Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Wow saladankish malaf alfaligim betam gobez nesh egish yibarik
ዋዉ በጣም ምርጥ ነው ለልጆች በተለይ ከውጭ ከመግዛት አንደዚህ ማዘጋጀት፡አናመሰግናለን ተባረኪ።
አወ ቃልየ ልጆች በጣም ይወዱታል
በጣም ነዉ የሚያምረዉ በተለይ ለልጆች እናመሠግናለን ዉዴ
Betam des yemil sira nw betam wedijalew
ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
Yummy yummy thank you for sharing your recipes god bless💕💕💕💕
በእጅሽ አሳይን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
Ejeshe yebarke yena konjo betame yetaftal serecha kemsa new asetyayte yestehush
ማሻአላህ ቆንጆ ነው በርቺይ
በጣም ከልብ አመሠግናለሁ በሚባኝ መልኩ ሠለአሳየሺኝ ጣፋጭነገር ውሥጤነው
Betam Arif new berchi
Wow እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ ማር
አመሰግነለዉ ሳምሪየ
Yine balmoya lje bitam konjo birka hugnelg 💝🌹💝🌹
ጐበዝ ባለሙያ ሴት እወዳለሁ እጅሽ ይባረክ በርቺ አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሺው
😘🙏
ብጣዓሚ ንፍዕቲ ጹቡቅ
ብስኩቱን ለመስራት እንቁላልየገበታ ቅቤ ስኳር የበቁሎ ዱቆት ቢኪንክ ፓውደር ቫኔላየፍርኖ ዱቄት
እናመሰግናለን
በርቺ እህት ሞከርኩት ቆንጆ ነዉ
wawww mekurie alew betam ytaftal Amesegnchalew ehtie
Enem amseginalew mare
በጣም ቆጆ ነው
ዋው
Wow looks yummy👍👍
እናመሰግናለን ።
ማሻአላህ
አመሠግናለሁ ቆንጆ ነው
አመሰግናለው የኔ እናት
Enamesegnalen berch kongo
Nice thank you ♥️
በጣም ቆጆ ነው እናመሰግናል ማር
waww betam yameral
thanks for video
በርቺ እህት እኔም በጣምነው ምወደው ኤሄ ብስኩት በርቺ
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በቅቤ ቦታ ዘይት መጠቀም እችላለው
Betam New Yemyamerew konjo
💓🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
አሪፍ ነው በርች ግን ከ ቢኪን ሶዳ ጋር ያደረግሽው ምድ ነው ያለማሽን በጅሽ አሳይነ
yene konjo amesegenalew betam konjo new 😍😍😍❤❤❤
thank you yene mare👍👍👍👍👍💓💓💓
ልጆች ይወዱታል
enamesegnsh alen ehtie machinu yet new yegezashiw enie germen new yalehutu onlain ale
የኪሽን እቃወች መሸጫ ሱቆች ይገኛል እኔ እምኖረዉ Finland ስለሆነ ከነተ ምን አይነት ሱቅ እዳለ ስለማላቅ ነዉ ሆዴ
👍👍
ውይይይ ይህን ስስኹት በቀን እየስራሁ ስልችት ብሎኚ ነበር ሱዳኖች አለሱ ሻይ አይጠጡም እኔም በጣም ነው እምወደው ብስኩቱን እኔ የምስራው በዘይት ብቻ ነውየማሺኑን ስምምም ንገሪኚ እሲ???የበቆሎው ዱቄት ነሻ ነው እሚባለው ባረበኛ
Yeshyi kubaya 6
gobezzz neshhh
Cornflwor yibalal barbiga nisha mar tnx
Yummy!
😙😙😙😙
በርቺ በጣም ቆንጆ ነው ላይክሰብስክራይብ በደንብ ይገባሻል
thanks mar
ዱቄቱ የምድንነው
ኖርማል የፋርኖ ዱቄት ነዉ
@@Ethiofoodchannel እሽእህት ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው እናመስግናልን እህት ግን የማሽኑ ስም ንገሪን በጣም ነው የምፈልገው የምታውቁ ካልችሁ ሹክ በሉኝ አረብ አገር ነው ያለሁት
Machinu yemigegnew Addis Abeba habte Georgis dildiy akebabi tilalik machinoch yeshetubetal.
በጣም ያምራል ልጆች ይወዱታል ቅርፅ ማውጫው የት ነው የሚገኘው?
የቃ መሸጫ ሱቆች ይገኛል
ማንኛዉም የቤት ቁሳቁስ (የኤሌክትሪክ)መሸጫ ይገኛል
እህት ጨው አይጨመርምዴ እና በደሞ ቅቤ ያገራችንን የተነጠረ ቅቤ ብንጠቀም ችግር አለወይ
በጣም እናመሠግናለን
አገሬ ስገባ ሰራለው በእጅሽ ስረልን
Ere bedhena new yetfazhew between hulu selam?
Yene mar amseginalew dehna,negen emtalehu😘🙏
ያምራል ቆንጂት :: ግን ማነው ሁለት ወር ድረስ የሚአስቀምጥ ? ወደዛ በልቶ መጨረስ ነው እንጂ
ክክክክክክክ
Thanks 🙏🏼 god bless you 👍🏼💐💐🌹🌹🌹
አገራችን የገበታ ቅቤአለደ እህት እኔ የተነጠረ ቅቤነው የማቀው
አለ አወ
እኔ እንደው ምን ይሻለኛል እምዬ ኢትዮጵያ ምን አታ ሱፕር ማርኬት ሞልቷል
Alom Alom ኢትዮ ብር ይኑርሽ እንጅ የሌለ የለም
በቅቤው ምትክ ዘይት ቢደረግስ?
ይቻላል ግን በጣም ይሰባበራ
Thank you God bless you
ውውውውውው
ማሻአላህ በርቺልን ግን የማሽኗን ስም ብታስቀምጭልን ወይም የካርቶኑን ምስል ብታሳይን
ሰብ አድርጌያለሁ ወደኔምጎራ ይበሉ
ሰላም ወድ ያገሬ ልጆች የበቀሎዉን ፔክቸር አስገባለሁ ብየ እረስቸ አላስገባሁትም በኮሚኒቲ ላይ አስቀምጠዋለሁ በጣም ይቅርታ እወዳችኃለዉ ከልቤ🙏
የማሽኑን ፍቶ ላኪልን
እኔ ማሽን የለኝም በእጅ መስራትይቻላል ብታሳይን
Eshi
Thanks
የበቆሎ ድቄት ነሻ ይባላል በአረብ ሀገር የቡላ በሐሪይ አለወረ
Cornflour
እዚህ ላይ ያልሺው የቤቆሌው ዱቆት 4የሻይ ማንኪያ ነው የሚለው የትኛው ነው ትክክል
አወ የበቀሎዉ ዱቄ 4ማኪያ
ዱቄቱን በኩባያ ንገሪን
Asia Asia
ኩፍ አይልም አንጠብቀውም ዉይ እኔ እስራለሁ ግን ብዙ ነገር ተጨማራ እጨምራለሁ
ገላገልሽኝ ይሄ ኩኪስ መስሪያ አልገባሽ ብሎኝ ነበር ተሰራ በቃ በርቺ ሰብስክራይብ ይገባሻል
መስሪያውን ማሽኑን ሳታሳይን
እኔ ማሽን የለኝ በጂሽ አሳይኝ
እሽ
አስረዘምሽው
እረማሽኑ የስጋ መፍጫ የብረቱም ይሆናል የብስኩቶቹ እቃ ከተከኙ
Awo yihonal
በእጅ አሳይን
በጅሽ አሳይን
እጅሽ ትስለም
lakeligggggg
eshi😘
Wow saladankish malaf alfaligim betam gobez nesh egish yibarik
ዋዉ በጣም ምርጥ ነው ለልጆች በተለይ ከውጭ ከመግዛት አንደዚህ ማዘጋጀት፡አናመሰግናለን ተባረኪ።
አወ ቃልየ ልጆች በጣም ይወዱታል
በጣም ነዉ የሚያምረዉ በተለይ ለልጆች እናመሠግናለን ዉዴ
Betam des yemil sira nw betam wedijalew
ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
Yummy yummy thank you for sharing your recipes god bless💕💕💕💕
በእጅሽ አሳይን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
Ejeshe yebarke yena konjo betame yetaftal serecha kemsa new asetyayte yestehush
ማሻአላህ ቆንጆ ነው በርቺይ
በጣም ከልብ አመሠግናለሁ በሚባኝ መልኩ ሠለአሳየሺኝ ጣፋጭነገር ውሥጤነው
Betam Arif new berchi
Wow እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ ማር
አመሰግነለዉ ሳምሪየ
Yine balmoya lje bitam konjo birka hugnelg 💝🌹💝🌹
ጐበዝ ባለሙያ ሴት እወዳለሁ እጅሽ ይባረክ በርቺ አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሺው
😘🙏
ብጣዓሚ ንፍዕቲ ጹቡቅ
ብስኩቱን ለመስራት
እንቁላል
የገበታ ቅቤ
ስኳር
የበቁሎ ዱቆት
ቢኪንክ ፓውደር
ቫኔላ
የፍርኖ ዱቄት
እናመሰግናለን
በርቺ እህት ሞከርኩት ቆንጆ ነዉ
wawww mekurie alew betam ytaftal Amesegnchalew ehtie
Enem amseginalew mare
በጣም ቆጆ ነው
ዋው
Wow looks yummy👍👍
እናመሰግናለን ።
ማሻአላህ
አመሠግናለሁ ቆንጆ ነው
አመሰግናለው የኔ እናት
Enamesegnalen berch kongo
Nice thank you ♥️
በጣም ቆጆ ነው እናመሰግናል ማር
waww betam yameral
thanks for video
በርቺ እህት እኔም በጣምነው ምወደው ኤሄ ብስኩት በርቺ
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በቅቤ ቦታ ዘይት መጠቀም እችላለው
Betam New Yemyamerew konjo
💓🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
አሪፍ ነው በርች ግን ከ ቢኪን ሶዳ ጋር ያደረግሽው ምድ ነው ያለማሽን በጅሽ አሳይነ
yene konjo amesegenalew betam konjo new 😍😍😍❤❤❤
thank you yene mare👍👍👍👍👍💓💓💓
ልጆች ይወዱታል
enamesegnsh alen ehtie machinu yet new yegezashiw enie germen new yalehutu onlain ale
የኪሽን እቃወች መሸጫ ሱቆች ይገኛል እኔ እምኖረዉ Finland ስለሆነ ከነተ ምን አይነት ሱቅ እዳለ ስለማላቅ ነዉ ሆዴ
👍👍
ውይይይ ይህን ስስኹት በቀን እየስራሁ ስልችት ብሎኚ ነበር ሱዳኖች አለሱ ሻይ አይጠጡም እኔም በጣም ነው እምወደው ብስኩቱን እኔ የምስራው በዘይት ብቻ ነው
የማሺኑን ስምምም ንገሪኚ እሲ???
የበቆሎው ዱቄት ነሻ ነው እሚባለው ባረበኛ
Yeshyi kubaya 6
gobezzz neshhh
Cornflwor yibalal barbiga nisha mar tnx
Yummy!
😙😙😙😙
በርቺ በጣም ቆንጆ ነው ላይክ
ሰብስክራይብ በደንብ ይገባሻል
thanks mar
ዱቄቱ የምድንነው
ኖርማል የፋርኖ ዱቄት ነዉ
@@Ethiofoodchannel እሽእህት ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው እናመስግናልን እህት ግን የማሽኑ ስም ንገሪን በጣም ነው የምፈልገው የምታውቁ ካልችሁ ሹክ በሉኝ አረብ አገር ነው ያለሁት
Machinu yemigegnew Addis Abeba habte Georgis dildiy akebabi tilalik machinoch yeshetubetal.
በጣም ያምራል ልጆች ይወዱታል ቅርፅ ማውጫው የት ነው የሚገኘው?
የቃ መሸጫ ሱቆች ይገኛል
ማንኛዉም የቤት ቁሳቁስ (የኤሌክትሪክ)መሸጫ ይገኛል
እህት ጨው አይጨመርምዴ እና በደሞ ቅቤ ያገራችንን የተነጠረ ቅቤ ብንጠቀም ችግር አለወይ
በጣም እናመሠግናለን
አገሬ ስገባ ሰራለው በእጅሽ ስረልን
Ere bedhena new yetfazhew between hulu selam?
Yene mar amseginalew dehna,negen emtalehu😘🙏
ያምራል ቆንጂት :: ግን ማነው ሁለት ወር ድረስ የሚአስቀምጥ ? ወደዛ በልቶ መጨረስ ነው እንጂ
ክክክክክክክ
Thanks 🙏🏼 god bless you 👍🏼💐💐🌹🌹🌹
አገራችን የገበታ ቅቤአለደ እህት እኔ የተነጠረ ቅቤነው የማቀው
አለ አወ
እኔ እንደው ምን ይሻለኛል እምዬ ኢትዮጵያ ምን አታ ሱፕር ማርኬት ሞልቷል
Alom Alom
ኢትዮ ብር ይኑርሽ እንጅ የሌለ የለም