ገድለ ክርስቶስ ሰምራ - Gedile Kiristos Semra

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 428

  • @masresham
    @masresham  5 років тому +128

    እናታችን ክርስቶስ ሰምራ በዘመናችን ሰባኪዎች ሲጅግ የተረሳች ትመስላለች፡፡ እናታችን ድንቅ ተዓምር አድራጊ ኢትዮጵያዊት ቅድስት ናት፡፡ የቅድስት ክርስቶስ ምልጃዋ በረከትዋ አይለየን!

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Рік тому +2

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Рік тому +1

    አሜንአሜንእሜን 🙏💚💛❤️ቃለህይወትያሰማልን የናታችን ክርስቶስ ሰምራ እረዴትበረከትይደርብን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ

    ስለማይነገር ስጦታዉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን በመጀመሪያ ይህን ቅዱስ ቃል እንዳዳምጥ የረዳኝን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በእዉነት ያለሀሰት የእናታችን የቅዱስት ክርስቶስ ሳምራ ምልጃ በረከቷ ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር ይሁን በረከቷ አይሀየን አሜን ለወንድማችን የህይወትን ቃል ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን በቤቱ ያፅናልን አሜን 👏💒

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የክርስቶስ አማልክ ከክፉ ነገር ጠብቀን ክርስቶስ ሳምራ በምልጃሽ እኛን የክርስትያን ልጆች ከክፉ ነገር ተብቅን እመቤታችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቅቂልኝ 💚💛❤

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ

    አሜን አሜን አሜን ❤የእናታችን የ ክርስቶስ❤ ሳምራ በረከት ይደርብን ❤

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024
    @tadlechiyemaryimlijtadlech3024 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልኝ ⛪🕯📖✝️👐👐👐👐👐😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ribikaabe9486
    @ribikaabe9486 Рік тому

    Amen kale hewot yasemalin ye enatachin kiristosi semira bereketuwa yideribin🙏🙏🙏

  • @nsabho21
    @nsabho21 2 роки тому +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ሰምራ እረዴት በረከቷ አይለየን እኛንም በቃል ኪዳኗ ታስበን

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    አሜንንን፫ ቃለ ህወት ያሰማልን የክርስቶስ ሰምራ እረድኤት በረከቷ ይድረሰን አሜንንን፫

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ስምራ ምልጅ ፃለት ልመና አይለየን እረዴት በረከቱ ይደረብን አሜን ❤❤❤❤

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 2 роки тому

    ye Enatachin Kudusite Kirisitos Samira Barakate yedaben Lamanawa ayelayen hagarchinem yetabekelen👏 Amen Amen Amen

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 роки тому

    የፃዲቋ የእናታችን የቅዱስ ክርስቶስ ሳምራ ምጃዋ ልመናዋ በረከቷ አይለየን ቃል ህይወት ያሰማን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +1

    በእውነት የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ በረከትዋ ምልጃዋ አይለየን❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 2 роки тому +3

    በእውነት የእናታችን የክርስቶስ ሳምራ ርዴት በረክቷ ይደርብን 🤲🤲 ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ታድርግልን 🇪🇹🇪🇹 በየስው ሀገሩ ያሉትን ፡በእስር ቤት ያሉትን በምልጆዋ ትታደግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ሂወትያሰማልን ❤️💛💚

  • @meriem9834
    @meriem9834 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ይክበር የክርሰቶሰ ሳምራ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ቅድሰት ክርሰቶሰ ሳምራ ባማላጅነትሽ እኛን የክርስቲያን ልጆች ጠብቂን እመብርሀን ያሰራት ሀገርሽን ከጥፈት እዝብሽን ከሰደት ሰውሪን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому

    አምላከ ቅድስት ክርስቶስራ ማረኝ አባቴንም ልጄንም ወድሞቼንም ለንሰሃ አብቂልኝ ባማላጅነትሽ እኔንም እርጂኝ አምላክሽ አምላካችን ስላቺ ብሎ እዲያስበን እለምንሻለሁ አስቢኝ የነገርኩሽንም ፈፅሚልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 የናቴንም ነፍስ እዲምርልኝ ለምኚልኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @yeshim6704
    @yeshim6704 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን የእናታችን የቅድስት ክርሥቶስ ሰምራ ረድኤት በረከት የፃድቁ አባታችን ፀሎት በረከታቸው ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ምህረትን ያድልልን

  • @saratube9536
    @saratube9536 3 роки тому

    የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን በፀሎቷ ትማረን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ አማላጅነት በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @MkMagga
    @MkMagga 3 місяці тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin rejim edimena tenawun tegawun abzto yistlin yenatachin Kidst Kirstos Samr rediet bereket milija telot yiderbin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy8888 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለ ክርቶስ ሰምራ ብሎ እግዝአብሔር ከኀጥይት መሰሪያ ይፋታን

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    አሜን አሜን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ሆይ በቃል ኪዳንሽ አስቢኝ እናቴ ከገሀነም እሳት ሠውሪኝ

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 2 роки тому

    የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ በረከትን ያሳድርብን አሜን ፫
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @adanechgashaw951
    @adanechgashaw951 4 роки тому

    የእናታችን የክርስቶስ ሰምራ አማላጅነት አይለየን

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደረሳቹ አደረሰን የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከት ከሁላችን ጋር ይደርብን ለመምህራችን እግዚአቤሔር አምላክ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad Місяць тому

    አሜን፫የፀሎት መፀኃፏ ነበረኝ ድንገተኛ ሐኪም ቤት ገብቼ ስመለስ የፀሎት መፅሐፌን ከቤቴ የራሴ ሠዎች የሆኑ የዕምነት ክብርን በጥንቃቄ የማያቁና የማያገናዝቡ ብዙ ነገሮችን የት እንዳደረሡብኝ አጥቼ እንደ ህፃን ልጅ ማልቀስ ጀመርኩበኋላነው ድንገት ብልጭ አላችሁልኝ 123ሙከራ አልኩና አቡነዘበሠማያትን ደግሜ መታ ሣረገው ብቅ አለልኝ ከደስታ ብዛት እየሠማሁ ስፅፍ ዕንባዬ አልቆም አለኝ ደስ አለኝ ቃለህይወት የሠማልኝ በገባላት ቃልኪዳን ለምስክርነት ትርዳኝ።አሜን።

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ክርስቶስ ሰምራ ሆይ ምልጃና ፀሎትሽ አይለየኝ እናቴ

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ክርስቶስ ሳምራ አመታዊ ክብረበአል ።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።👏👏👏
    የእናትችንቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ረድኤት በረከት ይደርብን በፀሎቷ በቃል ኪዳኗ ትጠብቀን ሃገራችንንም ከላበት በመካራ ትታደግልን አሜን።

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 років тому +2

    ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላ አሜን ለእምአምላክ ይድረሳት ምስጋና አሜን ደስ ይሚል ምስጋና ለመልአኮች ለቅዱሳኖች ይድረሳቸው ምስጋና ለመናቸው አሜን እረድኤታቸው ይድረሰን የሰማዩ ስም ተመስገን አሜን ሁሉ የእርሱ ሁሉ ከእርሱ ግሩም ድንቅ ነው አምላክ ፍቅር ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ይድረሳት ሁሉም ይድረሳቸው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @MaMa-q9i2u
    @MaMa-q9i2u 5 місяців тому

    Amen amen. Amen. Kalhiwot. Yasmalen. Enata. Keratosis semira hoy. Be kal kidanshi asmergn😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @فاطمةحبشي-ف4خ
    @فاطمةحبشي-ف4خ 2 роки тому

    አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ምልጀዋ በረከቷ አይለየን።

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ምልጃ ፀሎት አይለየን በተሠጣት ቃልኪዳን ሀገራችንን ትጠብቅልን ረድኤት በረከቱዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከቷ ይደርብን አሜን 🤲

  • @sipara9224
    @sipara9224 Рік тому

    የቅድስት ከርስቶስ ሰምራ በረከቷ አይለየን አሜን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መግስተሰማትያውርስልን እረዴቶበረከቶ አይለየን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው

    የናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን በእውነት

  • @beleteasegidewhuketu9950
    @beleteasegidewhuketu9950 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንዲሜ የናታቺን የክርስቶስ ሰምራ በረከት ቃል ኪዳንኗ ለሁላቺንይሁን አሜንንንንን::

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 роки тому

    የቅዱስ ክርስቶስ ሳምራ አምላክ ሆይ ዛሬም ሀገራችን ህዝቡህ ገዳማት ቤተክርስቲያንህ ተጨቆዋልና በእናታችን በቅድስት ድንግል ማሪያም ምጃ በእናታችን በፃዲቋ በክርስቶስ ሰምራ ተጋድሎ በገባህ ቃል ኪዳን ኢቲዮጴያን ሆዝቡህን ገዳማትን ቅድስት ቤተ ተ ክርሽቲያንን በቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ተጋድሎ በምጃዋ በገባክ ቃል ኪዳኗ ኢቲዮጴያና ህዝቦቿ ገዳማት ምህመናን ተጨቆዋልና ማርልን ማርልን ማርልን

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 3 місяці тому

    አሜንንን,ቃለህወት,ያሰማልን,አባታች💖💖💖❤❤❤🎉🎉🎉🌹🌹🌹

  • @desseve2417
    @desseve2417 5 років тому

    Inatachin kirstotos semra hoyi melagash ayileyan hagerachin ethoipain selam tihon zende lemignilen amen

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 3 роки тому

    አሜን እናታችን እረዴታ በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @Ewentnewmediya
    @Ewentnewmediya Рік тому

    አሜን አሜን አሜን የ ክርስቶስ ሰምራ አምላክ ማረን ይቅር በለን🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ክርስቶስ ሰምራ ፀሎታ ምርጃዋ አማላጅንታ አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በገባላት ቃል ኪዳን በይቅርታ ትመልከተን እባክህ ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ እህተ ሚካኤል ነኝ

  • @hjaadmdk8853
    @hjaadmdk8853 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @aronyehdego9923
    @aronyehdego9923 5 років тому

    Amen amen amen
    Ante wendmi yetebarek new benet yetejebaka new egzabhir hulu hiwetka ybark betam des mibel kal new dngl maryam rbark wendmi ❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውየፍቅ

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ምልጃ በርከቷ አይለየን አሜን

    • @bileneashenafiashenafo8190
      @bileneashenafiashenafo8190 5 років тому

      Amennnn

    • @brahamnove5923
      @brahamnove5923 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @سارهالعنزي-ك4ه
      @سارهالعنزي-ك4ه 4 роки тому

      አሜን (3)🙏🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому

      በእውነት።ለወን.ድማችን።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቅድስትክርስቶስ።ሳምራምልጀበርክቲ.እይለየን።አመሰግናለሁ

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 3 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna ⛪ 🙏 ♥ 🙏🕊🌺🌿🙏🙏🌾💒⛪

  • @saratomas3695
    @saratomas3695 5 років тому

    Kale Heywet Yesamlen Amen
    Yenatachi Yekidest Kersetose Semera Berekata Yedereben Bemelijash Beselotesh Ethiopian Asebeyat Amen Amen Amen

  • @ገብርኤልአባቴ-ቨ7ቘ
    @ገብርኤልአባቴ-ቨ7ቘ 2 роки тому

    የእናታችን በረከቷ ይደርበን 🙏🙏🙏

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 7 місяців тому

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln megstesematn yawursln🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mulatuatsegaye5926
    @mulatuatsegaye5926 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @assegidbelda3991
    @assegidbelda3991 Рік тому

    ድንቅ ገድል:: ምንም ሰራ የሌለኝ እኔን በቃልኪዳንሽ በስጋም በነፍስም አስቢን:: አሜን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን::

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን:: የቅድስ ክርስቶስሰምራ በረከቷ ይድረስን::

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 Рік тому

    አሜንንንን😢😢ሰይጣንን ማርልኝ።የኔ እናትት😢😢😢😢😢

  • @rozisisay720
    @rozisisay720 5 років тому

    ገድለ ክርስቶስ ሰምራ ሁሌ አፌ ላይ ትመጣለች ደጇን ለመርገጥ ያብቃኝ በሰላም አሜን

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad Місяць тому +1

    የማይታመን ታምር አርጋልኝ አስደርሣልኝ ነው ሙጢኝ ያልኩባት ።እልልልልልልብላቹ አመስግኑልኝ ከአካባቢያችው አውሬውናተከታዮቹ እንከኖች ሁሉ ከመቅፅበት እንደእንፋሎት ሲተኑ ታያላቹ።ተባረኩ።አሜን።

    • @Ethiomuzik
      @Ethiomuzik 14 годин тому

      እልልልልልል

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    እሜንአሜን አሜን ልኡል እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እና ለአባታችን ለአብነ ተክለሀይማኖት. አመታዊ ክብር በአል በሰላም አድርሰን አደርሳቹ ቅድስ እለት መልካም በአል ይሁንልን አሜን

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 10 місяців тому

    የክርስቶስ ሰምራ እረዴት በረከቷ ይደርብን

  • @gufuc4671
    @gufuc4671 Рік тому

    የናታችን የቅድስ ክርስቶስ ሰምራ ምልጂዋ በረከቷ አይለየን 😢😢

  • @kehab0408
    @kehab0408 5 років тому +1

    amen....amen....amen....qalehiwet yesmeAlna..bereket xolotn adiena zewtr ytebqelna...

  • @askaleschnugese1610
    @askaleschnugese1610 5 років тому

    Amen amen amen ye enatachn Samra bereket rediet kehulachn yhun amen amen amen

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024
    @tadlechiyemaryimlijtadlech3024 5 років тому +2

    Amen⛪ amen ⛪amen ⛪Amen3 kale hiwet Yasmin Amen ⛪💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይውት ያስማልን ወንድማችን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen BarktwaYee Darben Amen Amen

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ

    በእውነት ለውንድማችን ቃለህወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ሰምራ በርከቷ ይደርበን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 2 роки тому

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቶስ ሳምራ እናታችን በምልጃሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በቃሽ በያት እኛን ህዝቦቿንም አንድ እንድያደርገን ለምኝልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አለ ማወቀን እዳዉቅ አለ ማስተዋለን እዳስተዉል አድርገሃልና እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen kalhewet yasemalin yekirstos same Amlak bamalajnetwa bereketwan asadrbn yenathn kidste kidus dngl maryamn Hager ethiopian tbklin kirstos samra bamalajnetsh tebkn

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 роки тому

    Amen amen amen brktwa ydrse klhwete ysmalene 🙏🙏💚💛❤️

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ✝️🙏🙏🙏

  • @yodithadgu2245
    @yodithadgu2245 2 роки тому

    Amen 🙏 amen amen amen amen amen amen amen kale hiwten yasemlen

  • @haiat1892
    @haiat1892 3 роки тому

    ቃሐህወይት ያስማልን አሜን አሜን እናቴ እለምነሽ አለሁ

  • @አበበችአስራቴልብበእግዚአ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @saragonderiwa3316
    @saragonderiwa3316 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የናታችን ክርሥቶሥ ሠምራ በርከት አይለየን አሜን ።

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 місяці тому

    Qalehiwont yemeln egzieabher bekalkidewna tetebkn kidst kirstos samera❤❤❤

  • @bethelhemtesfay4201
    @bethelhemtesfay4201 4 роки тому

    ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከቷ ይድረስን

  • @Asqualgebrehiwot
    @Asqualgebrehiwot 5 років тому

    Amen qalhwt yasmalen enathen ykdt samra berktwa redtwa aeleten amen amen

  • @እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ

    ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን ፫
    አሜን በእውነት ይሁልን ይደረግልን የእናታችን ብፅእት ቅድስት ክርስቶስ ሥምራ ፍቅሯ ፆሎቷ በረከቷ እንደ ስማይ ክዋከበት እንደ ምድር አሽዋ ይብዛልን በእውነት ምን እንላለን እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ከማለት ውጪ ወንድማችን ቃለ በረከትን ይስጥልን የሕይወትን ቃል ያስማልን አሜን ፫

  • @fydysysksg5384
    @fydysysksg5384 5 років тому

    Aemennn Aemennn Aemennn Aemennn Aemennn Aemennn Aemennn kal hiwet yesmena fetari ykre ybelelna

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 років тому +3

    ቃለሕይወትያሰማልንወንድማችን፡የናታችንየክርስቶስሰምራእረድኤትበረከትይደርብን፡አሜን

  • @mazaabeneh6076
    @mazaabeneh6076 5 років тому +1

    Kale hiewet yasemalen redietua bereketua yderbn

  • @robelhadug4631
    @robelhadug4631 5 років тому

    Amen amen amen kal Hiwet yesmala bereketan rediatan ayfeleyna

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 років тому

    Enateya Atersheje kale heywete yasemalen Amen

  • @eritreanaasmara373
    @eritreanaasmara373 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስመአልና

  • @zed5064
    @zed5064 Рік тому

    ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን ክርስቶስ ሰመራ እረዴትሽ በረከትሽ አይለየን አገራችን ሰላም አርጊልን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከቷ ይደርብን ምልጃ ፀሎቷ ለሁላችን ይሁንልን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን

  • @خديجهمحمد-ط3ل
    @خديجهمحمد-ط3ل 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከት ያሳትፈን ይደርብን አሜን

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 5 років тому +1

    amen.amen.amen.
    Kale.hewate.yasmalen

  • @kirostesfay2700
    @kirostesfay2700 4 роки тому

    Amen A men qal hewet yesemalna xolat qedat agadefena

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 Рік тому

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያስማልንአሜን

  • @ashuwolde9244
    @ashuwolde9244 5 років тому +2

    አሜን የእናታችን የቅዱስ ክርስቶስ ሰምራ አማላጅነቷ ቃልኪዳኗ ለዘለዓለም ይጠብቀን።

  • @የድንግልባርያ
    @የድንግልባርያ Рік тому

    በርከቱ ይደርብን በእውነት 🤲🤲

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 5 років тому

    Amen.amen.amen.amen kelehwot Yesmalen edmeyan tena yestlen ygelegelet zemenh.yetbrk.yehen

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 5 років тому +9

    አሜን፡አሜን፡አሜን
    ለወንድማችን፡ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማለን፡ለኛም፡የሰማነውን፡የቅድስት፡ገድለ፡ክርስቶስስምራን፡ቃል፡ከልባችን፡ታኑርልን።

  • @massawino4ever939
    @massawino4ever939 2 роки тому

    Uyyyy😭😭😭😭 khdet, mskinay hzbi Amen trah yibl 😢😢

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከቷ ይደርብን

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልንንን የ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳማር ፅሎት አናአማላጂነት ና የ ቅዱስ ሚካኤል ጠበቀ አይለይንም ክብር ሙስገን ላአምላክችን ና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐👐⛪⛪⛪😭