የገዛ ፍቅረኛዋን ለመበቀል እናቱን ያሳበደችዉ ልጅ ! በጋዜጠኛዉ ዛቻ ከጀረባ ያለውን ሚስጥር ተናዘዘች !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 195

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Місяць тому +20

    የኔ ጀግና አትልቀቃት ችግር ሰላለባት ነው በማልቀሰ የምታመልጥ ሰለመሰላት ነው መሰሪ ናት እንባዋ የሚያሰጥላት ሰለመሰላት ነው አወጣጣት መሰሪ ናት ሰትታይ አሰመሳይ ሰው እንዲ ነው አትመናት

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    አግታት ነዉ እህትየዋ ተንጨረጨረቸ

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Місяць тому +46

    ይችልጅ እህቷን ለፍቅረኛዋ ብላ ገድላት እንዳይሆን ፀፀቱ አላስቀምጥ ብሏታል እንዳትለቃት ጀግናው

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +13

    ጀግናቺን በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Місяць тому +34

    ንስሮችን የሚወድ ላይክ

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr Місяць тому +21

    ጀግናነህ ወድሜ አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @EnatneshMengist
    @EnatneshMengist Місяць тому +28

    ለእህቷም ተጠያቂ እሷ መሆን አለባት

  • @AbitsionGmariam
    @AbitsionGmariam Місяць тому +21

    እህት ተብየው መሰሪይ ነገር ናት ታስታውቃለች ምናልባት እህቷን ያገተቻት እሷትሆናለች መሰሪ ነገር ናት ታስታውቃለች ወንድሜ

    • @LilySedro
      @LilySedro Місяць тому

      ትክክል ናቲን ለማግኘት ሰትል ይሆናል አሁን እናትየውን አግታ ለመግደል ሰትል ተያዘች እና አሁን የናቲም ጉዳይ ተበላሸ ሰለዚህ ይሆናል ለቅሶዋ ብለን ገመትን አምላክ ይወቀው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +14

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢❤❤

  • @senaitTamru
    @senaitTamru Місяць тому +12

    ይቺ ልጅ ጤነኛ አይደለችም ፀበል ያስፈልጋታል. በጣም የበቀል መንፈስ. አለባት

  • @Hani-x7j
    @Hani-x7j Місяць тому +30

    ራስዋ ኣግታት ወይም ገደላት እንዳትሆን ኣጣራ ጀግናዉ

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Місяць тому +12

    አሁንም የሆነ ነገር አለ ከጀርባ😢😢😢😢አጣራ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Місяць тому +18

    ልጅቱ እህቷን አግታነው መሰል ተጨጨረች ሆሆ

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm Місяць тому +6

    እሷራሷናት ያገተቻት ❤❤🎉🎉

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Місяць тому +7

    ምን ዓይነት ጉድ ነዉ ፈጣሪዬ ይኼ በቀል ምን ብሆን ይሻላል በሁሉቱ ፍቅር ምን አገባት ያለመግባባት ልኖር ይችላል በቅናት ተነሳስታ ነዉ ልጁን ፈልጋዉ በመተት ነክታት እንዳይሆን ፈጣሪ ይፍታዉ፡፡

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +4

    ጅግናነህ ዉድሜ አይዞህ በርታ ምርጥ ጋዜጤኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elroheeshetu9270
    @elroheeshetu9270 Місяць тому +7

    ፍቅረኛዋን አውቀዋለሁ ካሉ እናትየው ልጁን አምጣውና ከእናትዋ ጋር ይችን ጭራቅ ልጅን አብረህ አገናኝተህ አፋጣት የልጁን አይኑን እያየች እንድታወራ አርጋት እህቷንም አግታት ወይም ደሞ እንደልጁ እናት አሳብዳት ከዚያም ሲያልፍ ገላትም ሊሆን ይችላል አክቷ የሆነ ነገር እንዳለ ያሳብቅባታል

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r
    @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r Місяць тому +6

    እኔ ሳስበው እናት እናልጂ የሆነነገረ ከጀርባቸው ያላቸው ይመስለኛል

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Місяць тому +5

    ናቲጋ መፍቴ አይጠፋም እሡን ጠይቁት

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ Місяць тому +5

    ልጅታ ናት የደበቀቻት 😢😢

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 23 дні тому

    ጀግናው በርታ እንዳትለቃት ልጅቷ መሰሪ ነገር ነች አጥብቀህ መርምራት።

  • @hejueu
    @hejueu Місяць тому +10

    አሥተያየት አለኝ ወድም ያተን እርዳታየሜፈልጉ የባለ ጉዳዩቺ ስም በመፃፍ ክፍል አድ ክፍል ሁለት በማለት ብታቀርብልን ካሁን በፊት የሠራሀቸውን ፊደው ለመለየት ያቀልናል። አሥተያየት ነው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +8

    ወገኖቼ ይህንን ማየት ይዘገንናል
    ወገኖቼ ይህ ቂም የሚሉት ነገር ከአየሁት ይህ ወደ አምስት ግዜ ነው
    በአባት በእናት በጎደኛ እበቀላለሁ የሚሉ ብዙ አየን ምን እየተካሄደ ነው ወገኖቼ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +5

    እህትዋን አግታ አሳብዳት ይሆናል እንዳትለቃት እባክህ

  • @WendMeke
    @WendMeke Місяць тому +4

    እናትና ልጅ ባህሪ እንዴት ነው ? የሚገርም ጋዜጠኛ ትግስቱ ለመርዳት ሞከረ። መለየት ነበረበት

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa Місяць тому +6

    እናትና ልጅ ጋር የሆነ ነገር ያለ ይመስላል

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Місяць тому +7

    እነዝህ ሰዎቹ በጣም ችግር አለባቸዉ ይህች ልጅ እኔና እህቴ እህትማማቾች መሆናችን አያዉቅም አለች ይህ ነገር በስተጀርባ ያልታወቀ ጉድ ያለ ይመስላል???

  • @የመዳምአምቩላስዶክተርYouT

    ሲጀመር እናትና ልጅ የተመካከሩ ይመስላሉ ተጨረጨሩ ሁለታቸውም ተጨረጨሩ እኮ😢😢😢😢😢

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Місяць тому +5

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን። መውደድም አለመውደድም መብቱ መሰለኝ የመለያየታቸው ምክንያት መጠየቅ አይሻልም ለብቀላ ከመሄድሽ በፊት።

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Місяць тому +6

    ልጅቷጋ የሆነ የተዳፈነ ነገር እንዳለ ነዉ የሚያሳየዉ ጋዜጠኛዉ ወጥረህ ያዛት

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Місяць тому +5

    ኡህትዋን በደንብ ተይቃት ሰራ እንዳይሆን የደበቀቹው ነገር ያለ ይመስላል

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ

    እኔ ተጠራጥሬሌው እህትዋ አግታት ወይም ገድላት ትሆናለች አጥግበህ ያዛት

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Місяць тому

    ናታን፣ አላውቀውም፣ ለማለት፣ ነውና
    እውነትን ነው፣ ይረጋገጥ፣ እናትየው፣
    አንድም እውነትን ያውቃሉ፣ ማህሌት፣ ቀንታባት፣ አንድም ነገር፣ ስርታለች፣ እውነቱን
    መግለፅ፣ ፈርተዋል፣ሚኪዬ፣ በርታ፣፣

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ Місяць тому

    ይሷእራሷ አሳግታትነው ብቻከሗላዋ የሆነ የተደበቀሚስጥር አለ እዳለቃት ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅሕ ❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm Місяць тому +5

    አሁንም አለነገር ከጄርባው ይህብቻ አይሆንም ሴራዋ ከባድነው የምታወራው ምንም እውነት አይመስልም

  • @meklit4262
    @meklit4262 Місяць тому +5

    ፈራጅ መሆን ከባድነው ግን እህቷ መሆነን አያቅም ነበር አለቺ እኮ የእህቷ መጥፋት ላይ የዚህቺ እጂ እንዳይኖር እስክ በደንብ አጣራው ነገሩን እቺ ሰታወራ እንኳን ፋታ አልሰጥም ያለችህ ያለ ምክንያት አይደለም

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Місяць тому +1

    ዋው መጨረሻ ላይ ማመን አቃተኝ። ቶሎ ተመልሰህ ና። ራስዋ ናት። እህትዋን ያጠፋቻት

  • @Meklit.GeneneneBirhanu
    @Meklit.GeneneneBirhanu Місяць тому +5

    የእናትሽን ፈገግታ ስታይ የራስሽ ፈገግታ ይጨልማል የሰው ጎዶሎ አትሁኚ የይቅርታ ልብ ሲኖርሽ ሁሉም ይስተካከላል

  • @HamelmalSolomon
    @HamelmalSolomon Місяць тому +1

    የደበቀችው ሚስጥር አለ እህትየውን አግታት ነው ልጅ ላይ ለማሳበብ ነው በእህቷ ትቀናለች በጣም ጨካኝ እና ባለጌ ነች ከጀርባዋ ትልቅ ሚስጥር አለ እህቷን ደብቃታለች ስትወጣም አትገባም ተከታተላት የምታለቅሰው ጥፍቷን ለመደበቅ ነው እባክህ በድብቅ ተከታተላት እህትየው የት እዳለች ታውቃለች

  • @wina-663
    @wina-663 Місяць тому +1

    እግዞኦ ይህ በቀል 😢😢😢😢😢😢

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 Місяць тому

    እእእእእ ጋዜጠኛው ይቺን እህቷን አጥብቀህ ያዝ በርታ ዋናው የእህቷ መጥፋት እሷ ነች በጣም ቀባጠረች ቀጣይይይይ ይለቀቅ

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Місяць тому +8

    ታናሽ እህት ልጁን ወዳው ለታላቋ ጎድተት እንዳይሆን እሱን ለማጥመድ መተት ኣድርጋባቸው የያዘችው ይመስለኛል እናቱን ያገተቻቸው ከሱጋር መሆኗነ ስለማይፈልጉት ነው ብቻ የምናየው ጉድ እግዚኦ😢

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Місяць тому +3

    እህቷን የገደለቻት ይመሥለኛል ልጁን እሷስላፈቀረችው አጥብቀከ አጣራ ወድም አለም አሄኔ በስከጀርባሌላ ጉድ አላት

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c Місяць тому +3

    እሡዋ እራሡዋው ነች ያገተቻት ወይም የገደለቻት ልጂ እህቴ መሆኔን አያውቅም ብላለች ሥለዚህ በደብ ትጠየቅ ልጂቱን ኦንዳትለቃት

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 Місяць тому +2

    ልጅቷ ሌላም ነገር የደበቀችው ነገር እንዳለ ይሰማኛል እህቷንም አግታት ወይም አሳግታት ይሆናል በጣም ውስጧ በጣም ይስጨነቃት ነገር አለ እንዳውም የእህትየውም ነገር ከሷ ጋር የተያያዘ ነገር ይኖራል ይቺ ገና በዚህ እድሜዋ ለበቀል ና ለጭካኔ የተነሳችው እንዳትለቃት በጣም ትቀበጣጥራለች

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Місяць тому +1

    እናትዋ ታቃለች የናቲ እናት እንደታገደች በቤታቸው ውስጥ። ወይ ጉደኛ እናት

  • @user_seatttle
    @user_seatttle Місяць тому +1

    እረ ምን አይነት ጉድ ናት እንዴት ነው የምትንጣጣው እናቴ እናቴ ትላለች የሰው እናት አግታ ስታሰቃይ ምንም አልመሰላትም ባለጌ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Місяць тому +4

    እኔ ግን እቺ እህታን አግታት ይሆናል በጣም አጨረጨራት በደብ አጣራ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 Місяць тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉በርታ

  • @AlmazKebede-xy4fq
    @AlmazKebede-xy4fq Місяць тому +5

    እራሷአግታትነውውሸቷንነው

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Місяць тому

    ይህቺ ልጅ መጥፎ ልጅ ናት ለወንድ ብላ አመግታት ይሆናል??
    እውነት እንኴን ቢሆን አልፈልግም ማለት መብቱ ነውና ተንኮሉ ከዚችው ልጅ ነውና ጋዜጠኛ በርታ ሀቁን አሳየን የኛ ጀግና!!!

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 18 днів тому

    እኔምለዉ በቀል ምትበቀሉ ሰዋች ጤነኛ ናቹህ እኔምንም ሳላረጋቸዉ ወጣትነቴን ሲዋል አረጉብኝ ፈጣሪ ይፈረድባቹህ😢

  • @marmm3marmm395
    @marmm3marmm395 Місяць тому +2

    አሁንቢሆን ሰለእህቷተጠያቂእሷናት

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 Місяць тому +3

    እህትየዋን አላመንሆትም እጆ አለበት

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Місяць тому +5

    ኽመይ ዓይነት ቅናተኛ ናቹ እንዲ

  • @אדוניה-ח4כ
    @אדוניה-ח4כ Місяць тому

    ምርጥ ጋዜጠኛ :ያለክ ትዕግስት :ይሄን ያህል አይባለም::

  • @marmm3marmm395
    @marmm3marmm395 Місяць тому +2

    እችልጂ ትክክል አይደለችም የምታወራው ሁሉ ውሸትነው የተደበቀነገር አላት

  • @rehana9542
    @rehana9542 Місяць тому +1

    እናትና ልጅ ተመካክርው ነው እናቷ ቤት ያገተችው የናቲን እናት. ፍቅር እንዳለ ሁሉ መለያያት ያለ ነው ካልተግባቡ አለቀ እሱ ምን ተጠያቂ አዴርገው. ይችን ልጅ በዴንብ ጠይቅ ከጄርባ የዴበቀችው አለ ትንጨርጨራለች ይ

  • @AddisAddis-bm7yx
    @AddisAddis-bm7yx Місяць тому +8

    ❤❤❤❤❤

  • @HagereET7614
    @HagereET7614 Місяць тому +1

    ይች ልጅ በእኽቷ ቀንታ ልክ እንደ ፍቅረኛዋ እናት የሆነ ችግር ውስጥ አስስገብታት ይመስለኛል።

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g Місяць тому +6

    እህት ተብየዋ. ወይም ገድላታለሽ ወይም አግታታለሽ ።።።።

  • @MakdaTeklemariyam
    @MakdaTeklemariyam Місяць тому +4

    ይህች ልጅ በእህቷ እጅ ነው የሞተችው ወይም የጠፋችው።

  • @Sahibi-py6ng
    @Sahibi-py6ng Місяць тому +7

    እናጥሩስራእደሰራስታወሪአይከብድሽምአድሰዉማፋቅርመለያየትያለነዉአችየህትሽንእጮኛአፍቅረሽሰዉንመበቀልነዉርነዉ

  • @Tube-tq5uy
    @Tube-tq5uy Місяць тому +2

    ልጃቷ ምንእይሆነችነው እኪድ እህቶን አግታት ይሆናል ብዙ ሚስጥር ያላት ይመስላል

  • @kukumekonn9112
    @kukumekonn9112 Місяць тому +3

    ታፍና ይሆናል ናቲን ተከታተሉት

  • @GenatMitku
    @GenatMitku Місяць тому +1

    የእህቷ መጥፋትእጇ አለበት ለዚህ ነው የምትጨረጨረው ልጁን ስለምትፈልገው ተከታተላት

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g Місяць тому +6

    አንተ እውነትን እና ፍትህን ለማገኘት የምትታገል ሳይሆን. የይቱብ ደቂቃ ነው የምታስቆጥረው ።።።

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ

    ወይ የዚ ሃገር 🙆🙆🙆🙆

  • @muluneshmarkos-st4zp
    @muluneshmarkos-st4zp Місяць тому +3

    እትዬንም እሶ ነት ያጋተችሁ በደብ አጠራት በጠም ጮሃች እኮ😢

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u Місяць тому +1

    ,የቀጣፍ እንባ ዱባዱባ የህላል❤🎉

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому +1

    አይአሬ እደው ሚጉዲናች የታረገማች እደለቀት

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +1

    ያሁን ዘመን ልጆችበቃ ስራቸው በቀል ብቻ ነው የሚማሩት በየ አየሱስ ስም

  • @ESHETU-sl7uh
    @ESHETU-sl7uh Місяць тому +1

    ከልምድ እንዳየነው ቀድመው የሚያለቅሱ ሴቶች አስመሳዮች ናቸው እህትየዋን የሆነ ነገር አድርጋት ይሆናል

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Місяць тому +2

    ዛሬ፣ሦሥቀኛነኝ፣😢😢😢😢

  • @h.ethiopia4556
    @h.ethiopia4556 Місяць тому +1

    ጋዜ ጠኛውእጠያየቅእትችልም

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Місяць тому

    መሀሌት ጥሩ አክተር

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +1

    እህትን የገደለችት ይመስለኛል 😢😢😢😢😢

  • @JackyCoco
    @JackyCoco Місяць тому +1

    ምን አቅለበለባት እህታን የሆነ ነገር አርጋት ይሆናል በደንብ ያዛት አላማረችኝም

  • @JackyCoco
    @JackyCoco Місяць тому +1

    ይቺማ ናቲን አፍቅራ እህታን አሳግታት ይሆናል ምክንያቱም እንዴት ሁለቱም አንድ ወንድ ያፈቅራሉ ጋዜጠኛ እንዳትለቃት ተከታተላት

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 Місяць тому

    የኔጀግናአፋጣትውሸቷነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaPew
    @RahmaPew Місяць тому

    ሌላ ጉዳይ ይኖራቸዋል

  • @LilySedro
    @LilySedro Місяць тому

    ይች ልጅ ለናቲ ሰትል ገድላት እንዳይሆን ይች ልጅ ወንጀለኛ ነው የምትመሰለው

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d Місяць тому

    እናትና ሊጅ ትምካክሮ የ ስሩት ሰራአ ነው ዎድሜ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Місяць тому +1

    እችናት ያገተቹ

  • @marmm3marmm395
    @marmm3marmm395 Місяць тому +1

    እራሷአግታተት ይሆናል እራሷን ተከታተሏት

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w Місяць тому +1

    የህቷን ገመና ያለማየት ነው ብን ብላ የጠፋችው እንዴ ነው ግን የእህትን ጓደኛ የሚመኙት

  • @GaladOsss
    @GaladOsss Місяць тому +1

    ይች ልጅ ተንኮለኛ ናት ችግሩ ያለው ልጅቷ ወይም እህቷ ነች

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +2

    እህቲቱ ነች ያገተቻት

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u Місяць тому +2

    እቴን አግታት ወይንም ገላት ይሆናል

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Місяць тому

    ማህሌት፣ አንድም ነገር፣ ስላደረች፣
    ደንግጣለች፣ ስራዋ፣ ታውቆባታል
    ማህሌት፣ ምነው ፣ ደነገጥሽ፣ ሲታወቅባት፣
    እንዴት ደነገጠች፣ ማረን፣ አምላክ፣ ሆይ
    ሀጡአትልችን፣ በዝቴአል፣ እንደችርነትህ።

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Місяць тому

    ናታ፣ እኔን ፣ አያቀኝም፣ አለች፣ ማህሌት፣
    ውሽትዋን፣ ነውና ማህሌት፣ እውነቱ፣ እንዳይወጣ ፣በሩን፣ እየዘጋች፣ ንው፣

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Місяць тому

    ቶዋቸው እነዚህ ራሳቸው ይሆናል ልጅትዋን ያጠፉዋት

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Місяць тому

    እቺ ልጅ እጅዋ አለበት ለምን እናትየው መጠየቅ እንዲያቆም ትጎተጎቶዋለች።

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Місяць тому

    ከመፍረድ ማድመጥን መርጥሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ ሱባኤ ግቡ በፀሎት በርቱ ትገኛለች ከባድ ነዉ ነገሩ ብቻ አጣራ ነገሩ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Місяць тому +1

    ለምንድነው እሰው ላይ የምትደፈድፈው ። 😂

  • @Trhasvebremedhn-ue6pd
    @Trhasvebremedhn-ue6pd Місяць тому +1

    Anchiy helen Balegye wusha ehtish alfelgatim kele enatu Ltgedliy Anchiy Awuriye 😂😢😂😢Asmesay

  • @talizemru
    @talizemru Місяць тому

    በቅናት መንፈስ

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 Місяць тому +2

    እርኩስ ነሽ አንቺ ሰይጣናዊ ስራ እየሰራሽ እናትሽ ጸበል ሂዳ እንዴት ትድናለች ብለሽ ታስብያለሽ እውነት የእህትሽ የምትፈልጊ ከሆነ በግልፅ ናቲን አትጠይቂም እንዴ በምን እንደተለያዩ አውቀሽ ነው በቀል ውስጥ የገባሽ ርኩስ መስፈስ ተጠናወተሽ ጸበል ተጠመቂ

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢