'ዝም ብሎ ተከታይ ሳይሆን በምክንያት ጠያቂ ትውልድ ያስፈልገናል' አዝናኝ ጥያቄዎች ለፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ | Seifu | Yonas Zewde

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • 'ዝም ብሎ ተከታይ ሳይሆን በምክንያት ጠያቂ ትውልድ ያስፈልገናል' አዝናኝ ጥያቄዎች ለፍልስፍና መምህሩ ተወዳጁ ዮናስ ዘውዴ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 326

  • @simegngirma843
    @simegngirma843 3 роки тому +121

    ዮኒ እውቀት ከአደበት ጋር ፡ እንደኔ የምታደንቁት ላይክ ያድርጉት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 3 роки тому +135

    አይ ሴፉ ከአቅምህ በላይ የሆኑን ሰዎች ስትጋብዝ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች ቀድመህ ብትዘጋጅ እላለው እንደዚህ አይነት ሰዎች መፅሃፍት ናቸው ልንጠቀምባቸው ይገባል በቀልድ ማለፍ የለበትም

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 3 роки тому +6

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Babuuji Meslot new

    • @ummoalmi8477
      @ummoalmi8477 3 роки тому +2

      ትክክል 👍🏾

    • @demelashawoke4409
      @demelashawoke4409 3 роки тому +2

      ባቡጂ መስሎት ኪኪኪኪ

    • @netsanettekeste4086
      @netsanettekeste4086 3 роки тому +2

      You are very right dear

    • @yosef_welde_hawareyat
      @yosef_welde_hawareyat 3 роки тому +4

      ሰይፋ እኮ ጊዜ የለውም ይሄን ለማየት ዝም ብለን እኮ ነው ምንፅፈው

  • @aselefechadego4050
    @aselefechadego4050 3 роки тому +119

    ፈጣሪ ኢትዬጰያ እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛላት 💚💛❤ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች !!!🙏

    • @geniaimiro1414
      @geniaimiro1414 3 роки тому +4

      ባንዲራዉ የማን ነው🤔

    • @fireghenetepherem456
      @fireghenetepherem456 3 роки тому

      @@geniaimiro1414በስህተት ነው የሚሆነው 😂😂😂

    • @simegngirma843
      @simegngirma843 3 роки тому

      edit አድርጉት ባዲራውን🙏🙏🙏🙏

    • @aselefechadego4050
      @aselefechadego4050 3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ 🙏

    • @aselefechadego4050
      @aselefechadego4050 3 роки тому +2

      በስህተት ነው ይቅርታ ይደረግልኝ 🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 3 роки тому +55

    ዮኒ ምርጥ አስተሳሰብ ያለህ ነህ እግዚአብሔር እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን እንወድሀለን ተባረክ

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 роки тому +130

    አብረሀም ወልዴን አቅርብልን የባላገሩ አይደል ዳኛ አብረሀም ወልዴ

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 3 роки тому +2

      ከዚ በፊት አቅርቦታል ድጋሚ ካቀረበው ነው እንጂ

    • @mhretendeshaw4235
      @mhretendeshaw4235 3 роки тому

      @@na-uu5or ውጭ። ቅጥር ግቢ

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 3 роки тому

      @@mhretendeshaw4235 ?

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 3 роки тому +1

      @@na-uu5or ትክክል

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 3 роки тому

      አብረሀም ይብዳሽ

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 роки тому +45

    ከሁሉ በላይ ፈላስፋ ሆኖ እግዚአብሔር አለ ማለቱ እራሱ እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነዉ !!👏👏👏

  • @ኢሉነኝሀላሌንአፍቃሪ
    @ኢሉነኝሀላሌንአፍቃሪ 3 роки тому +59

    የዚህ ሰው አድናቂ ነኝ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት

  • @danihaile671
    @danihaile671 3 роки тому +34

    "ብዙ ጊዜ የተከሰከሱትን አውሮፕላኖች እንጂ በሰላም የገቡትን አናይም" ትልቅ ሰው ዮኒ!!, ልዩ አባባል!!

  • @ephremgashaw4010
    @ephremgashaw4010 3 роки тому +50

    ዮናስ በጣም የማደንቅ ፈላስፋ ነህ
    ሰይፉ ምነለ 40 ደቂቃ ብታደርገው አሳጠርከው ውይይቱን። በእውነት አይጠገብም ቢሰማ ።

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 3 роки тому +1

      ይኼኔ ዘፋኝ ቢሆን 1ሰአት ይሰጠው ነበር

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 3 роки тому +1

      @@bobolala1974 Kelal 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jds7669
    @jds7669 3 роки тому +10

    ሰይፉ ከአቅምህ በላይ ነው ዘፋኞች ይሻሉሀል

  • @kemerkemer2578
    @kemerkemer2578 3 роки тому +32

    ሰይፍሻ በጣም ምታበሳጨው ነፍስ ያለው ሰው ጋብዘህ ስንት ነገር ትጠይቃለህ ተብሎ ሲጠበቅ ሳትዘጋጅ ትመጣለህ ፥ ማይረባ ጥያቄ ትጠይቃለህ በጣም አጭር ሰአት ነው ምትሰጠው ይሄን ነገር ግን አስብበት፥

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 3 роки тому

      ዘፋኝና ቀልደኛ ቢሆን ኖሮ....😏

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 2 роки тому

      Tera were yiteyikal sayozegaj.ayiii seyifu.

  • @ወርቅሾዎ
    @ወርቅሾዎ 3 роки тому +29

    ዮኒ የፋንታዬ ጀግና ከልቡዋ ልጅ ወልዳለች በርታልን

    • @totoshj6400
      @totoshj6400 3 роки тому +1

      ወርቅሸት እህቴ ዬናስ ዘዉዴ የነ ሐመረ ዘዉዴ ወድም ነዉ እድ ከይቅርታጋር ብትነግሪኝ

    • @ወርቅሾዎ
      @ወርቅሾዎ 3 роки тому +1

      @@totoshj6400 yeni kojoo eni yemawukew benatu bekul new benatu bekul degmo 1ehet ena1wodem new yalew men abat babatu bekul alawukem

    • @totoshj6400
      @totoshj6400 3 роки тому +1

      amasagenalahu sis enem ya fiche leje nagne gene lawukawu alechalekum kewetahu koyechalahu

    • @ወርቅሾዎ
      @ወርቅሾዎ 3 роки тому +1

      @@totoshj6400 kidanemhert sefer new yemtawukiw kehon

  • @hanyhoney5994
    @hanyhoney5994 3 роки тому +21

    ዮኒዬ ስወድህ
    አንተ ዥልጥ ስንት የሚጠየቅ እያለ ስለ እንቅልፍ አውርተህ ለማሸማቀቅ ትሞክራለህ 🙆🏻‍♀️❌

    • @meskeremmeskerem5299
      @meskeremmeskerem5299 3 роки тому +1

      👍👍

    • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
      @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 роки тому +2

      🤣🤣ሴፍሻ ከእውቀት ነፃ ነች በወያኔ ዘመን ነው ባታውን የያዘው

  • @daniedaniel28
    @daniedaniel28 3 роки тому +33

    ሰይፋ ያላቅም ሰው አምጥጠት ምትጠየቀው ጠፍ አይደል እንደለመድከው አርቲሰት አምጣ

  • @ራዛንያናቴናፋቂሙሀመድ

    ምነው አሰጠርክው ሁለት ሰአት አይበቀውም

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    Really this advice is very nice too ሠይፉ በጣም እናመሰግናለን እንግዳው ተባርክልኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ሀረግየሥላሴልጅሀረግ
    @ሀረግየሥላሴልጅሀረግ 3 роки тому +16

    ሰይፍሻ ሰአቱ አነሰ እንጂ ብዙ ትምህርት ነበረው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ወጣቱ ዬናስ አድናቂህ ነኝ ፍሬ እያለው ንግግርህ ደስ ይለኛል ፍልስፍናው ግን ወደ ክህደት እንዳይወስድህ ተጠንቀቅ

  • @afraali1075
    @afraali1075 3 роки тому +6

    የእምነት አርበኛ አቡነ ጳጥሮስ አባቴ

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 3 роки тому +18

    እህትሽን ወይም ማናችንንም የሚያድነን እግዚአብሔር ነው በመምህር ግርማ ላይ አድሮ የፈወሰልሽ እግዚአብሔር ነው እንጂ መምህር ግርማ በራሳቸው ያደረጉልሽ ነገር ምንም የለም

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 роки тому +10

    ዬናስዬ ኢትዮጵያ እንዳንተ እይነት ፈላስፉ ስላላት ኩራት ይስማናል 💚💛❤️

  • @lifeofabell
    @lifeofabell 3 роки тому +4

    8:13 ለዚህ ቪድዮዬ ቀጣይ እንግዳ እኔ መሆን አለብኝ😂🙌🏾

  • @MrChambalala
    @MrChambalala 3 роки тому +17

    የትማረ ሰው ስትጋብዝ ጥያቄ የሚያዘጋጅልህ ሰው ቅጠር

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ዬናስዬ ተባረክልኝ የአባቴ ብሩክ 👼👼💝💝🌹🌹
    ሰይፉ እናመሠግናለን የምወደውን ሰው ስላቀረብከው ግን ሠአት አጠረ

  • @tesfayehailu7824
    @tesfayehailu7824 3 роки тому +5

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ነህ እውቀት ዝም ብሎ ከሜዳ አይታፈስም ብዙ እንደለፋህ በትምህርት ራስህን እንዳበቃህ እርግጥ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sshalom395
    @sshalom395 3 роки тому +16

    ዮኒዬ ...ብዛልን።

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 3 роки тому +19

    ሰይፋ እንዲህ አይነት ሰው ጋብዘህ በቀልድ ትሸኝው እንዴት እንደተናደድኩ ባትጋብዘው ይሻልህ ነበር

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 3 роки тому

      እንዛመድ ሰላም ያገሬ ስዎች ሰላሙን ያውርድልን በስደትም በሃገርውስጥ በቅንነት#ስብስክራይብ አርጉኝ እድሜ ለናተ ይሄው( 900) ገባሁላቹ የቀረኝ (100)ብቻ ነው በሉ እግዙኝ ምርጦቼ ኢትዮጰያዊያን ውዳቹኅለው♥!ua-cam.com/video/0o8TeP1-yTg/v-deo.html♥

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 3 роки тому

      @@ethioeyeattube5297 ተበጂ

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 3 роки тому

      @@ጃኖጀግኒት ምን ማለት ነው? ?ተበጂ ??

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 3 роки тому

      @@ethioeyeattube5297 እሱን አልጋ ይዘን አሳይሻለው ሴት ከሆንሽ

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 3 роки тому

      Seifu is free from education naw and I don’t see him funny ethers. Yone is very smart and God son naw ❤️

  • @clintontilahun5689
    @clintontilahun5689 3 роки тому +3

    አይ ሰይፉ, ይህን የመሰለ የተከበረ ሰው ጋብዘህ ስብሰባ ላይ ተኝተህ ነበር ? ብለህ ስትጠይቅ የምር በአንተ እኔ አፈርኩ። ይህን ሁሉ ዓመት ሚድያ ላይ ሰርተህ ብስለት የሌለው (useless) የሆነ ጥያቄ ስትጠይቅ በእውነት ያሳዝናል። ዳሩ ግን የዘመኑ ሰው ቢሆን ኖሮ መተኛት ከሽንፈት ቆጥሮት አይኔን ስጨፍን photo አንስተውኝ ነው ብሎ ይገግም ነበር። Thanks for Mr yonas self-esteem !
    #RESPECT

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 3 роки тому +6

    ዮኒ ሊታደገኝ የሚችል ያልከው ተመችቶኛል ጌታ እየሱስ ይባርክክ

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo 3 роки тому +5

    ዪወና አሪፍ በርታ

  • @timeisnow7373
    @timeisnow7373 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!!ዋው ገራሚ ነወ!!! በዚህ አጋጣሚ ጅም የምታዘወትሩ ሰዎች በአጭር ጊዜ ዉጤታማ ለመሆን ቻናሌን ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 роки тому +10

    ጥሩ አስተሳሰብ አለክ ንግግርህም 👍👍👌

  • @tirubrtube4395
    @tirubrtube4395 3 роки тому +7

    የሚገርም ንግግር ነው ዮኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ 🙏

  • @sarongm9937
    @sarongm9937 3 роки тому +8

    ወጣት እና ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክ ዮኒ።

  • @erohamatube6750
    @erohamatube6750 3 роки тому +3

    ተባረክ ወንድሜ ጥበብንም ይጨምርልህ ከሁሉም በላይ እግዚአብሄርን መያዝህ ምንኛ አድሎሀል

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 роки тому +2

    እኔ ፍስፍና አልወድም ዝም ብለህ የፍልስፍና መፃህፎች ከእግዚአብሄር ጋር ይፃረራል

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 роки тому +2

    እኝህ ምንም በሌለበት ስላጨበጨበ ያጨበጨቡት በመንፈስ ንቁ ሆነው በቦታው አለበሩም ፈዘዋል ወይንም ተኝተው በአንዱ ምክንያት እየተደረገ ያለውን በንቃት እየተከታተሉ ስላልነበር ጭብጨባውን ስሰሙ ከያዛቸው አዝም ባነው ነው ያጨበጨቡት
    ይህ በእኛ ማህበረሰብ በጣም አለ ለምን ተጨበጨበ ብሎ ከመጠየቅ ይልቅ በጭፍን ከ አጨብጫብይ ግሩፒ ጋር መቀላቀልን እንመርጣለን ድክመታችንን ሰውም እንዳያውቅ የመሸፈን አክትም ይመስላል ራሳችንም አውቀን እንዳናርም እድል እንነፍጋለን
    ስናውቅ ደሞ የማገናዘብ ምዛናውይ የመሆን ትክክል ነው ወይ በዝህ እኔ እስማማለሁ ወይ ለማለት የዳበር አእምሮ በተለይ ወጣቱ የለውም ስለዝህ ትምህርት ቤቶች እዝህ ላይ መስራት አለባቸው ከማለህጻናት ጀምሮ ለዳበር አእምሮ መሰራት አለበት።

  • @galbreiki2562
    @galbreiki2562 3 роки тому +5

    ምን ኣይነት ጥያቄ ነው ፈጣሪ ኣለ ብለህ ታስባለህ ወይ 🤤😏😞

    • @bililghasrasagh4827
      @bililghasrasagh4827 3 роки тому

      felasfa selhona matayake alabte andandoche yalme yilalu esu endaw E/r radetotali ena ala belowali !!!

  • @melesedebebe9140
    @melesedebebe9140 3 роки тому +1

    አይ ሴፉ ታዋቂ መሆን እና አዋቂ መሆን ይለያያል ከአቅምህ በላይ የሆነ ሰው ነው የጋበዝከው ማለት መጋበዝህ ካልቀረ እርሱን ልትጠይቅ ብዙ የሚጠቅሙን ጥያቄዎች ይኖሩ ነበር አንተ ግን በከንቱ ጊዜክን አጠፋህ።ካጠፋው ይቅርታ በግሌ የተሰማኝን ነገር ነው ያወራውት

  • @zantanaofficial
    @zantanaofficial 3 роки тому +4

    የኔ ጀግና

  • @ሳራ-ጀ8ወ
    @ሳራ-ጀ8ወ 3 роки тому +27

    ዮኒ መልካም ሰው

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 3 роки тому +3

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ደስ ሲለኝ ወደፊት አስተማሪዬ ሆኖ ባገኘው ደስ ይለኛል ንግግሮቹ ይመስጡኛል::

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 3 роки тому +7

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ እንወድሻለን

  • @eebbawaaqayyoo6266
    @eebbawaaqayyoo6266 3 роки тому +1

    ወደየትኛው የቀደመ ክብር ነው የምንሄደው? እራሱ ያለምክኒያት የተነገረውን ብቻ እያመነ ፣እንዴት የፍልስፍና መምህር እራሱ የሚያወራውን አይሆንም?

  • @ya-kt1bt
    @ya-kt1bt 3 роки тому +2

    አንደዚ አይነት ሰው ጋብዘክህ እንዴት ታሳንሳለክ ቢንስ ግማሽ ሰአት ነበር መስጠት ያለብክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ሰው ይብዞልን

  • @ቀለምኢትዮጵያ
    @ቀለምኢትዮጵያ 3 роки тому +4

    #ፍቼ የፍቅር ሀገር በእውነት የፍቼ ቆጆ ሆኜ መፈጠሬ በጣም ደስስስ ይለኛል "ፍቼ የሰላሌነሽ፣ ባይባልልኝ ነበር የሚገርመኝ
    ሀገሬ ሁሌም ክፍ አይካሽ በዚህ አጋጣሚ
    የፍቼ ልጆች ያገሬ ልጆች ውድድድድ።

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 роки тому +3

    እግዛብሄር እዳተአይንቱን ያብዛልን እደሜ ከጤና ይስጥህ

  • @werkneshgebrehiwetweldekid6495
    @werkneshgebrehiwetweldekid6495 3 роки тому +2

    Yoni God bless you

  • @bonketd1954
    @bonketd1954 3 роки тому +2

    ለምን?, እንዴት? 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምክንያታዊ ሰው... ይብዛልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +7

    Welcomeዮንዬ በሳል ሰው

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 роки тому +8

    Yoni you are great boy. May God protecet you. 🙏

  • @zaratube608
    @zaratube608 3 роки тому +8

    ዮን በጣም የሚወድ

  • @lionone5089
    @lionone5089 3 роки тому +2

    yoni the best God Bless You.

  • @yohannes21234
    @yohannes21234 3 роки тому +4

    የአፄ ሚኒልክን ፎቶ መልሰው አንተ መላጣ

  • @timeisnow7373
    @timeisnow7373 3 роки тому +1

    ዋው ገራሚ ነወ!!! በዚህ አጋጣሚ ጅም የምታዘወትሩ ሰዎች በአጭር ጊዜ ዉጤታማ ለመሆን ቻናሌን ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 3 роки тому +2

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ዩኒ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ሌላ የምለው የለኝም ተባረክ

  • @henocktube
    @henocktube 3 роки тому +2

    Wow yoni you are amazing God bless you

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    ዮናስ የእኛ ዕንቁ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    በእውነት እንደ አንተ አይነት ምሁራኖችን ያብዛልን

    • @buroukteklemichael5186
      @buroukteklemichael5186 3 роки тому

      እውነትም ነው የመጸሐፍን ቃል ያስተውሉ ዘንድ አይምሮአቸውን ከፈተላቸው አይደል ቃሉስ በራሱ የሚለው።

  • @masniguse4369
    @masniguse4369 3 роки тому +2

    አስተሳሰቡ ንግሩ በጣም ጎበዝ ነው

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 3 роки тому +2

    ጌታ ይባርክህ።

  • @blengetachew8134
    @blengetachew8134 3 роки тому +10

    How i love this dude ❤️

  • @genbaw542
    @genbaw542 3 роки тому +1

    አሁን ፍቺ እና ፍቼ ምን አገናኛቸው መጀመሪያ ፊደላቸው ፍ ከመሆኑ በስተቀር።

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 3 роки тому +6

    የሰላሌ ልጅ❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +4

    በትክክል ባገባ ሳይሆን በገባው ነው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +11

    ዩወናስ ዘዉዴ አድናቂነኝ /ብርሩህ አእምሮ ባለቤት ነህ 😍👌

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 3 роки тому +3

    Sifue Your questions all useless and incompetent for this youngest Ethiopian intellectual hosting. Yonase you're talented, your potential is huge, today our beloved motherland Ethiopia she needs to like you youngest, visionary intellectuals work together move out our country from poverty , clueless ethnic backward politics.

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 3 роки тому +2

    God bless you yonye🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 3 роки тому +2

    እግዚያብሄር ምናለበት ይሄን ልጅ ብታባዛልን ሰምቸ አልጠግበውምኮ ዮናስን ሰፋ ባለ ፕሮግራም አቅርብልን ሰይፋሻ

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 3 роки тому +2

    ዮኒ ሙዑር ሰው

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 3 роки тому

    እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ባመረና በተከሸነ ወሬ ብቻ ጭልጥ ብሎ የማድነና አዎ የማጨብጨብ አዋዜ የተናወጠው ......🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️ የአብይ ግርፍ ይመስላል ልበል ??? ምንም አዲስ ነገር አላየሁበትም ጥሩ አመለካከት ያለው ይመስላል በወሬ የሚያደነዝዝ ትውልድ ነው የበዛው ከላይ ጀምሮ ::

  • @gezahagnwalelign7444
    @gezahagnwalelign7444 3 роки тому

    ሰይፉ ይህንን ቃለመጠይቅ ወይም ጭውውት ድንገት የቆረጥከው ይመስለኛል፡፡ቅር ብሎኛል
    ትልቁ የዘመኑ ችግር እኮ በጀምላ መነዳት ነው ይህ የሚቀየረው በግል ማሰብ ሲጀምር ነው ሰው የራሱ የህይወት ፍልስፍና ሲኖረው፡፡
    ሰይፉ በአሁኑ ሰአት የ5 አመት ልጅህን የሚያህል እንኳ ፈታኝ ጥያቄ ለመጠየቅም ሆነ ለመጠየቅ ዝግጁ የሆነ ሰው ጥቂት ነው ፡፡ ይሀ ደግሞ እንደ ትውልድም ሆነ እንደዜጋ ከባድ ነው፡፡ በድንገት ወዳልጠበቅነው መንገድ ሊያስገባን ይችላልና፡፡

  • @elishamasreshatesema1963
    @elishamasreshatesema1963 3 роки тому

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለ ቃል እየጠቀሱ የአንድን ፈረንጅ ስም በመጥራት ማድነቅ ነው የሚገርመኝ መፅሀፉ እዮብ ,ዳዊት,ምሳሌ,መክብብ,መኃልየ መኃለይ በጥቂቱ ያነበበ ፈላስፉ ነኝ የሚሉትን መታዘብ ይችላል እነዚህ በጥቂቱ ማለቴ እንጂ መፅሀፍ ቅዱስን በደንብ ያነበበ ፈላስፎች እገሌ ብለው የሚጠቅሱት ሁሉ ውሸት ናቸው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ታገኛቸዋለህ

  • @askme7620
    @askme7620 2 роки тому

    ጋዜጠኛው አልተዛጋጀበትም ወይም የእውቀት ማነስ አለበት ። ከእንግዳው ብዙ መማር ሲቻል ጋዜጠኛው የሚያቀርበው ጥያቄዎች የማይረቡ ነገሮች ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። (የኔ ሐሳብ ነው )

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 роки тому +12

    ዬኒየ በጣም ነው እማደቅህ

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 3 роки тому +2

    I think you are one of Ethiopia hope. God bless bro

  • @zufanmanasbot6300
    @zufanmanasbot6300 3 роки тому +3

    Seifu eyabedik new weys mitarewin atakim, ende min honehal ? Yonasin akiribeh tizebarikaleh bergit akalehu programih meznagna new bihonim leket yasifeliga.

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 3 роки тому +1

    He is amazing guest. I have no intention for negative comment but I'm puzzled by one question.... That question is... How destroyed the very fabric of Ethiopians ? Is it intellectuals or lay man (ordinary people) ? ..... Yetemaru sewch weyys Tera newary zegoch ?

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 3 роки тому +2

    Seifu betam ater gen!!!

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 3 роки тому +2

    YONI INTELLECTUAL AND GREAT PERSONALITY !!!!!😉😎✌

  • @sihneteklie5332
    @sihneteklie5332 Рік тому

    ለካ ታላላቅ ሠዎች ባሉበት ስብሰባም የጭብጨባን ትርጉም እማያቁ ተሰብሳቢወች ይኖራሉ እኔደግሞ የኛ ወረዳ መሪወች ብቻ መስለውኝ

  • @brke1
    @brke1 3 роки тому +5

    ስደተኝአ እህታችሁ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እና ደስታየን ጨምሩልኝ

    • @አለኝታ_ሚዲያ_1
      @አለኝታ_ሚዲያ_1 3 роки тому

      አድርጌሻለሁ: አንችም አድርጊን : ሰብስክራይብ ፈላጊዎች እንተባበር

    • @brke1
      @brke1 3 роки тому +1

      @@አለኝታ_ሚዲያ_1 አርጌሻለሁ

    • @አለኝታ_ሚዲያ_1
      @አለኝታ_ሚዲያ_1 3 роки тому

      @@brke1 ምስጋናዬ ከልብ ነው

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 3 роки тому +5

    ይሄ ሰው ስወደው ሲናገር አይጠገብም ማር ነው አፍ ሀገሬ እንዲህ አይነቱን ወርቅ ያብዛልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +2

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ?
    "የአምልኮትህን ውበት በሕሊናችን ጨምር" ነገረ ቅዳሴን የሚያሳይ ድንቅ መንፈሳዊ ትምህርት!!!
    ከታች ሊንኩን በመጫን ይከታተሉን!!!
    ua-cam.com/video/lcV_YdtInUk/v-deo.html

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 3 роки тому +1

      ዝክረ ተዋህዶ እንዛመድ ሰላም ያገሬ ስዎች ሰላሙን ያውርድልን በስደትም በሃገርውስጥ በቅንነት#ስብስክራይብ አርጉኝ እድሜ ለናተ ይሄው( 900) ገባሁላቹ የቀረኝ (100)ብቻ ነው በሉ እግዙኝ ምርጦቼ ኢትዮጰያዊያን ውዳቹኅለው♥!ua-cam.com/video/0o8TeP1-yTg/v-deo.html♥

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 3 роки тому +1

    Ebakihi Seyifu Diyakon Henok Haile Banite Program Gabizewu

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው

    አቤት አንደበት ስወደው!!! ዮወኒ 🥰🥰🔥

  • @endashawtesfaye6720
    @endashawtesfaye6720 2 роки тому

    very tiresome .......ufffff betam naw midekmew sewyew. Dude relax.... weyne addis ababa communication bureau

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 роки тому +1

    Eneko Philosopher yemawkewu rasachewun yetalu nachewu. Gobez lij.

  • @amenabiy232
    @amenabiy232 3 роки тому +4

    Woooww btam. Denk
    Sew

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል

    ስወድህ ዮኒዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @bamlakalemayehu5539
    @bamlakalemayehu5539 3 роки тому

    Lemen yemayemetenhen sew takerbaleh! Ede ante dedebun meet.
    Yoni ! Lezih ashekabach bezu atedekm.
    Mekerebem aleneberebehm....

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 роки тому +10

    ዮኒ ግሩም ስው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 роки тому +6

    በጣም እምወደው እማከብረው እድሜ ይስጥህ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 3 роки тому

      @@sofilejewatube በቅንነት አይሻልሽም በቅንዝርነት

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      @@ጃኖጀግኒት ምን ማለት ነው 😁

  • @Hermionegirlie
    @Hermionegirlie 3 роки тому +5

    I'm proud of you

  • @liya9296
    @liya9296 3 роки тому +3

    Yihen comment yemitanebu selamachu be selam aleka yesus yibzalachu amen

  • @gelilagirma8852
    @gelilagirma8852 3 роки тому +2

    Proud of you !!!

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ተው ግን ሰይፍሻ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому +1

    Yoniye ye Ethiopia yefitche yehagere lij geta eyesus bedemu yishefinih

  • @biniyamart3515
    @biniyamart3515 3 роки тому +5

    Saying aliens doesn't exist is like taking a spoon of the sea and saying there are no sharks.

    • @biniyamart3515
      @biniyamart3515 3 роки тому

      @Dawit Assefa bro 50% mihonewn ye hewa kefl enkuanko anawkewm mnmko ergtegna endthon miaregeh neger yelem it's not about belief

  • @danieldejene473
    @danieldejene473 3 роки тому +3

    Yoni betam gerami sew first

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 роки тому +2

    ምርጥ ሰው ነው