Dawit dreams thought me a very life-changing experience within me and and I am so proud to have you guys like Dawit dreams and Ethiopian needs such unique and gifted life changing people and I am so blessed and God bless family of Dawit dreams and you're lucky guys to attende physically to Dawit dreams and long live to Dawit dreams and his family.from South Africa your's Abreham.
I WAS VERY SKIPTC WHEN I WAS ATTENDING MY FIRST CONFERANCE,HALF WAY TO YOUR TEACHING I REALIZE WE ARE IN THE SAME BOAT,WHAT YOU REALEY TEACHING ABOUT IS THAT YOU HAVE FOUND THE MEANINIG OF TRUTH AND THE WAY OF LIFE,GOD BLESS YOU MORE.
ስሜታችንን መግራት ያስፈለገን ጊዜ የዩሱፍን ምዕራፍ እንድናነብ ነብያችን(ሰዐወ) መክረውናል። እውነት ነው በጣም አስተማሪ ታሪክ አለው
ቀ
የመፀሃፍ ቅዱስ ላይ የሰፈረው ታሪክነው በሌላ አስተማሪ መልኩ ስላቀረብከው👍
በጣም ደስ ይላል ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሄርም ቃልም እንጂ እንደተባለው ቃሉን በደንብ ይዞታል ጎበዝ።
"ዩሱፍ ለአባቱ፡- «አባቴ ሆይ! እኔ ዐስራ አንድ ከዋክብትን ፀሐይንና ጨረቃንም (በሕልሜ) አየሁ፡፡ ለእኔ ሰጋጆች ሆነው አየኋቸው» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ (አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡» «እንደዚሁም (እንዳየኸው) ጌታህ ይመርጥሃል፡፡ ከንግግሮችም ፍች ያስተምርሃል፡፡ ጸጋውንም ከአሁን በፊት በሁለቱ አባቶችህ በኢብራሂምና በኢስሐቅ ላይ እንዳሟላት በአንተ ላይና በያዕቆብ ዘሮችም ላይ ይሞላታል፡፡ ጌታህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡» በዩሱፍና በወንድሞቹ (ታሪኮች) ውስጥ ለጠያቂዎች ሁሉ በእርግጥ አስደናቂ ምልክቶች ነበሩ፡፡(ወንድሞቹ) ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «እኛ ጭፍሮች ስንሆን ዩሱፍና ወንድሙ (ብንያም) ወደ አባታችን ከእኛ ይበልጥ የተወደዱ ናቸው፡፡ አባታችን በግልጽ ስህተት ውስጥ ነው፡፡ «ዩሱፍን ግደሉ፡፡ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፡፡ ያባታችሁ ፊት ለእናንተ የግል ይኾናልና፡፡ ከእርሱም በኋላ መልካም ሕዝቦች ትሆናላችሁና» (ተባባሉ)፡፡"
Qur'an(Chapter Yusuf 12: 4-9)
ትክክልእህቴ
The prophet Yusuf history is amazing. thank you!
ትክልል ነዶ ሳይሆን ኮዋክብት እና ጨረቃ ሲሰግዱልኝ አየሁነው ያለው
ጀግና የኔ ልክ ብለሻል 👍👍👍👍 ማሽአላህ
መጽሃፋችው ግን ምንድን ነው ቅንፍ የበዛበት? ደግሞ ለማወቅ ነው በጨዋነት መልሱልኝ!!
🇪🇹ኢትዮጵያ ካሏት ብርቅ ወጣቶች አንዱ Dr yonas Zewde ❤️❤️❤️
Programachewen batam ewadawalew......thank you
ዋው ዋው ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሄርም ቃል እንጂ የህይወትህ መርህ ስለሆነ የጌታህ ቃል ተደንቄ ነው የሰማውህ በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው የተውክልን እናመሰግናለን በነፍስ በስጋ የትባረክ ነህ ጤና እድሜ ይብዛልህ ።
yezare timirt ejeg betam lewetognale.....amesegenalew......bezi agatami degemo agelgaye yonatan aklilu bigabezelen des yelenale
ዮኒ ከልብ አመሰግናለሁ እጅግ በጣም አከብራለሁ
የእውነት ዛሬ በጣም ከፊቶኝ ነበር እናም በአለም ለይ ብቻኛ ሰው እኔ ብቻ እንደሆንኩ ተሰማኝ
ብዙ ግዜ ከሰዎች ገር ስለማልግበባ ከሰው ገር አብሮ ግዜ መሰለፍ ብዙም ደስ አይለኝም እናም
ዛሬ በጣም ከፍተኝ ነበር በቃ ብቻዬን እንደቀረው ነበር የተሰማኝ እናም እሄን ፕሮግራም ሰይ በጣም ደስ አለኝ የምር አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
You are not alone my brother..Allah is always with u🙏
በጣም እንዲቀርብ የፈለኩት ሰው ነበረ ድሪምስ ፋሚሊዎች ተባረኩ እና አመሰግናለሁ nice ነገር ነው ዮኒ ተባረክ እና በጣም ነዉ ምንወድህ 👏👏👏.... እውነት ነዉ ስለ ህልም ሲታሰብ ዮሴፍ በጣም ምርጡ ምሳሌ ነዉ ።
ዳዊት በእውነት የምትጋብዛቸው አሥተማሪዎ ወቅቱ የሰው አስተሳሰብ የገባቸው ናቸው ። ቅድስቲቱን ከተማ የሚያስወርስ ትምህርት መህልቅ ጣል ያድርጉበት ። ዮናስ God bless You ! በሚገባ እየተከታተልኳችሁ ነው። ከሸዋሮቢት
Dawit dreams thought me a very life-changing experience within me and and I am so proud to have you guys like Dawit dreams and Ethiopian needs such unique and gifted life changing people and I am so blessed and God bless family of Dawit dreams and you're lucky guys to attende physically to Dawit dreams and long live to Dawit dreams and his family.from South Africa your's Abreham.
ህልማችን እሰኪፈፀም ለራሳችን እንያዘው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ካልሆነ ያ የነገራችሁን መቼ ነው ??በሚል ጥዬቄ እያዋከቡ ተስፋ ያስቆርጡናል:: 🙏ህልሜ ጠላት መሸመቻ አይሆንም አምላኬ ካወቀው በቂ ነውና ::
Wow thank what is a softy voice and great message you are so humble.we are lucky to have like you humble man.
Watching from united Arab Emirates like this brother
አቤት ተሰጥኦ ! እድሜ ይስጥልን ወንድሜ
It is amazing 😳😳😳💙thank you for sharing this video 📹 my goodness ❤
Wawww edmh ybrakk wendmashn amannn 🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤
ጆን ምርጥ ሰዉ በርታ የወጣቶች ተምሳለት ነህ ብዙ ቁም ነገር አግንቸበታለሁ በርታ፡፡
ዶ/ር ዬናስ ዘውዴ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ከውዱ ማእድህ ስላካፈልከኝ አመሰግናለሁ ።
-ስለዩሴፍ ያስተማርከኝ ታላቅ ነገር ነው በብዙ ክበር ወንድሜ።
- አሁን በረራ ሳአት መሆኑን እኔም አምናለሁ ሁላችንም ስለበረራችን ማሰብ መዘጋጀት እና ዶክመንት ሟሟላት እንዳለብን
- ሳናይ ደሞ እንዳንመታ ያስረዳህበት መንገድ ሁሉ ለኔ ድንቅ ነበር
አመሰግናለሁ 🥰
እራጅም እድሜነ ጥበብ ይጨምርልህ።
ትክክል እኮ ነው መፃፍ ቅዱስ ስላለ ሳይሆን ህልሜን እውቀቴን ስራዬን የሚስቀናቸው ባዳ ሳይሆን እህቶቼ ናቸው ጠላት የሆኑብኝ በጣም የምውዳቸው ያውም ሁሌም በፀሎቴ ዮሴፍን ከወይኒ እዳወጣህ አውጣኝ እላለሁ !!!ህልመቢስ ጠላት የለውም ።እውነት የኔ ታሪክ የአባቴ የዮሴፍ ታሪክ ነው !!!
አይዞሽ የኔ እናት ዮሴፍን ያሰበ አምላክ ያስብሽ።
መምህር እረጅም እድሜ ተመኘሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አምላክህ አባትህን እየሰብክህ ስላለህ
እኔ ምላችሁ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህን ቪድዮ አይታችሁ ተምራችሁበት ጠቅሟችሁ ብዙ ቪው ያገኛል።ነገር ገን ሁልሽም ካየሽ በኋል ላይክ አድረጋችሁ ብትወጡ ምን አለበት!!!!አሁን እኔ ባየሁበት ሰአት 3.4 ሺ በላይ ቪው አለው ገን 300 ላይክ።
እዚህ ጋ ብቻ ሳይሆን በሌላ ቻናል ውስጥም የታዘብኩት ነገር ስለሆነ ነው።ባጭሩ ላይክ እያደረጋችሁ ውጡ።
ቻውቻው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ብዙ ጊዜ እውቀት የምናገኝበትን ላይ ላይክ የለም ግን ፍሬ የሌለው ወሬ ላይ ላይኩ ይገረማል እና ልክ ብለሻል/ሀል
እኔ ራሴ ርእስ ከሳበኝ አይቼ ላይክ ርስቼ እወጣለው ላይክ ሰብ አድርጉ ብለው ሲሉ ነው ትዝ ብሎኝ የማደርግው አሁንም ያንተን ኮመንት ሳይ ይህው አደረኩ ይቅርታ ኪኪ
በእውነት በደንምብ ነው ያዳመጥኩት እንደ አንተ አይነት መልካም አስተሳሰብ : ርቱእ አንደበት ; ከህሊናችን የማይጠፍ ምክሮች ብሎም ወደ ተግባር የሚቀየር ምሁራን ያብዛልን ሃይል እግዚአብሔር እውነት ነው ኢትዮጵያ ራእይ ህልም አላት እኛ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን !!
Dassssssss tilalachu sidet Agernee yslewut timachalachu baqa igabalew wode gagare😭😭😭😘👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በምን ቃል ለመሰግናችሁ፣ብቻ ከልብ እናመሰግናለን።
Saladenkh malef alfelgm wendmachin mekrh betam yigebal allah yistelen👍👍👍💖💖💖💖
Be ewnet betam Des yemil tmhrte new enamesegnalen ❤❤❤lantem dawit dreams amesegnalehu❤❤❤❤❤
በሰዉም በእግዚአብሔርም ፊት ማደግ ማለት አንዱ በክፉ ፈታ መልካም ማድርግ ነዉ።ልክ እንደ ዮሴፌ! ዩኒ አንተ ከኢትኦጵያ ተስፍዎች መካከል አንዱ ነህ። አንተንም ባለቤትህን ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ! እንወድሀለን!!!
በጣም ጠቃሚ ምክር የያዘ ገለጻ ነው። እግዚአብሔር ምን ጊዜም መልካም ስዎችን አይጥልምና በፍጹም ዕምነት ለቅዱስ አምላክ ተገዥ እንሁን።
Rŕàŕaŕ4444ŕ t
R à q5aw0
00 pz Très 5
አሜን
ሚገርም ነው ተባረክ
Ensha Allah hulem yeqer bay enhonalen absher
This is the most Amazing speech !
Thanks Dr. Yonas Z. keep it up 👏
አንተ ግን እንቁአችን ነህ ለወላጆችህ ብቻ ሳትሆን ለሀገራችን ኩራት ነህ እግዚአብሔር እረድቶሀል አሁንም በበለጠው ይባርክህ ይህንንም ፕሮግራም የሚያዘጋጀው ዳዊት ሁላችሁም አብራችሁ ተምራችሁ ሆናችሁ አብራችሁ ያላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ህልማችሁ እንደ ዮሴፍ እውን ይሁን እወዳችሁአለሁ
🥺lmjmraya gza eslmna ena krstna kerb mhonun bglse semahu الحمد الله رب العالمين
የዮሴፍ ታሪክ የኔም ታሪክ ነው ተባረክ ወንድሜ💕🙏💕 share✅
አደኛዬ ነህ አንደበተ ርእቱ ዮኒ💯💯💯💯✅✅✅✅✅
አምላክ ክፉዉን አስተሳሰብ ለመቀየር ደብቆ ያሳደገ ድንቅ ሰው
Amazing. God Bless You Yone & Dawit Dreams.
Bexam yemigerm nigigir new bee huneet qalhiyoot yasemaln yemii asbaalnew tebarakuu ❤❤❤❤
Thank you Dr. የዩሱፍ (አለሂ ሰላም) ታሪክ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡ እስልምና እና ክርስትና መሰረታቸው አብራሀሚክ ሃይማኖት ከመሆኑ አንፃር ብዙ እሚያመሳስላቸው ነገሮች አሉ:: በቁርአን ዉስጥ ስለ ዩሱፍ (አለሂ ሰላም) ታሪክ እሚተርክ በስሙ አንድ ሙሉ ምእራፍ አለ:: ሱረቱል ዩሱፍ (Quran Chapter 12) ስለ ዩሱፍ (ዮሴፍ) ታሪክ በደንብ ይነግረናል:: እነዚህ እና ሌሎች መመሳሰሎች ዮናስ እንዳለው ተቀራርበን በመወያየት እና በመነጋገር, በመከራከር ወደ አንድ እና ወደ ሀቅ ለመምጣት ትልቅ ሚና ይኖራቸዋል:: አንዳችን የሌላችንን ቅዱስ መፅሐፎች ማንበብ እና ማወቅ እንዳለብንም አምናለሁ:: ብንጠቅም እንጂ ስለማንጎዳ ማለት ነው:: እና I hope ዮናስ እንዳለው ስለ ሃይማኖቶቻችን በሰላም እና በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበን እምንወያየበት ጊዜ አንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ::
ችግሩ ቁርአን ከአይሁድ እና ክርስትና ግልባጭ መሆኑ አለማመናችሁ ነው
ኢንሻ አላህ
እውቀቱን ይጨምርልህ ፈጣሪ የኔ ወንድም
ስለ አንተ ፈጣሪ አመሰግናለሁ በዘመናት መሀከል አምላክ ሠዉ አለዉ ሚያቀና
kalat yelegnm betam migerm new betam enamesegenalen yetekeberk yonas
Waaw amazing message thanks
Amazing ፈጣሪ ይባርክህ ቃሉን አውቀዋለሁ ብዬ አልሰማሁትም ስስማ ምን ይሆን የማረው ብዬ ሰማሁት ይህ ትውልድ ታድሏል ከተጠቀመበት ብዙ ህዝብ ባአደራሹ አለ ከአገር ና ከህዝቡ ብዛት ሲታይ ጥቂት ነው በሩ ተከፍቶላችኋል ኑና ተጣበቡ ግድግዳውም ይገፋል ይሰፋል ህልማችሁን ይዛችሁ እንዴት ልውጣ ለምትሉ ይህ ቦታ መንቂያ ነው መንደርደሪያ ነው የማይረባ ቲክቶክ ዮ ትዩብ ከሚበላባችሁ ከሩቅ ሆኜ ሳየው ይህን የምታዩው ላልሰሙት አሰሙ ከዚህ በላይ ደስ የሚል ነገር ምን አለ በድንገት አይቼው ገብቼ በመስማት it is not let እያልኩ እራሴን የገነባሁብት ቦታ ነው
Go higher and further, you can shape many more young people.
EGZIABHER YSTLGN AMSEGNALEHU BHLME ENDTENEKR ADRGEHEGNAL
🙏🙏
አለም ሰዎች አሏት! በጣም ጥቂት፤ አንዱ ይህ ወጣት ነው! በጣም እርቦኝ ከበላሁት ምግብ በላይ እረካሁኝ!!!!!!
እግዚአብሔር ይባርህክ ጨምሮ ጨምሮ ያባርካችሁ❤❤❤❤
በጣም የምፈልገውን ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 😘😘😘😘
i really lv this person
እናመሰግናለን በትክክል ልክ ነህ።
ድንቅ ትምህርት፤ ድንቅ የዮሴፍ ታሪክ በሌላ አገላለጽ።
wow tebarek bewunt bedem sere new yebebae denk nehe enamesegenlen
በጣም ደስ እሚል የወጣት አዋቂ ደናቂ ሰው ጋበዛችሁልን
በምናውቀው ታሪክ በምናምነው ታሪክ ነው ጥሩ ነገር ያስተማርከን !
thank u bro
ወንድሜ ዮኒ ተባረክ! የአምላክ መርህ ተፈጻሚ ሚሆንበት ዘመን በእጅ ነው "የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና። " ሮሜ 8፡19
👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Masha Allah ☝️ insha Allah yaa rabbii❤️
Dawit you are great hope of Ethiopia
This is amazing!!! Thank you so much!!!!
ዮኒ ስወድክ
wow wonderful time
stay safe yoni,you're amazing
አላሁ አክበር ይሄን ታሪክየዬሱፍን ከእናንተ በላይ ቁርአን ገልፆልናል
ከቁርአን በፊት በመጸሀፍ ቀዱስ ተጽፏል
Thanks for the amazing teaching!
Thank you Dr. Great Speech with a Great Story! Appreciate!!!
የዩሱፍ (አለሂ ሰላም) ታሪክ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡ በቁርአን ዉስጥ ስለ ዩሱፍ ታሪክ እሚተርክ በስሙ አንድ ሙሉ ምዕራፍ አለ:: ሱረቱል ዩሱፍ (Quran Chapter 12) ስለ ዩሱፍ (ዮሴፍ) ታሪክ በደንብ ይነግረናል::
(ሱረቱ ዩሱፍ - 4)
ዩሱፍ ለአባቱ፡- «አባቴ ሆይ! እኔ ዐስራ አንድ ከዋክብትን ፀሐይንና ጨረቃንም (በሕልሜ) አየሁ፡፡ ለእኔ ሰጋጆች ሆነው አየኋቸው» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 5)
(አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡»
(ሱረቱ ዩሱፍ - 6)
«እንደዚሁም (እንዳየኸው) ጌታህ ይመርጥሃል፡፡ ከንግግሮችም ፍች ያስተምርሃል፡፡ ጸጋውንም ከአሁን በፊት በሁለቱ አባቶችህ በኢብራሂምና በኢስሐቅ ላይ እንዳሟላት በአንተ ላይና በያዕቆብ ዘሮችም ላይ ይሞላታል፡፡ ጌታህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡»
(ሱረቱ ዩሱፍ - 7)
በዩሱፍና በወንድሞቹ (ታሪኮች) ውስጥ ለጠያቂዎች ሁሉ በእርግጥ አስደናቂ ምልክቶች ነበሩ፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 8)
(ወንድሞቹ) ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «እኛ ጭፍሮች ስንሆን ዩሱፍና ወንድሙ (ብንያም) ወደ አባታችን ከእኛ ይበልጥ የተወደዱ ናቸው፡፡ አባታችን በግልጽ ስህተት ውስጥ ነው፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 9)
«ዩሱፍን ግደሉ፡፡ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፡፡ ያባታችሁ ፊት ለእናንተ የግል ይኾናልና፡፡ ከእርሱም በኋላ መልካም ሕዝቦች ትሆናላችሁና» (ተባባሉ)፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 10)
ከእነሱ አንድ ተናጋሪ «ዩሱፍን አትግደሉ ግን በጉድጓድ አዘቅት ጨለማ ውስጥ ጣሉት፤ ከተጓዢዎች አንዱ ያነሳዋልና፡፡ ሠሪዎች ብትኾኑ (በዚሁ ተብቃቁ) አላቸው፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 11)
(እነሱም) አሉ «አባታችን ሆይ! በዩሱፍ ላይ ለምን አታምነንም እኛም ለእርሱ በእርግጥ አዛኞች ነን፡፡»
(ሱረቱ ዩሱፍ - 12)
«ነገ ከእኛ ጋር ላከውና ይደሰት፤ ይጫወትም፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎች ነን፡፡»
(ሱረቱ ዩሱፍ - 13)
«እኔ እርሱን (ዩሱፍን) ይዛችሁ መሌዳችሁ በእርግጥ ያሳዝነኛል፡፡ እናንተም ከእርሱ ዘንጊዎች ስትሆኑ ተኩላ ይበላዋል ብዬ እፈራለሁ» አላቸው፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 14)
«እኛ ጭፍራዎች ሆነን ሳለን ተኩላ ቢበላውማ እኛ ያን ጊዜ በእርግጥ ከሳሪዎች ነን» አሉት፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 15)
እርሱንም ይዘውት በሌዱና በጉድጓዱ ጨለማ አዘቅት ውስጥ እንዲያደርጉት በቆረጡ ጊዜ (ሐሳባቸውን ፈጸሙበት)፡፡ ወደእርሱም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ ይህንን ሥራቸውን በእርግጥ ትነግራቸዋለህ ስንል ላክንበት፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 16)
አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 17)
«አባታችን ሆይ! እኛ (ለሩጫና ለውርወራ) ልንሽቀዳደም ሌድን፡፡ ዩሱፍንም ዕቃችን ዘንድ ተውነው፡፡ ወዲያውም ተኩላ በላው፡፡ አንተም እውነተኞች ብንሆንም የምታምነን አይደለህም» አሉ፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 18)
በቀሚሱም ላይ የውሸትን ደም አመጡ፡፡ (አባታቸው) «አይደለም፤ ነፍሶቻችሁ (ውሸት) ነገርን ለእናንተ ሸለሙላችሁ፡፡ ስለዚህ መልካም ትዕግስት (ማድረግ አለብኝ) በምትሉትም ነገር ላይ መታገዣው አላህ ብቻ ነው» አለ፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 19)
መንገደኞችም መጡ፡፡ ውሃ ቀጂያቸውንም ላኩ፡፡ አኮሊውንም (ወደ ጉድጓዱ) ሰደደ «የምስራች! ይህ ወጣት ልጅ ነው» አለ፡፡ ሸቀጥ አድርገውም ደበቁት፡፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 20)
በርካሽ ዋጋም በሚቆጠሩ ዲርሃሞች ሸጡት፡፡ በእርሱም ከቸልተኞቹ ነበሩ፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 21)............................................ እያለ ይቀጥላል ታሪኩ ..............።
ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ በ ቁርዓን ምዕራፍ 12 ማግኝት ይችላሉ:: በቁርአን ዉስጥ ስለ ዩሱፍ ታሪክ እሚተርክ በስሙ አንድ ሙሉ ምእራፍ አለ:: ሱረቱል ዩሱፍ (Quran Chapter 12) ስለ ዩሱፍ (ዮሴፍ) ታሪክ በደንብ ይነግረናል::
በ Movie/ፊልም ስለ ዩሱፍ ታሪክ ማየት ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ማግኝት ይችላሉ::
በ አማረኛ
ua-cam.com/channels/6r3wJHDvRVvZEe1ilmxfRg.htmlvideos ወይም
ua-cam.com/channels/mjKTajYk8g-o7pghn8OtMQ.htmlvideos
በ አንግሊዘኛ
ua-cam.com/video/t2CpKjogBT8/v-deo.html
በ አረበኛ
ua-cam.com/video/cHjQj01bYT8/v-deo.html
Trophet Yosuf history is amazing! thank you so much!!!
Dr yoniye god is bles you
Wonderful speech!!!!
& Good stories!!!
One of my fav person
Mirt nw Dr. Yon
Tebarek
Wow Amazing thanks
ዋዉ በጣም ድንቅ ትምርት አመሰግናለሁ።
It's amazing motivation, speech personal
Selam Selam Ehutachu Enamesegn yeni Gobez berchi Tru Gza neber Ethiopia hagerachu sngeba cheket new mn yzen Engba Yemil neger
አመሰግናለሁ ጥሩ የአይምሮ ምግብነው
Amazing 👏 👏👏👏👏
Dear Dr.Yonas,Wow! God bless you amazing speech🙏🏽
BE BLESSED!!
Abzagnochachin.yenebyulah.yusufn
Tarik.enawkalen.gen.bezih.melku.alteredanewm.selabrarachihulen.betam.enamesegmalen
I WAS VERY SKIPTC WHEN I WAS ATTENDING MY FIRST CONFERANCE,HALF WAY TO YOUR TEACHING I REALIZE WE ARE IN THE SAME BOAT,WHAT YOU REALEY TEACHING ABOUT IS THAT YOU HAVE FOUND THE MEANINIG OF TRUTH AND THE WAY OF LIFE,GOD BLESS YOU MORE.
ደስሲል ሰዉ መሆን ይምጣልን
ሠላም ለአንተ ይሁን ወንድም ዮናስ
ትምህርቱ እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ለእኔ አሁናዊ ነው፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር ስለኣሳየኝ ህልም በሥራ ላይ ሆኜ ዛሬ ረፋዱ ላይ ህልሜን አሳየኝ ሳልለው ያሳየኝ አባቴና አምላኬ እግዚአብሔር አድርጐት እንደማየው ተስፋዬን እንደሚያወርሰኝ ኮንፌስ እያደረግኩ እየተጠባበቅኩትም ነበር፡፡ እስከዛሬ/06/01/2015 ከቀትር በኋላ ድረስ በአሀዱ ሬዲዮ ኘሮግራምህን ከመከታተል ውጪ ይህን የመሰለ ትምህርት በዚህ ሁኔታ ሚዲያ ላይ መኖሩን አላውቅም ነበር፡፡ የ2015 የዓመቱ መጀመሪያ ከወገኖች ጋር ኀብረት የማደርግበት ኘሮግራም ሄጄ ከእግዚአብሔር ልሰማ አስቤ መሄድ ሳልችል ቀረሁ ከዜና በኋላ ግን የአንተን ይህን በህይወት ዘመን ሁሉ ልጠቀምበት የሚገባ ትምህርት ሰማሁ፡፡ በኢር-ፎን ካልሆነ በስተቀር በዴስክ-ቶኘ ኮም|ፒውተር ድምፅህ በደንብ አይሰማም የሚቻል ከሆነ ቢስተካከል፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡
You really right , Dreams with out goals are just dreams !!! 🔥
May God blessed you my dear brother ❤
Thank u Dr.Yoni ❤❤❤
Yoni denk melket new tebarek berek bel
Thank you for inspiring me to be my best,
Keep it up,, succesful speech, very good Tallent lecture.....
WOW!!! I watching from USA!!
So what???
@@achutubeethiopia5195 thank mate. Why does it matter from where we watch?
Wow I appreciate you dr
በምስጢራዊ አላማ አንተን እንደ ፊኛ በባዶ አየር የተሞላኸውን ከፍ ከፍ ሲያደርጉህ የሕዝቡ የእውቀት ደረጃ የት እንደደረሰ ሰለሚያመላክተኝ በጣም አዝናለሁ።
God bless you
What a gorgeous speech
i cant wait
Dawit Thank U So Much
Thank you for sharing
Tnx
God blees you more