የፀሐዬ ዮሃንስ የእናቴ ውለታ የሐገሬ ትዝታ ሙዚቃ በዕንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን ! | ጦቢያ | Tobiya Poetic jazz

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @yidnekachewrapid
    @yidnekachewrapid Рік тому +5

    ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉ ጠቅላላ ከአርትስ እና ባላገሩ ውጪ የቴሌቭዥን ቻናሎች በሙሉ እግዚአብሔር ያውድምልን። አርትስ በጦቢያ አማካይነት የጥንት የጠዋቷን ሀገረ ኢትዮጲያን እያሳየን ሲሆን ባላገሩም በቀድሞ ሰራዊት ፕሮግራሙ ተመችቶኛል። ሀገራችንንና ህዝባችንን ፈጣሪ ይባርክልን ፍቅርና አንድነት ይስጠን

  • @user-jo8sv2gy3u
    @user-jo8sv2gy3u Рік тому +5

    Yemaye weleta yagere tezta 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому +7

    ከፍበእማማሀገርሠላምሽይብዛ

  • @dkm1666
    @dkm1666 Рік тому +5

    you guys make me cry i dont see ETHIOPIA for 32 years if god wishe i will see but i miss ethiopia very much SELAM LE ETHIOPIA

  • @ashenafishweakenaw846
    @ashenafishweakenaw846 Рік тому

    ማን እንደእናት ኢትዮጵያዊ ባለ እዳ ነን እናት የሚወድ

  • @mqw544
    @mqw544 Рік тому +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @teberhgebreamlak4779
    @teberhgebreamlak4779 Рік тому +2

    ምርጦች ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ Рік тому +2

    እነዚህን ልጆች እንዴት እንደምወዳቸው 🎶🎉

  • @YayaGet-s8t
    @YayaGet-s8t Рік тому

    ድምፃቸው ሲጣፍጥ

  • @tirsitgebeyehu
    @tirsitgebeyehu Рік тому +4

    ለዛዉ እራሱ ስያምር አስታዉሳለዉ ከሶስት አመት በፍት በ ሀበሉ ቲያትር ሰረተናል ከጒደኞቼ ጋር አሁን ግን በስደት ብቻዬን ነኝ ያዉ ትዝ ስላለኝ ነዉ አመሰግናለሁ😓😓

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Рік тому

    እንዴት ደስ የሚል እዉነት ነዉ?

  • @Abiye723
    @Abiye723 Рік тому +2

    Great job 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @WubeshetTemsgen
    @WubeshetTemsgen Рік тому

    tebarekue

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Рік тому

    Ethiopia yewelade mekane God bless xihaye yewehanse .Prophetic music

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 Рік тому +2

    🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abiyab3857
    @abiyab3857 Рік тому

    Asteray you know how much I loved you

  • @habtamu_xo
    @habtamu_xo 9 місяців тому

    Hagere

  • @ysolnet
    @ysolnet Рік тому +3

    የወላድ አንጀት ዘርጋፊ እና ነፍሰገዳይ ልጆችን ከምትወልድ መካን ሆና ብትቀር ይሻላት ነበር ።😭😭😭😭😭😭

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Рік тому

    🙏💛🙏

  • @chalataju4889
    @chalataju4889 9 місяців тому

    ali biraa

  • @yohanneszerihun4253
    @yohanneszerihun4253 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Рік тому

    አርትስ ቲቪ የክብሬን እጅ እጅ የሚል ንግግር መቁረጣችው ጥሩ ነው!! እናመሰግናለን 🙏

  • @tesfayegebremariam8731
    @tesfayegebremariam8731 Рік тому

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    💚💛❤ LONG LIVE ETHIOPIA💚💛❤

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 Рік тому

    I don't think we bring ethiopianizm through Music In addis ababa? Can you bring this song any where in OROMIYA we ADDIS ABEBE already we know it....

  • @peace3791
    @peace3791 Рік тому

    ለምንድነው በመሀል በመሀል እንኩዋን ለየብቻ ድምጳቸውን ብንሰማው:: መዝሙር ሆነ እኮ:: ቀበራችሁዋቸው እነዚህን ልጆች ተዉ እንጂ::