ክክርገር | ለፃም የሚሄን በርገር |ማክዶናልድ ለምኔ easy vagan burger | vagan

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 роки тому +15

    ሰላም እንዴት አላቹ?
    ይህንን የ ክክ በርገር ሰርታቹ ከሞከራችህ በኢንስተግራም melattube ብላቹ ላካኝ ።
    ቩድዬውን አይታቹ ከወደዳችሁት ። ላይክ ብታደርግ ደስ ይለኛል ።
    በያለንበት መልካም ቀን

    • @hermitube9129
      @hermitube9129 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/A60y_ta7Neo/v-deo.html በአሜሪካ ለምትኖሩ ብቻ የግድ ሊያዩት የሚገባ

    • @fanayetefera9021
      @fanayetefera9021 4 роки тому

      ምሳ ላይ ምሠራው ወጥ ግራ ይገባኛል እባክሽ
      ንገሪኝ

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 роки тому

    ዋዉ ዋዉ መልካም ሴት ባለሙያ ደስ የሚል ፈገግታ ከዚ የበለጠ እውቀቱን ያድልሽ አምላከ ቅድሳን

  • @senait9364
    @senait9364 4 роки тому +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ ሁሌ አዳዲስ ነገር ነው የምታቀርቢው

  • @joshplayz971
    @joshplayz971 4 роки тому

    ሜላት በርቺ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እኔም ካንቺ እያየሁ ብዙ ምግብ እየሰራሁ ነዉ አብዛኛዎቹ ን ሰርቻለሁ አመሰግናለሁ ጤነኛ ምግብ ናቸዉ አሁንም በርቺ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 4 роки тому +3

    ሜሉ እጅሸ ኑሮሸ ቤተሰብሸ የተባረከ ይሁንልሸ መልካሙን ሁሉ ለኛ እንደምታሳይን እግዚያብሔር
    ለአንቺም የሀሳብሸን ሁሉ ይሙላልሸ እኔም ሰርቼ እሞክረዋለሁ እድሜ ለአንቺ የፆም ቀን ምን ልሰራ
    ቀረ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому

    ዋዉ ልዩ ነው👍👍

  • @helentekalign9773
    @helentekalign9773 4 роки тому +1

    ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ!

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ያምራል ሞክሪ እልካለዉ 👌🏾🙏🏾

  • @tenatube6865
    @tenatube6865 4 роки тому

    ዉድ የmelat tube ቤተሰቦች , ጤና ትዩብን ሰብስክራይ በማድረግ አስገራሚ የጤና እና የውበት መረጃዎችን ያግኙ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ!

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 роки тому +1

    ምርጥ በርገር ነዉ👌

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 роки тому

    ሁሌ አዲስ 👌💗ሜሉ የእውነት ባለሙያ 😋👌👌😍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 роки тому +2

    Yummy 😋 I will try for my lunch. thank you ቆንጆ have a great day!!!

  • @arsematesfaye3942
    @arsematesfaye3942 4 роки тому +1

    I can't even image your motivation to make all those amazing, interesting ,yummy food

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 3 роки тому

    Omg, you are so creative and talented, ejish yibarek, I can't wait till I make it

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    ሜሉዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ ሡሴ
    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому

    ሜሉ የ
    በርገር ዳቦ በቤት ዉስጥ አሳዬን ዋዉ በርቺ

  • @meselumengsha8440
    @meselumengsha8440 4 роки тому

    በጣም ያምራል እጂግ ባለሞያ ስለሆንሺ ዘወትራ አድናቂሺ ነኝ በርቺ❤️👍

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 4 роки тому +1

    ሜሉ እጆችሽ ይባረኩ የሚገርም ነው 👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adyammezgebe4732
    @adyammezgebe4732 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሳላስበው ባለሞያ አደረግሽኝ ዘመንሽ ይባረክ

  • @birght8920
    @birght8920 4 роки тому

    Yam Yammy, ,,I will try it thank u melu , thanks for your time too

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 роки тому

    የኔ ሜሉ ሁሌም ተናፋቂ ጎበዝ ብዙ እንማራለን ገና በርቺ

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ

    እህታችን በርችልኝ

  • @messikonjo8443
    @messikonjo8443 4 роки тому +1

    What a great option for fasting period .Thank you so much for sharing the amazing idea.😘😘😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      መሲሻ ሞክሪው በጣም ይጣፍጣል

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm 4 роки тому

    Yum I can wait to try 😋😋😋

  • @kidisttesema7804
    @kidisttesema7804 4 роки тому

    I love it 😻 thank you!! Bless you I will!!

  • @hewanborja3919
    @hewanborja3919 4 роки тому

    ሜሉ እንዴት ነሽ አንቺ መቼም ሁሌ አዲስ ነሽ ግሩም ነው ይሄንንም እሰራዋለሁ ነጌቱን በጣም ወደን ነው የበላነው እድሜ ላንቺ አሁንማ ማሠብ ቀረ እመብርሀን ለኛ እንደደረሽልን ላንቺም እንዲሁ ሁሌ ታስብሽ እኔማ ሱስ እኮ ነው የሆንሽኝ በፍቅር ነው የምወድሽ የኔ ምርጥ እህት ውዴ አንድ ነገር በዛው ብጠይቅሽ ደስ ይለኛል እኔም እንዳንቺ የተለያዮና ለየት ያሉ እቃዎች እወዳለሁ በርገሩ ላይ የሠካሽው ስዋርድ የት ነው የሚገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲዚህ አይነት ነገር ማግኘት አስቸጋሪ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      ሄዋንዬ ከልብ አመሰግናለሁ በውነት ።። የገዛሁት አካባቢዬ ካለ ሱቅ ነው። ኢትዬፒያ መኖሩን እርግጠኛ አይደለሁም ።። የኔ ቆንጆ

    • @hewanb8118
      @hewanb8118 4 роки тому

      @@melatTUBEእሺ የኔ ውድ በጣም አመስግናለሁ ምን አልባት እናነትው አገር አማዞን ላይ እፈልጋለሁ ውዴ በጣም አመሠግናለሁ

  • @muludemissie6579
    @muludemissie6579 3 роки тому

    Well came back meluye

  • @ስርጉተስላሴ
    @ስርጉተስላሴ 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 роки тому

    Looks delicous yum with yellow pea good job

  • @elsashumiye4518
    @elsashumiye4518 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      እንኳን ሰላም ቆየሽኝ

  • @yordanosyemane1077
    @yordanosyemane1077 4 роки тому

    እናመሰግንሻለን

  • @nunute9617
    @nunute9617 4 роки тому

    በርችልኝ

  • @fasikamezemer8482
    @fasikamezemer8482 4 роки тому

    meli yemeserieu hulu betam arife nw . sem asetateshien wudejewulahu

  • @moonlight-fb8zv
    @moonlight-fb8zv 4 роки тому

    Meluyeeeee hulem andegnaaaa I love ur recipes thanks for sharing 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому

    Betam konjo amarach nw Melye gobez👍♥️

  • @selamwitnegash9595
    @selamwitnegash9595 4 роки тому

    አሳመርሽው በአረጏዴ ቢጫ ቀይ እናመሰግናለን

  • @kidanamheartenate59
    @kidanamheartenate59 4 роки тому

    You are amazing 😉😍

  • @Semhar607
    @Semhar607 4 роки тому

    Welcome back melu thank you 👌👌🙏🙏

  • @salme4126
    @salme4126 4 роки тому

    የኔ ባለሙያ

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in 4 роки тому

    Thank you . I will try for dinner.

  • @anchigebreselassie7586
    @anchigebreselassie7586 4 роки тому

    We thank you so much 👍

  • @mimishow6732
    @mimishow6732 4 роки тому

    መጥቻለሁ ቢቅ

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon1141 4 роки тому

    Wow ygawn serchw betam neber yewedednew eyennm emokrewalehu 🙏👌👏👍😘🥰

  • @rahelbekele6263
    @rahelbekele6263 4 роки тому

    I will tery for my lanch. Tankyou maltey

  • @kiyamatthew1018
    @kiyamatthew1018 4 роки тому

    ሜሉዬ እንዴት ነሽ
    connection ጠፍቶ እኮ ካንቺ ቪድዮ አጠፋፋኝ! 🤨🤨

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ኪያዬ

    • @kiyamatthew1018
      @kiyamatthew1018 4 роки тому

      @@melatTUBE ሜሉዬ እንኳን ደህና ቆያቹልኝ

  • @መክያኡመርተወከልቱአለአሏ

    መሻአላህ ብያለሁ

  • @astertube3612
    @astertube3612 4 роки тому

    ዋውውውውውው ሰያምረ 😋😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      ሞክሪው አስቱ ትወጂዋለሽ

  • @sebleeyasu8135
    @sebleeyasu8135 4 роки тому

    wow feterash dess yilal

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 роки тому

    Meluya yamral betam terw sera nw berchlgn👌👌👌💚💛❤

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ሜሉዬተባረኪእህት ባለውያ ነሽ
    አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በጌታ መልልሽልኝ ኦላይን amazon እቃ ላስመጣ ነበር ለአገር ቤት እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው የማዘውን እቃ ያመጡልኛል ሳይቀይሩ እስኪ ንገሪኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemenawit
    @zemenawit 4 роки тому +2

    Hi my beautiful sister 💗 💓 💕 💛

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +2

      እንዴት ነሽ ዘመናዊት

    • @zemenawit
      @zemenawit 4 роки тому

      @@melatTUBE አለሁልሽ ሼፍዋ😁😁

  • @astertedla9996
    @astertedla9996 4 роки тому

    ይትም ማይናስ ኣንደት ይስራል ብታሳይን ኮንጆ ኣምስግናላው

  • @terytill3652
    @terytill3652 4 роки тому

    Sis i try all your show i had Q the peas after i fried the test still i fill it raw peas and to dry and i am going to kkberger for FELESETA so instad of mayo can you advise me different souse thnks

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      ማዬኒዙን አለመጠቀም ይቻላል

    • @terytill3652
      @terytill3652 4 роки тому

      I am going to try almond pesto instead of mayo 🙏🏾

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      That sounds great👍

  • @ekram2626
    @ekram2626 4 роки тому

    Welcome back melu

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      ኤክራምዬ አመሰግናለው

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 4 роки тому

    💯

  • @eyayugenet
    @eyayugenet 4 роки тому

    Cool,My wife is a big fan of you!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 роки тому

    ጎራ በይ እኔንም አበረታችኝ 🙏🏾

  • @kalbeauty3243
    @kalbeauty3243 4 роки тому

    Enmsganlen melat ena demo gora bey wed channel

    • @kalbeauty3243
      @kalbeauty3243 4 роки тому

      Melat andengar lschegrshi sis adesi video alge share bmaderg please ua-cam.com/video/QE3CyXM7jjs/v-deo.html

  • @enukaye6592
    @enukaye6592 4 роки тому

    Yn kimame

  • @hermitube9129
    @hermitube9129 4 роки тому +1

    ua-cam.com/video/A60y_ta7Neo/v-deo.html በአሜሪካ ለምትኖሩ ብቻ የግድ ሊያዩት የሚገባ

  • @talemayehu1
    @talemayehu1 4 роки тому

    ያምራል ሜሉ እስኪ የኔንም እይና አስተያየት ስጪኝ ua-cam.com/video/kbXkYAtlWbQ/v-deo.html

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 роки тому

    #፩

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 роки тому

    ማዩኔዝ ጾም አይደል እንዴ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 роки тому

      የፃም ማዬኒዝ ነው

  • @Alemye777
    @Alemye777 4 роки тому

    😋