በ1ደቂቃ ሽንኩርት ማብሰል | ልዩ የበአል መዳረሻ| ቀይ እና አልጫ |የዶሮቁሌት | ፈጣን አይብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 3 роки тому +2

    ዋው አሪፍ እናመሰግናለን👌👍

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +6

    ሜላትዬ ባለቤቴ ከሚያስመርረዉ ነገር ቢኖር የሽነኩርት ሽታ ነዉ ገላገልሽኝ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ድካምን አቅላሊ ጊዜ ቆጣቢ ሸታዉስ ቢሆን እጅሽ ይባረክ የኔ ማር መልካም በአል ከነሙሉ ቤተሰብ ዉድድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +6

    ሚሉ ለምታሳይን አዳዲስ ነገሮች ክበሪልኝ ። ድልህ ስታዘጋጂ እስቴ የኔን መንገድ ልገርሸና ሞክረሽው ከተስማማሽ ለሊሎች አካፍይ።
    እኔ ድልህ ሳዘጋጅ ከዚህ በፌት በቀይ ወይን ነበር አዘጋጅቼ የማሰቀምጠው በጣም ልዪ ነው ። አንድ ጊዜ ግን በአጋጣሚ ወይን የለኝም ነበር እቤት ውሰጥ እና በ BALSAMIC VINEGAR ነበረኝ ድልህ ሰርቸበት ጣእሙን ማመን ነው ያቃተኝ በጣም ምርጥ ድልህ በደቂቃ ውሰጥ የሚያቃጥለው ነገር ወድያውኑ ነው የለም በጣም ግሩም ጣእም ነው ያለው ሞክሪውና ንገሪን😊

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    ሚሚላዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ቀላል ቆንጆ የዶሮ ቁሌት ነው ያሳየሽን አይቡም ሁሉም ሊጠቅመን የሚችል ነገር ስለሆነ እጆችሽ ይባረኩልኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 3 роки тому +2

    አሪፍ ነው ሜሉ እኔ ሞክሬዋለሁ ቆንጆ ነው ብዙም ሽታ የለውም እኔ በጣም ነበር ያበሰልኩት ስፈጨው አስቸግሮኝ ነበር ስለዚ መብሰል ያለበት እንዳንቺ ነው 1ደቂቃ በቂው ነው ያልሞከራችሁ ሞክሩት በተለይ ልጆች ያላችሁ ስለማይሸታቸው አይጨናነቁም እናመሰግናለን ሜሉ

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html 😋

    • @ethiopiahagera5623
      @ethiopiahagera5623 3 роки тому

      ሽንኩርቱ ብቻ ነው እንዴ የሚሸተው ዋናው በርበሬ ሲቁላላ ነው የሚሸተው

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 роки тому +2

    እንኳን አደረሰን እንክን በሰልም
    ከመላው
    ቤተሰብ
    ጋር በሰላም በጤና አደረሰሽ
    አደረሰን ጊዜን የሚቆጥብ አሰራር
    ስላሳየሽን እንመሰግናለን በርችልን

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому +2

    ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው መልካም አመት በአል

  • @negusthegsd8057
    @negusthegsd8057 3 роки тому +5

    እንክዋን ለፋሲክካ በአል አደረሰሽ 🇪🇷
    Thank you Melateya 🙏🏽

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 3 роки тому +1

    እንኳን አደርስሽ
    ጥሩ አስራረ ነው በጣም ድስ ይላል

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 😘😘😘 እናመሰግናለን ሜሉ ሞቅ ሸብረቅ እናደርገዋለን ትንሳኤያችንን መልካም ፋሲጋ የ
    ተዋህዶ ልጆች😘😘😘

  • @ethioswed5618
    @ethioswed5618 3 роки тому +1

    Meluye yene konjo gobez betam teru zede nw yasayeshen ejesh yebarek

  • @Mylife-cu4uv
    @Mylife-cu4uv 3 роки тому +3

    ጎበዝ የሽንኩርቱን አበሳሰል በደንብ ተጠቅመሽበታል መጀመሪያ ያሳየችን ልጅ ልትመሰገን ይገባል እኔም በደንብ ጠቅሞኛል መልካም በአል ይሁንልን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 роки тому +2

      ልክ ብለዋል ምስጋና ለሚገባው ሰው መስጠት እኔም ሁሌም የማምንበት ነገር ነው ።ነገር ግን ከዚህ በፊት ስሟንም ጠቅሼ አመስግኛለው ። በተረፈ ሌላውም ሰው እንዲያየው ብር አድርጌለው ምስጋና ማለት ይሄ ይመስለኛል ባልሳሳት.

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому

      እንዛመድ My Life

    • @titilove2106
      @titilove2106 3 роки тому

      @@melatTUBE Hii meluye endit nesh enkan aderesn eni and tyaki nebereng ye wuha mafyaw bemndnewu mtatbiwu ebakshe asayng

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @bettyayele530
    @bettyayele530 3 роки тому +1

    Ejesh yebarek, Meluyee. Berchi betam gobez

  • @nalah4990
    @nalah4990 3 роки тому +4

    ጤናዳሙ ጋርደን ላይ ትከይው በረዶ ይችላል ወይም በአበባ መትከያ በረንዳላይ ከተከልሽው በጣም ይበቅላል እኔ እደጅ የዛሬ 6አመት ተክየው በጣም ትልቅ ተው በክረምት ይደርቅና በጋ ላይ ይበቅላል እንኳን አደረሰሽ 🙋‍♀️🙏🙏

  • @fevengebreyesus7969
    @fevengebreyesus7969 3 роки тому +2

    ሜሉዬ ሁሉ ቆንጆ ነው 👍

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +1

    ሜሉየ በጣም ነው የሚያምረው እንካን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንላችሁ ቆንጆ ዝግጅት ነው

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +3

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ።
    ውይ ሜሉየ ስትሰሪ እንዴት ደስ እንደምትይ
    የሴት ወይዘሮ ከዛም በ ላይ ነሽ ያሳየሽን ቀላል መንገድ በጣም እናመሰግናለን በብዙ ተባረኪልኝ። ጎበዝ በርቺ መልካም የፋሲጋ በዓል ለመላው ቤተሰብ።🙏😘❤️❤️❤️

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @betelhemyazachew2711
    @betelhemyazachew2711 3 роки тому +1

    እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @surafelmulugeta82
    @surafelmulugeta82 3 роки тому +1

    ሜሉዬ ጎበዝ መልካም በዓል

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому +2

    ዋዉ ሜሉ ቆንጆ የበአል ዝግጅት ነው ሁሉንም ወድጄዋለው መልካም በአል ላንችም ሜሉ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @metitube5366
    @metitube5366 3 роки тому +1

    ሜሊዬ የእኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን እግዛብሄር ይስጥሽ

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @hiluya
    @hiluya 3 роки тому +2

    Thank you Melat this is very helpful !!

  • @wintakahsay1846
    @wintakahsay1846 3 роки тому +1

    Gobez balemoya nesh egish yebarek

  • @yordanosyemane1077
    @yordanosyemane1077 3 роки тому +1

    ሜላት እናመሰግንሻለን እኔ ሞክሪያለው በጣም አሪፍ ነው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    ሜላትዬ በጣም ምርጥ ዘዴ ከልብ አመሰግናለሁ 😍🙏

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 3 роки тому +1

    በጣም እረድቶኞል
    በጣም አመሰግንሻለሁ

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 3 роки тому +1

    Tebarki enamsgenalen

  • @LiyaandMayahavefun
    @LiyaandMayahavefun 3 роки тому

    Melat wedet tefash, beselam new, i really enjoy watching ur videos

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 роки тому +1

    እንኳን አደረስሽ ዋው ነው በጣም

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +2

    You always come with a new idea thank you so much melat 🙏🏽 Enkwan abro aderesen.💕🙏🏽👏🏽👍🏽

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +1

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉየ ሁሉም ልዩ ነው በአል በአል አስመስለሸዋል እጅሽ ይባረክ ውዴ🥰🥰👌🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +3

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💓👍👏

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
      እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።..

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 роки тому +1

    great job thanks for sharing 🙏🙏🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ፡ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 3 роки тому +5

    እኔ ቃልየለኝም እንዴት ጎበዝ እንደሆንሽ!! እኔም ባለሞያ ነኝ እላለሁ እንዳንቺ አይነት ግን አይቼ አላውቅም! I wonder what’s your goal where do you see yourself in 3 years or 5...?? Please have a video just talking abut your wishes or what makes you happy in life related to food... I would really appreciate! Thank you Melat for being such inspiration for us who love cooking 🧑🏾‍🍳 🙏🏾 መልካም የፋሲካ በዓል ከመለው ቤትሰሽ ጋር!!

    • @meskilove4227
      @meskilove4227 3 роки тому

      ኦውነት ነው።

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому

      እንዛመድ Melkam

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому

      @@meskilove4227 እንዛመድ

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 3 роки тому +1

    Thank you for sharing your recipes yummy happy Easter to you and all your family 💗🌺🌼🌹❤️💕💕💕

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ሽኩርቱም እንዳልሽው ለሽታ በጣም አሪፍ ነው 👍መልካም በዓል ይሁንልሽ❤️🥰❤️

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @wossenealemayehu5814
    @wossenealemayehu5814 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ❤

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 3 роки тому

    ሜሉ፡እጅሽይባረክ

  • @አዲናስ
    @አዲናስ 3 роки тому +1

    እንኳን አደረስሽ ሜሉ

  • @bellahanatube313
    @bellahanatube313 3 роки тому +1

    Ejish yibarek enameseginalen 🙏 melikam beal🥰🥰🥰

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +1

    የኔ ቅመም ቆንጆ አድርግ ነው የሰራሽው መልካም ባአል ይሁንልሽ 🥰🥰

  • @betelhemdereje5416
    @betelhemdereje5416 3 роки тому

    Hi melat program arif new sofa lay yemiker shita endit endematfawu techegerku mela kaleshi ebakshi ngerign

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ሜሉየ ሙሉውን አይቸዋለሁ ላይክም ሰብስክራይብ አርጌለሁ እኔንም በታበረታችኝ ደስ ይለኛል 👍💖💖💖

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому +1

    ሜሉ እንኳን አደረሰሽ🙏❤️

  • @snpfm
    @snpfm 3 роки тому +1

    Thank you for SAVING our time...🙂🙂🙂

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 3 роки тому +1

    Wow betam yameral melkam beale

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    ሜሉዬ ዘዴኛነሽ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል መልካም በአል❤️🥰👍

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    "Watching

    • @klamefn5658
      @klamefn5658 3 роки тому

      እንኳን አደርስሽ። ሙያዎችሽን በጣም አድናቅሽ ነኝ። ብዙ አዳድስ ነገር ስለምታቀርቢ እመስግናለሁ።

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 роки тому

    Amen 🙏Enkuan abro aderesen

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Meluye yene konjo semonun lagegnsh alechalkum busy hognalew yene konjo liyu amarach gobez berchi eski.. Melkam Beal yene enat❤️❤️❤️ ayeb sewed.. Wuy tinadamuan lakiyat benatsh uff siyamer. Weyram alesh wow😮. share.. Wuded

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 роки тому +1

    Thank you Melaye! One minute manual new weys steam new?

  • @tokkumafamily2253
    @tokkumafamily2253 3 роки тому +1

    Meliy Inkaun abro Adersen
    Liyunew desbemil melkune yeserashiw
    Betseb ihun

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን ሜሉዬ👌🏽👍❤️በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @Aterira3106
    @Aterira3106 3 роки тому

    መልካም በአል የሽንኩርቱ መላው ተስማምቶኛል አይኔ ብቻ ሳይሆን አናቴም ነው በሽንኩርት የነደደው። እና በመፍጫ እንዳይሞት የተጠቀምሽውም መላ ተመችቶኛል እኔ ዱቄት እየሆነብኝ ተቸግሬ የእጅ መፍጫ ገዝቼ ነበር። እናመሰግናለን መልካም በአል ከነቤተሰብሽ ሜሉ።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 роки тому

      😂😂😂 አናቴም ነው በሽንኩርት የነደደው ተመችቶኛል

  • @serkalemnegede5289
    @serkalemnegede5289 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤቴ ሳይሸት ሠራሁ ሜሉዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @abesenya4618
    @abesenya4618 3 роки тому +1

    ተባረኪ

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 роки тому +2

    Have a blessful Easter Mel. As usual, you have nailed it. All the best. 🙏🏻

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
      እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።..

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 роки тому +1

    አሜን፡ሜሉ ላንቺም ከመላው ቤተሰብ አደረሰሽ፡

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 роки тому +1

    መልካም የትንሳኤ በአል

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 роки тому

    Thank you so much ENCAN ABRO ADERSEN

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 роки тому

    ስላምም እህቴ በርች በጣም ጎበዝ አሜን

  • @sabaabraha6621
    @sabaabraha6621 3 роки тому

    Good job you always have great ideas 👍
    Keep up the good work 🙏
    Thank you 🙏

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 3 роки тому

    Betam balemuya nesh 😍😍😍❤

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 роки тому

    Betame konjo aserare newe meliya beriche weda gora bete enzamede

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 роки тому

    Enekune abero aderesen amen

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 роки тому +1

    Wow Melu what a wonderful idea👌! Thank you so much for sharing!🙏

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
      እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።..

  • @afomia7469
    @afomia7469 3 роки тому +1

    Hi Melat, Did you steam or boil it?

  • @meazabahiru8593
    @meazabahiru8593 3 роки тому +3

    እንኴን አደረሰሽ ሜሉዬ እንዴት እንደምወድሽ❤!ተባረኪልኝ😘😘😘🥰🥰🥰

  • @bisratbirru7520
    @bisratbirru7520 3 роки тому

    Hi Melat, thank you for all you do. Would you please tell me what kind of Instant Pot you bought. God bless you and your family!

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 роки тому +1

    ዋውውው ሜሉዬ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html

  • @zaharaabreha9805
    @zaharaabreha9805 3 роки тому +1

    Such a lovely young lady! ❤️❤️

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 роки тому +1

    Watching melaye 👍🏻🥰🥰🥰

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 3 роки тому +3

    Mley God bless you my dear sister ❤♥🙏

  • @mimigebrestadik5968
    @mimigebrestadik5968 3 роки тому +1

    Melu betam Arif sera new yellow onion bezu alegn doro beserabet sekwar sekwar yelebegn yehon?

  • @genetabate8385
    @genetabate8385 3 роки тому

    I like your idea you cooked the onion not to get burn your eyes. You can also let the onions in the freezer for 15 minutes before you chapping and you don’t get your eyes burn. You can try it and you may like it.

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +7

    ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @tenad7309
      @tenad7309 3 роки тому +1

      ወይኒ አንቺስ ለበዓል ምን ልትሰሪ አስበሻል? እንጠብቃለን መልካም የትንሳኤ በዓል🙏🏾

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому +1

    Thank you for sharing 🙏🏻

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому

      እንዛመድ frey

    • @freytube2731
      @freytube2731 3 роки тому

      @@nebilabeauty እንዴታ አሁኑኑ አንቺም እንዲሁ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለው እኔም ቤተሰብ ሆኛለው ጎበዝ ነሽ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +1

    Happy Easter beautiful 🤩🥰

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 3 роки тому +1

    እኩዋን አድረሽ በጣም ቆንጆ ዝድ ንው ነጩን አብስል ፍሪጅ ማስቀምጥ ይቼላልእብክሽ ወይም የምትውቁ መልሱልኝ መስራት አልቻልኩም

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 роки тому

    Amen

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 роки тому

    Meluye yene konjo tebarekie aref nachew sirawochish Hulu melu pls 1vedio share arigilign

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 3 роки тому +3

    ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ ምርጥዬ ❤️

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
      እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።:)

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
      እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።..

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 3 роки тому

    Melkam fasika melu betam enamesegnalen

  • @rahwateame1029
    @rahwateame1029 3 роки тому

    Tebareki yene eht chene adame mn ybala enlish

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html 😋

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba 3 роки тому +5

    thank you have a great Easter with your family , if you don’t mind add insta pot basket Link please 🙏🏻

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
      እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።..

  • @zenaabebe9898
    @zenaabebe9898 3 роки тому +1

    ሃይ ሜሊየ በሰላም ነው የጠፋሽው ድንግል ካንቺ ጋ ትሁን።

  • @noahtube8420
    @noahtube8420 3 роки тому

    Thank you Mely i just tried it U hv no idea how it made my life easy its effective n time saving. Keep the good job up!!!👌God bless U n hv a wonderful eastern.

    • @abiskitchen8177
      @abiskitchen8177 3 роки тому

      How to make dabo difo: ua-cam.com/video/PX2UT7voju0/v-deo.html 😋

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 роки тому +2

    Happy Ethiopia Easter to you & your family my dear 😘❤️🙏🏽

  • @yetmworkgemechu3678
    @yetmworkgemechu3678 3 роки тому

    Hi malate betame adenakiwocheshe nene berchye enkuane adereseshe eyalene p/s yebuna ekawocheshene yete megezate endemnechele yemyketelwe video laye lekekilen thanks bicha benechu senina Jelena malete newe

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому

    thankyou meluye mirt new

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 роки тому +1

    እናመስግናለን! ጤናዳምሽን እሳት አጠገቡ ቦታደርጌው ቢጫ የሆነው ለዛነው፤ ይደርቅቡሻልም ምን አይነት instant pot ጥሩነው ትያለሽ ለመግዞት ሃሶቡ አለኝ እቦክሽ?

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 3 роки тому

    Enkuan abro adrsen yene konjo

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 3 роки тому

    ሰላም የኔ ውደ ሜላትየ የኔ ጎበዝ በርችልኝ ሜላችየ እባክሽ አድነገር ላስቸግርሽ ትናት አድ ቢዱዮ የእርደታ የድረሱልኝ ጥሪ ሸርቸ ነበር እባካችሁ መርደት ብንችል በመርደት ባንችል ደሞ ቢዱዮውን በመሸረት ለሊሎች በመድረስ ተባበሪኝ የምወድሽ ሊሎቻችሁም እባካችሁ ብሮፋይሊን በመካት የመጀመሪያው ቢዱዮ የእርደታ ጥሪ የሚለውን ሁሉም ማስረጃ አለ በመርደት ወይም በመሸረት ተባበሩን እናመሰግናለን

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ቆንጂት ሽንኩርቱን በ ብረት ቅድስት መስቀል እንችላልን ወይ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 3 роки тому +1

    ጣዕሙ እንዴት ነው ። ሜሉየ ብዙ ግዜ ሞከርኩ ግን ጣዕሙ በእጂ እደምንከትፈው አይደለም ።

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ

    አሜን አሜን አሜን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 3 роки тому +1

    ሽንኩርት ብቻ ነው እንዴ የሚሸተው? ሽንኩርቱ ቢበስልም በርበሬ ሲቁላላ ነው የሚሸተው?