ህልሞቻችንን ለመኖር የመቻል አሸናፊነት ክፍል 1 Oct 1, 2018 © MARSIL TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 703

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 5 років тому +47

    ......የምትናገረው መሬት ጠብ አይልም! የሀምሳ አራት አመት ጎልማሳ ነኝ የህይወቴን ጎዳና ውጣውረድና ያሳለፍኩትን እንድረሳና ለወደፊትም ጥንካሬ ሰጥተኸኛል እድሜያችሁ በሀያና በሰላሳው ውስጥ ያላችሁ እንደዚህ ብሩህ አስተዋይ ሰው አግኝታችሁ መማር እድሉን ማግኘታችሁን አምላካችሁን አመስግኑ! ይህ ለትውልድ መስተላለፍ የሚገባው ልዩ ቅርስ ነው...አምላክ ዘርህን እንደ ባህር አሸዋ ያብዛው! 🙏

    • @dawitabrham485
      @dawitabrham485 5 років тому +1

      Amen...antem tebark.

    • @TsionYohannes-hw2bf
      @TsionYohannes-hw2bf 9 місяців тому

      😅😅😅i^kkk^k😅​@@dawitabrham485

    • @HjxDighx
      @HjxDighx Місяць тому

      Woooow yoni Aten Yesetenin FETARIYACHININ ENAMESGINALEN!!!!Ate Yemidirachin Bereket Nek!Zemenikin Hulu GATA YIBARIKEW!!😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርየኢየሱስባሪያነኝ
    @ፍቅርየኢየሱስባሪያነኝ 6 років тому +148

    በክርስቶስ ኢየሱስ በተሰጣ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁል ጊዜ ሰለ አንተ አምላክን አመሰግናለሁ ለክርስቶስ መመስከር በአንተ ዘንድ እንደ ጸና በነገር ሁሉ በቃልም ሁሉ በእውቀት ሁሉ (ዮኒ 1ኛ🇪🇹

    • @hannagetalijjesus32
      @hannagetalijjesus32 6 років тому +1

      ፍቅር ብርሃኑ የኢዲሰ ኪዳን ልጅ Amen

    • @zabibazabiba5823
      @zabibazabiba5823 5 років тому +1

      ትምህርቱደስይላልግንአለባበሱካንተጋርአይሂድምአለምንአትምሰልአተበሁለተናህቅዱስነህ

    • @apinessyante474
      @apinessyante474 5 років тому +1

      MARSIL TV WORLDWIDE

    • @tadalechzewuda4774
      @tadalechzewuda4774 2 роки тому

      ተባረክ የሚባርክ ይባረካልና

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 6 років тому +34

    ይህ ትምህርት: ከራሴ ጀምሮ ብዙዎችን ጠቅማል::
    ወንድሜ ዮናታን አምላክ ይባርክህ!!

  • @gxhgvb2502
    @gxhgvb2502 5 років тому +26

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምርተችህ ያስተሙሩኛል ያንተ ይለያል የምታወራው ሁሉ እውነት ነው እውነት ደሞ እግዚአቢሔር ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @rominanega9086
    @rominanega9086 5 років тому +57

    ዮኒዬ ጴንጤ ባልሆንም ያንተ ትምህርት በጣም ለውጦኛል አብዝቶ ይባርክ❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 6 років тому +138

    የሚገርም ትምህርት ነው የወነት አብዛኛው የቤንጤ ፓስተሮች እራሳቸውን ከፈጣሪ በላይ ኮፍሰው ነው ምናየው እኔ ሙስሊም እምነቴንም በጣም ምወድ ነኝ ይሄን ስብከት ግን ከልቤ ነው የሰማሁት በየትኛውም እምነት ሁኑ ሁኝ እንደዚህ አይነት ለለውጥ ሜነሳሱ ስብከቶችን ቢሰብኩ ጥሩ ነው

    • @dennisherano4849
      @dennisherano4849 5 років тому +1

      Yoni ante ikko 1gna nak rajim edimena xenna emagnalawuk!!

    • @zoretoa7751
      @zoretoa7751 4 роки тому +1

      Egzaber yibarkk yoonii

    • @tsgenatgetachew2462
      @tsgenatgetachew2462 4 роки тому

      @@dennisherano4849in I u. O noticing 6n km I 77ununu I made y66 by.. Yup until 7u777

    • @neimaahmedin4180
      @neimaahmedin4180 3 роки тому +1

      እኔም ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 3 роки тому

      አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባሪካችሁ ቅዱሳንዬዬዬዬ

  • @edenmengistab7871
    @edenmengistab7871 6 років тому +55

    ወንድሜ ከልቤ አክብርሀለሁኝ ሁሌም ባንት ጌታ ተጠቅሞ ለውጦኛል ሰለዚህ ከትማሪዎችህ ብቻ አይደለም እኔም በምድረበዳ ውስጥ ቃሉን ልኮ ፍወስኝ ደስ ይበልህ በጌታ

  • @emmushet
    @emmushet 6 років тому +45

    ወንድሜ እጅግ በጣም ትልቅ …. ት.. ል.. ቅ ሥራ እየሰራህ ነው፡፡ ከልቤ መርቅሃለሁ፡፡
    ፈጣሪ ጉልበት ይሁንህ፣ ከድንግል ማርያም የተወለደ፣ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነ፣ የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛልህ፡፡ አሜን!!

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 5 років тому +4

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ሰው ለምን አየኝ ለምን አዩኝ ብዬ ከመሬት እጋጭ ነበር !! አንተን ማየት ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ግን ስላሜንም ሆነ ማንነቴን ማግኘት ችያለው:: መዳንያለም አሁንም በረከቱን ያብዛልህ🙏🙏 ዮኒ ሙት ትሣክቶልሀል::

  • @ሳምራዊትሳምሪ
    @ሳምራዊትሳምሪ 6 років тому +136

    ጼንጤ አደለሁም ግን ዬኒ ያንተ ትምህርትህ እያደሰኝ ባዶነቴን እየሞላህልኝ መንፈሴን እያደስክልኝ ነው ተባረክ

    • @ababiyachalla8077
      @ababiyachalla8077 5 років тому +2

      Hi Sameri, egna andande Ethiopianoche ye EGEZIHABEHERE qale mesemate Haymanote aderegenewe seleyazene naw enji asetemarina Hiwote yehone negere mesemate theru naw ye EGEZIHABEHERENE qale lemesemate Haymanotegna mehone sayehone Ewenetegna mehone naw miyasefelegewe. GETA yebarekeshe berechi

    • @najwadidi8692
      @najwadidi8692 5 років тому

      AmenAmen AMENAMEN

    • @fantahunayichilum1217
      @fantahunayichilum1217 5 років тому

      Ewent belshal ehete enem endzaw

    • @hihi9760
      @hihi9760 5 років тому

      yoni pls i need your mobil number

    • @bortokanyuhannes8135
      @bortokanyuhannes8135 5 років тому

      ሳምራዊት ሳምሪ 😍

  • @betebete872
    @betebete872 6 років тому +1

    ዮኒ ጌታን እኔ በበኩል አንትን ምን አንደ መልህ በላውቅም በቻ አግዚእብሔር ሰለአንት በጣም አመሰገናለሁ አንደዚ አይነት ትምርት በህወት አይቻም ሰምቼም አላቅም ጌታ አሁንም ከዚ የበለጣ የቃሉን መረዳት ይስጥህ ላለ ምን እላለሁ ዮኒ እኔ በጣም ከሚገርምኛ ነገረ አንዱ ከአዘኑት ጋር አብረህ አዝንህ ካላቃሱት ጋር አብረህ አልቅሰህ ብቻ አረ ኢ ኢ ኢ ሁላም ከአፋ የምወጣው ቃል ለእኔ አዳስ ነው ትባረክ

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 6 років тому +27

    ዮኒ እውነት ላሁኑ ወጣት or እናት ነው እግዛቤር ያስነሳህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አባቴ አሜንንንንንንን ይህ ትምርት ውስጤን አረሰረሰው አሜን ለዘላለም

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 6 років тому +42

    የሚገርም ነው በእውነት ይሄ የኔ መልእክት ነው እራሴን በዚ ስብከት ውስጥ አግኝቸዋለሁ እኔ ለእያንዳንዱ ነገር በባለቤቴ ላይ ነበር እማላክከው ጌታን ነው የምላችሁ ወይ ጉድ ደግሞ እኮ ምንም ለውጥ ላላመጣ እኮ ነው አሁን ግን እርሱንም ይቅርታ እጠይቀዋለሁ አይምሮውን ጎድቼዋለሁና ሁሉን ነገር በእርሱ ስለማላክክ እኔም እራሴን ለመለወጥ እነሳለሁ የእግዚአብሄር ቃል መስታወት ስለሆነ እራሴን አይቼበታለሁ እንዲህም ለመሆኔ ምክንያቱ እኔ ነኝ እንዲያም ለመሆን ምክንያቱ እኔ ነኝ ። ጌታ ሆይ ተመስገን ከዚ በኃላ ለውጥ በህይወቴ ስለሚመጣ እራሴ እለወጣለሁ አመለካከቴንም እቀይራለሁ ።ዘመንህ ይለምልምልን ዬኒዬ እንዴት እኮ እንደምወድህ♥

  • @ቲጂፍቅር-ቀ1የ
    @ቲጂፍቅር-ቀ1የ 6 років тому +186

    ዮኒዬ ፈጣሪ ይባርክህ ትምህርትህ ልብ ይነካል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አድናቂህ ነኝ ትምህርትህ ቀይሮኛል ያለፈ ታሪኬን ትቼዋለው ነገን ለመኖር አስባለው

    • @sarabilliner3142
      @sarabilliner3142 6 років тому

      Hi konjo ewenteshn new

    • @ኢየሱስብቻውንያድናል
      @ኢየሱስብቻውንያድናል 6 років тому

      ተባረኪ እውነትም ፍቅር የሆንሽ ነሽ እኔም በትምህርቱ ተባርኬበታለሁ ስለ ሁሉም ክብር ለኢየሱስ ይሁን

    • @damqachiqoxiso6172
      @damqachiqoxiso6172 6 років тому

      Amen tabarakuu

    • @relaxwithnature9259
      @relaxwithnature9259 5 років тому

      ይሄን ቪድዮ እይው ኦርቶዶክስ ነኝ መትሉ ሁላ የሱን ክብር የሱን ብር ወይም አሪ ፍ ስኬታማ ሰው ነው ማየት ሚያስደስተን እንዴት ለአምላክ የሚሳነው ነገር እንደሌለ ሀይሉን ክደን እስከመቼ ሀይል በሚሰጠኝ በክርስቶስ ነው እነጂ ቪድዮን ተመልከቺው ua-cam.com/video/yR1rESDZ4Fo/v-deo.html

    • @iyob.tasfyeiyob.tasfye2393
      @iyob.tasfyeiyob.tasfye2393 4 роки тому

      @@ኢየሱስብቻውንያድናል .

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 6 років тому +8

    አቤት እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ ነው በውስጥህ ስላስቀመጠው ፀጋ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ክብር ምስጋና ይገባዋልና
    አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ ዮኒ ተባረክ::

  • @faskabogale9286
    @faskabogale9286 3 роки тому +2

    ጌታ ዘመንክን አገልግሎትክን ይባርክ እወድአለው እኔ ስላተ ምንም ማልት አልችልም አንተን የሠጠን የአባቶቻችን አምላክ የተባረከ ይሁን

  • @AnkliOman
    @AnkliOman 6 років тому

    በጣም የራስን ሕይወት የሚናገር ነገር ነው
    እኔ በስደት ይህን ያህል መቆየት ቤተሰቦችን ነበር ምክንያት የማደረግው ለካ እኔ ነኝ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ኑብያ ዮናታን ጌታ ይባርክህ
    አንድ አንድህ አለቅሲ ነበር የራሳችን ጥፋት በሌላው ሰው ማድረግ ለካ የለብንም ዋውዋ ተባረክ በብዙ እንወድሃለን

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 6 років тому +3

    ዩኔ ተለዉጫለሁ ሀያ አራት ሰአት ያተን ትምህርት ላያዉም አረቤት ሆኜ የምሰማው ግን አንድ ቀን እባክህን አምላኬ አገሬ ገብቼ ጌታን ተቀብዬ ከዩናታን ቼርጅ አንድ ቀን ከተባረክሁ ህይወቴ ይስተካከላል ብዬ ስናፍቅ እኔም ጌታ ፈቀደልኝ ገባዉ አገሬ ጌታንም ተቀበልሁ ዩኔ ጋርም አመለክሁ ጌታን ጌታ ይባረክ ዛሬላይ ሆኜ ሳስበዉ ያሳለፍሁት ይገርመኛል

  • @selinaworkalemahu5445
    @selinaworkalemahu5445 6 років тому +5

    የኔ መዳንያለም ዘመንክን ያብዛልክ ዬኒዬ እንዳንተ አይነት አስተማሪ ነው የሚያስፈልገው ለሀይማኖት ተከታዬች
    እኔ ትምህርትክ ደስ ብሎኛል ለኦርቶዶክስ እምነትም ይጠቅማል !!!
    አንደኛ ነህ

  • @weynshetyegeta1845
    @weynshetyegeta1845 6 років тому +15

    Wowwwww ዮኒዬ የተባረክ ነህ አብሬ ቁጭ ብዬ የተማርኩት ያህል ነው የተሰማኝ እድሜን ሙሉ አባቴን ስወቅስ ነው የኖርኩት የመከራተቴ ምክኒያት አባቴ ይመስለኝ ነበር ለካስ እራሴ ነኝ

    • @hbvbbbb2310
      @hbvbbbb2310 6 років тому

      Weyoew guede megebe yehone temherti new yasetemarekew goni edema ketana gaer yseteleg

    • @jesuslord3603
      @jesuslord3603 5 років тому +1

      Thank you Jesse

  • @bezitiyegetalij7305
    @bezitiyegetalij7305 6 років тому

    አስገራሚ ምሳሌነው ዮኒ ጌታ ዘመንክህን ይባርከው የውጣቶች አባት የስንቱን ቤት ችግር መሰለ የፈታከው ብዙዎች አሳርፈአል ጌታ ፀጋውን ያብዛል ቃል ይለኝም

  • @neimaahmedin4180
    @neimaahmedin4180 3 роки тому +7

    ሙስሊም ነኝ በ እምነቴ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ
    ነገር ግን ዛሬ ገና የዮናታን ምክር + ትምህርት አዳመጥኩኝ እጅግ በጣም ወደድኩት ።
    እናመሰግናለን
    ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @ሳራሳራ-ቐ4ጘ
    @ሳራሳራ-ቐ4ጘ 3 роки тому +1

    መታዳል ነው ጌታ ይባረክ አንተ ለእኛ የሳጣን

  • @kibergetaye9944
    @kibergetaye9944 6 років тому +1

    በጣም የሚያጀግን መልእክት ነው! ጌታ ይባርክህ ዮኒ! ከመልእክቱ ውስጥ አንድ ነጥብ ላይ ብቻ አልስማማም። በ 8:50 ደቂቃ ላይ "በህይወት ላይ ትልቁ ኪሳራ ለራስ ይቅርታ መስጠት ነው "የሚለው መልእክት።
    ብዙ ጊዜ ሰዎች ራሳቸውን ጠልተው ግድያ(suicide) እንዲፈጽሙ ከሚያደርጓቸው ነገሮች ውስጥ ዋንኛው ከዚህ በፊት ለሰሩት ስህተት ጌታ ይቅር እንዳላቸው ቢያውቁም ራሳቸውን ግን ይቅር ማለት ባለመቻላቸው ነው። ስለዚህ ስላለፈው ነገር ራስን ይቅር ብለን ዛሬ ላይ በደረስንበት መረዳት ላይ ሆነን ያሰብንበት ደረጃ ላይ እንደምንደርስ በማመን ከተጋን የማንደርስበት ምንም ምክንያት አይኖርም።
    ወደ ተመኘንው ግብ በምንጓዝበት ጊዜ በመንገዳችን ላይ የሚያጋጥሙን መሰናክሎችን ሁል ግዜ የስኬቶቻችን አካል እንደሆኑ ከተረዳን በቀላሉ እናልፋቸዋለን።

    • @sifanbr4499
      @sifanbr4499 5 років тому

      kiber andin negar awutita atiwused yeng chigir anduwun wesden lesidibim lanakafem merotachin new

  • @kaleyordi
    @kaleyordi 4 дні тому +1

    uffaaaa yoniye tebarekln abate ye ewnet meyasflgegnen tmert new yastemarkgn berek belelgn nurln yne abat fexari edmehn yarzmln enwedehalen bertaln yoniye 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 6 років тому +6

    በጌታስም፡ ሆሌሉያ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ቃሉልኮ ፈወሳቸው ፡ቃሉ እደሚናገረው ተፈውሻለው ስላተ ጌታን አመሰግናለው ተባረክ

  • @tizitagirma6696
    @tizitagirma6696 6 років тому +17

    ይሄ ነዉ እግዚያብሄር ቃል ማለት ወደ ራስ የሚያሳይ ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @AphiweSingama
    @AphiweSingama 8 місяців тому +1

    Uuuuffff በትክክል እኔ ነኝ እንዲህ ለመሆኔ ሌሎችን ሚክኒያት የሚያደርገው ጌታ ሆይ አሁን ተምሬዋለሁ እንደስተመርከኝ ከዚህ ነገር አውጠኝ😢😢

  • @netsanetdagne8016
    @netsanetdagne8016 6 років тому +14

    ተባረክ ዮንዬ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሰው ሁሉ ቢሰማው የሚጠቅም ነው ተባረኩ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    ዮንዬ የሰማይ አምላክ ከማያልቀው በረከት ይባርክ ቃላት አጣሁኝ ዘመን ይለምልም 🙏🙌🙏🙌🙏🙌❤️

  • @mahdersaifumahi381
    @mahdersaifumahi381 5 років тому +12

    በማህተቤ አልደራደርም እምነቴንም እወደዋለው የተዋህዶ ልጅ ነኝ
    ትምህርቶችህን ግን በሚገባ አዳምጣቸዋለው አስገራሚ ከአስተማሪ እና ከውስጥ የሚገባ ነው ምንም የሚዘለል የለውም አመሠግናለው አምላክ ይባርክህ
    ወጣትነታችንን በመልካምነት እንድንኖረው ማስተዋልን ያድለን
    አሜን አሜን አሜን

    • @relaxwithnature9259
      @relaxwithnature9259 5 років тому

      ቪድዮን እይው ያንቺን ምርጥ ሰውua-cam.com/video/yR1rESDZ4Fo/v-deo.html

  • @neimaahmedin4180
    @neimaahmedin4180 3 роки тому +1

    ይገርማል ትምህርቱ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ
    ሱብሀን አላህ እውቀት ተሰጥቶታል

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 6 років тому +2

    ዮኒ አንደኛ ተባርክ ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተምረው

  • @hhdfj3794
    @hhdfj3794 6 років тому

    ዮናታን የተባረከ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፀጋዉን ይብዛልህ ወንድሜ

  • @eyluleguzelm1667
    @eyluleguzelm1667 6 років тому +2

    ኡፍፍፍ ተባረክልኝ ዮኒዬ ቀጣይ መልካም ወጣት ናፈቀኝ እግዚአብሔር ይጨምርል

  • @BEreketgetinetTarekegn-k3g
    @BEreketgetinetTarekegn-k3g 6 місяців тому

    ዮኒ ትምሕርትህ ብዙ ባይመስጠኝም ግን ተፅእኖ ፈጣሪነትህን ሳላደንቅ አላልፍም በረከት ጌትነት

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 6 років тому +1

    ዮኒ ዘመንህ ይለመልም ሕይወትን ያም ለውጥ ትምህርት ነው
    ዬሆንኩት ሆንኩት ከማንም አይደለም ተጠየቅ ራሴ ነው
    ዮኒ ቡሩክ ነህ ❤❤

  • @jackgudetaofficial
    @jackgudetaofficial 5 років тому +31

    I will never understand why people put dislike 🤦‍♂️

  • @selamselam8359
    @selamselam8359 6 років тому +1

    ወይ መድሀኒያለም ስምህ ይባረክ እኔማ ለማላከክ አንደኛ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅርበለኝ ሰለደረሰክልኝ ተመሰገን

    • @ብርሀንይሁን
      @ብርሀንይሁን 6 років тому

      አሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ብዘዋቻችን ነን

    • @kidistakoya6963
      @kidistakoya6963 6 років тому

      selam selam ኢየሱስ ጌታ ነዉ. Ere yene yibesale weyi alemawek geta yiker yibelen

    • @sifanbr4499
      @sifanbr4499 5 років тому

      selam askshing yehulachim bet ale yihi sew lasnesaw e/g yimsgen timihirtu lehum new yetingwum emnet tekat

  • @የጌታልጁነኝይለየሱስህወቴ

    ዮኒ ተባረክ አውነት ነው ይን ትምህርት ስንጠብቀው ነበር

  • @shababalkhaleej5578
    @shababalkhaleej5578 6 років тому +3

    ጌታሆይ ፍቃድህ ከሆነ እንደ ዬወኒ ጭንቅላቴን ፋስት አርግልኝ ተባረክ

  • @Argea-ji4zn
    @Argea-ji4zn 23 дні тому

    ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ሁሌም አንተ የሰጠውን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ክፉ አይንካ አንተና ቤተሰብህን

  • @sentu201070
    @sentu201070 6 років тому +5

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው ቀጣዮንም ክፍል ቶሎ እንደምትለቁልን ተስፍ አደርጋለው ተባረኩ እኛም ትምህርቱን ለመማር አእምሮአችንን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠረን አሜን!!!

  • @brektiybrktiy9525
    @brektiybrktiy9525 5 років тому

    እግዚያብሄር ይመስገን በዚ ሰው የተነሳ የእግዚአብሔር ቃል ሱስ ሆኖብኛል ዘመንህ ይባረክ

  • @zelalemzelalem2565
    @zelalemzelalem2565 2 роки тому +1

    ኸረ ፀጋውን ያብዛልክ ዮኒ

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 років тому +5

    በጠም በጠም ይጋርማል እግዚአብሔር ከዚህ በባለጠው ይበርክ #JON ለኔ ትልቅ መልዕክት ነው እግ/ር መጨረሻችንን የስምርልንን

  • @aynalemshibru4513
    @aynalemshibru4513 6 років тому

    የሚደንቅ ትምህርት ነው አንተ አንደኛ ነህ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ፣ በትምህርትህ እየተጠቀምኩበት ነው ህይወቴን በአንት ትምህርት እያየሁት ነው አመሰግናለሁ ዮኒ

  • @AlazareTesfaye-sy2on
    @AlazareTesfaye-sy2on 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርክ እወድአለሁ በእባ ነው የሰማውት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sseifa5228
    @sseifa5228 6 років тому +21

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህ በጣም አስተማሬና ትክክልኛ ነው እግዚያብሔር አንተንም እኛንም ይባርክ

    • @relaxwithnature9259
      @relaxwithnature9259 5 років тому +1

      እረ እፈሩ ኦርቶዶክስ ነኝ ባዮች ቪድዮን እይው በቃል አትሸንገሉ ua-cam.com/video/yR1rESDZ4Fo/v-deo.html

    • @tube-roha
      @tube-roha 4 роки тому +1

      @@relaxwithnature9259 ምን ይደረግ ብለክ ነው ወንድሜ ነገ እውነታው ሲወጣ ያዩታል አሁን እንዲህ በአፉ እየተስለበለበ ስለሱ ምንም ብትል ስድብ ነው ሚተርፍክ ፈጣሪ እውነታውን እስኪያወጣው መጠበቅ ነው በተለይ ኦርቶዶክሳዊ ነን ባዮች ነገ በዚህ ንግግራቹ ታለቅሳላቹ ብቻ ጠብቁ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 років тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ዮናታ ።

  • @tobayeni6108
    @tobayeni6108 6 років тому +1

    ኦ ጌታዬ ተባረክ እላለሁ ስለሰጠህን ነባያቶችን ባርክልን

  • @selamselam8359
    @selamselam8359 6 років тому

    ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይባረክ ዩኒ ስፍ መድሀኒያአለም በዘመነህ ምህረቱን ና ቸርነቱን ያድረግልህ

  • @habiibjames9136
    @habiibjames9136 3 роки тому

    wowo እንድ ወድክ ያርገኝ ምክኛትነዉ እነም በጠምነዉ የምዉድክ ዮንዬ እድሜነ ጤነይስጥህ ፈጠርም እዉነተኛዉን መንገድ ይምረክ tnk you somac

  • @heganeshweldeyes6165
    @heganeshweldeyes6165 6 років тому

    ዮንዬ ጌታ አየሱስ ዘመን አገልግሎት ይባርከው ፀጋው ይብዛልህ ባንተ ብዙ ሰው ይለወጣል

  • @እጠበኝቆሽሻለውኝአምላኬ

    የተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ ዮኒዬ ዘመንክ ይባርክ

  • @ethiopialove9278
    @ethiopialove9278 6 років тому +2

    Ohh ohhhh ዬኒዬ እንዴት ትምህርትህ እንደሚጠቅመን በተለይ ለስደት ላለን ልቀቁልን ሁሉንም በተለይ መልካም ወጣት

  • @dennisherano4849
    @dennisherano4849 5 років тому +3

    My religion is Roman Catholic but ur teaching let me I feel like I wasn't in right situation yet, Yoni may Lord bless u and ur family long life!!

  • @ዲዕያየኪደንልጅየክዳንልጅ

    እባክህ እየሱስ ሆይ የልቤና እያየክ አትልፍያ 🙇🙇🙇 ሁሉም በአንተ ዘዴ ይችላል እጠብቅሎ 😢

  • @selammechal8467
    @selammechal8467 5 років тому +2

    Wawawa be blessed it is a wonderful teaching even if I am from other religion I like the way you are teaching and touched me a lot! great respect .

  • @eyerusalembogale6813
    @eyerusalembogale6813 6 років тому +36

    ሳቅ ሙሉ የሚሆነው በእናንተ ሳቅ ውስጥ የሚስቅ ሌላ ሰው ሲኖር ነው።

  • @ኢየሱስያድናል-ሸ7ዘ
    @ኢየሱስያድናል-ሸ7ዘ 6 років тому +2

    ረእየሱሴ አመሰግንሃለሁ ዮኒየ ዘመንህ ይባረክ ትምህርትህ በጣም አስደናቂና ተአምር ነው አገልግሎትህ ይባረክ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    አፎፎይ አንደት ደሰ ይላል

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Рік тому

    ዮኒዬ ትምህርትህ እኮ ልብ ሲያረሰልስ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 2 роки тому +1

    ዬኒዬ ስላንተ ፈጣሪን አመሰግናለው በጣም የሚማርክ ትምህርት ነው

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 6 років тому +1

    Wow, wow, wow!!!
    How true, how gifted you are from above.
    You are creating a new generation of Ethiopians that could be great leaders and great citizens.
    I praise the Lord for you & love you.

  • @layila1995
    @layila1995 5 років тому +1

    ደግሜ ደግሜ ብሰማ አልሰላች አለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዞ ተቀይሯል በዝ ትምህርት

  • @lidacall6190
    @lidacall6190 6 років тому +2

    ዘመንህ ይባረክ……አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @yedinkachawshiferaw1952
    @yedinkachawshiferaw1952 4 роки тому +1

    የሚገርም ነው ይህ ነው አገልጋይ ማለት ለትውልዱ እንዳሰብክ ላንም እግዘዚሐበቤር ይርዳክ ፍሬውን ያምጣልክ

  • @tobayeni6108
    @tobayeni6108 6 років тому +17

    የትላቱ ይቅር የነገዉን ህይወቴ መንፈስ ቅዱሥ ቀይሮታል እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 6 років тому +1

    የዘመናቸን ጳዉሎስ ጌታ ዘመነሀን
    የባርክ ❤❤💚💚💙💙

  • @rahelzewde2264
    @rahelzewde2264 6 років тому +1

    በጣም የሚገርም ነው በትክክል ስለህኔነው የተናገርከው ቤተሰብ ስለሌለኝ ነው ብዬ ነበር እራሴን እየኮነንኩ ስኖር የነበረው አሁን ግን ገብቶኛል ምን ልበል እግዚሐብሔር እድሜን ይስጥህ ለትውልድ የምትጠቅም ስለሆንክ

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 6 років тому +1

    Wawww amazing teaching Nebi Yoni Egzabhier tsega ychemrlh tebarek Yoniye

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 5 років тому

    ዮኒ ሁሌም አንደኛ ነህ ጌታ አቅሙን አብዝቶ ይሲጥህ

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 6 років тому +2

    ዋው ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርከው

  • @botin6076
    @botin6076 7 місяців тому

    Amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @sofiahailu3390
    @sofiahailu3390 3 роки тому

    ዬንዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ትምህርት ጠቅሞኝልተባረክ

  • @linumamexu9649
    @linumamexu9649 5 років тому +1

    E/g yebarekeh yoni des mil temeheret nw tebarek

  • @Haleema-im5vj
    @Haleema-im5vj 5 років тому +1

    በጣም የተገረምከበት እራሴንም የመረመርኩበት የታዘብከበት ትምህርት ቢኖር ይሄ ትምህር ነው ለካ እስከዛሬ እኔ አልኖርኩም እስከምል ድረስ

  • @ttsalon8106
    @ttsalon8106 6 років тому +18

    ስጠብቀው ነበር ያንተን ትምህርት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዮኒየ

    • @mihrethaile9326
      @mihrethaile9326 6 років тому

      Ynyea Geta abzto ybarkhi sexbkhi nbere

    • @naolmarkos1548
      @naolmarkos1548 6 років тому

      Amen

    • @ethiopialove9278
      @ethiopialove9278 6 років тому +1

      የኔ ፍቅር

    • @ethiopialove9278
      @ethiopialove9278 6 років тому +1

      አሜን እኔም ተምሬበታለው

    • @ttsalon8106
      @ttsalon8106 6 років тому

      @@ethiopialove9278 ማማየ እምወድሽ አንችንም ጌታ ይባርክሽ የብቻየ

  • @yeshiemebetworku6129
    @yeshiemebetworku6129 5 років тому +1

    በጣም አመሰግናለው ስለእውነት እኔ ያተ እምነት ተከታይ አደለውም ግን ይህትምርትክ አገኘኝ አመስግናለው በጣም መልካምን ሁሉ እመኝልካለው ነገዬን አድርጎ እድራመድ ብርታት ሆኖኛል

  • @a12mhome49
    @a12mhome49 6 років тому

    ዮን ማኛ እግዝያሔበር የመሬጠ ምርጥ ሰው ለትዊልድ መዳንት ተባሬክ

  • @mulugetaselatoalemu3909
    @mulugetaselatoalemu3909 5 років тому +1

    we lv u our brothe
    💖🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
    ዮኒ ከተሰጠኪ ጸ
    ጋ ስላካፈልከን ::

  • @massamassaf9124
    @massamassaf9124 6 років тому +1

    ትክክል ተባረክልኝ ዮንዬ ጌታ ዘመንህን የሰባረክህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንን

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 6 років тому

    ምርጥ ትምህርት ነው የእውነት ተመስጭ ነው የሰማሁት ቀጥልበት

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial 6 років тому +61

    ማላከክ እስካላቆምኩኝ ድረስ ህልሜን ለመኖር ጉዞ አልጀመርኩም :: :: :: ::

  • @seadaseada8697
    @seadaseada8697 5 років тому

    ይሄ፡ሰው፡ልዩነው፡ሺ፡አመት፡ኑር፡እውቀትን፡ነው፡የሚያስተምረው፡የህዝብ፡አባትነህ፡ቅንነህ፡ፈጣሪ፡ይገዝህ።

  • @ኢየሱስወንድምጋሼ
    @ኢየሱስወንድምጋሼ 5 років тому +1

    Woww tebarek geta yredan migerem timheret new

  • @ማርሲልነኝኢየሱስያድናል

    አሜን ጌታ ይባረክ ዮኒ እንወድሃለን

  • @sosunatesfai3394
    @sosunatesfai3394 6 років тому +2

    yoni tmhrth betam germognal tebarekln
    Egzabiher abzto abzto yibarkh
    Waaaaaaaaaaaaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 6 років тому +4

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው ተባረክ እራሴን እዳዳምጥ አረገኝ

  • @ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባረክ

  • @amenchseta6158
    @amenchseta6158 6 років тому +2

    wowwwwww amen geta yibarek prophet yoni
    የትልንትናው በመርሳት የነገውን ማሰብ

  • @gfgdyff4603
    @gfgdyff4603 4 роки тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው የሰጠኅን

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 4 роки тому +2

    Let’s pray for those 177 people with the “👎🏽” who are obviously super blind ones. Not their eyes, their minds and hearts which is the worst !! አይናቸው ማየት የተሳናቸውማ ልበብርሀን ናቸው
    እነዚህ ግን... ልበ ድንጋይ, ጭፍን እና ሌላም ናቸው...
    ዮንዬ የጠላህ , ፍሬህንም የተጠየፈ የፈለገበት ሄዶ ***ት ማለት ይችላል
    አንተ ግን ትቀጥላለህ አልያም ደሞ ትቀጥላለህ ይኸው ነው
    በርታልን ወንድማችን🔥🔥🔥🔥

  • @NazrulIslam-wz3th
    @NazrulIslam-wz3th 6 років тому

    ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው!

  • @TamiratTsegaye-o2m
    @TamiratTsegaye-o2m Рік тому

    ዮንዬ እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፍፃመህን ያሳምሪህ።

  • @BashBash-x6h
    @BashBash-x6h 4 місяці тому

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው 🙏🙏

  • @justblessed9358
    @justblessed9358 6 років тому +1

    Geta yebarkeh tebarek kezih yebelete moges tena yetemerleh

  • @mamuttas7126
    @mamuttas7126 2 роки тому

    Hlulm ስስማ የማይሽለች ዩኒ እግዚአብሔር የባርክ 🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ

    Woooooow
    Woooooow really u are blessed man of God Siwodik eko
    Be Eyesus sim zemen yilamilim

  • @mercyyenet7448
    @mercyyenet7448 6 років тому

    Yonatan Aklilu you are Our blessing. may God guide you and protect you ever evil things in name of Jesus Amen