[ነፃ ውይይት] እንደ ማህበረሰብ የዘቀጥነው የቱ ጋር ነው ...!? | አቶ ዮናስ ዘውዴ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 262

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 3 роки тому +2

    እንደዚህ አይነት ሰዎችን ሳይ መንፈሴ መረጋጋት ጀመረ። መልካም እይታ ነው። ለመፍትሔ ከመቸኮል ይልቅ ለመተቸት እየፈጠንን እኮ ችግሩ የተሻለ ችግር እየወለደ ይኸዉ እዚ ደረስን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያ በየዘመኗ ጀግኖችን ማፍራት የምትችል ድንቅ አገር ነች ዮኒንም በዚ ዘመን በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ዮኒሻ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው አባቴ ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሠላምህ ይብዛልኝ

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 5 років тому +2

    የተማረ ሰው እንዲ ነዉ የሚያስበው። አቦ ተባረክ! ሚዲያዎችን መስጠት እንዳንተ ላለዉ ትውልድን መቅረፅ ለሚችሉ ምሁሮች ነው👏🙏👍👏👏

  • @derejebedada9302
    @derejebedada9302 3 роки тому +1

    You are a great person

  • @ethiopiaonfacebook7929
    @ethiopiaonfacebook7929 5 років тому +2

    በዚህ ወቅት ሀገሬ እንደ አንተ አይነት አስተዋይ ሰው ስላገኘች እድለኛ ነች👍. Please we need to hear you more. We need someone to uplift the spirt of our great nation. I am tired of hearing negative people complaing all day. You are our future please stay active in social media young man. Thanks Siyoum for the interview and I hope you taking some great notes from him. I believe his humble presence enlightened most of us. Thank you young man hope to hear from more.

  • @ሔኖክአበበ-ከ5መ
    @ሔኖክአበበ-ከ5መ 5 років тому +4

    ዮናስ ምን ብየ ልጥቀስ ቃላት የለኝም በጣም በጣም በጣም በጣም ልዩ ፍጡር ነህ ልዩ የሆንክ ፍጡር ነህ ብዙ ሜድያ ላይ መቅረብ አለብህ ማለትም ብዙ ማስተማር እምትችል ሠው ነህና።

  • @ethiopiatesfaye8024
    @ethiopiatesfaye8024 5 років тому +47

    ዩኒ ምርጥ አቦ ሺህ አመት ኑርልን!! ስዩሜ ደሞ እንደዚህ አይነት የልጅ አዋቂ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 5 років тому +3

    ይሄ የልጅ አዋቂ ነው የጥሩ ነገር አነጋገር ባለሃብት ነው ሲያወራ ቢውል የማይሰለቸኝ አንደበተ እርቱይ ነው ስዩም በጣም እናመሰግንሀለን መልካም ሰው ስለ ጋበስክልን

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 5 років тому +3

    የተወደድክ የተባረክ ዮናስ ዘውዴ ከአንደበትህ የሚፈሰው ቃል ውስጥን የሚያለመልም ነው እውነትም ኢትዮጵያ ሃገራችን ማህጸነ ለምለም ናት ፈጣሪ ያብዛህ ድንቅ ውይይት ነበር አንድ አፍታ እናመስግናለን ብትችል እንዲህ ማር ካንደበታቸው የሚፈስ ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎችን አቅርብልን GBU Ethiopia ፡፡

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 років тому +29

    ዮንዬ ያንተን ኢንተርቪው በሙሉ እከታተላለሁ አንዳንዱን ደጋግሜ እሰማለሁ ብዙ ትምህርት ሰጭ ነው ፡ ምንአለ ብዙዎች ባንተ እድሜ ያሉ ወጣቶች ቢያዳምጡት በጣም ጥሩ ነበር ፡ እአግዚአወብሔር ይጠብቅህ ፡ ☘️🌺🌼☘️🌺🌼☘️🌼🌺💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️☘️🌼🌺💚💛❤️

  • @tigistmengistutigist525
    @tigistmengistutigist525 4 роки тому +1

    Tebareki

  • @assayeegi9567
    @assayeegi9567 5 років тому +4

    ውይይታችሁ እጅግ አስተማሪ ነው::: እባካችሁ ካልቸገራችሁ በስተቀር የእንግሊዘኛ ቃላት ላለመጠቀም ሞክሩ::: ብዙ እናቶች አባቶች አድማጭ እንዳለህ አትርሳ...በተለይ እንደ ጋዜጠኛ ስዮሜ በተቻለ መጠን ጥረት አድርግ!!!! እንደው ዮኒ ምሳሌህሁሉ የውጭ የፍልስፍና ምሁሮች ብቻ ሆ ነብኝ ከቻልክ እባክህ ኢትዮጽያውም ጥቀስ ለተሻለ ግንዛቤ...

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 років тому +2

    በጣም ብዙ ትምህርት አገኘሁ እንድህ አይነት ወጣቶችን ቢያበዜልን አገራችን ትቀየር ነበር።
    ዩኒ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 🙏💚💛♥

  • @sinishawsisay7090
    @sinishawsisay7090 5 років тому +2

    ዩኒ እግዚአብሔር የበለጠ ጥበቡን ይግለጽልህ፡፡ ሀገሬ ሰው አላት እጅግ የሚደንቁ ግን አልተጠቀምንባቸውም፡፡ ስዩም በዚህ ሰዓት መስማት የምንፊልገው በጭፍን እየተናገረ የሚያባላንን ሳይሆን አይምሮዋችንን የሚያድሱትን እንደዚህ አይነት ሰው ነው፡፡ እባክህ እኛ ቤንዝል ሆነናል ክብሪት አቀባዬችን ወይም ጫሪዎችን መስማት አንፈልግም ፡፡ ለሁሉም የክፋት ዝቅጥተቻችን ውጤት ሆነናል፡፡ ለጊዜው የሚያስፈልገን ወደ መልካምነት የሚመልሰን ነው፡፡ በርታ ...

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane4919 5 років тому +1

    የሚገረም ንግግር ቀልብና ሀሳቤን የማረከ ቁይታ
    ዩናሰ ዘውዱ ተባራክ እግ/ር በዘመንህ ሁሉ ላይ ይቁምልህ፡፡
    አቅራቢወም ይመቻል እንዲህ አይነት ሙህራን በማቅረብ
    ቀጥልበት እኔ በጌሌ የምፈልገው የተጋደልን ደመኛ በእርቅ ቃል የሚፈታ እንጅ የሞት ቃል እየሰበሰቡ የሚያፋጆ ገዳዩችን አይደለም፡፡

  • @ahmednurhamid7181
    @ahmednurhamid7181 2 роки тому +1

    እድሜና ጤና

  • @Tsegamedia
    @Tsegamedia 5 років тому +1

    ዮኒ እድሜክ ይርዘም እግዚአብሔር ጤና ይስጥክ ጋዜጠኛ ስዩም እናመሰግናለን እንደነዚህ አይነት አስተማሪዎችን ሁሌም አቅርብ በባዶ ሜዳ ከምንባላ ወደ እራሳችን እንድንመለስ

  • @saradargie3690
    @saradargie3690 5 років тому +19

    Thanks to bring yoni always I was watching on ahadu Facebook

  • @edenjemal6453
    @edenjemal6453 5 років тому +9

    Amazing guy ,thank God for having such kind person exist in our country, you will be the leader of Ethiopia soon

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 5 років тому +10

    ምንጊዜም በመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተማረ በቀዳሚነት አምላኩን ይፈራል፣እንደሱ ያሉትን የሰውዘር ሁሉ ያከብራሉ ፍርሀግዚአብሀር አላቸው ዘረኝነትን ይፀየፋሉ ለሀገራቸው አሳቢና ተቆርቋሪ እና መልካሙን ሁሉ አስተማሪ ናቸው እና ይህ ወጣት ምሁር እየተራመደ ያለው ወደዚህ ቅዱስ መንገድ ስለሆነ አምላ ይባርክህ ሀሳብህንም ያሳካልህ ለእኩይ መንገድ ተከታዮችም መዳህኒት እንደምትሆን አልጠራጠርም ይቅናህ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን "መይሳው" ነኝ

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 5 років тому +3

    እንደዚ የተቀረፀ ንፁህ ህሊና ለማህበረሰብ ምቹ ትራስ ነው በርታልን ዮኒ!!

  • @samuelasnake5755
    @samuelasnake5755 5 років тому +9

    ስዩሜ በጣም አመሰግናለው ፣ምርጥ ውይይት ነበር ደስ ይላል እንደዚ ያሉ ምርጦችን ሁሌም በናፍቆት እጠብቃለው ዶር ዳኛቸውን በቅርብ ጠብቃለው

  • @zainabomar6440
    @zainabomar6440 3 роки тому +1

    ምርጥ. ልጅ. አይምሮ የለወ

  • @wondyesaji274
    @wondyesaji274 5 років тому +7

    ኢትዮጵያ በሳልናአስተዋይ ልጆች አልዋት ለዘለአለም ትኑር thank you yoni and seyoum

  • @FiraolAkawak
    @FiraolAkawak 5 років тому +6

    Yoni Thank you,

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 років тому +18

    ዮኒ የኔ አምበሳ በሁሉ የታደልክ ነክ ፈጣሪ የባረክ👍 ውይ ዮኒን 24 ⏰👌ሳት ሙሉ ብታወራ አንዳች አይሰለቸኝም ያንተ ንግግር እየጣፍጠኝ ነው የሚያልቅብኝ😍❤👌

  • @memywa2756
    @memywa2756 5 років тому +9

    Very nice conversation I learn a lot thank you both ! God bless Ethiopia !!!

  • @nwriamohammed1215
    @nwriamohammed1215 5 років тому +4

    ዮኒ የመሰል የልጅ አዋቁ ያብዛልን ኢትዮጵያዬ ብዙ ሙህር አለሽ የተደብቁ አሁን አሁን ብቅ እያሉልሽነው

  • @tilayeteketel4419
    @tilayeteketel4419 5 років тому +3

    I can not stop listening to this young educated man at all. God bless him.

  • @amertyeventsandpromotion4345
    @amertyeventsandpromotion4345 4 роки тому +1

    WOW !!!!

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 5 років тому +4

    የልጅ አዋቂ ነው he have bright mind ስዩሜ great program I learn a lot in this time our people need this kind of discussion thanks

  • @peterjhone6962
    @peterjhone6962 5 років тому +4

    I have no speech, it's mind blowing Answer and explanation. Thank you, it's the best.

    • @mintesinotawash1966
      @mintesinotawash1966 5 років тому

      Wow!! The guy is super, educated & civilized God bless you man!!!

  • @kedirali9509
    @kedirali9509 Рік тому +1

    እንባየን ነዉ ያመጣዉ የምር ዮኒ እና ሱይሜ

  • @nati_jessus
    @nati_jessus 5 років тому +2

    በጣም ድንቅ ዮኒ ተባረክ

  • @dabiesetenna7840
    @dabiesetenna7840 5 років тому +4

    Thank you Yonas and Andfta, Seyoum too. I love listening the Ethiopian people more on the line of Yonas including Dr. Degnachew to deal with Ethiopian Political Change Crises. Yonas view is wonderful and they show me hope of what we have to to Ethiopia. I like Seyoum look for social professionals dealing with Ethiopian issues. Excellent views.

  • @samirosco372
    @samirosco372 5 років тому +1

    Very interesting & in formative interviwe Thank u yoni

  • @Selam694
    @Selam694 5 років тому +1

    እግዝያብሄር፡ከክፉ፡ሁሉ፡ይጠብቅህ፡የተባረክ፡ሁን
    ጠቅላይ፡ሚንስትራችን፡ዶ/አብይ፡አይኑን፡ባንተ፡ላይ፡ማድረግ፡አለበት፡፡ ለወጣቱ፡አንተ፡ነህ፡የምታስፈልገው፡፡ ብሰማህ፡ብሰማህ፡አልሰለችህም፡ ሰዓቷ፡አጠረችብኝ፡ስዩምዬ
    ስላቀረብክልን፡እናመስግናለን፡አንተንም 🙏

  • @ketelemekonen3970
    @ketelemekonen3970 5 років тому +1

    ምርጥ ቃላት አደበትህ ሞልተውታል በርታልኝ ዮኔ

  • @mengistukefelegn9227
    @mengistukefelegn9227 5 років тому

    You (Yoni) will be the one whom we(Ethiopian) are looking/searching for!!!! Growing blessed!!

  • @emuyedingillijkibrleigzabh3860
    @emuyedingillijkibrleigzabh3860 5 років тому +2

    ውዱ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዴት እንዴት እንደምሳሳለት

  • @auser4544
    @auser4544 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::

  • @begashawdereje7734
    @begashawdereje7734 5 років тому +3

    Now you bring the right person for us,I like your last two gusts,thank you.

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 5 років тому +1

    ወይ አንተ ብሩክ ልጅ ከእድሜህ በላይ እውቀት ተሸክመህ ምሁር ነኝ አልልም አልክ ይገርማል ። እንደ ጃዋር አይነት አህዮች ሰው እያደባደቡ ሀገር እየበጠበጡ የንፁሀንን ደም በከንቱ እያፋሰሱ እኔ አዋቂ ነኝ ሳይንቲስት ነኝ ይሉናል ። ገራሚ ነው አንተም እሱም እውነት እንዲ ያስተሳሰብ ልዩነትና እርቀታችሁ ??? መለስከው ልጅ እንዳሳዳጊው አልክ ኮፒ ማድረግ ቢቻል ያንተን ልብንና አእምሮህን ኮፒ አድርጎ ለጎደላቸው ሁሉ መግጠም ነበር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 років тому +2

    እናመሰግናለን 💚💛💓💚💛💕💚💛💖💚💛💝💚💛💞💚💛💗💙💝

  • @letube5960
    @letube5960 5 років тому +4

    My God ,you are very talented. Well done. I think the journalist need more preparation when invite such a person.
    Love it.

  • @yonassimon96
    @yonassimon96 5 років тому +4

    Waw excellen man
    God bless you yonas

  • @fentahunfekadie622
    @fentahunfekadie622 5 років тому +3

    ምን ኣይነት ኣሰማት የሆነ ልጅ ነው በጌታ!!!!!!!!!!!!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 5 років тому +4

    ዋውውውው ምርጥ ዜጋ ፈጣሪ እንዲህ አይነቶቹን ምሁራን አብዝቶ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 5 років тому +28

    ስዩሜ አልተቻልክም ሰሞኑን አስማት አስማት የሆኑ እንግዶች ነው ምታቀርበው በርታ!!

    • @johniykebrom6642
      @johniykebrom6642 5 років тому +1

      Semeshe shalome Hono Endate asmate teyaleshe

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu 5 років тому +1

      Johniy Kebrom. Algebagnem shalom ena asmat yalew relation

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 5 років тому

      The way she saying that ጥሩ ሀሳብ አመለካከት ያላቸው ሰዎችን ለማለት ነው

  • @omerali709
    @omerali709 5 років тому +5

    አንደበተ ርቱዕ የሆነ ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነዉ::እንደ እሱ አይነቶችን ያብዛልን!!

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 5 років тому +1

    In love it . I can tell Wisdom and information goes together. Many ppl have only information not a wisdom. The guy have both. 🙏 thank you

  • @hunegnawtesfaselassie9183
    @hunegnawtesfaselassie9183 5 років тому +3

    Thank you very much yoni Godd bless you more I have no word to say sthg

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 5 років тому

    ስዩም አንተ የምታስፈልግበትን ትክክለኛ ሰአት በማወቅህ አድናቂህ ነኝ።ሙሁራንና አዋቂዎች ሁሌም ድብቅ ናቸው።እነሱን ፈልፍለህ በማውጣትህ ድንቅ ነው።በርታ።ያ ሹል ብእርህ ግን ጉልበቱ ከድምፅህ መብለጡን እንዳትረሳ።ብእርህ ይናፍቃል።የብእሩን ሱፐር ሊግነቱን ለአቤ ቶክቻው ብቻ ትተህ አትጥፋ አንተና አቤ በፌስ ቡክ የብእር ፈርጦች ናችሁ።

  • @yobekman4535
    @yobekman4535 5 років тому +1

    ዩኒ ምርጥ አቦ ሺህ አመት ኑርልን!!እንዲህ መልካም አሳቢና ቅን ተናጋሪ መሆን ተመኘሁ::

  • @mak2dallas439
    @mak2dallas439 5 років тому +4

    Smart mind keep going men.

  • @samuelasres2283
    @samuelasres2283 5 років тому +2

    Real optimistic view!!

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 5 років тому +2

    Seyoum today for the second time you bring a briliant and very intellectual open mind person on your show yonas zewdie and meskerem. Aberra keep up the good job.

  • @gutatadesse5657
    @gutatadesse5657 3 роки тому +1

    "እስኪ ራስህን አስተዋውቅ " ሲባል "ሰው ነኝ" ማለት ምን ማለት ነው?

  • @mesfinhunegnaw1279
    @mesfinhunegnaw1279 5 років тому +1

    ፊደል ቀመሱ በራሱ ዘቅጦ ያደገበትን ማህበረሰብ እንዲዘቅጥ ሠርቶ ከማህበረሰቡ አብሮ እየኖረ እንደማህበረሰብ ዘቅጠናል ይለናል! ይገርማል፡፡እናውቅልሃልን ብለን በመለዮ ለባሽና በደህንነት ቀፍደን እንዳይበላ እንዳይጠጣ እንዳይተነፍስ እንዳይናገር እንዳይንቀሳቀስ የፍጥኝ አስረን ገርፈን አሳደን ገድለን አፉን ለጉመን የሚያስተሳስሩትን ማህበራዊ መሰረቶች ንደን አፈር ድሜ ካበላንና እዚህ ደረጃ ካወረድነው በኋላ ይቅርታ እንደመጠየቅ ችግሩ የጋራችን ነው ማለት በራሱ በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ነው፡፡የችግሮች ሁሉ ምንጭ እኛ ፊደል ቀመሶች ነን፡፡ኃጢያታችንን መናዘዝ ያለብን እኛው ፊደል ቀመሶች ነን፡፡ቀለም ቀመስ ያላልሁበት ፊደል ቀመስ እያልሁ የምናገረው ፊደሎችም አልገባን ብለው በአደባባይ ይቀነሱ ስለምንል ቢያንስ በሆሄ ደረጃ በትክክልም ባንጠራቸው ትንሽም ቢሆን የመለየት ብቃቱ ሊኖረን ይችላል ብየ ነው፡፡የራሳችንን ስም እንኳ በትክክለኛ ፊደሎች ለመፃፍ ምን ያህል መቸገራችን ይህንኑ ስለሚያረጋግጥ መከራከሩ ብዙም አያዛልቀንም ለጊዜው ግን ይቆየን፡፡

  • @sabamedhin6120
    @sabamedhin6120 5 років тому +1

    WAW! "egane asizewe... the best interview. I believe "ende bale aemero ....

  • @bona2318
    @bona2318 5 років тому +5

    I love him he is so positive

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 5 років тому +1

    ዮናሰ ፡ ዘውዴ ፡ ልዩ ፡ ፍቅር ፡ እና ፡ አክብሮት ፡ አለኝ ፡ አመሰግናለሁ ፡ የሚገርም ፡ ሰብና ፡ ችሎታም ፡ ያለህ ፡ ትልቅ ፡ ሰው ፡ ነህ ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ፡ ይስጥልኝ ፡ ሌላው ፡ ስዮም ፡ ጥሩ ፡ ሰዎች ፡ ታቀርባለህ ፡ የመጠየቅ ፡ ችሎታህ ፡ በትቀይረው ፡ የገሌ ፡ አስተያየት ፡ ነው ፡ አመሰግናለሁ ፡

  • @geletuwakjira140
    @geletuwakjira140 5 років тому

    Siyum thank you so much we need this kind of person. Yzemenu activistoch kenesu temaru.

  • @gemechuraji7548
    @gemechuraji7548 5 років тому +1

    አቦ ኑርልን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 років тому +1

    እግዚአብሔር እራጅም እድሜና ጤና ይስጥ ንግግሩ ለእኔ እኖደስብካት ናቸዉ

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 5 років тому +1

    በዚህ ጊዜ እንዳንተ ያለ ሰው በብዛት ቢኖሩና በየጊዜው ቢያስተምሩ ምናልባት ከዚህ ማጥ እንወጣ ይሆናል።አንተ ጥሩ ሰው ሀሳብህን ያሳካልህ በርታ ዕውቀትህን ለዚህ ትውልድ በሰፊው አሰራጭ እግዜር ይርዳህ።

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 років тому +2

    What a brilliant amazing young man! Wow! 💚💛❤️👌👍✌️🙏👏👏👏👏👏

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 5 років тому +1

    ድንቅ ነው!

  • @asnakewbewketubelete7610
    @asnakewbewketubelete7610 5 років тому +2

    Excellent conversation!

  • @mebeafetene3297
    @mebeafetene3297 5 років тому +2

    That's perfect!

  • @getuayalew7922
    @getuayalew7922 5 років тому +6

    እግዚአብሔር: ይስጥህ :በጣም: አመስግናለው። ሁለታችሁም :ምርጦች ናችሁ።

  • @onelov3670
    @onelov3670 5 років тому +5

    Smart wise man💚💛❤

  • @zkey-n5p
    @zkey-n5p 5 років тому +18

    ስዩም ምን አለ ዝም ብለህ ብትማር ፣ ማወቅ ከፈለክ አንብብ

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 5 років тому

    ምርጦች የሆኑ እንግዶች ነው ምታቀርበው በርታ!!

  • @MyD1010
    @MyD1010 5 років тому +4

    ብዙው ንግግርህ ትክክል ነው፣ አክቲቪስቶቹን ልካቸውን መንገርህ የት ላይ ቆመው እንደሚያላዝኑ ያውቁት ዘንድ ነው፣ በደንብ በላቸው ንገራቸው፣ ዘመነ አክቲቪስት ቀስ ሲል ነፃ አውጪ ይሆናል፣

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 5 років тому

    በላይ ዘለቀ የተሰቀለው ተፈርዶበት ነው፥ ህግ በሚከበርበት ዘመን የተደረገውን ነቅፈን፥ህግ ተጥሶ ሰዎች በመንጋ ያለፍርድ የተቃጠሉበትን አንድ አድርገን ለማየት መሞከር ራሱ የጨለማው ዘመን ውጤቶች መሆናችንን ይመሰክራል።
    በታሪካችንኮ ነገስታቶቹ ክ100 አመታት በፊት የሰሩትን ያክል የሚሰራ ቀርቶ በ21ኛው ክ/ዘ የአለም ጥራጊ(garbage) ሆነን የተገኘንበት ላይ ነውኮ ያለነው።
    ጎበዝ እያስተዋልን!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 5 років тому +5

    ይሄሁሉ እውቀት ፡ተደብቆ ፡መኖሩ ፡በጣም ፡ያሳዝናል። እስቲ ፡አሁንም በርቱ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 років тому +1

    God blessed you dear brother yonas, your so blessed !

  • @saradargie3690
    @saradargie3690 5 років тому +16

    Yoni has beautiful mind I like his views

  • @trutheverywhere4514
    @trutheverywhere4514 5 років тому +4

    No comment this is what we miss GOD BLESS HIM

  • @mogesregassa9460
    @mogesregassa9460 5 років тому +2

    He is a future Merera Gudina

  • @sismez5114
    @sismez5114 5 років тому +2

    ጥሩ ውይይት ነው

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 років тому

    ልብ ያለው ከዚህ ብዙ ትምህርት መውሰድ አለበት

  • @ቅይጥወጎች
    @ቅይጥወጎች 5 років тому +5

    አዋቂ ሰው ዼንጤ ሲሆን የአንተና የዶ/ር አብይ ይገርመኛል:: በተረፈ ሌላም ቦታ አይቸኃለሁ ምርጥ ኢትዮዽያዊ ነህ!!

  • @mihretgirma7255
    @mihretgirma7255 5 років тому +1

    Nice interview thanks gays

  • @zumraaba3914
    @zumraaba3914 5 років тому +1

    እየ ልጅ ጎበዝ ነው

  • @mansoursunusy1421
    @mansoursunusy1421 5 років тому +1

    ይኸ ድንቅ ነዉ !

  • @dagnet3394
    @dagnet3394 5 років тому +1

    Yoni betam gerami sew new tnx Seyoume

  • @beleschanel8964
    @beleschanel8964 5 років тому +1

    ስዩም ተሾመ እናመሰግናለን።እንደዚ ኣይነት ሰው ስላመጣህልን፡please ደጋግመህ ኣቅርብልን

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 5 років тому +1

    ስዩሜ እናመሰግናለን

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 5 років тому +1

    WoooooooW amazing i love it.

  • @cooksethiopiensrulier4633
    @cooksethiopiensrulier4633 5 років тому +1

    እንደዚህ ይተማር ስወ ይብዛ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 5 років тому +1

    መልካም አነደበት ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር በመፍራት ሲሆን ንግግርህ ሁሉ እንደሚፈስ ውሀ ነው አይቆረቁርም እንደአንተ አይነት ምሁር ይብዛልን ❤

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    በእዉነት ምርጥ ሠዉ

  • @mizuboo2189
    @mizuboo2189 5 років тому +7

    PM Dr. Abiy Ahmed should include yoni is his team. Ethiopia has a bright hope in the near future because of people like him.

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 5 років тому +1

    Yoni Mirit!you so good nice job

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ታላቅነት ነው ወዳጄ አንተ መንገድህን ቀጥል እሺ።

  • @fekadulemmamengasha5028
    @fekadulemmamengasha5028 5 років тому +3

    I love this guy

  • @eshetud210
    @eshetud210 5 років тому +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ተጠቅሚለሁ ስዩም አድናቂህ ነኝ እንደሊሎቹ ጠያቂዌች እራስህ ብቻ እያወራህ ጊዜውን ባለመሻማትህ :: ነገር ግን ስለሰው ክቦርነት እየተወራ እና በሀሳብ መታገል እያለ የሰውንልጅ ቅንቅን ማለትህን አልወደድኩትም መማር ከዚህ ስለሚጀምር

  • @hailumaruta9033
    @hailumaruta9033 5 років тому

    በወቅቱ ካሉት ምርጥ ጋዜጠኞቻችን አንዱ። ስዩሜ በርታ ከጎንህ ነን።