እግዚኦ… ቤተሰብ ተጨንቅዋል የልጆቼ አባት ለ6 ወር ፔሬድ እያየ ነው የወር አበባ የሚያየው ወጣት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 413

  • @ልደታ
    @ልደታ 12 годин тому +53

    👉መተት አልያም የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ነው!!!
    👉መፍትሄው ጸሎትና ጸበል ነው!!!

    • @BebeYondimu
      @BebeYondimu 10 годин тому

      እዉነት ነዉ👍👍👍💪💪💪

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 9 годин тому

      👍👍👍👍

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 8 годин тому +1

      WENDMEA BESEW LAY YE MIMEXAW AYTAWQEM XEBEL XEBEL XEBEL WESEDUT XEBELU SINEKAW ENA MESQEL SIYAREFEBT YELEFELEFAL YEHEA METETE NEWE YE SEYXAN SERAWE BEZU NEWE EGZIABEHEAR METET YE SERIWEN ASEMETACHUNM KE ETHIOPIA MEDER YAXFALEN

    • @Abeba1985
      @Abeba1985 2 години тому

      ትኪኪል

  • @NuredinSlk
    @NuredinSlk 10 годин тому +35

    ይቅረታ ወንድሜ ብዙ ግዜ አዳዲስ ነገሮች ስትሰማ በጣም ትደነገጣለህ በዛን ሰአት ባለ ጉዳዮቹ የበለጠ እስትረስ ዉስጥ ሊገቡ ይችላሉ ለዛም ሲባል ነገራቶቹ በተቻለህ መጠን ራስህን ላለመደንገጥ ሞክረ

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 8 годин тому +1

      ወዲያው ስሜት ውስጥ ስለሚገባ በጣም ስለሚያዝን እኮ ነው እንረዳው

    • @meseretf1
      @meseretf1 8 годин тому

      እንዴት አይደነግጥም! በጣም ያስደነግጣል፡፡

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 4 години тому

      ትክክል

    • @alembanchimamo142
      @alembanchimamo142 4 години тому

      አንተ ደጋግሜ ነግሬሀለው አሁን አሁንማ ስራ ሳላገኝልህ አልቀርም እንደ አባባ ተስፋዬ በተቪ ምርት እየስበስብክ ብታስተምር ይሻላል በፍፁም ለዚህ ስራ አትበቃም በሚዲያ የስበለ ባል እያልክ ፐራይቬሲ ትላለህ የሆንክ እንዳንተ ሌላው እስቱፒድ ይመስልሃል አንተ ራስህ አሻንኩታ ነህ

    • @YezgetM
      @YezgetM 2 години тому +1

      በጣም ትክክለኛ ኮሜንት ነው

  • @טגסטהקסהון
    @טגסטהקסהון 13 годин тому +50

    ምናልባት መተት ተደርጎበት ይሆናል

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 8 годин тому +1

      SEWE MEXEYQ NEWE YEMYSHALEW WYENES YE EGZIABEHEATN MENGED MEKETL NEWE YE MISHALEW

    • @HgHh-z5t
      @HgHh-z5t 2 години тому

      Mnàilbat begadegna. Meeting. Tedergobet newu

  • @bettymillavlog773
    @bettymillavlog773 11 годин тому +25

    መተት ተደርጎባቸው ነው። ፀበል ውሰዱት እባካችሁ ። ሰዎች ንቁ ስለ እርኩስ መንፈስ ጠንቅቃችሁ እወቁ

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 8 годин тому +1

      KEZIH HULU NEGER MARAGBE XEBEL MEWESDU AYQELEM WERAWEN AZAMETKEWE CHERASHE NEGERUN AKABEDKEW ANT LEGE NEGRUN BEXAME ARAGBEKW GAZEAXGNA ENDIHE SEEHON AYECHE ALAWQEM

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 10 годин тому +13

    ነብልባል እኔገን ይህ ሰዉየዉ ራሱ ጠረጠርኩት አላህ ያዉቃል

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 7 годин тому +3

    አሁንማ እየገረመኝ አደለም ምክንያቱም ሀገራችን ላይ ያልተደረገ ነገር የለምና ለመድኩት እድሜ ይስጠንጅ ብዙ እናያለን ብቻ አኡዙቢላህ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 10 годин тому +8

    የመተት ጉድ ነው ሀገራችን በጠንቋይ ተሞልታለች እግዚአብሔር ያጥፋልን ጠንቋይን ጀግናችን በርታ

    • @K1L2W3
      @K1L2W3 6 годин тому

      ትክክል ተሰዶም የሚመለሰው በተለይ አረብ አገር ይዘው የሚገቡት መተት ይሆናል🤦🏾‍♀️

  • @Susu143j
    @Susu143j 12 годин тому +25

    ነበልባልዬ ባለፈው እንደዚህ አይነት ታሪክ አይቻለሁ ድግምት ነው ሚሆነው ተከታተል 😢

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እባክህ ጋዜጠኛ ስጠይቅ ተረጋተ ጠይቅ እህቴ ባልሽ ላይ መተት ተስሩቱ ነው መፍትሄ ጠበል መተት ነው መተት ተደርጉበት ነው እግዚአብሔር ይማርልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 13 годин тому +11

    2 Corinthians 5 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
    17: ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።

  • @yeshiFetene-o9o
    @yeshiFetene-o9o 10 годин тому +16

    የምታቀርባቸውን ባለታሪክ ሰወችስሚታቸውን ተረድተህ ማረጋጋት ነው ያለብህ የራስህን ስሜት መቆጣጠርነ አለብህ

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g 10 годин тому +5

    እግዚአብሔር ምህረቱን የወርድለት የሰይጣን ስራ ነው ወደ ፀበል ውሰዱት

  • @abrashabru1271
    @abrashabru1271 9 годин тому +3

    ጀግናው መተት ነው ከዝበፍት የሆነ ምድያ ላይ እንደዝ ተፈጥሮ ነበር ግን ያሰራበት ሰውየ ተይዞ አስፈታለት ፀበልም ውሰዱት

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 13 годин тому +11

    ድግንት ነው ጀግናው አጣራ ፀበል ውሰዱት

  • @enanuzeleke9442
    @enanuzeleke9442 5 годин тому

    ጠበል። አለ። ከአባቶች ፆሎት።
    ይደረግለት። ይድናል። ክርስቲያን።
    ተስፋ አይቆርጥም።

  • @nagesetkahasay5404
    @nagesetkahasay5404 4 години тому

    የእርኩስ መንፈስ ራሄሎ ትባላለች ወንዶች ልክ እንደ ሴት የወር አበባ በየ ወሩ ይታየባቸዋል ስለዚ ጸበል ውሰዱት ንስሀ ይግባ የመምህር ተስፊየ ገጠመኝ ገብተሽ ተማሪ በቤትሽ የጸሎት ባታ አዘጋጅተሽ ጸልይ ስገጁ እግዚአብሔር ይርዳቹ ምህረቱን ይላክለት ፈጣሪ ።

  • @s_adam6858
    @s_adam6858 4 години тому

    ጋዜጠኛው ወንድማችን እኔ አድናቂህ ነኝ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ነህ።
    ኢንተርቪው ስታደርግ መቼም ኬዙን ስትቀበል ጉዳዪን ሰምተህ ነው የምትመጣው እዚጋ ልክ እንዳልሰማህ ተጠያቂውና ተመልካቹን ማስበርገግ ኦቨር አክት ማድረግ አይገባም ላንተም ጥሩ አይደለም ።
    ለማንኛውም ልክ እንደዚህ አይነት ኬዝ ባለፍው ጊዜ በአንድ ወንድማችን ላይ ለብቅል መተት ተሰስቶበት በኑጉሥ ሚዲያ ተልቆ ነበር
    ጐራ ብልክ እየው ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @fiyamtasusufiyatasusu
    @fiyamtasusufiyatasusu 12 годин тому +7

    የኔ ወንድም እኛ ሰፈር እደዚኽ ይግዛል ነበር ኪታሮት ከሆነ ምርምራ ቢያረግ ወይ ሰው መተት ካርጉበት የኛ ጀግና በርታ ፈጣሪ ይርዳኽ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SisaySamuel-g5d
      @SisaySamuel-g5d 11 годин тому +1

      ኪታሮት ቢሆን መሔድ ሰገራ መጠቀም አይችልም እኔ ኪታሮት ነበረብኝ ግን ለሞዴስ አይሆንምሺንትቤት ስገባ ብቻ ነው የሚፈሰው

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 8 годин тому +1

      MENE MALET NEWE AKABABI MEXEYQ SEWYEWEN CHERASHE MEREBESHE XEBEL WESEDUDT QELAU NEGER XEBEL EYALE GAZEAXEGNAW CHERASHE YE METESRAWN ATAWQM

  • @BeletechDemise
    @BeletechDemise 12 годин тому +5

    እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ጀግናው ❤❤❤❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 11 годин тому +3

    ወንድማችን በቅድም የንጉስ ሚድያ ስናይ ነበር እና መቴት ነው በናትህ ፀበል ውይ ያረገበት ሰው አጣራ ጅግኛችን 🙏🙏🙏😭😭

  • @TemerabduAbdu
    @TemerabduAbdu 13 годин тому +5

    ሱበሀን አላህ ይከብዳል ወንድሜ በርታልን

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 10 годин тому +1

    በእየሱስ ስም ከአገር ከኢትዮጵያ ላይ ይህ መተት የተመታ ይሁን
    እረ ወንድሜ ሚስቱላይ መጥፎ የሰራ ይበል ይህ ደግሞ!

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 11 годин тому +2

    ጀግናዉ እኛም ከብደዉናል ቸግሩ አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ ግን አላህ ከፈተናዉ ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aberuaberu2092
    @aberuaberu2092 10 годин тому +4

    ሰለም፡የነ፡ወድም፡ይህ፡ነገሪ፡መታት፡ነዉ፡በለፈ፡በኑጉሥ፡ምድየ፡አይቸለሁ፡በመጨረሸ፡መታት፡ተሰሪቶበት፡መታኘዉ፡ፈተለትነ።ሰዉዬዉ፡ደነ፡

  • @ONELOVEETHIO
    @ONELOVEETHIO 12 годин тому +4

    ወንድሜ ነበልባል ፍረዱ ብለኸናል ፍርዱ ቀላል ነው የሚያስጨንቅ ጉዳይ አይደለም እሄን ስራ የሚሰራው ሰይጣን የዛር መንፈስ ነው ፀበል ይሂድ ይጠመቅ ይለቀዋል ቀላል መድኃኒቱ እሄ ነው ሌላ መፍትሄ የለውም አሻግሬ የምትለው ሰው ለራሱ የሚያቅ አይመስለኝም ምን አልባት ልጁን አይወደው ይሆናል እንጅ ሁሉም ነገር በፀበል ይፈወሳል ይድናል
    እውነት ነው የምትሉ ላይክ አድረጉ

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 8 годин тому

    😢😢😢 መተት ነው ድግምት ነው😢😢 ይሄ ነገር ሌላ ሚዲያ ላይ አይቻለሁ 😢 ፀበል ነው መፍተሄው ወይም የደገመበት ሰው ከታወቀ ደግሞ ማስፈታት ነው 😢

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 9 годин тому +2

    ፀበል፣ዉሠደዉ፣፣ሥታወራ፣፣በናትህ፣አታጋልለዉ፣ ይደነግጣሉ፣፣አይዞሽ፣በላት፣፣መተት፣ምሆናል፣አላህ፣ይጠብቀን፣ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @tadessetekle5768
    @tadessetekle5768 10 годин тому +5

    አባክህ ነገሮችን አተጋን ተረጋግተህ ለችግሩ መፍተሔ ለመፈለግ ሞክር

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 13 годин тому +4

    እኮን ደህናመጣህ ጀግናችን እማይሰመማየለም መቸም

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 13 годин тому +5

    ነበልባልየ እንኳ ደህና መጣህጀግናው መጣ እስኪ በላይክ ግቡ ዋውውው❤❤❤❤

  • @MuluDemeke-m4v
    @MuluDemeke-m4v 10 годин тому +2

    ነበልባል ሚዲያው ሳይሆን ያንተ ስም ነበር መሆን ያለበት የምር ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እራስህን ጠብቅ

    • @Kedu-v9p
      @Kedu-v9p 3 години тому

      እወ እኔም በጣምነው እምወደው❤❤❤

  • @HelenGetu-g9l
    @HelenGetu-g9l 9 годин тому +1

    እህቴ አይዞሽ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ትርዳሽ እና ጸበል ውሰጅው

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 8 годин тому

    ወድሜ ተረጋግተህ ባለጉዳዮቹን ተረጋግተህ አዳምጥአቸው በጣም ትጮሃለህ

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 13 годин тому +4

    እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ጀግናው መጣ ገባ ገባ በሉ

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 2 години тому

    አዉዝብሏህ 😢በጣም ያስፈራል እኔ ሰምቼ አላዉቅም ይመስለኛል ድግምት ነዉ

  • @TemerabduAbdu
    @TemerabduAbdu 13 годин тому +4

    ጀግናዉ እኳን ደህናመጣህ🎉🎉

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 9 годин тому +2

    ጀግናዉ በርታ ❤❤

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 8 годин тому +1

    እረ የጉበት ችግር እንዳይኖረው ወይም የአንጀት ችግርም እንደዛ ያደርጋል ❤❤❤❤

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 12 годин тому +16

    ይሔ የመተት የመንፈሰ ነገር ነው ፀበል ውሰዱት ንሰሀ ይግባ ቅባ ቅዱሰ ይውሰድ ይፀም ይሰገድ የመነፈሰት ነገር ነው አደራህን አግዘው

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 10 годин тому +2

    🔥ነበልባል ጀግና !
    እግዚኦ ምን አይነት ነገር ነው የምንሰማው 😔
    በጣም Confused እየሆንኩ ነው 😐

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 10 годин тому +2

    😢😮ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሰማነው እጅ ያልተደረገ ነገር የለም ብሏል ዘሌ 😢ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያስተካክለው😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 10 годин тому +1

    ወገኖቼቼቼ እየተፈጸመብን ያለው እኮ ፍካሬ እየሱስ መጸሀፍ ቅዱስን አብቡት እየሆነብን ያለው ሁሉ በቅዱስ መጸሐፍቅዱስ ውስጥ አለ ማረን🤲🤲

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 12 годин тому +9

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ ደግሞ ዛሬ ምን ይዘህ መጣህ 😢😢😢😢 ዘንድሮ እኮ የማይስማ የለም 😢😢😢

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 11 годин тому +1

      በሚሰራቸው ስራዎች አድናአቂው ነኝ የማአልወድለት ነገር ቢየኖር አለባበሱን ነው የመንደር ዱርየ አይነት አለባበስ በሚዲያ ለብሶ ሲመጣአ በሺዎች የሚቆጠር ህዝብ እያየው የሄን አለባበስ ለብሶ ሲመጣ ለተከታዮቹ ክብር እንደሌለው እየገለፀ ይመስለኛል ጭፈራ ቤት የመጣ ነው የሚመስለው ስርአት ለራስ ነውእ። ከሁት ቀን በፊት ኮመንት አድርጌለት ነበር የ እልህ አስመሰለበት

    • @FatmaFatma-gz3io
      @FatmaFatma-gz3io 10 годин тому +1

      ውድልጂ እኮነውአ እደፈለገመልበሥ ይችላል ሤት ልጂ እረቃኖን በምትውጣበት ዘመን ውድን መተቸት አይከብድም ውይ

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 9 годин тому

      ​@@LeyoLeyo-i6nምነዉ እህቴ ወድካነዉ ምክሩን ለሴቶች እራቁት ለሜመጡት

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 9 годин тому

      @FatmaFatma-gz3io ሳህ

    • @MesiTesfu
      @MesiTesfu 8 годин тому

      ስለሚያምርበት ተቃጥላቹ ነው ?❤❤❤❤❤❤ሴቶች

  • @AliyaibrahimAbattijonjaa
    @AliyaibrahimAbattijonjaa 10 годин тому +2

    ጀግናችን አላሕ ይጠብቂሕ

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 7 годин тому

    ጀግናዉ፣ዉዱማችን፣መተትንዉ፣እንዱዚህ፣እይንትንብራ፣በዉሱጡልብሰንዉ፣የቲሰራበት፣እና፣ዉዱፀበል ዉሰጁወ እህት፣ይሹላዉል❤❤

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima 12 годин тому +3

    አዎ አለ እንዳዝ አይናት ቡዙ አጋትምኝ ያቃል አለው ማተት ነው ሰው ማተት ሰርቶት ነው 💔

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ 9 годин тому +2

    ነበልባል ወንድሜ የሄ መተት ነው በለፈው በንጉስ ሚድያ ኣንድ ወንድማች ቀርቦ ነበር እንደዚህ ስለዚ ንስሃ ይግባ ና ፀበል ይሂድ

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    ያጋጥማን ዞሮ ዞሮ መንፈስነው ፀበል ይሄድ

  • @ZenebshukretoDetemo
    @ZenebshukretoDetemo 7 годин тому

    ድግምቴነዉ በዉስጥ ፓንቴን ዉሲዶ ያስደግማሉ ስበለል ሰምችሎ ከዛ ዉንድ ልጅ የዉሪ አበበ ይዉሪዳል😢😢

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 8 годин тому

    ጅግናችን አላህ ከኩፋ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 13 годин тому +5

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤❤❤4 ተኛ ነኝ😂😂😂

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 10 годин тому +1

    ቅን እና ጀግና ልጅ ነህ በርታ

  • @ghada1723
    @ghada1723 9 годин тому +1

    በፀበል.የድናል.አባቶችን.ፀይቅ❤❤❤❤

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu 11 годин тому +1

    አይዞሽ በላት ምንም አደል ፈጣሪ ይማረው

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 7 годин тому

    ወደ እምናተቹ ፀበል ፀበል ወሰዱት እባክህ ወንድምየ

  • @sintayehudiress6823
    @sintayehudiress6823 12 годин тому +4

    ነበልባል ባለጉዳዮችን አረጋጋቸው ስትሰማ ይህ ከባድ ነው አትበል

  • @Busyine
    @Busyine 10 годин тому +1

    እኔ የምሰራው በውጭ ሀገር ሆስፒታል ውስጥ ነው ይህ ነገር በጣም ጥቂትም ቢሆን ያጋጥማል በየሰፈር ከምትዞር ዶክተር አነጋግር

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 6 годин тому

    Egzio Meharine Kirstos BeMedhanialem Sem seytan Yeweged !Tselote Newe Medehanitu!Keep praying 🙏 praying is a medicine for everything 🙏

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 12 годин тому +3

    መተት ነው እህታችን ባልሽን ፀበል ውሰጅ መግባት እኳን ባይችል ከውጭ መፀበል ይችላል ሳይታለም የተፈታ የመናፍስት ስራ የመተት ውጤት ነው😢

  • @yefkerhageruwodetnew319
    @yefkerhageruwodetnew319 3 години тому

    መተት ነው ከዚህ በፊትም እንደዚህ አይነት ታሪክ አውቃለው

  • @Busyine
    @Busyine 10 годин тому +1

    በአንዳንድ ወንዶች ላይ ይሄ ነገር ይታያል

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 11 годин тому +3

    ፀበል ውሰድት.መንፈሰ ነው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 годин тому

    መተት ነው ባለፈው አንድ ልጅ አከራዩ አስመትተውበት ሚስቱ ሚስቱ ለሚዲያ አካፍላ ሰውየውን አፋጠው አሳመኑት እና ያስመተተበት ሔዶ አስፈታ ደህና ሆነ ብለው አስተላልፈው አይቻለሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 9 годин тому

    አቸኩሉ ምን ያሰደነቅሐል ዳኒ ምን ሆኖ እንደመጣ ታውቃለህ የዚህ ሰው ደግሞ በትክክ መተት ነው ፀበል ውሠዱት ይድናል ልጅቱን ብዙ አታስፈራራት ፀበል እንዲሄድ ይልቅ እርዳው

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 10 годин тому

    ዩቱበር ማለት ማለት እያልክ
    እታዳምቅ ልጅቷን አታስለቅሳት የሌሎች ዩቱዩበሮችን የምትከታተል ቢሆን ትሰማ ነበር አወራርህ እያሴጨነካት ነው ችግር ልትፈታ ሄደህ ታስጨንቃታለህ በጣም የምትገርሙ ናችሁ ኢትዮዽያ ውስጥ እየኖራችሁ መተት ወይም ጥንቆላ የሚባለው ነገር በጣም በበዛበት ጊዜ ሀኪም የምትሉት በፀበል ወይም ያስደረገበትን ሰው ማግኘት አለባችሁ ነጋዴ ስለሆነ የቀናበት ሰው ይኖራልዩቱብ ታይቷል አከራዩ ጋር ተቀያይሞ አድርገውበት ፒሬድ ሲያይ ነበር

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 12 годин тому +4

    መተት ነው የሚሆነው ነበልባል የሐይማኖት አባቶችን አናግራቸው ጉዲ አድስ አበባ እማይሰማየለ 😢😢😢😢

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 12 годин тому

      እኔ ግን አዲስ የጀመረው ብልግና አለ ከወንድ ጋር የጀመረ ከሆነስ

  • @s_adam6858
    @s_adam6858 4 години тому

    ይድናል መፍትሄ አለው ድግምቱን ያሰራው ሰው መፈልግ አለብህ ችግር የለውም በፈጣሪ ሃይል ይድናል።

  • @bbn8210
    @bbn8210 10 годин тому +1

    ጎበዝ ከጤና ችግር ይሆና እግዚአብሔር ይርዳው😢😢

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 10 годин тому +1

    ተረጋግተህ አረጋግተህ ጠይቅ ። አንተ አልሰማህም ወይም አላወቅህም ማለት አይሆንም ማለት አይደለም ። ተረጋጋ ።

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 12 годин тому

    እንኳን ደህና መጡ ጀግና
    እግዚአብሔር ከአንድ ጋር ይሁን

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 10 годин тому +1

    ሱበሀንአላህወይጉደ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 годин тому

    አዎ ሚያይ ወንድ አለ ወይ መተት ነዉ ወይም የቤተሰብ በአድ አምልኮ ሲኖር ነዉ በተለይ እራሄሎ መንፈስ ነዉ ደም እንድፈስ ምታረገዉ በመቀመጫ በኩል የደም መንፈስ ስለሆነ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አስጠምቂዉ በየወሩ መሆኑ የመፈሱ ግብር ነዉ አይዞሽ በእምነትሽ በርቺ ፁሚ ፀልዪ ስገጂ ንስሀገብተሽ በተለይ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ

  • @bethelhemnigussie2762
    @bethelhemnigussie2762 11 годин тому +1

    .ጌታ ይገስፀዉ ይሄ መንፈስ ነው

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp 10 годин тому

    ምንጉድነው የምሠማው እኔግን አሻግሬን ጠረጠርኩኝ እስኪወደፊትእምናየውየሆናል😢

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 8 годин тому

    ዲንገት በስራው ላይ ነጋዴ ስለሆነ ድንገት መተት እዳይሰራ አሰርተውበታል ወይም ቀዘር የተዋረሰ እርግማን አጣረተክ ብትችል ከመነፍስት አሰራር የመጣ ነገር ነው አንድና አንድ መብቴው ፀበል ነው ከፈጣሪ መቼም ሊሆን አይችልም

  • @ghada1723
    @ghada1723 9 годин тому +1

    ፍጣሬ.የፍታው❤❤❤❤

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh 11 годин тому +2

    የሴት መንፈስ የጨለማው አሰራር ይህንን ይፈጠራል የሴት ዛር ይባላል በእየሱስም ነፃ ይወጣል

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 8 годин тому

    እግዚኦ ብጣም ያስደንግጣል ያስፍራል 😢😢😢😢😢😢💔😭🙏💔😭🙏

  • @ነይማv3m
    @ነይማv3m 11 годин тому +2

    ኢላላህ ይለፋ አለህ ወክበር አላህ አፍያ ይራገዉ ወይ ዲንያ

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 10 годин тому

    የግለሰቡን ማንነት ለጎረቤቱ መንገር ተገቢ አይመስለኝም ። ድርጊቱን ነው መግለፅ የነበረብህ ። ምክኒያቱም የተለያየ ሊሆን ይችላል ።

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 10 годин тому

    ምን ሊሆን ይችላልል
    ይው መተት ነው እግዚአብሔር ያጥፋልን

  • @ganat12345
    @ganat12345 13 годин тому

    እንኳን,ደህና,መጣክ,,እሄ,የዛር,አለበት,,እንዲያመልከው,ፈልጎ,ነው,በፍጥነት,ፀበል,ይሂድ,ንሰገብቶ,ይስገድበት,የቁረብበት,,ንቃ,በለው,,ይፈጠራል,,ቶሎ,ወደፀበል,,,

  • @asterasfaw8344
    @asterasfaw8344 11 годин тому +1

    ስራህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን እሷ ችግርን እየነገረችህ አንተ ቻይ ማድረግ አለብህ

  • @FhRh-d6e
    @FhRh-d6e 8 годин тому

    Jegna wedmachen fetari Kate gara yehun ❤❤

  • @tigisttafesse8892
    @tigisttafesse8892 7 годин тому

    እግዚኦ ምን አይነት ነገር ነው የምንሰማው😢😢😢

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 10 годин тому

    እንኳኖደና መጣሕወ ንድሜጀግኔዉ❤❤❤😢😢

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu 11 годин тому

    ሙሉለሙሉ እዴት ይታመናል ለሚስቱ ያልነገራት የቤተሰቡ ታሪክ ይኖር ይሆናል ነበልባል ወነድሜ ሊታመን አይቻልም

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 9 годин тому

    በሥላሴ ስም ወደየት እየሄድነው😢😢😢ከገዜ ቡሀላ ከሆነ ፃታወን ቀይሮነው ሲወለድ ጀምሮ ከሆነ ብዙ ሰወች ላይ በሴትም በወንድም የሚፈጠር ነገር አለ እሱም በአድ አምልኩ ላይ ያሉ ሰወችላይ ይፈጠራል ።አሁን ከሆነ የሆነበት ጥያቂ የለውም ቀይሮነው ወይም ሰውነቱላይ የሚደማ ሊኖር ይችላል ቶሉ የማይድን እግዚአብሔር ያወቃል😢😢😢😢

  • @ፊዶስ
    @ፊዶስ 9 годин тому

    አላህ የስራቸው ይስጣቸው ምቀኛነው ያረገባቸው

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ 13 годин тому +1

    እሄኮ መተት ተደርጎበት ነው ፀበል ይታጠብ

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p 11 годин тому +1

    እኔኮ ጋዜጠኛዉ እየተናደደ ሲያወራ እኔን ሚቆጣኚ ሚመስለኚስ ነገር ስሜቱ ከባድ ነዉ

  • @jijitube6557
    @jijitube6557 8 годин тому

    😢😢😢😢😢አዝናለው😢😢😢😢😢

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 11 годин тому

    እኔግን ሰውየውን ጠርጥሬዋለሁ የሆነ ሚዲያ እንዲህ አይነት ነገር አጋጥምት አከራዩነው አስደግምበት የተገኘ እና መቶ ሃምሳ ሽ ብር ተከፍሎነው የተፈታውና በእርግጠኝነት መተትነው ሰውየውንም ጠርጥር

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 8 годин тому

    ነበልባል ዘላለም ዱካ ሾው ኢትዮጵያ ውስጥ ያላየነው ያልሰማነው ነገር አለ ያልተደረገ ነገር ግን የለም ብሏል

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו 11 годин тому

    ወዳጀ ምንይባላል ወደህክምና መሆድ አና መፍትሄው ህክምናነው ወይም ደሞደብተራ የሚሉት ጣጣ ይሆናል

  • @EzanaEzana-d8s
    @EzanaEzana-d8s 13 годин тому +3

    ሰላም፡ነበልባል፡ይሄ፡አዲስ፡ነገር፡አይደለም፡ከቤተሰቡ፡የወሩሰው፡አምልኮ፡ነው፡ሚስቱ፡ከፆመች፡ከፀለየች፡ከሰገደች፡ግልፅ፡ሆኖ፡ታውቃለች፡ሊድንም፡ይችላል፡ይሄ፡ከቤትሰብ፡የሚወረሰው

  • @FiFu-m8c
    @FiFu-m8c 9 годин тому

    ነበልባል ወንድሜ ፈልጌህ ነበር ከሀገር ውጭ ነኝ የምኖረው እንዲት ነው የማገኝህ እርዳታህ ይስፈልገኛል አጣብቂኝ ውስጥ ነኝ በውስጥ ፃፍልኝ እባክህ

  • @netsanetabera3721
    @netsanetabera3721 11 годин тому +1

    ሴቶችን የሚበድሉ እነደዚህ አይነት ቅጣት የሚቀጡ ከሆነ ስንቱ ወንድ የወር አበባ ይታየዉ ነበር ።

  • @atsede054
    @atsede054 9 годин тому

    መረጃ ዬሜሰጥክን ሰዉዬ ጠርጥረዉ, ማለቴ እንዴት አወቀ ስለታሪኩ? ማንነቱን?
    መጠራጠር ጥሩ ነዉና

  • @geta9722
    @geta9722 5 годин тому

    እባክህን 10 ግዜ ቤተሰቦች እያልክ አታዝገን