በቅሻሻ ቱቦ መሀል ተኛን።ባለ ታሪክ ብርቱካን ደሴ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
    ውጡ እያሉን ነው።
    1000492566504 ብርቱካን ደሴ 0902877298 ላይ ደውለው ያግኟት።

КОМЕНТАРІ • 93

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  10 місяців тому +13

    1000492566504 ብርቱካን ደሴ 0902877298 ላይ ደውለው ያግኟት።

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 10 місяців тому +41

    የመዳም ቅመሞች እስት እንደ እኔ ቤት ጀምራቹ አለልቅም ያላቹ 😢አላህ ይርዳን አይዞሽ ውዴ አላህ ይማረው የልጅ ህመም እናት ይጎዳል

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 10 місяців тому +7

      ጨርሰን የፈረሰብን ምን እንበል

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 10 місяців тому +1

      Effff Emma ltewowe new arjehug salmergew ech yemdam chewtko monore yastelal

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 10 місяців тому +1

      Ayizosh berchi

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 10 місяців тому +5

      አይ በመሀል የሚሰነቀረብንነገረስ እኛንኮ ማንም አይረዳን😢

    • @fatomaahmed4435
      @fatomaahmed4435 10 місяців тому +2


      አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ 😢

  • @AyenewWendmgezahuEshete-su5wh
    @AyenewWendmgezahuEshete-su5wh 10 місяців тому +21

    በጋራ ተባብረን ደግነትን እንስራ ኢትዮጵያውያን።

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n 10 місяців тому +12

    ሴቶች ግን መጀመርያ ፍቅር ፍቅር ትላላቹ ብኋላ ተቸገርኩ በዙ መስዋእት ከፈልኩ ትላላቹ ብትቸገሩም ቻሉት አሁን እንደዚህ ከማለት መጀመርያ ክብርህን መጠበቅ ነው ፍቅር ብላች በራሳቹ ፍቃድ ወደ ፈተና ትገብ አላቹ ለምን ሶብር ወይም ትእግስት አይኖራቹም በቤተክርስቲያን ለምን አታገብም ወንድ ተከትላቹ ከምትሄድ የእግዚአብሔር ቃል ብትከተሉ በሰማይም በምድርም በረከት ታገኙ አላቹ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ😢

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 10 місяців тому

      😍😍😍😍😍😢

    • @NurraNurra-fi6tq
      @NurraNurra-fi6tq 10 місяців тому +2

      አይባልም😢😢😮😮

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 10 місяців тому +1

      ፈራጅ ያደርጋል ፍራጅ።
      አሁን ልጅቷ የጠየቀችው ልጄታሞብኛል
      የምትችሉ እርዱኝና ልጄን አድኑልኝነው።
      አሁን ተረዳድተን ነፍስ ማትረፍ ይበልጣል ?መፍረድ?

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 10 місяців тому +5

    ይሄን ፕሮግራም ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀዉ በርቺ ገኒ ምንም መቀየር ባይችሉም እንኳን ያለፈዉ ታሪካቸዉን እንዲህ ሲያወጡት እረፍት ያገኛሉ

  • @israelethio
    @israelethio 10 місяців тому +2

    ልጁን እግ /ር ይማረው አቅም ያለው ልጁዋን ቢያሳክምላት ይባረካል የቤት ቺግር ደግሞ የነዋሪነት መታወቂያ ካላት ቢፈታላቸው መልካም ነው ለክብርት ካንትባችን ወ/አዳነች አበበ ጋር እንዲደርስ ቢደረግ ጡሩ ነው ካንትባቺን እናት ስለሆኑ የሴት ቺግር ይባቸዋል ገኒ በርች ሁለም በጉጉት እናይሻለን 🙏🙏🙏

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 10 місяців тому +10

    700ሽብር በጣምብቀላልነው ከተባበርን ከአላህ እናገኘዋለን ሽር እያርጋችሁም

  • @user-rl4nv3jg9p
    @user-rl4nv3jg9p 10 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ግን ከህክምና በላይ የእግዚአብሔር ፈውስ ይበልጣልና በፀሎት በርቺ ፀበል ውሰጂው😢

    • @merongeta2149
      @merongeta2149 10 місяців тому

      Beteser dem yelewum yibala berchi yene jegina

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 10 місяців тому +2

    እመአምላክ ትፈዉስልሽ የኔ እናት የልጅ ህመም በጣም ከባድ ነዉ ለእናት🙏😥😥😥

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 10 місяців тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ ገንዬ,, በጣም እንወድሻለን ❤ ((( እደውላለሁ )) weekend እሺ
    በርቺ ጀግኒት 💪🙏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እህት

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 9 місяців тому +1

    ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው ፈጣሪ ይማረው❤🙏🙏🙏

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት እመብርሃን ትዘንላቹ

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 10 місяців тому

    Egziabher. Ymarlsh

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 10 місяців тому +2

    ፈጣሪ ያማርልሽ እህቴ

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 10 місяців тому +2

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ እህታለም😢

  • @chrstyhailu8031
    @chrstyhailu8031 10 місяців тому +1

    የልጅ አምላክ እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት

  • @salamselam1080
    @salamselam1080 10 місяців тому +2

    እመቤታችን ትማርልሽ እናቴ

  • @user-ys3qr6vm3k
    @user-ys3qr6vm3k 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይማርልሽ ፀበል ቦታ ውሠጅው

  • @halimaaman4373
    @halimaaman4373 9 місяців тому +1

    Allah yadenew

  • @user-kv9bs9zk5f
    @user-kv9bs9zk5f 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህታችን

  • @rahelhayle2261
    @rahelhayle2261 10 місяців тому +2

    አሏህ ያግዝሽ የኔ ናት

  • @user-jb5ze3rr9j
    @user-jb5ze3rr9j 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 10 місяців тому

    Egezabehar chereso yimareleshi amen 🙏

  • @d.p.g.cwedoordie.1883
    @d.p.g.cwedoordie.1883 10 місяців тому +1

    አላሃ ይድረስልሽ አላሃ ያድንልሽ

  • @bekalove3560
    @bekalove3560 10 місяців тому

    ክትትል 5ብኽላነው የተስራላት ልክ ደስ ነበር ድናለች እግዚአብሔር ይመስገን ተከታትይለት

  • @abt1292
    @abt1292 10 місяців тому

    Egziabher yimarlsh yene enat 😢🙏🙏

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @selwayoutube2607
    @selwayoutube2607 10 місяців тому +1

    Allah tenawn yesetw yareb

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 10 місяців тому +1

    አይዞሽ እመአምላክ ትማርልሽ 😢😢

  • @user-SenedAbrham
    @user-SenedAbrham 10 місяців тому

    እግእዝጋኣብሄር ይማረው🙏🙏🙏

  • @abebaaboye4168
    @abebaaboye4168 10 місяців тому

    Yene Enat Egziabehar yeredash yelejishin tana yemalesilesh ayezosh ye Ethiopya ezib daginew

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c 10 місяців тому

    አመብርሃን ትርካሸ ትፈውሰልሸ የኔ ኣህት ኣይዞሸ😢😊😊

  • @DawitSolo-n5y
    @DawitSolo-n5y 10 місяців тому

    Yene enat ayzosh egziabher ymarew

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 10 місяців тому

    አይዞሽ 😥😥😥😥

  • @user-mg5qy8ze1l
    @user-mg5qy8ze1l 10 місяців тому +3

    ጎዶሮቸ የት ናቸሁ እነረዳት

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማር ልብ እህቴ

  • @user-lp2wu6uc8o
    @user-lp2wu6uc8o 7 місяців тому

    አዩዩዩ ፈጠረ ይማረዉ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 10 місяців тому +2

    እመብረሀን ጨርሳ ትማርልሽ😢

  • @bekalove3560
    @bekalove3560 10 місяців тому +2

    የኔልጂ እደዝህነበር ተስርቶላት ድናለች

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 10 місяців тому

    Ya Allah ba lij mafaten qalal ayidelem😢😢 Allah lijishin yimarew

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 10 місяців тому

    ፈጣሪይማርልሽ ወደፀበልም ዉሰጅዉ አይዞሽ😢

  • @mareta218
    @mareta218 10 місяців тому

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይማራልሽ እህቴ 😢

  • @Hshsj-uz1xs
    @Hshsj-uz1xs 10 місяців тому

    አይዞሽ እግዝያብሔር ይማርልሽ ❤❤❤❤

  • @user-sl2lu3fw3v
    @user-sl2lu3fw3v 10 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @TigstMogus
    @TigstMogus 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርልሺ እህቴ🤲🙏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህት

  • @biriktayitabebayaehu6121
    @biriktayitabebayaehu6121 10 місяців тому +1

    ❤❤

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 10 місяців тому +2

    Egizabiher yemarelishi😢😢😢😢😢

  • @firehiwottasew5136
    @firehiwottasew5136 10 місяців тому

    Fetari yimarilish

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 10 місяців тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwothiwot9915
    @hiwothiwot9915 10 місяців тому

    እግዝአብሔር አምላክ ይማርልሽ😢😢

  • @mekidemekide6441
    @mekidemekide6441 10 місяців тому

    እመቤት ትርዳሽ እህቴ

  • @bekalove3560
    @bekalove3560 10 місяців тому +1

    ጥቁር አንበሳ ክትትል ጀምሪለት

  • @ameletafa2612
    @ameletafa2612 10 місяців тому

    Egzehaber ymareleshi ayezoshi eheta

  • @asnitube900
    @asnitube900 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ልጂሺን ይማርልሺ

  • @user-lu3kx3qb5z
    @user-lu3kx3qb5z 10 місяців тому

    አላህ ይማርላችሁ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 10 місяців тому

    እኔ ልቅረብ እስኪ ላውራ

  • @user-td7he4uk3x
    @user-td7he4uk3x 10 місяців тому

    Are bemariam yalefewun titen lijun inasakimilat banatachu gize san wasd inasgebalat tebaberuat uuuuuffff yelij himam kabad nw lezawum balib yicenqal tinish tiliq sanil inirdat ibakachu liju asazenegn ye iwunet

  • @natsanettamesgan4740
    @natsanettamesgan4740 10 місяців тому

    25 ametnew geni 4 Leji aleni

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህት

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 10 місяців тому

    እግዚያብሄር ይማርልሽ