Gedle Abune Estinfasekirstos ገድለ አቡነ እስትንፋስክርስቶስ በ መጋቤ ሓዲስ ሮዳስ ታደሰ (ቀበና መድኅኔ አለም ቤቴክርስትያን አዲስ አበባ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 82

  • @serkalemdejene9902
    @serkalemdejene9902 8 років тому +13

    ይህንን የተወደዱ የተመረጡ ያባታችንን የቅዱስ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል ያሰሙንን በየቤታችን በተለይ በስደት ያለን ምንኛ ደስ ይለናል ያፅናናል ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልል

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል የአባታችን የፃድቁ እስትንፋስ ክርስቶስ ብረከትና ረድኤት ይደርብን ቅን ልቦናን ይፍጠርልን ችሩ መድሀኒያለም በችርነቱ ይጎብኝን ለድጆት ያብቃኝ በፅሎታችሁ እስበኝ ፅጌ ማርያም ንኝ ። መድሀኒያለም እሱ ለኛ ደሙን ክሶልንል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ።።።።ለሁላችሁም ይሄን በረከት ላሳተፋችሁን ለመምህር ዶ/ር ሮዳስ ታድስ ቃለ ህይወት ያስማልን። ብፅጋው ይጠብቅልንንንንን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እመቤታችን ትመስገን እስዋን ለምኖ ያፈረ የለም እኔም ስለ እመቤታችን እማላጅነት እመስክሬለሁ ክብር ምስጋና ይድረሳት እኔን እነደስማች ለሁሉም ይድረስ ።። እሜን እሜን እሜን

  • @እችላለሁእኔ
    @እችላለሁእኔ 6 років тому +4

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የቅድሳን ምልጃ ፀሎት እረድኤት
    በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን
    ስለእውነት ይህን በመስማቴ እድለኛ ነኝ አብነ እስትንፋስ ክርስቶስ
    በረከቶ ይደርብኝ በእግዚአብሄር ምህረት ደጀዎትን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 4 роки тому

    አምላከ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ሆይይ ማርኝ ይቅር በለኝ
    አምላከ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ሆይይ ማርኝ ይቅር በለኝ
    አምላከ አቡነ እስትፋስ ክርስቶስ ሆይይ ማርኝ ይቅር በለኝ
    አቤቱ ጌታ ሆይይይ ስለጻድቁ ብለህ የጎደለኝን ሙላልኝ ጻድቁ አባቴ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ሆይይይ አማልዱኝ አስታርቁኝ የልቤን መሻት ከሀጢአት በስተቀር ሙሉሉኝ አባቴአሜን አሜን አሜን

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከታቸዉ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 4 роки тому

    ቃለሂወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህራኖቻችን
    አቡና እስትፋሰ ክርስቶስ በርከታቸው ርድኤታቸው ምልጃ ጸሎታቸው ጣመ ፍቅራቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    ጻድቁ አባቴ የእናንተ ፈለግን እንድንከተል ለምኑንልን ማልዱልን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому

    የእባታችን የፃድቁ እስትንፋስ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰራው ድንቅ
    የፃድቁ አባታችን በረከት ይደርብን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @በላይነሽጌጡ
    @በላይነሽጌጡ 8 років тому +4

    አሜን አምላከ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከት እረድኤት ፀሎቱ በሁላችንም ህዝበ ክርስቲያን ላይ አድሮ ይኑር እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን
    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብላችሁ አሜን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 років тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ጤንነቱን እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን በረከት ቃልኪዳን ይጠብቀን የቅዱሳኑ ፀሎት ምልጃ አይለየን🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን የፃድቀ እቡነ እስትፋንስ ክርስቶስ ረድኤት በረከታችው በእውነት ይደርብን ። ቃል ህይወትን ያስማልን። ጌታ በችርነቱ የምንግስቱ ወራሽ እንድንሆን የሱ ፍቃድ ይሁን ።።።። ይቆየን ይቆየን። ይቆየን

  • @سليفيفورد
    @سليفيفورد 6 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የአባታችን የቦነ እሥትፍንስ ክርስቶስ በረከት ይደርብን ቃልኪዳናቸው ይጠብቀን ጠአመ ፍቅራቸው ይደርብኝ አሜን

  • @kasswkassw5072
    @kasswkassw5072 7 років тому +11

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ገድላቸው ተሰምቶ አይጠገብም በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን፫

  • @HANA-db6fg
    @HANA-db6fg 4 роки тому

    Amen Amen Amen qale hyiwetn qale bereketn yasemaln Abatachi Tsegawn yabzalwot edmie matusalan yadlln BeTselot Asbugn welete Aregawi blachihu

  • @Tina-xv1ii
    @Tina-xv1ii 6 років тому +1

    እናመሰገናለን...ቃለ ህይወትን ያሰማልን.... ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ከምደር እስከ አርያም ለ ልኡል እግዚያብሄር ይሁን...ያባታችን የጻድቁ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን...አሜን...

  • @meseretlove200
    @meseretlove200 5 років тому

    Amen amen amen በረከታቸው ይደርብን

  • @salamethiopia4905
    @salamethiopia4905 8 років тому +3

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 6 років тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 8 років тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ለመምህራችንና ለአገልጋይ አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛልን!!! የፃድቁ ፀሎት በረከታቼው ከክፉ ይታደግልን። ለመምህራችን ከዚህ የበለጠውን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!! አሜን አሜን አሜን!!!

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 роки тому

    Ellllllllll ellllllllll ellllllllll Amen amen amen brktachiwe ydrsene klhwete ysmalene 🙏🙏 zmarye mlkete ysmalene 👏👏👏👏💚💛❤️

  • @saraselmawe2142
    @saraselmawe2142 6 років тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰመልን በረከታቸው ከኞ ጋር ይሁን በረከታቸው ይደርበን ።

  • @j7newnewone631
    @j7newnewone631 7 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማይ ያውርስልን የፃዲቁ እርዴት በርከታቸው ይደርብን አሜን

  • @tasthajambar881
    @tasthajambar881 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikirtemoges5476
    @fikirtemoges5476 5 років тому

    Egziabher yesetelen! tebareku!

  • @ebenezer9173
    @ebenezer9173 8 років тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ለመምህራችንና ለአገልጋይ አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛልን!!! አሜን አሜን አሜን!!!

  • @zeinazeina4169
    @zeinazeina4169 5 років тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @haniget6645
    @haniget6645 6 років тому +1

    አምላከ አቡነ እስትንፋሰክርስቶስ ያክብራችሁ

  • @ማርያምየቅርአናትየሠላምየ

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን የፀድቁ አባታችን በረከትየደራብን

  • @tesfaneshdejene1492
    @tesfaneshdejene1492 6 років тому +1

    አባታች ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @mulumulu6852
      @mulumulu6852 6 років тому

      ቃለ ሂወት ያስማልን የአባታችን በረከት ረዲኤታቸው ይደርብን ኣሜን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 5 років тому

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ሁሌ ቢሰማ የማይጠገብ
    ያባታችን በረከታቸው ይደርብን
    ለምሰክርነት አብቁኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፃዲቂ እኛንም ህዝበ ክርስቲያን ይጎብኙን

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mussiebegatsion770
    @mussiebegatsion770 6 років тому +2

    ኣሚን ኣሚን ኣሚን ቃለህይወት የስምዓልና።ጾሎቶምን በረከቶምን ናይ ኣቦና አስትንፋሰ ክርስቶስ ምስ ኩልና ህዝበ ክርስትያን ይኩን ኣሚን።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @tsegahungirma2061
    @tsegahungirma2061 8 років тому +5

    እግዛብሄር ይስጥህ እንደነዚህ ያሉትን ታላቅ ቅዱስ አባት ስማቸውን ከፍ ማድረግ ይገባናል ስለነሱ ገና ብዙ መቼ ተነገረና የኑ በረከት እረድኤት በኛ ላይ ይደርብን እግዛብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ ፡፡፡፡፡

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 5 років тому

    አገሬ ሲጠራ በጣም ደስ አለኝ

  • @Daniel.16927
    @Daniel.16927 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ከበከታቸው ይሳትፈን ዝማሬ መላክ ያስማል

  • @anaktiagamanproper1073
    @anaktiagamanproper1073 8 років тому +4

    abatachen abune estnfase keristose berkto erdato telote melgawe ayleyn amen

  • @genetmulatu2885
    @genetmulatu2885 8 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን !!!

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 7 років тому +1

    አሜን፡በረከተቸው,ይደርብን

  • @semeresemere2701
    @semeresemere2701 7 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቡከታቸው ይደርብንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንም

  • @dawittegen3381
    @dawittegen3381 4 роки тому

    አሜን ፫

  • @fitsumegzerabo5416
    @fitsumegzerabo5416 5 років тому

    Kale Hiwot Yasemalem berekeyachew hulem yidereben Amen

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 5 років тому

    አሜን በርከታቸው ይፈርብን

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ

    በረከታቸው ይደርብን

  • @semeresemere2701
    @semeresemere2701 7 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልህይወትያሰማልን

  • @ምስጉንነውየተመሰገነ-ኘ7ዘ

    እባክህ እንደዚህ ያለ ገድል መስማት ናፍቆናል
    ከነ ትርጓሜው በርታ

  • @alem8607
    @alem8607 4 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @martiwold174
    @martiwold174 4 роки тому

    Amen mhertachew yedrben

  • @መአዛሰናይ12
    @መአዛሰናይ12 9 років тому +3

    kale Hiweten Yasemalene! Yabatachen Tslote Berekte Redeatachew Ayleyane!!!

  • @ትእግስትተሾመሀገሬና-መ5ቐ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 7 років тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @weltameram74
    @weltameram74 6 років тому

    Kale hewot yesmeln

  • @elshaadayelshaaday2235
    @elshaadayelshaaday2235 6 років тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ውድነሽወርቁ
    @ውድነሽወርቁ 4 роки тому

  • @kuwkuw4982
    @kuwkuw4982 7 років тому +1

    Amen Amen amen Kale Heiwot yasmalen we'd machine 💒 berktacihw amaljntachiw ayelyen Amen Amen amen 💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @endalkachewhalie4371
    @endalkachewhalie4371 5 років тому +3

    እውነት እግዚአብሄር ይስጥልን ዛሬ ዛሬ በ/ክ ገድለቅዱሳን መነበብ እየቀረ መምጣቱ እጅግ ያሳዝናል በርቱልን እባካችሁ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 5 років тому

      ለመናፍቃን መልስ ለመስጠት እየተባለ ነው እንጂ አልቀረም

  • @zinashegetahenue5884
    @zinashegetahenue5884 8 років тому +1

    አማላክ እስትንፋስ ክርሥቶሥ አንተዉ ጠብቀን እርዴት በርከትን አሣድርብን ቃለህይወት ያሠማልን ለአባቶቻችን አሜን

    • @mulug8598
      @mulug8598 6 років тому

      Zinashe Getahenue 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💟💟💟💟💟💟💟💛💛💜💜💜💚💚

  • @samuelmoges4606
    @samuelmoges4606 3 роки тому

    megabe hades rodas is the best

  • @ffg2720
    @ffg2720 3 роки тому

    Aemn Aemn Aemn

  • @abelhabte3637
    @abelhabte3637 7 років тому +1

    amen ye abatachen berkte yderben

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 років тому

    AMENNNNNNN!!!

  • @danieljoseph2392
    @danieljoseph2392 6 років тому +2

    ይሀ ኣሉባልታ አውነት የለለው ዉሽት ትረካ ትታችሁ ወንገል ሰበኩ።
    ገታ እየሱስ ያድናል

    • @selemariamemmanuel1505
      @selemariamemmanuel1505 6 років тому +1

      Whether it is a lie or not we are pleased and happy to hear million times about Saint Estenfase Kirstos. We never denied Jesus is our saviour and we follow the bible and we are not lost at all. For your own reference please read Matthew 10:41-42
      41 ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።
      42 ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።

    • @danieljoseph2392
      @danieljoseph2392 6 років тому

      SeleMariam Emmanuel
      what you people dont understand is the bible tells us to focus to Christ only
      what you have said to give a cup of water .and so on it is simply for thr living
      read the bible

    • @selemariamemmanuel1505
      @selemariamemmanuel1505 6 років тому

      I see your mistake, you do believe that you understand the bible and we don't. You are the one who needs to read the bible carefully. Prior to opening your bible ask the Lord Jesus Christ to give you guidance and clear understanding the word of GOD. I will keep you in my prayer.

    • @jijihaile750
      @jijihaile750 5 років тому

      kal hywt yasmaln yxadku barktaylyn

    • @jijihaile750
      @jijihaile750 5 років тому

      amen amen amen

  • @danieljoseph2392
    @danieljoseph2392 6 років тому +1

    አንዲየ!!!! ይሀ አስትንፋስክሪስትስ የሚባል
    ምን ያደረገ ነው?
    ዉሸት አባካችሁ አረ ትዉ

    • @ቅድስትእገርኢትዩጵያ
      @ቅድስትእገርኢትዩጵያ 5 років тому +1

      እግዛብሄር ይገስፅህ
      ባንተ ያደረው እርኩስ መንፍስ ነው ይህንን የምያናግርህ እለማወቅህ
      በርከት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ብቻ ነው ለመናፍቅ እይሆንም

  • @danieljoseph2392
    @danieljoseph2392 6 років тому +1

    ኣቤት ኣቤት ስንት ሕዝብ እየጠፉ ናቸው ብዚህ የውሸት ትምህርት።
    የጌታ አየሱስ ኣዳኝነት ኣታስተምሩም

  • @meseleshebeshe4752
    @meseleshebeshe4752 4 роки тому

    አሜን በረከታቸው ይደርብን።

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የዓዲቁ እሰትን ፋሰ ከርሰቶሰ በረከታቸው ይደርብን

  • @mahletseyum1833
    @mahletseyum1833 4 роки тому

    Amen amen amen