በዘይትና ቅቤ የተዘጋጁ 2 አይነት ተበልተው የማይጠገቡ ኩኪሶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  2 роки тому +19

    የዘይቱን ኩኪስ ለመስራት የተጠቀምኳቸው
    * 1 ኩባያ ኦልፐርፐዝ ዱቄት
    * 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    * 1 እንቁላል
    * 1/3 ኩባያ ስኳር
    * 1/3 ኩባያ ዘይት
    * 1 የሾርባ ማንኪያ ለብያለ ውሃ
    * 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
    * ሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው
    የቅቤ ኩኪስ ለመስራት የተጠቀምኳቸው
    * 2 ኩባያ ኦልፐርፐዝ ዱቄት
    * 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    * 2 እንቁላል
    * 3/4 ኩባያ ስኳር
    * 227 ግራም ጨው የሌለው ቅቤ
    * 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
    * ሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 роки тому +2

    ዋዉዉዉ በጣም እሚያምር ኩኪስ ነዉ ሸር ያረግሽልን እናመሰግናለን

  • @almazgeze5465
    @almazgeze5465 11 місяців тому +1

    እጀሼ ይባርክ ሰርቺው በጣም አርፌ ነው❤

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 роки тому +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው የእኔ ባለሞያ ነሽ እህቴ እጅሽ ይባርክ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍነው👏👏👏👍👍👍🌹🌹🌹

  • @sofiyatube
    @sofiyatube 2 роки тому +1

    አመሰግንአለው በጣም አሪፍ ነው 💞😊🥰🥰

  • @hargtube216
    @hargtube216 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሱላም መጣሽ ዋውው በጣም የምወደው ነገር ቢኖር ኩኪስ ነው እጅ ይባረክ በርቺልኝ

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

  • @TigistShawel-y8l
    @TigistShawel-y8l Місяць тому

    አጅሽይባረክሐሳብሽንያሳካልሽ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому +2

    Wow you are an amazing cook. I love the look of it. Professional cookies love it.

  • @ZemzemGetahun-y5y
    @ZemzemGetahun-y5y Місяць тому

    ልዬነው በጣም❤❤❤❤

  • @bereketadem3088
    @bereketadem3088 2 роки тому +1

    Berchi gobez ejeshi yebarek

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 роки тому +1

    የኔ ማር በጣም ያምራል በርችልን እኛ ጋር አሁን ክረምት ነው እንደ ኢትዮጵያ ስለዚህ ከሻይ ጋር በጣም ቆንጆ ነው ለዚህ ለብርድ እጅ ይባርክ ብለናል 💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💛👌👌👌👌👌👌👌❤️🌹🌹🌹🌹🌹✅️

  • @Sebletube1
    @Sebletube1 Місяць тому

    እጅሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @adisegobena7749
    @adisegobena7749 5 місяців тому +1

    እህቴ ተባረኪ ስራሽ ጥሩ ነው ግን ኩኪሱ ሳይበላሽ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ ምን ይጨመርበታል

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 9 місяців тому

    Yene wude duketu silala lematenkere yasayeshen zede migerme new tebareki!!!!

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  9 місяців тому

      በማንኛውም ዱቄት መስራት ይቻላል

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 Рік тому +1

    የኔየ ቆጆ እጅሸ ይባረክ

  • @TigistShawel-y8l
    @TigistShawel-y8l Місяць тому

    ❤❤

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 2 роки тому +1

    እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ኩኪዉ ያሚ ነዉ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ ደምርኝ እሺ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 роки тому

      አሜን ከልብ አመሰግናለው ውዴ!

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 3 місяці тому

    እናመሰግናል. ግን ለኛ አገር ሸኖ ቅቤ. ይሆናል

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому +2

    ሰላም ኢትዮ በጣም ለየት ያሉ ኩኪሶች ናቸው የሰራሻቸው እውነትሸን ነው በሻይም በቡናም ይበላሉ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለምያ በጣም የሚያምክ አሰራር ነው እስኪ ተመልካችች ፕሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉው ለጸጉር ጠቃሚ ውህዶች ታገኛላቸሁ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 роки тому

      አሜን ከልብ አመሰግናለው ውዴ!

  • @HabteneshWubshet
    @HabteneshWubshet Рік тому

    inkulal gebtobetal ina min yaahil gize mekoyet yichilaal??

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  Рік тому

      እኔጋ ከ3 ወይም ከ4 ቀን በላይ አይቆይም

    • @HabteneshWubshet
      @HabteneshWubshet Рік тому

      yeunivesity temari yaw bizu ken yaakoyaal ina min yishaalaal??

  • @euftuvjfg-ps7qr
    @euftuvjfg-ps7qr 6 місяців тому +1

    Ok❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉

  • @FetiMuhammed-r7o
    @FetiMuhammed-r7o 8 місяців тому

    ሳንጠብሰው ፍሪጅ ውስጥ አርገነው በምንፈልግ ጊዜ ብንሰራው ችግር አለው??

  • @selamtamene-ju7jt
    @selamtamene-ju7jt Рік тому

    Chew yelelew kibe yemibalew yalteneterew agrignaw kibe yihonal

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  Рік тому

      አዎ ይሆናል ግን ኩኪሱ ጨው እንዳይበዛበት መጥንቀቅ ነው

  • @mekoeneteshome8580
    @mekoeneteshome8580 9 місяців тому

    ለብዙ ቀን ይሆናል?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  9 місяців тому

      ከሳምንት በልስይ ባታቆይው ጥሩ ነው

  • @tigistdebebe6145
    @tigistdebebe6145 Рік тому +1

    ከሥር ብቻ ነው ovenun yelkoshw

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  Рік тому

      የኔኦቭን ከስር ከላይ የለውም ውዴ አንዴ ነው የማበስለው

  • @SeidNaser-j7g
    @SeidNaser-j7g 11 місяців тому

    ኦቭን መጋጋሪ ከሌለን በኤሌትሪክ ምጣድ መጋጋር አንችልም

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  11 місяців тому

      አዎ ይቻላል እንዳያር ብቻ መጠንቀቅ ነው

  • @ኡሙአሚራ-በ1ሐ
    @ኡሙአሚራ-በ1ሐ Рік тому

    ዱቄቱ ማንኘው አይሆንም ወይ?

  • @firehiwotzewde
    @firehiwotzewde Рік тому

    Mekoyet yichelal

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  Рік тому

      ከ3 እስከ 5 ቀን ብቻ ከዛበላይ አላቆየውም

  • @KasimEkz-te7hh
    @KasimEkz-te7hh Рік тому

    Huu

  • @KedijaSeid-yq1pr
    @KedijaSeid-yq1pr 9 місяців тому

    kewea.wetete.biunse