተ የሁን ።
konjoo ayinuwa siyamer❤❤ inkuwan wede melikam wetat tekelakelish ehite❤❤❤Yoniyachin tesakitlihal❤❤
GOD BLESS YOU ALL. THANKS MARSIL TV.
እባክህ ዮኒዬ ጅማ አትላካት ሀዋሳ ወይም አዲስ አበባ አስተምራት አደራ አደራ በጌታ ስም፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ያድናል አሜን የኔ ቆንጆ ጌታ እግዚአብሔር በቤቱ ያሰድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዮኒ አንደኛ ተባረክ❤
ዮናታን አክሊሉ ለነዚ አይነት ሰዋች በጣም ታሰፈልጋለህ በርታ ልብህ አይውረድ
በጣም የገርማል ጌታ አንኳን ደረሰልሽ
Yene konjo ayizosh hulu yilewetal Geta Eyesus zemenishn yilewutewal Tebarekiling. ❤❤❤
Yonye zemenih biruk yhun tebarekilinnnnn twuldih ybarek
Wow batam yigaramal yoniye anten ena min labale Ewnat anten lagn yastan geta lazelam yatabareki yihun❤❤❤❤❤
Andebetsh yibarek yene lilely tebarekiling lewutsh yitsina❤❤
ሃሌሉያ ክብር ክብር ለትንሣኤ ንጉስ ይሁን 🙏🙏 እየሱስ ጌታ ነው እንኳን ጌታ ደረስልሽ ዮንዬ አንተ ዝም ብለህ ጭምር ❤❤
ደስ ስትል በጌታ የእዉነት እግዝአብሔር ትልቅ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
ወይ እግዚአብሔር ድንቅ ነው እኔ ምስክርነት ስማማ በልቅሶ ነው የምጨርሰው እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው
Yoniye ante bereketachen neh slante egzabher yimesgen enwedehalen yoniyachen memhere🙏🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ለበረከት ይሁን
አምላክ ዘመንህ ይባርክህ ዩኒ እቅሙን ጉልበት ይሁንህ❤❤❤❤
I'm number one viewer👍👍 what would you say to me?
Tebarek
ጌታ በቤቱ ያጽናች የኔ ቆንጆ መልካሙን መርጠሻል
Hallelujah EYESUS Geta naw 💕💕💕🙏🙏🙏
Yoni you are #1 God bless you 👍🙏
Wawo yoniye te bereki eyesus geta new amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዬኒ ተሳክቶልሀል ❤❤
ኧረ 1 ናት ይመቻት❤
Yoni GOD bless u baxam eko nw yamiwadk ❤
ጌታ መልካም ነው ለትውልድ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ እንዳንት ያለ ትውልድ ከአንተ ከየት እንደ ሚምጣ ጌታ ያውቃል አሁንም ጌታ አሁንም የጌታ ፀጋው ይብዛልክ እላለው ደግመም እላለው ይብዛልክ
ተባረክልን ዮኒ ዘመንክ ይለምልም
ዮኔይዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለመላው ዓለም ያድርስህ ቆንጅዬ ጌታ ጸጋዎን ያብዛልሽ
የአገሬ ልጅ እግ/ር ለዘላለም ይፋታሽ
God bless you Yoniy 🙏 ❤ Egzbir ybrkik yoni 😢 😭 🙏 😞 💔 😪 😢 😭
14 አመትሽ የኔ ልጅ የልጄ እኩያ ነሽ ጌታ ይድረስልሽ ማማዬ የዘመኗ ዲቦራ ያርግሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በእውነት ለልጆቻችን ልንጸልይ ይገባናል እኔም እኩያዋ ልጅ አለኝ ጌታ በደሙ ይሸፍናቸው የኔቆንጆ መልካሙን መርጠሻል ጌታ በቤቱ ያጽናሽ
@@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ አንተ አንደኛ ነክ 🥰
ብሩክ ነህ ዮን❤❤❤
ጌታ በቤቱ ያሻድግሽ ለብዙዎች መስክረሽ ውደ ጌታ የምታመጪ ያድርግሽ ተባረኪ❤
ጌታ መልካም ነው እንኳን ጌታ አገኘሸ እድለኛ ነሸ 🙏❤❤
ሱስን አውቀዋለሁ አልምዱሊላህ እስልምናዬን ስረዳው ትፍ ብዬ ጥዬዋለሁ .. ይሄን ትውልድ መታደግህን ወጣትን ከሱስ መመለስህን በሁለት እጄ እደግፈሀለሁ። ፈጣሪዬ ይውደድህ። አንደኛ ነህ👍
👍👍👍እንዳንተ አይነት positive ሰዎችን ያብዛልን❤❤❤
Mohammed ❤❤ mitmalkow amlak yibark1gna u too positive thinker
JESUS LOVES YOU
እዚህ ቤት ድል ድል ይሸተኝል የክብሩ ባለቤት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይዉሰድ ለዉጥሺ ይፀና ለክብር ያሳድግሺ❤❤❤❤❤
አሜን!!!
አሜንንን ❤
ስለ እህቶቼ እና ስለ ወንድሞቼ መለወጥ እግዚአብሔር ን ከልቤ አመሰግነዋለሁ ለዘላለም ስሙ ይባረክ አሜንንን።
ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለስምክ ይሁን
ስይጣን ይፈር ጸንተሽ ቅሪ በኢየሱስ ስም ሲያማምሩ እኮ ደግሞ የኔ እህት😢😢❤❤❤❤ ዮዬ አንተን ለትውልድ ያስነሳ እግዚአብሔር ይባረክ ሰለ አንተ ሁሌም ጌታን እባርከዋለሁ ተባረክልን በረከታችን የትውልድ አባት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደሞ ቆንጅዬ ናቸው የዘንድሮዎቹ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ሁሉም ለእግዚአብሔር ቆንጆ ነው!
አዎ አሜን ቆጆናችዉ❤❤❤
Abnezare,mazmure
Huletna.surumo.abnezare
❤
ዮን የብዙዎች አበት እግዚአብሔር አምለክ የማቱ ሳሌም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ብፈቅድና ብንኖር 2016 ማመር እፈልጋለሁ❤
ተባረኪ ማማዬ ለውጥሽ በኢየሱስ እስከ መጨረሻው የፀና ይሁንልሽ ይሁንልን ለውላችንም ለውጥ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯
ተባረክ የኔ ቆንጆ ኢየሱስ ይወድሻል በእውነት አሁንም አልረፈደም ብዞቹን ታስመልጭያለሽ ጌታ በቤቱ ያፅናሽ ዮን ጌታ ዘመንህን ይባረክ እልልልልልል
እግዚያብሄር ይርዳህ❤ ሰዉ ከሚልህ ከሚወራብህ ሁሉ ይሰዉርህ me personally እወድሃለሁ
ጌታ ኢያሱስ ዘመን ዘለለምህን ይበርክ ዮኒዬ ልጅቱ ደግሞ በጠም ልጁ ነች ገና ብዙ መመር አለበት ከቸልክ እንደ መንፈሰዊ አበት ሃለፍነት ወስደህ ብተስተምራት
ጀግግና ህፃን ጌታ ኢየሡሥ በቤቱ ዬፅናሽ እተናትሽን የአንቺ መለወጥ ሥያዩ ጌታ ኢየሡሥን ይቀበላሉ ተባረኪ ዮንዬ አንተ እኮ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ነህ ብዙውቹ ከጨለማ ወደ ብርሀን ይመጣሉ
ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንቴ ይሁን
ዮኒዬ ዘንድሮ ተሳክቶልሀል ከመቀጠል ውጪ ምንም አማራጭ የለም ዘመንህ ይባረክ
ወይኔኔኔ ገና ጩጬ እኮ ናት የኔ ቆንጆ ፍውስሽ ይፅና ጌታ በቤቱ ያሳድግሽ
አሁንም አረፈደብሽም የኔ ቆንጆ እርሱ የወሰሽለት ጌታ ይርዳሽ ❤❤ ዮኒዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
ትለያለህ ዮኒዬ በብዙ ይባርክ 🙏🙏🙏 ማልቀሴ ደሞ ልጀምር 😢
እግዚአብሔር ትልቅ ነው በስራ የተገለጠ አምላክ ክብር በሰማይ በምድር የሆነላት ላምላካችን ጌታ ለኪሮ ጤራሻ ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ወደ syj 0ጠገሸ ህቲ የወንጌል አርበኛ ሰማይ ወራሽ የምድር ጨው የጠላትን መርዝ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት የኔ ጌታ zemenay ፈጽሞ ይባረክ❤❤❤❤❤❤ ምስክርነት ሰምታችሁ ለጌታ keber የሰጣችሁ ሁላችሁም ዘመናቸው ይላልንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ምልካም ነው ውውውውው እየሱስ ጌታ ነው ዮንዬ ታ ባርርርርርክ 🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤
Made a..aromo
❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ የኔ ልጅ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ ጌታ እየስሱ ከሁሉም ይጠብቅሽ ቆንጅ ልጅ ዮወንየ እግዚአብሔር ይስጥህ ግን ከቻልክ ከመልካም ወጣቶች በጣም ትንሾ ይች ቆንጆ ነች እን እርዶት ትምርቶን ትቀጥል ሁላችንም እንተጋገዝ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትዉልድ እያመለጡ ነዉ ዮኒዬ እዉነት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን።
ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባርክልኝ ዩኒዬ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ እኀቴ
እዉነት የገባ ሰዉ ከንግግሩ ጀምሮ ያስታውቃል ❤
አቸን የመሰለች የጅማ ልጅ እግዚያቤር ስለታደገልን ክብር ለጌታ ይሁን
እኔ እንኳን ክርስቲያን ሆኘ ውስጥ በጣም የረብሸኝ ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ 🥰🥰🥰
She is very articulate in expressing her situation at this age its incredible to see. May God be with her.
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ለሌሎች ምሳሌ ሆነሽ ብዞቹን እንድትታደጌ ጸጋውን ያብዛልሽ
የኔ ቆንጆ የጌታ ፀጋ በቤቱ ይትከልሸ ያፅናሸ ነገ ለቤተሰብሸ ላገርሸ ጌታ በረከት ያርግሸ ተባረኪ ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ገዳም ሄዳ ያልዳነች የዮኒ ትምህርት እግ/ር የከበረበት ነው ኑ ትውልድ ዳኑ አምልጡ ጌታ ይርዳችው
❤she is 14 but she is transformed to 44years old mentality❤God bless you Tonite. God is good.❤
ጌታ መልካም ነው በቤቱ ጸንተው ይቅር
ዮኒ ዘመንህ ራይህ ቤተሰቦችህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረኩ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ክብሩን ጌታ ይውሰድ።
ጌታ ሆይ ዮንየ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውድአይዞሽ ቂሮስን ቀኝ የጁን የያዘው አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
ውይ ተውልድ ቆንጅዬ ናቹ እኮ እግዚአብሔር ይመስገን ጉልብታቹ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እንደ እግዚያብኤር ያለ ማንም የለም ባርያውን ተጠቅሞ መልካምና ደንቅ ነገሮችን ያደረገ ስላለ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁንለት !!
የኔ አስተዋይ ጌታ በጊዜ አስመልጦሻል ለእናትሽም ልቦና ይስጣቸው
የኔ ቆንጆ ሥታምር ዩንዬ የዘንድሮማ የተለየነው ተሣክቶልሀል አንተ1ኛ ነህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ እንወድሀለንውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ በተሎ ደረሶሻሊ ጌታ ኢየሱስ እርሱ ሁሉ ነገር ነው ለሰው ልጆች በእርሱ ኑሪ አሁን
ጌታ ይጠብቅህ ዮኒ ልዩ ነህ ጸጋ ይብዛልህ
አንደበተ ርዕቱ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን ።
የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ ድንሽ ቅሪ :: የጋ ያመጣሻት ልጅ ጌታ ይባረክሽ ::
Wooow!!ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏽🙏🏽ዮ ኒ ጌታኮ ካንተጋራ ነው!ተባርክ 🙌
ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️
ስለ አንተን ሁሉም እግዚአብሔር አመሰገን ተባረክ እወዳሉሁ❤❤❤
ዮንዬ ቀለል ብለል ወደ ወጣቶቹ መቅረብህ ፍሬህን አበዛው ተባረክ
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን❤ዋው ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም❤
ዮኒዬ፡እባክህ፡ተከታትለህ፡አሳድጋት፡ለልጆቻችሁ፡እህት፡ትሁን።ልምላሜህ፡ይጨምር❤
Wow betamm new yetemechegn egiziabher yibarikish bizu neger temrebetalehu
ስለ ሁሉ ነገር ጌታ ሆይ ተማስግን ታባራክ ዘድሮማ ጉዲ ነው ገናነው ጌታ ይምሳሪው ፀጋ ይጨማረ ❤❤
ዮንዬ የዘድሮ ልዩ ነው ክብር ለጌታ ይሁን
አገልጋይ ዮኒ እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ። እግዚአብሔር ባንተ ድንቅ ስራ እየሰራ ነው።
ጠላት እርር ቅጥል ብሎዋል፣ ይህንን የመልካም ወጣት ትምህርት የ 666 ነው በማለት እንደልማዱ ውሸት ማናፈሱ ይገርማል😂😂😂 እንዲህ የምታስወሩ የዲያብሎስ ልጆች ናችሁ።
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
- ዮሐንስ 8፥44
Wow እንዴት ዳስላል ዮን እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️
Ewyie) yen kemem. the true definition of beauty. Stunning 😍 Enkuan Geta Redash. Yoni keep shining.
GBU Yoni ❤️❤️💕💕 From Sweden) Eritrea ❤️❤️❤️❤️🎉GBU 💕💕💕😍🥰🥰🥰
ኢየሱስ ጀግናው ለዘለአለም ይባረክ
ማምለጫ ኢየሱሴ ብቻ ሰሙ ይባረክ
❤❤ዮኒ❤❤የኢየሱስ❤ጀግና❤❤ወታደር❤
የጠላት ከዚህ የበለጠ እሳት ያድርግህ. አትያዝ አትገደብ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ቅመምዬ ስታምሪ እግዚአብሔር በቤቱ ይትከልሽ በኢየሱስ ስም ለጠላት እርም ሁኚበት❤❤❤❤
ዮንዬ እኔ ምን ላርግ የኔ ጃግና ❤❤❤❤❤❤🌹❤️🌹🌹❤️🌹❤️❤️❤️🥰🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ 🙏 5:41-5:47 it's amazing🥰
Amen Amen Amen yoniyee yenee abatii❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ገለጠችህ በጥሩ ቋንቋ ተመስገን የእኔ ጌታ።
ዮኒዬ፡ ያቺ፡ የጅማ፡ ቆንጆ፡ስታምር፡ ተመስገን!
ይቺ የጤፍ ፍሬ የምታክል ልጅ በፓትሮል ነው የምፈልገው አላለችም 😂😂 ወይ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ለውጥሽ ይፅና
😂😂😂😂
Gobez wunetim andegn edegi geta yrdash ayzosh bless you ❤ 🙏❤️
በእውነት አንቺ አንደኛ ነሽ ተባርከሸ ቅሪ እንደውሻ ወደተፋሽው ወደናቅሸው ነገር እንዳትመለሺ ጌታ ይርዳሽ መረዳትሽ የሚገርም ከምንም በላይ የሞተለሽ እየሱስ ይበልጣል
AMEN BLESS IN JESUS NAME prophet and All
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዬሀ 3:16