አወቀችኝ! እንደዚህ ተደስተን አናቅም /part 2 /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 192

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  2 роки тому +102

    ቤተሰብ + ❤
    ለቤተሰባቹ ፍቅር ከምትችሉት በላይ ስጧቸው ❤

    • @sami_ab6433
      @sami_ab6433 2 роки тому

      እዉነት ነው ማ እንደ ቤተሰብ

    • @tihtenanigusse6141
      @tihtenanigusse6141 2 роки тому

      ቅዱስ አማኑኤል ልክ እንደ አያትህ ለወላጅ እናትህም ለ አበብዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ የኔ አስተዋይ ዮኒዬ

    • @simamurad4120
      @simamurad4120 2 роки тому +1

      Laila
      Mhommed

    • @simamurad4120
      @simamurad4120 2 роки тому

      M
      hommed

    • @ritamiti8789
      @ritamiti8789 2 роки тому

      E/g yeseteke metadele new erjeme edema katena gare yesetachew 😍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 роки тому +42

    አያትን አደለም እናታችንን እንኳ ማስደሰት ባልቻልንበት ዘመን አያትን እደዚህ ማስደሰት በዚህ ዘምን ከባድ ነው እውነት እግዚአብሄር አተንም በልጅ ልጅ ይባርክህ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደውና ተባረክ ፈጣሪ እረዥም እድሜናጤና ለያትህ የውነት ምርጥ ፋሚሊ እኔቀናሁ ቤተሰብ + አይለያችሁ

  • @mikiyaseshetu9545
    @mikiyaseshetu9545 2 роки тому +11

    እጥር ምጥን ያለች የሴት እመቤት ባባቷ ጌታ ናት በነቷ እመቤት የተወለደችው እሁድ በሰንበት ክርስትና እናቷ ኪዳነምህረት የንስሀ አባቷ ተክለሃይማኖት 👏👏👏💚💛❤️

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +17

    ኡፍ ደስ ሲል እኔም እናቴን ከስደት መልስ በደማቁ ልደቷን አከብራለው ስል ሞት ቀደመኝ😢😢እናት ያላችሁ በተቻላችሁ ለናታችሁ ደስታ አታርፍዱ💔ዬኒ ያንተንም ልጅ ለማየት ያብቃቸው እረጅም እድሜ ይስጣቸው🎂🎂🎂🎂

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 2 роки тому +4

    በጣም ድንቅ ሰርብራይዝ እናታችን ደግሞ የሴት ደርባባ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ተባረኩ

  • @sami_ab6433
    @sami_ab6433 2 роки тому +7

    ያራዳ ልጅ በተግባር እንጂ በወሬ ተግብሮ አያቅም ዮኒ ትለያለህ በቀጣይ ከ5 ላንድ ቤተሰብ ጋር እንጠብቅሀለን ትለያላችሁ ቤተሰብ+

  • @sisayyechalew447
    @sisayyechalew447 2 роки тому +2

    የእናቶች ንግስት ፀባያቸው እርጋታቸው እረ እኔ እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም ምን አይነት ሰው ናቸው መታደል ነው እግዚአብሔር የመረጣቸው ያከበራቸው የባረካቸው እናት ናቸው እናቴ መልካም ልደት መላው ቤተሰብ እንክዋን ደስ አላቹ ::

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 2 роки тому +14

    መልካም ልደት ደርባባይቱ እናት እድሜ ከጤና ያድላቸው ደስ የሚል ቤተሰብ❤😍

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      አሜን ፫ እህቶቼ💓💚💛💓💓💓

  • @genetkebede3351
    @genetkebede3351 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ክፍል 1ን ተከታትየዋለሁ ከዛ ላይ አስተናጋጅ እንደመሆንህ ሳም ስታረጋቸው እንዴት ደፈረኝ ያሉ ይመስላሉ ልብ ካላችሁ አስቆኛል።እኔ ይህን እጥር ምጥን ያለ ዝግጅት በማድረጋችሁ ይገባቸዋል በጣም ደስ ይላል አይለያችሁ እረጅም እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ።

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 роки тому +11

    ዋው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዮኒዬ የኔ ምርጦች አላት አጣሁላቹ በጣም ታስቀናላቹ በጣም ታምራላቹ ሁሌም ሳቁልኝ እናታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ የምርጦች ምርጥ ቤተሰብ ናቹ

  • @helen_7_86
    @helen_7_86 2 роки тому +1

    የምር አያቴ በጣም ናፈቀችኝ😥 ዮኒየ እድሜና ጤና ይስጥልህ የሚገርም ነገር ነው። 🎂

  • @woynishetjuhar8825
    @woynishetjuhar8825 2 роки тому +1

    ተባረክ እድለኛ ነህ ከደዚአይነት ቤተሰብ ስለተገኘህ ተባረክ

  • @genetbati121
    @genetbati121 2 роки тому +1

    ዋዉ !!! በጣም ታምራላችሁ ለእናታችሁም እረጅም እድሜና ጤናውን ያድላቸው እናት በህይወት እያለች ማመስገን ትልቅ ስጦታ ነው ተባረኩ::

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 2 роки тому +2

    ይሄንን አስቦ ያዘጋጀውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው እናታችንንም እድሜ ይስጥልን ሁሉም ቤተሶቦች በጣም ታምራላችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች ቤተስብ+

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +1

    አስቱዬ አማኑኤል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል😘❤❤😘😘❤❤❤አበብዬ እነዚህን መሠሉ ልጆች ስላለሽ ደስ ይበልሽ የኔ ፀባየ ሰናይ😘😘😘😘ሁላቹንም አምላክ ይጠብቃቹ🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 роки тому +3

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ሰጥቶ በልጅ ልጆች ተከቦ ሲደሰቱ ማየት መታደል መመረቅ መባረክም ነው ለወ/ሮ አስቴር

  • @bhirwakonjo4824
    @bhirwakonjo4824 2 роки тому +3

    WOW እቴሜቴ መልካም ልደት በያለው መልካም ስው ሙሉ ቤተስብ እንኳን ደስ አላቹው

  • @betiiabebe6772
    @betiiabebe6772 2 роки тому +1

    ልደትዬን ትችላለክ በቃ ቃል የለኝም ብቻ ለእናታችን እረጅም እድሜ ልደትዬ ታድልልን❤❤ አንተም ልደትዬ እናቴ ያሰበከውን ሁሉ ታሳካልክ ያራዳ ልጅ ማለት ይሄ ነው ለቤተሰቡ የሚያስብ ልደትዬን ❤❤❤❤

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ

    ደስ ትላላችሁ ከዚህ በላይ ያብዛችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ለሁላችሁም😍

  • @ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ

    በጣም ደስ የሚል ሰብራይዝ ዝግጅት ነዉ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ናቹ😘❤

  • @azzemogesu1046
    @azzemogesu1046 2 роки тому +1

    ዬኒዬ እናመሰግናለን ወይ ጉድ አስለቀስከኝ አሳቅከኝ ..እቴሜትዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የእናቴ ምትክ!

  • @meseretmeseret8697
    @meseretmeseret8697 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እናታችን መታደል ነው ይሄንን ማየት የኔስ አለመታደል ክፍት ደክማ አሳድጋኝ አንድ ቀን ሳላስደስታት አጣዋት 😢😢😢 ግን አላማርርም እግዚአብሔር አምላክ ስለማይሳሳት ተመስገን ብያለው ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ከነመላ ቤተስብህ ይባርክልን አከብርሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tihtenanigusse6141
    @tihtenanigusse6141 2 роки тому +3

    መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እትዬ አስቴር🥰🥰🥰

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 роки тому +2

    ደርባባ ደስ ሚሉ ኢትዮጵያዊነት የተላበሱ እናት

  • @tigibekele3761
    @tigibekele3761 2 роки тому

    ስታሥቀኑ እማይዬ ደሞ የኔ ደርባባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +3

    በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር ዋው በጣም ደስይላልዋናው አክተር ዮናትን እጅግ በጣም አድናቂክነኝ ከትልቅ እስከትንሽ ሰውን ማስደሰት የምትወድ ምርጥልጅነህ ዘመንህ በደስታ ይለቅ ከነቤተሰብ በፍቅርያኑራቹ ተባረኩ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      እንደማመር በቅንነት

  • @elsagashaw4683
    @elsagashaw4683 2 роки тому

    ወ/ሮአስቴር መልካምልደት እንኳን ተወለድሽልን በጣም ደስ ይላል ልጆችሽን የልጅልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርካቸው የምወድሽ ኤልሳቤጥ ጋሻው ከእንጦጦ ሀመረኖህ ኪዳነምህረት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +1

    ዋዉ ማሚየ አላህ ከዚህም በላይ እድሜ ጤና ይስጥሽ ደስ የምትይ ምቃትሽ የማጠገብ ሰዉ ነሽ ዩንየ ትልቅ ነገር ነን ያደረጋችሁት እንኳን አሰደሰታቹሀት ሰው ካለ ነው መጠቃቀም እንደኒ እናት ከሞተች ቡሀላ መፀፀቱ ለኔ ግን አልተዋጠልኝም ትርጉም የለዉም

  • @hewanlemma1079
    @hewanlemma1079 2 роки тому +2

    እግዚ አብሄር ይባርካችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    መታደልነው ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሠብ🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 2 роки тому +2

    Long live imamiy yen konjo God blessed you mama

  • @somawabk1524
    @somawabk1524 2 роки тому +1

    እረጁም እድሜ ካጤናጋ እናት ሁሌም ትልቅ😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 2 роки тому

    እድሜና ጤናቸዉን ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ያርዝምላችሁ ለአያትህ ዩኒ በጣም ነዉ ደስ እሚሉት መልካም ልደት

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 2 роки тому +1

    Mama she is so prince 🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴

  • @hirutdesta8573
    @hirutdesta8573 2 роки тому

    መልካም ልደት እማምዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይገባዎታል የኛ አድባር የእናት ጏዳ እናታችን እንኳን ለ76 ወርቃማ ጊዜ አደረስዎት እረጅም እረጅም እድሜ ጨማሞሮ ይስጥዎት እስከዳርዬ እንኳን ደስ አለሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ❤️❤️❤️

  • @melkamneshtesfaye5069
    @melkamneshtesfaye5069 2 роки тому +1

    የናቴን ክብር ለማሳየትና ለማመስገን ያብቃኝ እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 2 роки тому +1

    እኔ ለሀንተ የተመኘውት ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር ነው ውዴ

  • @አለምየማርያምልጅ-ሠ7ጐ

    በጉግት ስጠብቀዉ ነበር ስንተ ሰርች አደገኩ ከተለቀቀ ብዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ለመላዉ በተሰብህ🙏

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 роки тому

    Wow Leyet yale Surprise betham des yelal . We wish you Happy Birthday. 🎉 🎉🎉 🎉🎉

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +1

    ይሄ ትልቅ መባረክ ነው ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ

  • @ፎዚፎዚያ
    @ፎዚፎዚያ 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚሉ እናት

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +1

    ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ትለያላቹህ የወኒ የልጅ አዋቂ ሁላቹህም ሠላማቹህ ይብዛ ማሚየ ከዚህም በላይ ሺህ አመት ኑሪላቸዉ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 роки тому +1

    በጣም ያምራሉ ቤተሰብ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ቦታው የት ነው በጣም ያምራል

  • @ጎጃምነውአገሬ
    @ጎጃምነውአገሬ 2 роки тому +2

    ሁሌም ደስታ ተመኘሁላችሁ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን

  • @merymery382
    @merymery382 2 роки тому +1

    ማርያምን በጣም ደስ አለኝ እዉነት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ልዪ ቤተሰብ ናችሁ 👏

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 роки тому +1

    Bawanaxaam Dasa yila egazibera yimasagan
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    Anatachin talaqa adameee amanyilachuhalaqaa

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +3

    ደስየሚሉ ደርባባ እናት እረጅም እድሜናጤና ማሚየ❤😘

  • @amentesfaye74
    @amentesfaye74 2 роки тому +1

    አንደኛ ብሮ ትልቅ ስራ ነዉ የሰራሽው

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 2 роки тому +1

    በጎጎት ስጠብቀው ነበር ለሁሉም እናቶች እረጂም እድሜ

  • @ድግልሆይለምኝልን
    @ድግልሆይለምኝልን 2 роки тому +1

    መልካም ልደት ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 2 роки тому +1

    ዋውው ዮኒ ጎበዝ 😍😍😍💘

  • @addisalemabera59
    @addisalemabera59 2 роки тому

    እግዛበሔር የባረከው ቤተሰብ በጣም ነው የምታስቀኑት

  • @jemilamussa3906
    @jemilamussa3906 2 роки тому

    yoni bro betam des belogn eyalekeskugn new yayehut fetari yebarkachu ayleyachu yakoyachu enat setesek setedeset kemaeyet lela men yasdesetal menem abekaw ethiopia tekedem

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому

    ፉሚሊው ሙሉ ነፅ በነጭ ቢለብስ ደሞ በጣም ያምር ነበር።

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን እና ይሄን ፍቅር አንድነት ያብዛልን ረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ደስ የሚለው ደግሞ ዘፈኑ ♥♥♥♥

  • @betiabelo644
    @betiabelo644 2 роки тому +1

    ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ይስጥላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ሥምየለኝምስምአውጡልኝ

    ደርባባ ቆንጆ ማንም እርሳቸውን የሚመስል የለም

  • @husniyaezame333
    @husniyaezame333 2 роки тому +1

    ማሽአላህ የምርጦች ምርጥ ተባረኩ

  • @adeyyoutube1587
    @adeyyoutube1587 2 роки тому

    Mareyamen መታደለ new❤️❤️🌹🌹🌹

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 2 роки тому

    እማይዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት ቸሩ መድሐኔያለም መልካም ልደት ልጆቻዎትን ሁሉ የአለም መድህን ቸሩ መድሐኔያለም ይባርክልዎት እንዳከበርዎት እነሱም ይክበሩ ደስ የሚል በተሰብ ደስታችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ።

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም 2 роки тому +1

    ወይኔ በጉጉት ነበር ስጠብቀዉ ሆዴን ቆርጦኝ ፣ለምን አይለቀቅም ብዬ

  • @hamelmalgirma4234
    @hamelmalgirma4234 2 роки тому +1

    እናታችን እንኮን ለዚችቀን በስላም ኣደረስዎት

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 роки тому +2

    ክፍል ሁለት በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው እንኳ በሰላም መጣቹ

  • @abebagetu7412
    @abebagetu7412 2 роки тому +1

    ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የምታምሩት

  • @መሲ-ኸ2ፐ
    @መሲ-ኸ2ፐ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥላችው በጣም ታምራላችው

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኀ2ጠ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኀ2ጠ 2 роки тому +1

    መልካም ልደት እማማ

  • @lukei5381
    @lukei5381 2 роки тому +1

    what a lovely family. Happy Birthday! from Canada

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +2

    በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @hannadagefu9111
    @hannadagefu9111 2 роки тому +2

    ስታምር የፍቅር ቤተሰቦች

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 2 роки тому +2

    ወይኔ ሳምሩ አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @hiwi9
    @hiwi9 2 роки тому +1

    አምላኬ እኔም አብሬ አሜን 😔

  • @musidabdo5579
    @musidabdo5579 2 роки тому

    5 le 1 nafkonal yezarew program betam des yil nbr

  • @sarayamata5217
    @sarayamata5217 2 роки тому +1

    ተለቀቀ😘😘😘👌👌👌👌

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ልጆች የልጅ ልጆችተባረኩ

  • @wanzatube2014
    @wanzatube2014 2 роки тому +1

    ዋው ዬኒ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁላችሁም

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u Місяць тому

    wowowowowoooowoooo batem new dese yelele❤❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 роки тому

    Rejem edeme tena yestot FETARI Enantem Tbarku

  • @danieldemissie8280
    @danieldemissie8280 2 роки тому +1

    Good example for all Ethiopian!

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +1

    ስታምሩ እግዚ እድሜና ጤና ይስጥልን ለማማ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому +1

    አድሜና ጤና ተመኘሁላቸው

  • @hermelaadugna2445
    @hermelaadugna2445 2 роки тому

    Yewnet ke edmak belay newna hasabk egziabher ybarkek

  • @emukonjo1942
    @emukonjo1942 2 роки тому +2

    beautiful family god bless you happy birthday mom long life❤

  • @milkagetahun1116
    @milkagetahun1116 2 роки тому +1

    ደስ የምትሎ ቤተስ

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 2 роки тому +1

    በጉጉት ነበር የምጠብቀዉ 😍😍😍😍😍

  • @eldanatadike8667
    @eldanatadike8667 2 роки тому +1

    Melkam didet
    Enkwan. Adersachew ❤

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 роки тому +1

    ደስ ትላለቹ አይለኛቹ😍💞👍

  • @eskdarealmu6520
    @eskdarealmu6520 2 роки тому +1

    Thank you I love it may god blesse you yoniyyy

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 роки тому +1

    የኔ ደርባባ እናት እረጅም እድሜ ይሰጥሸ ደሰ የሚል ቤቸሰብ ነወ

  • @razanjerma8416
    @razanjerma8416 2 роки тому +1

    Woww betame dase yelahle

  • @kakiabebe3679
    @kakiabebe3679 2 роки тому

    Betam tamralachhu edemdr ashewa yabezachhun egziabhern bemezmur btamesegnut melkam neber

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 роки тому +1

    Happy birthday melkam ldat 🎂🎉🎉🎉🍸🍾🍸🍾🍸🍾🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መይረምነኝከባቦ
    @መይረምነኝከባቦ 2 роки тому

    ኧረ ምንኛ መታደል ነው ለመጀመርያ ነው ማየቴ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 роки тому +1

    በጣም ደሰሰሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ😍😘

  • @ethiolove3744
    @ethiolove3744 2 роки тому

    Wawaw nice family., emeberhan erjimdm kexenager testlchu

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 2 роки тому

    እድሜና ጤና ይሰጣቹ በድምጹ አልጠረጠሩም ሁላችሁም ተባረኩ

  • @yemar4545
    @yemar4545 2 роки тому +1

    Much love 😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍😇

  • @netsenetbn4984
    @netsenetbn4984 2 роки тому

    Enkan beselam mexachu bexam sespes hogn Eyexebekugn neber

  • @zed.3863
    @zed.3863 2 роки тому +1

    መልካምልደት