- 550
- 5 199 182
Yetena Kal Hd
United Kingdom
Приєднався 22 лют 2020
How are you, Every one? In this channel you will find a variety of information about health and wellness issues and you will find interesting and important videos. If you would like to watch our national health videos and important videos, we invite you to join our family.
የጀርባ (የወገብ) ህመም || የጤና ቃል|| Understanding Lower Back Pain: Causes, Risks, and Treatments
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ የጀርባ (የወገብ) ህመም || የጤና ቃል|| Understanding Lower Back Pain: Causes, Risks, and Treatments የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ
በቴሌ ግራም ይጻፉልን
t.me/Yetena_kal
ኢንፎርሜሽን ለማግኘት
t.me/Yetena_kal
የይትዩብ ቻናላችን
ua-cam.com/channels/tOGtHLrcN7tNcHEidXK6pQ.html?view_as=subscriber
ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች
ua-cam.com/video/OcJsmDDqmiE/v-deo.html
ua-cam.com/video/nQZrliLWEpY/v-deo.html
ua-cam.com/video/gyMV1XQ8Oi8/v-deo.html
ua-cam.com/video/f5FGA0XOVng/v-deo.html
ua-cam.com/video/lWWF9uYgFD0/v-deo.html
ua-cam.com/video/Z77F_y5p5co/v-deo.html
ua-cam.com/video/w-Xn9ORFcG8/v-deo.html
ua-cam.com/video/80Ji81zfwQw/v-deo.html

Переглядів: 117
Відео
Pregnancy Alert፡ Drugs to Avoid! 🚫🤰| የጤና ቃል | በእርግዝና ወቅት በፍጹም🤰 የማይመከሩ መድሃኒቶች ❗️
Переглядів 13516 годин тому
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ #ethiopia: በእርግዝና ወቅት በፍጹም መወሰድ የሌለባቸው መድሃኒቶች || የጤና ቃል || Pregnancy Alert Drugs to Avoid! 🚫🤰 || የጤና ቃል የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። Follow me! UA-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/3wT4H...
Pelvic organ prolapse | የማህፀን መውረድ | የጤና ቃል
Переглядів 28214 днів тому
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia:pelvic organ prolapse | የማህፀን መውረድ | የጤና ቃል የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! UA-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/3wT4HR6 bit.ly/3nlcF2z bit.ly/32bWP2d bit....
የህጻናት ከባድ የሆድ ድርቀት |የጤና ቃል| Severe constipation in children
Переглядів 12914 днів тому
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia: የህጻናት ከባድ የሆድ ድርቀት |የጤና ቃል| Severe constipation in children| የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! UA-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/3wT4HR6 bit.ly/3nlcF2z b...
Why Kids Lose Appetite & How to Fix It? |የጤና ቃል| የህፃናት ምግብ ፍላጎት የሚቀነሱ ዋና ዋና ምክንያቶች
Переглядів 294Місяць тому
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia:ከ 1Why Kids Lose Appetite & How to Fix It? |የጤና ቃል| የህፃናት ምግብ ፍላጎት የሚቀነሱ ዋና ዋና ምክንያቶች የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! UA-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/...
Baby Care 101: Ensuring Safe Umbilical Cord Healing || የጤና ቃል|| የልጄ እትብት ቶሎ እንዲወድቅ ምን ላድርግለት?
Переглядів 266Місяць тому
Baby Care 101: Ensuring Safe Umbilical Cord Healing || የጤና ቃል|| የልጄ እትብት ቶሎ እንዲወድቅ ምን ላድርግለት?
Pregnancy Tips: Can You Breastfeed and Have Sex? | የጤና ቃል| በእርግዝና ወቅት ወሲብ ማድረግ እና ጡት ማጥባት ይቻላል?
Переглядів 228Місяць тому
Pregnancy Tips: Can You Breastfeed and Have Sex? | የጤና ቃል| በእርግዝና ወቅት ወሲብ ማድረግ እና ጡት ማጥባት ይቻላል?
Acral lentiginous melanoma ALM || የቆዳ ካንሰር || የጤና ቃል
Переглядів 161Місяць тому
Acral lentiginous melanoma ALM || የቆዳ ካንሰር || የጤና ቃል
10 Main Reasons for Infertility || የጤና ቃል || 👉ያለመውለድ ችግር (መካንነት) 10 ዋና ዋና ምክንያቶች👇
Переглядів 261Місяць тому
10 Main Reasons for Infertility || የጤና ቃል || 👉ያለመውለድ ችግር (መካንነት) 10 ዋና ዋና ምክንያቶች👇
10 main reasons for natural abortion || የጤና ቃል || የተፈጥሮአዊ ውርጃ 10 ዋና ዋና ምክንያቶች
Переглядів 543Місяць тому
10 main reasons for natural abortion || የጤና ቃል || የተፈጥሮአዊ ውርጃ 10 ዋና ዋና ምክንያቶች
በኦፕሬሽን እንድትወልጂ የሚያስገድዱሽ ምክንያቶች | የጤና ቃል | Top Reasons for Choosing a C-Section Delivery | C-section
Переглядів 607Місяць тому
በኦፕሬሽን እንድትወልጂ የሚያስገድዱሽ ምክንያቶች | የጤና ቃል | Top Reasons for Choosing a C-Section Delivery | C-section
Pregnancy Safety ALERT Raw Meat Dangers You Need to Know! |የጤና ቃል|በእርግዝና ጊዜ ጥሬ ሥጋ ሲያምረኝ ብበላ ችግር አለው?
Переглядів 255Місяць тому
Pregnancy Safety ALERT Raw Meat Dangers You Need to Know! |የጤና ቃል|በእርግዝና ጊዜ ጥሬ ሥጋ ሲያምረኝ ብበላ ችግር አለው?
ከግንኙነት በኋላ መድማት አጋጠመኝ ምንድነው? | የጤና ቃል | 10 main causes of bleeding after intercourse
Переглядів 2262 місяці тому
ከግንኙነት በኋላ መድማት አጋጠመኝ ምንድነው? | የጤና ቃል | 10 main causes of bleeding after intercourse
6ወር ለሞላቸው ህፃናት የሚመከር የምግብ አዘገጃጀት | Recipes for 6-month-old babies
Переглядів 3162 місяці тому
6ወር ለሞላቸው ህፃናት የሚመከር የምግብ አዘገጃጀት | Recipes for 6-month-old babies
ከ1 አመት በታች ያሉ ልጆች በፍጹም መመገብ የሌለባቸው ምግቦች || Healthy Baby Diet Tips
Переглядів 3182 місяці тому
ከ1 አመት በታች ያሉ ልጆች በፍጹም መመገብ የሌለባቸው ምግቦች || Healthy Baby Diet Tips
ልጄ በ ሰባት (7) አመቷ የወር አበባ አየች | የጤና ቃል | Is Early Menstruation at Age 7 Healthy? | Parental Guide
Переглядів 1422 місяці тому
ልጄ በ ሰባት (7) አመቷ የወር አበባ አየች | የጤና ቃል | Is Early Menstruation at Age 7 Healthy? | Parental Guide
አዲስ ለተወለዱ አራስጨቅላ ህፃናት መደረግ ያለባቸው ዋና ዋና ጥንቃቄዎችMASTER Newborn Care with These Proven Tips for New Moms
Переглядів 4892 місяці тому
አዲስ ለተወለዱ አራስጨቅላ ህፃናት መደረግ ያለባቸው ዋና ዋና ጥንቃቄዎችMASTER Newborn Care with These Proven Tips for New Moms
በስቲች የወለደች ሴት ግንኙነት ማድረግ ያለባት ከስንት ጊዜ በኋላ ነው? በስቲች መውለድ ጥቅሙ እና ጉዳቱስ ምንድነው?
Переглядів 6842 місяці тому
በስቲች የወለደች ሴት ግንኙነት ማድረግ ያለባት ከስንት ጊዜ በኋላ ነው? በስቲች መውለድ ጥቅሙ እና ጉዳቱስ ምንድነው?
100% እውነተኛ ታሪክ || እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? || ለቤተሰብ ብቻ የሚሆኑ ቪድዮች እንዲደርሳችሁ ተቀላቀሉን
Переглядів 2553 місяці тому
100% እውነተኛ ታሪክ || እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? || ለቤተሰብ ብቻ የሚሆኑ ቪድዮች እንዲደርሳችሁ ተቀላቀሉን
ቤቴ ከማድርባቸው ቀናቶች ይልቅ እሷጋ ማድርበት ቀን እየበዛ መጣ || 100% እውነተኛ ታሪክ || ሰምታችሁ ምላሽ ስጡት
Переглядів 3843 місяці тому
ቤቴ ከማድርባቸው ቀናቶች ይልቅ እሷጋ ማድርበት ቀን እየበዛ መጣ || 100% እውነተኛ ታሪክ || ሰምታችሁ ምላሽ ስጡት
የብልት ቅርፅን የሚያስተካክለው ቀዶ ሕክምና || Understanding Female Genital Cosmetic Surgery: What You Need to Know
Переглядів 3773 місяці тому
የብልት ቅርፅን የሚያስተካክለው ቀዶ ሕክምና || Understanding Female Genital Cosmetic Surgery: What You Need to Know
ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች እና ጥቃቶች እንዴት እናስተምራቸው? የጤና ቃል | Teaching Kids About Sexuality and Violence
Переглядів 1403 місяці тому
ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች እና ጥቃቶች እንዴት እናስተምራቸው? የጤና ቃል | Teaching Kids About Sexuality and Violence
እነዚህን ምልክቶች ካየሽ የማረጥ ሂደት ላይ ነሽMenopause and its effects on bones Bone Health After Menopause! የጤና ቃል
Переглядів 8293 місяці тому
እነዚህን ምልክቶች ካየሽ የማረጥ ሂደት ላይ ነሽMenopause and its effects on bones Bone Health After Menopause! የጤና ቃል
እርግዝና ወቅት ፓፓያ እና አናናስ መብላት ችግር ያመጣል! የጤና ቃል Is It Safe to Eat Papaya and Pineapple During Pregnancy?
Переглядів 4113 місяці тому
እርግዝና ወቅት ፓፓያ እና አናናስ መብላት ችግር ያመጣል! የጤና ቃል Is It Safe to Eat Papaya and Pineapple During Pregnancy?
የቆዳ ሸንተረር || Stretch Marks || በእርግዝና ጊዜ እና ከእርግዝና በኋላ || የጤና ቃል
Переглядів 2273 місяці тому
የቆዳ ሸንተረር || Stretch Marks || በእርግዝና ጊዜ እና ከእርግዝና በኋላ || የጤና ቃል
የፅንስ ሞት (መጥፋት) የጤና ቃል Understanding Intrauterine Fetal Demise (IUFD): Causes, Signs, and Coping
Переглядів 2613 місяці тому
የፅንስ ሞት (መጥፋት) የጤና ቃል Understanding Intrauterine Fetal Demise (IUFD): Causes, Signs, and Coping
ልጄ ምንም ኪሎ አይጨምርም ምክኛቱ ምንድነው? መፍትሄውስ? | Why Isn't My Child Gaining Weight Tips & Foods to Help የጤና ቃል
Переглядів 7724 місяці тому
ልጄ ምንም ኪሎ አይጨምርም ምክኛቱ ምንድነው? መፍትሄውስ? | Why Isn't My Child Gaining Weight Tips & Foods to Help የጤና ቃል
በእርግዝና ወቅት ማድረግ የሌለብን የግንኙነት ፖዜሽኖች || የጤና ቃል
Переглядів 5724 місяці тому
በእርግዝና ወቅት ማድረግ የሌለብን የግንኙነት ፖዜሽኖች || የጤና ቃል
Salam doktar lije 3 wer new gin sawerw fagag new yemilew inji dimx ayawexam chigir alew ibakih melisiliny cenqonyaal
😂😂😒😒😒😒
❤❤❤❤❤❤
ስለ ዶክተር የኔ ልጅ እብጠት ያየውበት 7ወሩላይ ነው
በጣም ያሳዝናል ቻይና ወደ ሃበሻ አያምርም በፍጹም አይይይ እህቶች ውርደት ነው ✝️✝️✝️
ሰላም ደኩተር ልጄ 5 ወሩ ነው ጡት ብቻ ነው ኢሚወስደው ግን ልክ እንደጠባ ነው እምያስመልስው ሁል እንደዛ ያርገዋል መፍትሆው ምን ይሆን?
አሁን ቻይኖች እኳን እቃቸዉ መልካቸዉን ሳየዉ ያስጠሉኛል አረቦች ይሻላሉ አይ አገሬ እዲህ በብር ተሽጠዉ አለቁ ልጆችሽ
d/r ebakh melslgn yemecheresha pered yayehut yekatit 1new ena kttl adergalehu yemecheresha wer lay tkmt 14ketero neberegn eske 28kalweledsh ney tebye be28 shed ye enzirt wha answal meweled albet belew erifer tebalku yehedkut arb ken new keseat eza artra sawnd aytew lelit mt kemeta ney kalhone segno blew lakugn sehno hedku alga yize mata 12seat medanit tesetegn lelitun adre bemagstu 7sat lay dem fesesegn mawaleja gebahu kemshtu 5:30 weledku gn edkezs be mashn eyayugn neber yelb mtu yisemal tyakeye yenem lij bezi mehal tafno keneber mn aynet lewt yasay neber tafno kehones ebet gebche dena yihin neber ebakh melslgn lij ke 1wer behula masmeles skejemer ew new ebekh endatalfegn
ሰላም ዶክትር በንትህ መልስልኝ እኔ5አመቱን አስቀብሬ ስደት መጣሀ ፔሬደ ሊቆም አቻለም ትንሺ ትንሺ ነው ግን እያቋርጥም እራሴንም በጣም ያመኛል ከስራጋ አልቻልኩም መፍትሄ ካለህ በፈጠረህ ንገረን❤❤
Yewagabi emam ligalagn naw kewaladik 3 ware naw
ልጄ ይህን ሽሮፕ ተጠቅሞ ነበር ግን ትኩሳት ወዲያው ወዲያው ነው ሚመጣበት a-ferin
ዬትነዉ
Lije 2 weru new neger gn ken ke 2 seat belay aytegnam ebakh mn yshalegnal melailgn doctor
እናመሰግናለን
To go food 😋
አንድ ሴት 5 አመት ሳታይ መቆይት ምንድነው ጉዳቱ ሰዎች ንገሩኝ
ምንድነው ጉዱ ።በዛላይ እጃን ሲስማት የሱንም እጅ ልትሰም😂😂አይ እኛ😂😂😂
ከልብ አመሰግናለው ዶክትረ በፈጣሪ መለሰለኝ የእኔ 2 አመቱ አይመጣም ምን ላደረግ በጣም ጭንቀት ላይነኝ😢😢
ሰላም ዶክተር 😢በጣም ተቸግራልው ስደት ላይ
Many thanks, feeling how it all began to shrink and eventually disappear within 2 months was so liberating. I followed the steps I mentioned, and within the first 2 weeks the bloating was gone. I simply go'ogled Tilly Strankten's Guide and it's like I hit the feel-good reset button lol.
አራተኛ ወሯ ነው ግንህመም አላት
እናመሰግናቸዋለን
ሰላም ዶክተር እንብርቷ ከወደቀ በኃላ እስካሁን ቦታው አልደረቀም ምን ይሻላል
ሰላምዶክተርእኔካገባሁአምስትአመትሆነኝመጀመሪያሁላሊትያመኝነበረአሁንእሱይሆንያገደብኝግንኙነትበማደርግበትጊዚያመኛልበጣምያሣክከኛልአሁንላይከማህፀኔዳርትንሽየእበጥወጥታለችታሳክከኝአለች😭😭😭😭😭እባክህእዳታልፈኝበምታመነዉየወርአበባበየወሩአያለሁመፍትሄዉንምንይሆንስልክህንብታስቀምጥልኝ
ከትምህርት ቤት ወደቤት ሲባል የምንሮጠውን እሩጫ አስመሰሉት እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኔ ደም 10 ነወ ሚመጣወ አሁን ገን ቀር😮
እርግዝና ቸክ አድርጊ
@Yetena_kal ኦ መቸ አገባወ
ጎቤዝ በቻይና እንድህ ተወረናል እንደ 🤔 ጠብቁ ገና አይጥና እባብ ያበላታል፡ 😲 አዪ ቻይና ፌሬንጅ መሰላት 😣 መቸም ከሀገር መወጣት ፈልገሽ ነው፡ ግን ሐበሻ ይሻልሻል ፡ ምክንያቱም እቃቸው በጣም ትንሽ 🤏 ነው ። 😂😂🤣🤣😂😂🤣🤣
😅😅😅
😂😂😂አይ ሀበሻ የአዉሮፓነጭ ሲሆን እንኳን አገባሽ እንላለን😅 የቻይና ሲሆን ለምን እናጣጥላለን😅በዚሁም መንገዱን በነፃ ይሠሩልናል😅
ደኩተር በማሪያም መልስልኝ ወይምየምታቁ መልሱልኝ ሰኔ1የመጨርሻየወርአበበባየን ያየሁት መቸነው መውለጃቀኔ የሚሆነው😢
ጥር መጨረሻ ወይም የካቲት መጀመሪያ ትወልጃለሽ
በቃቻው፡በላቸው፡ያስገብኃል።
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ክምና የት ነው የሚገኘው
የማህጸን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ጋር ወይም ሜሪስቶፕስ ይገኛል
ሰላም ወድሜ እኔ በየሁ በ20 ቀኔነው የተገናኘሁት እርግዝና ይፈጠር ይሁን በሞቴ ንገረኝ በጭቀት😢😢😢
በትክክል እርግዝና ሊፈጠርበት የሚችሉት ቀናቶች ኦቪውሌሽን በሚከናወንበት ቀናቶች ናቸው፡፡ ኦቪውሌሽን (Ovulation) የሚከሰትበት ቀን አንዲት ሴት ልጅ የወር አበባ ካየችበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በመቁጠር በ14ኛው ቀን አካባቢ ይከሰታል። ስለዚህ ከፍተኛ የማርገዝ ዕድል የሚኖርባቸው ቀኖች የወር አበባ በኋላ ባሉ ከ8-10 ቀኖች ነው (የወር አበባዎ ለመቆም ከ4-6 ቀኖች የሚፈጅበት ከሆነ) ። ነገር ግን ረዘም ያለ የወር አበባ ጊዜ ካለዎት ኦቪውሌሽን የሚከሰትበትም ጊዜ ስለሚረዝም የወር አበባዎን እርዝመት ማወቅ አለብዎት፡፡ የሚከተለው መረጃ ከወር አበባ በኋላ እርግዝና የሚፈጠርባቸውን ቀኖች የሚያሳይ ሲሆን መሰረት ያደረገው በየ 28 ቀን የወር አበባዋን ለምታይ ሴት ብቻ ነው፡፡ ○ ከቀን 1-5 (የወር አበባ ከፈሰሰበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እስከ አምስተኛው ቀን) = የወር አበባ መፍሰሻ ጊዜ ነው፡፡ (Menstrual Bleeding) © ከቀን 6-9 = በንጽጽር እርግዝና የማይፈጠርበት ጊዜ ነው:: (Relatively Infertile) ○ ከቀን 10-12 = በንጽጽር በነዚህ ቀኖች እርግዝና ሊፈጠር ይችላል። (Relatively Fertile) ○ ከቀን 13-15 = በነዚህ ቀኖች በእርግጠኝነት እርግዝና ይፈጠራል፡፡ (Most Fertile) ○ ከቀን 16-19 = በንጽጽር በነዚህ ቀኖች እርግዝና ሊፈጠር ይችላል፡፡ (Relatively Fertile) © ከቀን 20-28 = በነዚህ ቀኖች እርግዝና አይፈጠርም። (Infertile) ማስታወሻ ትክክለኛው የኦቪውሌሽን ጊዜ የሴት እንቁላል የወንድ የዘር ፍሬን ዝግጁ ሁኖ የሚጠብቅበት ጊዜ ሲሆን ይህም ጊዜ ከ 12 - 24 ሠዓት ብቻ ይረዝማል፡፡ ምክንያቱም የወንድ የዘር ፍሬ ከግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ በሴት ሰውነት ውስጥ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) ቀናቶች መቆየት ይችላል የሴቶች ዕንቁላል ደግሞ ለተጨማሪ ቀናቶች ሊቆዩ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ ሊያረግዙባቸው የሚችሉ ከ አምስት(5) እስከ ሰባት (7) የሚደርሱ ቀኖች አሉ ማለት ነው፡፡
Selam doctor yene lej enbertwa betam koyto new yewdkw neger gene eskahwen alderkchim kewdke behwala yalchwe yekerchwe mene laderge ebakhe melselgi
ሳዉዲ ዉስጥ ያላቹ እህቶቼ የፅንስ ማስወረጃ በየትም ቦታ ኣደርሳለዉ 05 ዜሮ ስድስት 15 35 01
በአላህእኔ 15ቀኔለምድነው 😢😢😢
Doctor 16 samente new yetgawn werja new maderg yakebg cheger west selehonkwu new
❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተርየ እንዴት ነህ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ምንድን ነው ስለግርዛት ነበር ልጄ 3 ወር ሆኖታልና አሁን ባስገርዘው ችግር ያመጣበታል ወይ
ምንም ችግር የለውም አስገርዥው የተወሰነ ቀን ህመም አለው
ዶክተርዬ እኔ 7ሳምንት ላይ ግንኙት አድርጌ ነበር እና ትንሽ ደም 2ቀን ፈሰሰኝ በ3ቀን ግንደ ፔሬድ አይነት እና ሮዝ ደም መጠኑ ጨምሮ ፈሰሰኝ ሀኪም ቤት ስሄድ አልትራ ሳዉንድ ላይ ምን እርግዝና አይታይም አሉኝ ሽንት ላይ ግን እርግዝናው አለ ምንላድርግ
ድጋሜ ሌላ ቦታ ታይው ደም ሽንት እና አልትራሳውንድ
@Yetena_kal በጣም አመሰግናለው ዶክተርዬ
ክክክክምደረጭፍን
በባህል በሃይማኖት የማትመሳሰይው ሰው ማግባትሽ ቆይቶ ይቆጭሻል ። በኔ የደረሰውን ነው የምነግርሽ ።ጥናቱን ይስጥሽ
😢😢😢 reall
አብሽሪ በተለይ በሀይማኖት
ዶክቶር የቱቦ መዘጋት በምድን ነዉ የሚታወቀዉ ባትራሳዉድ ይታያል እንዴ
awo በአልትራሳውንድ ይታያል
በልክ አለመሰፋት😢
ሙሽራው ቆሞ እያየ ይስቃል
መገን እኔ
በሻይ ሰአት በሻይ ሰአት 😂😂
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ የወር አባባዬ መደበኛ ነው እናም ፔሬዴን በጨረስኩ በ15 ኛው ቀን ግንኙነት አረግሁ ግን የእርግዝና መከላከያ ኪንና ወስጃለሁ እና ወር አበባዬ ወር ሆነው አልመጣም እርግዝና ይፈጠራል ወይስ😢😢
በትክክል እርግዝና ሊፈጠርበት የሚችሉት ቀናቶች ኦቪውሌሽን በሚከናወንበት ቀናቶች ናቸው፡፡ ኦቪውሌሽን (Ovulation) የሚከሰትበት ቀን አንዲት ሴት ልጅ የወር አበባ ካየችበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ በመቁጠር በ14ኛው ቀን አካባቢ ይከሰታል። ስለዚህ ከፍተኛ የማርገዝ ዕድል የሚኖርባቸው ቀኖች የወር አበባ በኋላ ባሉ ከ8-10 ቀኖች ነው (የወር አበባዎ ለመቆም ከ4-6 ቀኖች የሚፈጅበት ከሆነ) ። ነገር ግን ረዘም ያለ የወር አበባ ጊዜ ካለዎት ኦቪውሌሽን የሚከሰትበትም ጊዜ ስለሚረዝም የወር አበባዎን እርዝመት ማወቅ አለብዎት፡፡ የሚከተለው መረጃ ከወር አበባ በኋላ እርግዝና የሚፈጠርባቸውን ቀኖች የሚያሳይ ሲሆን መሰረት ያደረገው በየ 28 ቀን የወር አበባዋን ለምታይ ሴት ብቻ ነው፡፡ ○ ከቀን 1-5 (የወር አበባ ከፈሰሰበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እስከ አምስተኛው ቀን) = የወር አበባ መፍሰሻ ጊዜ ነው፡፡ (Menstrual Bleeding) © ከቀን 6-9 = በንጽጽር እርግዝና የማይፈጠርበት ጊዜ ነው:: (Relatively Infertile) ○ ከቀን 10-12 = በንጽጽር በነዚህ ቀኖች እርግዝና ሊፈጠር ይችላል። (Relatively Fertile) ○ ከቀን 13-15 = በነዚህ ቀኖች በእርግጠኝነት እርግዝና ይፈጠራል፡፡ (Most Fertile) ○ ከቀን 16-19 = በንጽጽር በነዚህ ቀኖች እርግዝና ሊፈጠር ይችላል፡፡ (Relatively Fertile) © ከቀን 20-28 = በነዚህ ቀኖች እርግዝና አይፈጠርም። (Infertile) ማስታወሻ ትክክለኛው የኦቪውሌሽን ጊዜ የሴት እንቁላል የወንድ የዘር ፍሬን ዝግጁ ሁኖ የሚጠብቅበት ጊዜ ሲሆን ይህም ጊዜ ከ 12 - 24 ሠዓት ብቻ ይረዝማል፡፡ ምክንያቱም የወንድ የዘር ፍሬ ከግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ በሴት ሰውነት ውስጥ ከሶስት (3) እስከ አምስት (5) ቀናቶች መቆየት ይችላል የሴቶች ዕንቁላል ደግሞ ለተጨማሪ ቀናቶች ሊቆዩ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ ሊያረግዙባቸው የሚችሉ ከ አምስት(5) እስከ ሰባት (7) የሚደርሱ ቀኖች አሉ ማለት ነው፡፡
😂😂😂ምንድነው ማስመሰል ነው እንጂ ድብድብ እረ አይነፋም ሰገጤ ሁላ
ጦርነት ሂደው ሀይላቸውን ቢያሳዩን አይሻልም