[ገድለ አባ በግዑ] - ገድልህን የሰማ የሲኦልን ደጅ አያያትም | Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube =================================Axum Tube====================================
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
Like, Comment and Share this video.
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
/ @axumtube
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
=========FOLLOW US===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
Thanks For Watching.
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በረከታቸው በኔ በሀጢያተኛዋና በአዳምና በሄዋን ዘር ይሁን አሜን።😭
ኣሜን !
Amen
አሜን
አሜን
Amennnn(3)ydresen
"ገድልህን የሰማ የሲኦልን ደጅ አያያትም "
ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜንንንንንንንን ✝️✝️
አሜን አሜን አሜን
አሜን/፫/
Aaaaaammmmmeeeeeennnnnn!!!!!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen amen amen
የአባ በግዑ በረከታቸው በኔ ሀጥያተኛው ላይ ይደርብኝ አሜን 🙏
የአባቴ አባ በጉኡ አምላክ ቅዱስ ፍቅር እግዚአብሄረየ ሀጢያቴ ብዙ ብዙ ነውና ማረኝ❤ 😢😢😢 አምላኬ እመዋ ለምኝልኝ ❤😢
እረዴት በረከታቸው ማስተዋል ጥበባቸው ከመላው ህዝበ ክርስቲያን ጋር ይደር።
🙏 አሜን🙏
Amen Amen Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የአባ በግዑ በረከታቸው፣ቃል ኪዳናቸው ከሁላችን ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን ጌታ ሆይ ስለአባ በግዑ ብለክ ማረን ይቅር በለን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የአባታችን አባ በጉዑ አምላክ ስለ አባ በጉዑ ብሎ ይማረን🙏🙏🙏 በሀጥያት ጨቅይተናል በድለናል አቤቱ ስለ አባ በጉዑ ስትል ማረን የቅር በል😭😭😭
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ የአባታችን የአባ በጉዑ ረድሄት በረከትአቸው በእውነት ይደርብን ። ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን(፫) ይቆየን(፫)
amenn
Amen amen amen berechetaceu che hulacin ❤️
ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
Amen amen amen
ለለለለለለለለለለለለሊ
@@nathnaelsamuel4303 በረከተወት በእኔእና በቤተሰቤላይ ይደር
@@sariye9339 ጨየጠረጀጰገ❤😂❤❤❤❤❤❤❤😍💀💀💀22🙄
ጌታዬ እኔንም ለንስሀ ህይወት አብቃኝ አሜን!
*ረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን!*
በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ አባታችን አባ በጉዑ ገድልህን የሰማ የሶኦልን ደጅ አያያትም ይሁን ይደረግልን ወዮ ለኔ ለጢአተኛስ ወዮልኝ የቅዱሱ አባታችን ቃልኪዳናቸው ያድነን አሜን
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው በኛ በሀጢያተኛወቹ ይደርብን ረደኤታቸው በርከታቸው ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን ሰላም እና ፍቅር ይላክልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen ረዴት በረከታቸው አይለየን በናንተ ፅድቅ እሥካሁን አለን እግዚአብሄር ይመሥገን🙏🙏
በእነሱ ፅድቅ ከሆነ ያላችሁ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከፀጋው ተለይታችሁ ወድቃችጛል።ተረት ተረታችሁን ተውና ወደ እየሱስ ነው።
Amen Amen Amen
መልካም ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማትንያውርስልን በነፍስ በስጋይጠብቅል🙏🙏🙏💚💛❤️
የእባታችን በረከት ይደርብን እቤት ኃጣያቴን ሳስበው ያስፈራኛል ።ቃለ ህይወት ይስማልን
አባ በግዑ የፀለዩበትን ቦታ እኔም ሀጥያተኛው እምበረከክበት ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኝ
አሜን አባቴ በረከቶ ለኔና ለመላው ቤተሰቦቼ ልጆቼ ለማቃቸው ሁሉ ይድረስ አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ለሁላች ህዝበ ክርስቴያን በረከታቸው ይደርብን
የአባ በግዑ ጰሎቱን በረከቱን ይደርበና።አባ በግዑ ያደረገው ተጋድሎ ድንቅ ስለሆነ በእግዜብሔር ተቀባይ ኣግኝቶ ተመሰገነ።ኦ እግዜአብሔር ለኔ ለሓጥያተኛ የኣባ በግዑ ጰሎት ይደርበኝ ዘንድ አምናለሁ።ለኔ ለሃጥያተኛ አትርሳኝ።አሜን አሜን አሜን።
Des yilal bereketachew ayileyen yideribin kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጻዲቁ እኔ ሐጢያተኛዋን ለንሰሀ ሞት አብቁኝ አማላጅነትዎት አይለየኝ🤲😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጻድቁ አባታችን አገራችንን ሰላምያድርጉልን በጸሎታቸው አቤቱ ሀጻቴ በዝቶልና ይቅርብለኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️😭😭😭😭በረከታቸው ይደርብን
የአባታችን የአባ ብጉዕ እረዴት በረከት ጸሎት ልመናቸው ከመላውህዝበክርሰትያን ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ለአለምሁሉ ሰላምይስጥልን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በእዝነልቦናችን ይጻፍልን አሜነሰ አሜነሰ አሜን
Are laklrh
በረከታተው ከኔ ከሀጢያተኘዋ ወለተ ሚካኤል እና ከቤተሰቦቼ ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን ይሁንልን አሜን ፫❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን :: አባታችን ቅዱሱ አባ በግዑ በሚመጣው አለም ጠብቀህ አድነን :: አሜን ::
Amen Amen Amen
ቃለህይወትያሰማልን በድሜበጸጋ ይጠብቅልኝ ያባታችን እረዴትበረከት ይደርብንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏💚💛❤️
አባቴ አባ በግዑ በረከትዎ ይደርብን። ቃለህይወት ያሰማልን።
በረከትኦ በኔና በቤተሰቦቸ በወርቶዶክስዋያን ጋ ይደር ለንስሀ ያብቃን የኔ አባት ኢትዮጵያን አስማሩልን ከጊታየ ከመዳኒቴ❤❤❤❤
በርከታቸው ይደርብን !! እሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።
በርክታቸውይይርብን።አሜን አሜን አሜን ።እግዚአብሔር ።ቃለህወትያስማልን።አሜን አሜን
አሜን አሜን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ይሁንልን፣፣፣፣
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ን እና ህዝቦች ዋን ይባርክ በረከቶት ይደርብን
እሜን አሜን አሜን
@@eliemechleb7600 በረከተወት በእኔ ሀጢአተኞይቱ ላይ ይደርብኝ
የአባ በጉዕ በረከታቸው አይለየን በተገባላቸው ቃልኪዳን ያማልዱን
መጨረሻውን ሳታውቅ ሰው ሲበድል ብታይ አትጥላ! አትናቀው!
አንተ ግን ስለእርሱ ወደ እግዚአብሔር በፀሎትህ ይምረው ዘንድ ፀልይ!
የ እግዚአብሄር ምረቱ ብዙ ነውና ሀጣንን ይምራቸዋል! ክርስቲያኖችን ያሳድድ የነበረ ጳውሎስንም ሀዋርያው አደረገው!
ቀራጭ የነበረውን ማትዮስንም የወንጌል ፀሀፊ አደረገው!
እግዚአብሄር ሽፍታ ሆኖ የሰዉ ገንዘብ ሲዘርፍ ለኖረ ለአባ በጉ* ምህረት እንዳደረገለት አስተውል!
እግዚአብሄር በቀኙ እንደተሰቀለው ሽፍታ በመጨረሻው ዘመን መረጠው! የመንግስተሰማያትም ወራሽም አደረገው!
ይህን እምታስተምር ቤተክርስቲያን ለ ዘመናችን አራጆች ልትፀይላቸው ይገባል የኛንም ሀጢያት ይቅር እንዲለን ዘንድ እያንዳንዳችን ልንፀልይ ይገባል እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ህዝቤን አደራ
እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን ያባታችን እረዴትበረከት ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤️
እረድኤት በረከታቸው በኔ በሀጢአተኛው ላይ ይደርብኝ።አሜን አሜን አሜን
የአባ በግዑ ረድኤት በረከታቸው በኛ ላይ ይደር ወንድማችንም ዘርዐ ብሩክ እግዚአብሔር ዋጋህን ለነብስ ያድርግልህ ዲስ ላይክ ያረጉ ወንድም እህቶቻችንም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የታወረ ዓይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው
አሜን የጻድቁ አባት የአባ በግዑ ረድኤት እና ምልጃ በረከታቸው አይለየን። አክሱሞች ዝግጅታችሁ ሁሉ ፈዋሽ ነውና በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
የአባ በግዑ ረድኤትና በረከትና ጥበቃ አይለየን
አባቴ አባ በግዑ በረከትዎ ለሀጥዕ ልጅዎ ትድረሰኝ🙏🙏🙏
አሜን. አሜን.. አሜን...
በሰራዊት ጌታ በፍጥረታት ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፊት እስከ መጨረሻዋ እስትንፋሳቸው የታመኑት ጥንተ ጠላታችንን ድል የነሱት ጻድቂ አባታችን አባ በግዑ በረከት፤ ረድኤትና ቃልኪዳናቸው እንዲያድርብንና በጸሎታቸው ይምርን ዘንድ የአምላከ ቅዱሳንና ቅዱሳኑን ጸጋን የሚያለብሳቸው ንዑድ ክቡር የምንመካበት ገናና የሆነው የልዑል እግዚአብሔር አምላካችን በጎ ፈቃዱ ይሁንልን።
የጻድቁን አባታችንን ተጋድሎ ላሰማን ወንድማቾን ጸጋውን ያብዛልን፤ አገልግሎትህን ይቀበልልን፤ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ዘንድም የፈጣሪያችን ፈቃዱ ይሁን።
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያባታችን እረዴትበረከቱ አይለየን አገናችንን ሰላምያድርግልን🙏🙏🙏💚💛❤️😭😭
በረከታቸው በኔ በሀጢያተኛዋና በአዳምና በሄዋን ዘር ይሁን አሜን።❤
በረከት ረደታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን ::ቃለ ህይወት ያሰማልን
በረከታቼው በእኔ እና በቤተሰቦቼ ይሁን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ የአባታችን የአባ በጉዑ በረከታቸው ይደርብን🤲👏
የአባ በጉዕ በረከታቸው ይደርብን ላንተም ወንድሜ ቃለ ህይወት ያስማልን
አባቴ ለኔም ለመላው አለም በረከቶ ይድረሰን አሜን 🙏🙏🙏
በረኬት ረዴእትበሁላችን ጋር ይሁን ኣሜንንንን ኣሜንን ኣሜንንን
በረከታቸው ረድኤታቸው ልመናቸው ከሁላችካ የሁን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen kalhiwot yasemalen🙏🙏🙏
Yabtachen yekidus aba Guba bereketachew yedereben 🙏🙏🙏
ያባታችን የአባ በግዑ በርከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
የአባታችን ረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን
በረከታቸው ረድኤታቸው በእኔ በኃጢያተኛ ላይ ይደርብኝ😭😭😭😭አሜን ፫
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረድኤት በረከታቸው በእኛ ላይ ይደር አሜን
አሜአሜንአሜን ቃለህይወትያሰማልን የጻድቁረዴትበረከት ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤️😭💔
አሜን አሜን አሜን የቅድስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
Amen kal hiwet yesmialna
Bereket nay Abune Beghu yderbin ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የ አባታችን በረከት በኔ በሐጢያተኛው እና በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአባታችንበርከት አይለየነ አሜን፫
የአባ በግዑ ፀሎትና ተጋድሎአቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን።
Amen amen amen bawnat endahrnatu yehun yedargln
Kalhywtn yasmln👏👏👏
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ ረድኤታቸው በረከታቸው በኛ በሐጢያተኞቹ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
በረከታቸው ይደርብን። የቅዱሳን አምላክ ሰማይን ያለምሶሶ ምድርን ያለመሠረት ያፀና ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸዉ አይለዬን🤲🤲🤲😥😥😥😥
አሜን
አሜን
አሜን
የኣባበጎኦ ረዲኤት በረኩቱ አይለየን አሜን
በረከታቸው ከህዝበ ክርስቲያኖች ሁሉ ላይ ይደር አሜን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ እንደስራዬ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልኝ
Amen kale hiwet yasemalin. Yeabatachin Abune Bego bereketachew yderbin Amen.
አሜን አሜን አሜን!!! የአባታችን ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው አይለየን
እፁብ እፁብ እፁብ ብለናል የከበረች በረከታቸው ትደርብን አሜን አምላከ አባ በግኡ ይማረን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን በረከት ረድኤታቸው ከእኛ አይለይ☝️🙏 በፀሎት ምልጃቸው እኛን ደካሞችን #ከጌታችን_ከመድኃኒታችን_ከኢየሱስ_ክርስቶስ ይቅርታና ምህረትን ያሰጡን ☝️🙏😭 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ☝️🙏
መጨረሻው ስያምር ነውና ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአቢሄር ይባርክልን ፀጋና ጤና አብዘቶ ይስጥልን የአባታችን አባ በግዑ በረከት ይደርብን በጸሎት አስበኝ
ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን✝️👏 እኔ ሀጢያተኛ ነኝ😢😭😭
ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Ameni Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው እረዴታቸው አይለየን 🙏🙏
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትያሰማልን አገራችንንሰላምያድርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን።
አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን እህት ወድሞቸ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ስሙት እሽ
አሜን በረከታቸው በሁላችን ይደር!
ወንድማችን
በኋለኛዪቱ ቀን የፍጹም ደስታ ቃልን ያሰህ!
የአባታችን የአባ በግዑ ቃልኪዳናቸው ይደረግልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቁልን።
አሜን የኝህ ትልቅ ቅዱስ አባት በረከታቸው ይደርብን
Amen kale hiwot yasemaln jeloula yalw demts gen yerebshal
የእግዚአብሔር ሠላም ይቡዛላችሁ ዉድ የተዋዶ ልጆች አባቶቸ እህቶቸ ወድሞቸ በፀሎታችሁአስቡኝ አስካለማርያም ቡላችሁ እኔ ሀጢያተኝ ነኝና
በረከታቸው ለኢትዮጵያ ይትረፍ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይምጣልን
ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜን
Yabatachen berketewun ena redeatachewu meljachewu tederben! Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤️
ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማችን, የአባቶቻችን በረከት ሬዴት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿🙏🤲 አማላካችን ፈጣሬያችን እሶ በቸርነቶ ይቅር ይበለን የፃዴቆች የአባቶቻችን የስማታት አምላክ የጌቶች ጊታ የኑግሶች ንጉስ ፈጣሬያችን ልኦል እግዚያቤር ይቅር ይበለነ አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿🙏🤲💙💛❤💙💛❤💙💛❤🙏🏾🤲🏿🙏🤲
Amen.Amen.Amen
Amen አሜን አሜን ልመና ጽሎታችው በእኛ ብሀትያቶች ላይ ይድርብን 🙏
አሜን አሜን አሜን ፀጋዊያዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በረከታቸዉ በሁላችን ላይ ይደርብን።
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባ በግዑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እኛም በሰማነው ፴ ፷ ፻ ያማረ ፍሬያትን እናፈራ ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን 🙏🕊
የብፅዑ አባታችን አባ በግዑ በረከታችው ረድሄታችው ፀለትአችው በእውነት ይደርብን ። ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ በርታ በርታ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅህ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁንልኝ ገድላቸውን ያሰማህን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ባባታችን ፀሎት እኛንም ይማረን እኔንም ልጁን የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ አሜን