የምታምነውን እወቅ | ስነ ክርስቶስ Christology | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) | www.operationezra.com

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2023
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 49

  • @MCEPlus
    @MCEPlus Місяць тому

    ፓስተር መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስታስተምር በጣም ግልጥ አድርገህ ነው።
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።❤

  • @user-eh4rc1lp5w
    @user-eh4rc1lp5w 8 днів тому

    Tebarek Pastorye❤

  • @winydemssie
    @winydemssie Рік тому +4

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ዛሬም እንደ አዲስ ሰማሁት አይጠገብም በአንተ ላይ የመገለጥ ፀጋ እንዲያገኝኝ ጌታዬን እለምነዋለሁ 🙅

  • @EypbtekleTekle-mh6co
    @EypbtekleTekle-mh6co 3 місяці тому

    Tsegawun yebzalhi

  • @abrehambukulo9753
    @abrehambukulo9753 2 місяці тому

    Tebarekilin

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 Рік тому +1

    Gheta ybarkh PASTOR ትምህርቶች ተሰምተው አይጠገቡም ደጋግሜ ነው ሁሌ እንደ አዲስ ትምህርት የምሰማው እድሜ ይለምልም እንደ አንተ ዓይነት እውነትን ገልጠው የሚያስተምሩን እግዚአብሔር ያስነሳልን bless u more and more

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l 10 місяців тому +1

    ፓስተር አስፋው ጌታ ይባርክህ በትምህርቶችህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Рік тому +3

    ፖስተር ፣ሻሎም፣ሻሊም፣ጌታ፣ይባርክህ፣እኔ፣ከሊባኖስ፣ጠረፍ ፣ላይ፣ሆኜ፣ነው፣የማዳምጥህ፣ጊዜህን፣ለእኛ፣አበርከተህ፣ሰለምተለግሰው፣ቃለ፣ህይወት ፣ብዝት፣ይበል።

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse 6 місяців тому +1

    መጋቢ አስፋው እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋ ይብዛሎት

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому +1

    ብዙ ተጠቅሚያለሁ ክብር ምስጋና ይግባው ለጌታ

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 8 місяців тому

    ብርክ በል ፓስተር.
    አብረውህ የሚያገልግሉ ብርክ በሉ.
    What a privilege to have all of this amazing teachings on line for free.
    Glory to God 🙏

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y 3 місяці тому

    ተባረክ,ፓስተር,በጣም,ጥሩ,ታስተመራለህ,ዘመንህ,ይባረክ

  • @HAPP129
    @HAPP129 Рік тому

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ዛሬም ትምህርቶች ተሰምተው አይጠገቡም ደጋግሜ ነው ሁሌ እንደ አዲስ ትምህርት የምሰማው እድሜ ይለምልም እንደ አንተ ዓይነት እውነትን ገልጠው የሚያስተምሩን እግዚአብሔር ያስነሳልን ትምህርት ሁሉም እውቀትን ፈውስን መገለጥን ጥበብን ይስጣሉ እና በረታ ከዚህ የበለጠ ዪግለጥህ ያብራልህ ተምሬ አልጠግብም፡፡

  • @mudayworku6023
    @mudayworku6023 Рік тому

    ፓስተር እድሜ ከጤና ይስጥክ ልጆጅክ ተተኪ ያርግልክ ተባረክ የምትሰብከው ፍሬ ያብጅልክ ተባረክ

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 Рік тому

    ተመስገን ጌታ ስለሠማሑት ቃል

  • @degefuililogifatodegefuili8823

    ፓስታር ፀጋው ይብዘልህ

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому

    ተባረክ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም🙏♥️💐🎉🌹

  • @degifwujira4672
    @degifwujira4672 3 місяці тому

    የሐምሌው የድካምህ ውጤት ይሆን! ወይስ አሁን እዚህ አገር ቤትነህ ? ፓስተር ጌታ ደጋግሞ የማያልቅብት ጌታ ይባርክህ!!በውነት የዘመኑ ፓስተር ሳትሆን ከጌታ ጋር ኢነር ሰርክል ውስጥ ከነበሩ ሐዋሪያት ከጴጥሮስ ከዮሐንንስ ከያዕቆብ አንዱ ነህ ለኔ !!አባ ህያው ቃል ከፍቼ የማላውቅ ሰው ነበርኩኝ።አሁን ቤቴ የአምልኮ ቤት ሆነዋል ከነቤተሰቦቼ ።ቃሉ እንድኖረው እየሱስ ክርስቶስ እየተማጸንኩ በአካል አንተን የማገኝበት ቀን ሩቅ አይሆንም።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому

    እግዚአብሔር ስለአንተ ማክበር ፓስተር

  • @mahiabebe4188
    @mahiabebe4188 Рік тому +1

    I like ur boldness! dear brother the truth shall set us free! God bless u

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sz5kp4jc2n
    @user-sz5kp4jc2n Рік тому

    Thank you Jesus God bless you pastor

  • @BiniyamYacob-lm9mw
    @BiniyamYacob-lm9mw 5 місяців тому

    Amen Amen❤

  • @tesewt707
    @tesewt707 Рік тому

    Pastorye ine bante tmrt tetekamnegn geta absto ybarkh

  • @elsag2834
    @elsag2834 Рік тому

    ምን ልበልህ አስተማሪየ ብየሀለሁ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ ለዘመኑ የሚያስፈልገን ምግብ ስለምትሰጠን እናመሰግንህለን❤️🙏

  • @gospelofjesuschristrome1-16

    owwww love you Abate wendme paster fqr now ako

  • @lemlemwodajo7746
    @lemlemwodajo7746 Рік тому

    ሠላም ሠላም ሠላም ፓ/ር

  • @user-jr7bf4ww4g
    @user-jr7bf4ww4g Рік тому

    Geta yibarkih ewnetin yemikabel tiwuld yisemakal tamechitognal

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому

    Amen Amen 🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርኮ ነፋሰ ያረሰርሳል ትምህርቶ ተባረኩ።

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 Рік тому

    Paster Ebbifama waaqayyoo isiin haa ebbisu, baay'een itti ebbifamaa jira 🥰

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Рік тому

    ተባረክልን

  • @blniyam4048
    @blniyam4048 Рік тому

    Amen Amen 🙏🙏

  • @eshetuworku4387
    @eshetuworku4387 Рік тому

    waw what a wonderful teaching GOD bless you

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Рік тому

    ተባረክ

  • @mikiyashaile8963
    @mikiyashaile8963 Рік тому

    God bless you paster

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Рік тому

    May God give you more grace Pastor ❤🎉

  • @misganuchali9748
    @misganuchali9748 Рік тому

    I am from Mettu, Ilu Aba Bor. I like you so much!

  • @ErmiasAbebe-uc2dx
    @ErmiasAbebe-uc2dx Рік тому

    Pastor kelibe ameseginalw degmo iwedihalw. tebarkehal, yabzalih...

  • @salemonabera
    @salemonabera Рік тому

    Egezibehare yrbarekh pastor

  • @asmeromghebrezighabiher4282

    Bless you more grace

  • @messengerofjesus-sw9yp
    @messengerofjesus-sw9yp Рік тому

    Geta zarem sewoch alut zemenih yilemlim pastor

  • @dawitadmasu231
    @dawitadmasu231 Рік тому

    pastor semonun eyesus hulet lidet alew yemil social midia lay mizewawer acir video ayichalew ..........dihre ene kidme wulidet endalew yemiyasreda

  • @penielbeyene749
    @penielbeyene749 Рік тому

    why jehovah witness sihon fitlefit yemitekawemew then orthodox sihon mekawem astemiroten fit lefit yematifeligew,,,,,,,they all are wrong and they have to know this and they have to correct they doctrine, anyway thank you pastor may God give abundant grace

  • @almazwolde8428
    @almazwolde8428 Рік тому

    ስጋ ሆነ ወይስ ስጋ ለበሰ?

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому

    ፓስተር ዮሴፍ የማርያም ጠባቂ ስትል ሰማሁ ልበል
    ዮሴፍ የማርያም እጮኛ ወይስ ጠባቂ? ቆይ ጠባቂና እጮኛ ተመሳሳይ ነዉ?

  • @lidyaghrmay851
    @lidyaghrmay851 Рік тому

    Amen Amen 🙏