How to make pancake (ቀላል የፓንኬክ አሰራር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • How to make pancake at home
    Ingredients
    Pancakes flour 2 cups
    Milk 1 cups
    Eggs 2
    Melted butter 2 tablespoon
    Syrup
    Strawberries
    Sprinkles
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 85

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +2

    Thank you for sharing Nuraya looks amazing and delicious 😋👌🏾👍🏾💖 Like & Share

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ኑራዬ በርቺልኝ 👌👌👍👍🙏

  • @eftaheyegeta9262
    @eftaheyegeta9262 3 роки тому +2

    ኑራየ እንደሁልጊዜዉ አሪፍ የሆነ ሞያሽን እያሳየሽን ስለሆነ እናመሰግናለን፤ በጣም አሪፍ የሆነ ቁርስ በተለይ ለልጆች እንዳልሽዉ ለአይን ያምራል የመብላት ፍላጎትን ይጨምራል እጅሽ ይባረክ፡፡

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 3 роки тому +2

    ዋው ኑራየ ምርጥ አስራር ነው

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 роки тому +3

    ምርጥ የፓንኬክ አሰራር፣ እኔም እሞክረዋለው! ስላጋራሽን እናመሰግናለን👈🙏🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 роки тому +2

    ዋዉዉዉዉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 роки тому +2

    Yum wow that’s looks stunning delicious thank you for sharing my friend stay in touch

  • @sidrafatu8498
    @sidrafatu8498 3 роки тому +2

    በጣም አሪፍ የፓንኬክ አሰራር ነው በተለይ ለልጆች አሪፍ ነው የተጠቀምሽተው ግባአቶች በግልፅ አሰረድተሽል ጎበዝ ነሽ በርቺ ውዴ እናመሰግናለን👍😋

  • @እሙፍቅር-ወ4ጘ
    @እሙፍቅር-ወ4ጘ 3 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ ውዴ ዋው በጣም የሚስጐመጅ ፓን ኬክ አሰራር ነው በጣም የሚምር ልዩ ከለር የሚምር አቀራረብ የዋጣለት የሚስጐመጅ ፓን ኬክ ዋው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +2

    ዋዉ! ኑራዬ በጣም ቆንጆ ፓንኬክ ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ ላይክ🙏👍👌😘

  • @lulittube5929
    @lulittube5929 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 3 роки тому +1

    Wooow nice food yummy 😋

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 роки тому +2

    ሰላም ኑራዬ ውዴ ዋውው በሩቅ ይጣራላ ምርጥ ፓንኬክ ሰራሽልን ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ከእስትሮበሪው ጋርየበለጠ ይጣፍጣ ለልጆች በጣም አሪፍ ደስ ብሎዋቸው ይመገብታል በርቺ ውዴ እናመሰግናለን👍👌😍

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 роки тому +1

    Wow nice food sis Like share 😍

  • @mesigojjamawa4506
    @mesigojjamawa4506 3 роки тому +2

    ኑራየ አልተቻልሽም የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ያምራል ቆንጆ አሰራር ከገለጻ ጋር ልዩ ነው አበሳሰሉም ከለሩም አሪፍ ነው

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ፖንኬክ አሰራር ነዉ እጂሸ ይባረክ ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому

      ፍርዬ አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏

  • @Kittycatgirlsquad
    @Kittycatgirlsquad 3 роки тому +1

    Yummy it looks delicious

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 3 роки тому +1

    ኑራዬ ሰላም ከድንቅ ድምፅ ጋር ይህን የመሠለ የፓንኬክ አሠራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን share like

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому

      ዜማዬ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @እፅ
    @እፅ 3 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ ውደ ዋውው የሆነ ብንኬክ ነው የሰራሽው እጅግ በጣም ነው የወደድኩት የምሰሪው ስራ አሪፍ ነው አቀራቡ አሰራሩ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 роки тому +1

    ዋው ኖራዬ በጣም የሚያምር እና የሚጣፍጥ የፓን ኬክ አሰራር ነው ይጣፍጣል ከእንጆሪ ጋር እማ በጣም ነው እጅ ያሚያስቆረጥመው ልጆች በፍቅር የሚወዱት ምግብ ነው በተለይ በመክሰስ ሰሀት ዋው ያሚሚሚሚ

  • @borena109
    @borena109 3 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ ውደ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ ባንኬክ ነው የሰራርሽው ልዩ ነው በጣም ነው የተመቸኝ አሰራርሽም አቀራረብሽም
    ባስኬክ በቡና በጣም ነው የምወደው እጅሽን ይባረከው እናመሰግናለን 😋☕️👍

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому

      ቦረና የኔ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @hiyababraham6292
    @hiyababraham6292 3 роки тому +1

    ዋው ኖራዬ እጆችሽ ይባረኩ ውዴዴ በጣም ምርጥ ፖን ኬክ አሰራር ነው የሰራሽው ይጣፍጣሉ እጅ ያስቆረጥማሉ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 роки тому +2

    ይሄ ፓን ኬክ በጣም ነው የወደድኩት ማሻላህ ኑራዬ የምፈልገው አይነት ፓን ኬክ ጉደኛ አሠራር ልዩ ነሽ ሁሌም ጊዜ ቆጣቢና ጣፋጭ ነው ደግሞ የእንጆሪው ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል ልጆች ደግሞ አምሮ ሲቀርብ ሳያስቸግሩ ይመገባሉ ሲሮፑም ልዩ አሳምረሽዋል የኔ ውድ አመሠግናለሁ 😍🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ፓንኬክ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏👍👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому

      ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ 🙏🙏🙏

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому +2

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому +1

      ሰላምዬ ተባረኪ 🙏🙏

  • @samujudy1725
    @samujudy1725 3 роки тому +1

    WOOW looks so delicious and beautiful nuraye the strawberry gives it more stunning look love it i am gone try it this weedned thank you for sharing

  • @AronTube
    @AronTube 3 роки тому +1

    ኑራዬ ያበደ ነው አቦ ይመችሽ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 роки тому +1

    Selameshe yebeza nuraye betam merte ena leyu yehone ye pancek aserare new ejeshe yebarek yummy 😋meleku erasu samer lijoche betam yemiwdut new enamesigenalen brava

  • @sabatube5010
    @sabatube5010 3 роки тому +1

    Wow such I beautiful looking pancake 🥞 it looks so delicious 🤤 I love the fresh strawberries 🍓 thank you for sharing Nuraye 😘

  • @sunrise8354
    @sunrise8354 3 роки тому +2

    ለልጅ ቢሆን ለአዋቂ ለቁርስ ቢሆን ለመክሰስ ካስፈልገም ለምሳ በሻሂ ቢሆን በወተት መበላት የሚችል ቆንጆ ፓንኬክ ነው የሰራሽልን የሰሩ እጆች ይባረኩ በርቺ ኑራዬ🥰

  • @sarahmichael7412
    @sarahmichael7412 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ፖን ኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን አቀራረብሽም ሚያስጎመጅ ነው, ፖን ኬክ እኛ ቤት ተወዳጅ የሆነ ቁርስ ነው, አንቺም ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል 👌🏽 እናመሰግናለን ለሼሩ

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን 😍❤❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 роки тому +1

    I love pancakes. Thank you for sharing.❤️👌👍🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому

      Thanks my friend 🙏🙏

  • @fatoumaabdo9490
    @fatoumaabdo9490 3 роки тому +1

    مشاء الله موضوع مهم جداا ketilpet ye rasehes patiseri et plongeri kifecei اخوك من جبوتي

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ሚዬምር ሚያስጎመጅ ነው 😋 አቀራረብሽም ለአይን የሚማርክ ነው ይሄን ያየ የመብላት እቅድ እንኩዋን ባይኖረው ችሎ አያልፋትም ለአይን ያማረ ሲበላም ጤና ነው 👌🏽👍🏽

  • @attube383
    @attube383 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ኑራየ😍

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 роки тому +1

    ሰላም እህታችን ኑራ። እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰሽ።አሰራርሽ በጣም አሪፍ ነው። ከምናቀው ፓንኬክ አሰራር ለየት ያለ ነው።የቪድዮው እና የድምጽ ጥራቱ በጣም ቆንጆ ነው። በርቺ እናመሰግናለን።🙏🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +1

    ኑራየ እንዴት የሚያምርና ሚያስጎመዦ ፖን ኬክ ነው ስራዎቹሽ ሁሉ የሚያማምሩ ናቸው እጆችሽ ብርክክክክክ ይበልልኝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 роки тому +1

    ኑራዬ የኔውድ እንዴት እንደሚያምር በጣም ልዩ የሆነ ፓንኬክ ነው አይን ይበላል የሚባለው እንደዚ አይነቱን ነው የእውነት ኑራዬ አይን ነው የሚያንከራትተው በጣም ያምራል ያስጎመጃል ከእሰራርሽ እስከ አቀራረብሽ ልዩ የሆነ ነእ እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን

  • @salatesfa5510
    @salatesfa5510 3 роки тому +1

    ኑራዬ እንዴት እንደሚያምር ከለሩ እጅግ በጣም ከምነግርሽ በላይያምራል ውድድ ነው ያረኩት ከስትሮፐሪው ጋር ልዩ ከለር ስቶታል በጣም ያስጎመጃል የኔ ባለሙያ ሥራሽ ሁሉ ድንቅ ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 3 роки тому +1

    ዋው ኑራዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም አንደኛ ነሽ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ልዬ በተለይ ለልጆች ዋው ነው አሰራርሽ ቀላል ነው በሚገባን መልኩ ነው የበለጠ እስትሮቨሪው ከለር ሰቶታል እጅሽ ይባረክ እናመ👌💕

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ለአይን እንኳን የሚያምር አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ፤ ደግሞ የተጠቀምሻቸዉ ግባቶች ጠቀሜታ ያላቸ ሲሆኑ በጣም በቀላሉ ነዉ የሰራሽዉ እንደሚጣፍጥ ገምታለሁ እሞክረዋለሁ ተባረኪ የኔ ዉድ፡፡

  • @saradawit
    @saradawit 3 роки тому +1

    ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው ገና ሲያዬት ብሉኝ ብሉኝ የሚል ነው ለአዋቂም ሆነ ለልጆች ለጤና ተስማሚ በቤታችን ውስጥ ይሄንን የመሰለ የፖን ኬክ መጋገር እንደምንችል ነው የተጠቀምሽው ግብአቶች 👌 በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌💕

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому +1

    Yummmy easy doesn’t take to much time to make it looks so beautiful thank you for bringing us the best recipes I love your videos nuraye 🥰🙏

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 3 роки тому +1

    Hi nuraya.በጣም የሚያምርና የሚያሥጎመጅ pancake ነው ያሣየሸን በተለይ ለልጆች ምርጥ ነው።ሰፕራንክሉ ደሞ አሳምሮታል,thank u dear

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 3 роки тому +1

    ኑራየ ባለሙያ ነሽ ሁሌም የምትሰሪያቸው ምግቦች ፅድት ያለ በጥንቃቄ ነው የምትሰሪው ዛሬም ልዩ የሆነ ፓንኬክ ነው የሰራሽው ለልጅም ለአዋቂም የሚሆን አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 3 роки тому +1

    Nura በጣም ገራሚ ፖንኪክ ነው እንዴት እንደወደድኩት የተጠቀምሻቸው ግበአቶች ንፁህና ፅድት ያለ አሰራር ሲያዩት የመብላት ፍላጎትን እሚጨምር ፖንኬክ እንዴህ አሳምረሽ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 😍👌

  • @Alem2022
    @Alem2022 3 роки тому +1

    Hi Nuraye, every time I see your pancake I fiel hungry😋😋 the colour ..everything is perfect. Well doen my dear!!! Thank you so much for shearing this Delicious and beautyfull pancake😍😍😘😘

  • @fafiraya3757
    @fafiraya3757 3 роки тому

    As wr wb nuray woooooow endte asamershi serashiw yany konjo cannalshi endale moyane yastemerale gobeze kzehme belay yerashei megeb bete emtseri alah ywfekshi ewnate k wechi emegzawne ybltwale teslmi ydike😋😋👍👍👍

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 3 роки тому +1

    Selameshe yebeza nuraye betam merte yehone pancake new yeserashew yene lije le pancake yalat fikire leyu new Betam bemiamer huneta new yakerebeshew yummy 🥞😋

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 3 роки тому +1

    ኑራየ የኔ ባለሞያ በጣም ነው የወደድኩት አሰራርሽ ተመችቶኛል ከለሩ ደሞ በጣም አይን ይስባል እንደተባለው ላይን ያላማረ በሆድ ያቅራል እና ነው ይህ ደሞ ካየነው መልኩ ያማረ እንደሚጣፍጥ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እጆችሽ ይባረኩ 👍👌😍🙏

  • @selamt5301
    @selamt5301 3 роки тому +1

    ኑራዬ ዋውውው ለልደት የተጋገረ ኬክ ነው የሚመሥለው ፡ በጣም ያምራል 👍👍 ኧረ እስቲ እሞክረዋለሁ ፡💕💕 አሰራርሽ ቀላል ይመስላል

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 3 роки тому +1

    ኑራዬ የኔ ውድ ከከለሩ አንስቶ በጣም የማረከኝ ፓን ኬክነው ማሻላህ ኑራዬ እንቁላል ለማይበሉ ልጆችም እንደዚህ አይነቱን ፓን ኬክ በቀላሉ ሊወዱት የሚችሉት ነው ኑራዬ ሊጡን ወፈር ማረግሽ ደግሞ አሪፍ ነው በጣም ሁሉ ነገር ያስጎመጃል እስክሞክረው ቸኩያለሁ የኔ ውድ😍🙏

  • @alemsisterstube7567
    @alemsisterstube7567 3 роки тому +1

    Waw nuraye this looks solo yummy😋 it can be for breakfast or snake ! Water cames from my mouth 😍😍😋

  • @eldana0578
    @eldana0578 3 роки тому +1

    hi nuraya,,,እንዴት ያምራል የሠራሸው በተለይ ለልጆች።ከላይ spranklu,አሳምሮታል።የምትሰሪው ምግብ ውሰጤ ነው።ባለሞያ👍👍👍

  • @tinsaemedia8865
    @tinsaemedia8865 3 роки тому +1

    Nura እንደዚህ ፃድት ግልፃ ያለ ስራ ሁሌም ይዘሽልን ስለምትምጪ ከልብ እናመሰግናለን ፖንኪኩ በጣም ያምራል እስትሮበሪው ልዩ ውበት ሰጥቶታል ለአይን እራሱ ዋዉዉዉዉ 😍👌

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 3 роки тому

    አሪፍነው

  • @amelwerk848
    @amelwerk848 3 роки тому +1

    Sayeut betam yemamer gerame yunen new ulem yemteseryew yemetfet yemamer pan koka betam tewedaj nger new

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 роки тому

    Nuraye ስላምሽ ይብዛ እያልኩ የሰራሽው ፓንኬክ በጣም የሚአምር ሲሆን ስስ አይደለም በዚህ ስትደራርቢው ስትሮበሪና ፈሳሹ ስላርግሽበት ምን ያህል እንደሚጣፍጥ ጥርጥር የለውም እጅሽ ይባረክ እያልኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @sosiayele0
    @sosiayele0 3 роки тому +3

    አዲስ ነኝ ኑራ ላይክ ሰብ አርጌ ደውል ተጭኛለው አንቺም የተለመደውን አርጊልኝ ግን ፈላውራውን ታግ አርጊልኝ ስወደው አሰራርሽ ገራሚ ነው ምርጧ

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ እኔም ቤትሽ በሰርች እመጣለው ክክክክክክ

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 роки тому

    Nuraye you are so talented in cooking. I love all what you do. Very detailed and on point. Your recipe is amazing as always. The pancake really looks like a cake. Thank you for sharing 💕💕

  • @enawgatube
    @enawgatube 3 роки тому +1

    Wwwe edtet edemamer betam gobez neshe adenkesh ngn pan keke ulem temerach new liljoch gobez lkoresh geragerlel new selasayeshen amesegenalu

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 3 роки тому +1

    በርች ኮኪዬ አሪፍ አይዲያ ነው ግን ከኔ አትበልጭም በሞያ ወንድ ብሆንም ከከከከከ ግን የምር ያምራል

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому +1

      እስቲ ሙያህን አሳይ ክክክ ለ አስተያየትህ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @tube-fr4sh
      @tube-fr4sh 3 роки тому +1

      @@nuraynin
      ከምን ልጀምር የብዙ ሞያወች ባለቤት ነኛ ምናልባት ከገንፎ ኮኪዬ ከከከ

  • @Temir5172
    @Temir5172 3 роки тому +1

    ሰላምእዚቤት በዳዊትሸርመጣሁ

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому

      አመሰግናለሁ ስለመጣህ🙏🙏

  • @Melicoshow
    @Melicoshow 3 роки тому +1

    🔴ሰላም መጥቻለው ሁሉን አሟልቼ አንቺም ነይ በቅንነት በታማኝነት

    • @Melicoshow
      @Melicoshow 3 роки тому

      አንቺም ነይ እህቴ.....

  • @amiryashifa4191
    @amiryashifa4191 3 роки тому +2

    How come u stopped including yourself in the video? Anyways, will def try this one out. Looks nice!

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому +1

      I will show soon 👍thanks for watching 🙏🙏

  • @pinocpubg4422
    @pinocpubg4422 3 роки тому +2

    Mengedu wetet yarglsh enwedshalen

    • @nuraynin
      @nuraynin  3 роки тому +1

      አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏🙏

    • @pinocpubg4422
      @pinocpubg4422 3 роки тому +1

      Ere aygebam fetaren amesgng ena beterefe bercheln

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 3 роки тому

    በቅንንት መጣሁ ውድ

  • @lilligera9344
    @lilligera9344 3 роки тому +1

    Slam Nuraye aptayt ykftal bedenb newa 🤣afe wuha mola beiwnet nege iserwalehu lelijoc bicia Er ine bciaye inkt adergalehu bale aybelam 🤣😋betam konjo aserar kemehonu siyayut indet yamralu share sladeregshln inamesegnaln

  • @pinocpubg4422
    @pinocpubg4422 3 роки тому +2

    Keteyebet sub argashalew

  • @gojofilm
    @gojofilm 3 роки тому

    ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ፓንኬክ ነው የሰረሻው በጣም ነው የሚስጐመጀው የተጠቀመሽቻው ግበአቶች ወድጄቸዋለሁ ቅልጥፍ ያለ ቆንጆ አሰራር ለልጆችም ላዋቂም የሚሆን ፓንኬክ እስቶረበሪው በጣም ልዩ የሚምር ከለርእና ውበት ሰቶታል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን