ገድለ አቡነ ዜና ማርቆስ በ መጋቤ ሓዲስ ሮዳስ ታደሰ (ቀበና ምስራቀ ፀሃይ መድኅኔ አለም ቤተ ክርስትያን አዲስ አበባ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 3 роки тому

    የፃዲቁ አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ በረከት ረደኤታቸዉአይለየ በተሰጣቸዉ ቃል ኪዳን ኢትዮጵያን ይጠብቁልን አሜን፫

  • @meri-m5m
    @meri-m5m 4 роки тому +3

    ኣምላከ ዜና ማርቆስ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ኣሜን ..እልልልልልልእልል

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kuskuam..6235
    @kuskuam..6235 6 років тому +2

    አቡነ ዜና ማርቆስ ያገሬ ታቦት ደጆትን ለመሳም ያብቃኝ

  • @menagabra9734
    @menagabra9734 6 років тому +3

    አሜን በረከታቸው ይደርብን
    ሞህር እየሱስ ገዳም ላይ ዋሻ ቸው ፀበላቸው ከዘንባባና ከድንጋይ ይፈልቃል
    የፀበላቸው ቦታ ልዩ ማእዛ አለው ዋሻቸውም እንደዛው በጣም ያውዳል
    ዋሻ ቸው ተራራ ላይ ነው ያለው
    ለመውታት በጣም ያስፈራል ከነፍስ ጋር ክርክር የትይዛለህ ግን በረከት ለማግኘት እከ ሄድህ ነብስህ ለሳቸው እደራ ሰተህ
    ለመግባት ታስባለህ እንደዛም አስፈሪ ሆኖ ህዝቡ ይወጣል ማንም ግን ምንም አይሆንም የክርስትና ህይወት ፈተና እንዳለበት ይማርበታል እንጂ
    እዛ ቦታ መተህ እንኲን ብትወድቅ የንስር አሞራ ያነሳሀል ምንም ሳትሆን
    ዋሻቸው ስንገባ እሳቸው በመረቱት ሰው
    አድረው ብትወድቁ እንኲን የንስር አምራ ታነሳችው እለች ስለምን ትፈራላቹ ብለውናል
    እዛው እያለን ደግሞ ደስ የሚል የምስራች ሰማን ልዩ ደስታ
    አገራችን ብያንስ ከዋሻው በመኪና 3 መንገድ ይሆናል ከመኪና ወርደን ደግሞ 2 መንግድ ይሆናል
    አባታችን ዜና ማርቆስ በመረቱት ሰው ላይ እድረው የምስራች ነገሩን
    ቄቾት እና ዳውኬ በሚባል ቦታ ላይ
    ፀበላቸው እንዳለ ዋሻቸውም እንዳለ ከሞህርጋ አንዳይነት የሆነ
    እመረቱት ሰው በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ ቦታው አሳየን ጄንራል ወልደ ማርያም ዜና ማርቆስ ገዳም ተብሎ ይሰየም አሉ አባታችን ዜና ማርቆስ
    ጄንራል ወልደ ማርያም የሚባሉ ሰውየው ሞተዋል በህይወት የሉም ግን ልጆች አላቸው ልጆቸው አሜርካን ነው ያሉት
    ጄንራል ወልደ ማርያም በህይወት እያሉ ቤተ ክርስታን ባሰራ ብልው ይፀልዩ ነበር
    እግዚአብሔር።ፀሎታቸው ሰምቶ ልጆቻቸው
    እንዲያሰሩት ፈቀደላቸው እሳቸው በገነት ነውያሉት
    ቦታውም የፀበሉም የዋሻውም እንዲሁም የቤተክርስታን መስርያ ቦታውም የጄንራል መሬት ነው ቦታው በደን የተከበበ ነው
    የቤተክርስታን መስርያ ቦታው ግንደን የለውም የተዘጋጀ ክብ ነው
    እኔም ካየሁት ብጆሮዬ ከሰማሁት ነው
    ግንቦት 17 ይኩለ ለሊት 6 ይህን የምስራች
    በመቃብር ቤት ሰማን እግዚአብሔር የመረተው መቃብር ቤት
    እባቶች ማህሌት ቆመው ነበር
    የሄድንውም የርገት ባልን ለማክበር ነበር
    እግዚአብሔር ይመስገን። ግን ያላሰብነው ደስታን ይዘን መጣን አሁን ቦታው በጳጳስ ተመርቆ ተሰይሞ ይገኛል
    ሳይገባኝ እምላክ ይህን አደረገልኝ
    በኔ ዘመን ይህን በማየቴ እድለኛ ነኝ

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን. አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ በጸሎታቸቺሁ አገራችንን ታደጉልን

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa3752 Рік тому

    አሜንሜንአሜንየአባታችን አቡነዘዘና ማርቆስበርከት ይደርብን ለአነበቡልንለተርጎሙልን ቃለይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 роки тому +1

    Amen amen amen brktachiwe ydrsene klhwete ysmalene 🙏🙏💚💛❤️

  • @anaktiagamanproper1073
    @anaktiagamanproper1073 8 років тому +2

    ፃድቁ አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ በረከቶ እረዴቶ ፀሎት ምልጃዎ አይለዬን አሜን ፡፡

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ፡ይመስገን ለመስማት እድሉን ስላገኘው በረከታቸው ይደርብን

  • @genetmulatu2885
    @genetmulatu2885 8 років тому

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ የአባታችን የአቡነዜና ማርቃስ በረከታቸው ረድኤታቸው አይለየን!!!!!

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ

  • @DessieAbeje-hj7bw
    @DessieAbeje-hj7bw Рік тому

    አሜን እውነት የእግዚሐቤር ድንቅ ስራ ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ ነው

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 6 років тому

    አሜን{፫} የፃዲቁ በረከት አይለየን አሜን

  • @dhbnmccbbnmcc1349
    @dhbnmccbbnmcc1349 8 років тому

    Amen Amen Amen Kale Hiywet Yasemalin

  • @ghirmayweldeyesus3699
    @ghirmayweldeyesus3699 5 років тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡ጸሎታቸውና በረከታቸው የኣቡነ ዜናማርቆስ ጻድቅ ይደርብን፡ለወንድሞቻችን ደሞ የጻድቁ ገድላቸውን ስላሰሙን እድሜና ጤና ይስጣቸው፡የኣገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክላቸው!!!

  • @aynalemaynalem8965
    @aynalemaynalem8965 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @betelhamshebru1298
    @betelhamshebru1298 10 років тому

    amen amen amen !!!
    ye tsedeku abatachen iredatechew behulachen yiderbin !!!
    milja tselotachew lezelalemu yitebken!!!

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ነ5ጘ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 5 років тому

    ግን ድምፅ አይሰማም መድከማቸው ካልቀረ በደንብ ብንሰማውም አረፉ ነበር ።ለማንኛውም እግዚአብሔ ይባረከችሁ

  • @سليفيفورد
    @سليفيفورد 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን።ቃለህይወት ያሠማልን መንግሥቱ ያውርስልን

  • @ትልቅነበርንትልቅምእ-ፐ6ኘ

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር ሮዳስ

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @beletewtekka3316
    @beletewtekka3316 8 років тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ይቀጥልልን

  • @saramalis7637
    @saramalis7637 6 років тому

    በረከታቸው ይደርብን አባታችን ዜና ማርቆ

  • @እማመይተሥፋ
    @እማመይተሥፋ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @meserethabetamue6160
    @meserethabetamue6160 9 років тому

    kale hyuetene yasemalene aman

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 7 років тому

    አሜን፡በረከታቸው፡ይደርብን፡አሜን፡መመረጥ፡እንዲህ፡ነው

  • @meserethabetamue6160
    @meserethabetamue6160 9 років тому

    Betame Betame. ye makeberhe memekere edemana tana yestehe amelake kedewese zana marecoese yetbekehe lemenacene.! !!!!!!