Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጋዜጠኛው ስህተት መጀመሪያ በድብቅ ካሜራ የሁለቱን ግንኙነት ማሰረጃ መያዝና ማፋጠጥ ነበረብህ 🎉🎉🎉🎉
ትክክል የኔ ሀሳብ ነዉ ያወራሹ
ጋዜጠኛው በጣም ደካማ ነው በድብቅ መቅረፅ ነበረበት ተመልካችን የሚያዩት ዝቅ አድርገው ስለሚገምቱ ከነሱ የተሻለ እይታ እንዳለን አያውቁም
Jaketun lebsalech iko beki new and yebet serategna endet mist yalewin aseriwan jacket tilebsalech 😂wey gud.
ሰራተኛዋ ከጋዜጤኞው የተሻለ አእምሮ አላት
ሠራተኛዋ ተልእኮ ይዛ የመጣች ሳይሆን አይቀርም። ባልየው በጣም ክብረ ቢስና ራሱን ያዋረደ ትንሽ ሰው ነው።
ይቺማ በጣም ሀይለኛ ናት ጉድ ነው ሰውዬው የሆነ የሰጣት ነገር አለ
ኬዚባሓላ መርዝ እዳያቦሉሽ አባሪሪ ይቺስድ
ልቦና ይስጠሽ የቤቴ ሠራተኛዋ
እናት እዳይመርዙሽ አለበለዝያ አባርያቸዉ ይች ሰራተኛ ሳትሆን የባልሽ ዉሽማ ነች
ዛሬ አደኝ ነኝ ወይ ጉድ ዘድሮ የማይሠማ ነገር የለም ጉድ ነዉ😢😢😢
ወይ ጉድ😢😢😢😢😢እኔ እሚገርመኝ ሰራተኛዋ ነገ አንችንም እደሷ እደሚያደርግሽ አታዉቂምን በፍቅር ላገባት ሚስቱ ያልታመነ ላች ምን እደሚሆን ማሰብ ነዉ ሴት በሴት ላይ አይጨክንም😢😢😢😢😢ልቦናሽን ይመልስልሽ
ወይኔ የኔእህት ትግስትሽ ትዳርሽን በጠበጠችሽ የስረዋን ይስጣት ለማንኛዉም ተረጋጋጊ እህት ባለየ ባልዮዉ ነዉ
ድብቅ ካሜራ መስቀጥ ሥራ የቃልላል ለወደፊቱ አስብበት ጋዜጠኛ እሄ ውጤታማ ሣይሆን ቀሪፋፋ ነው እመን
ኧረ በናትሽ መንጥቀሽ ጣያት ከሰራተኛሽ ጋር ወረድሽ እሷ ምነም አላጠፋች ያጠፋሽው አንች ነሽ በቤትሽ ከሰራተኛሽ ፊት ጭራሽ ታለቅሻለሽ ኧረ ተረጋግተሽ አስቢበትና ከቤትሽ አስወጫት የሆነ ነገር እንዳታደርግሽ እሷ እኮ ናት ባለቤት የሆነችብሽ
ይች ብትወጣም እውጭ ታገኘዋለች እሱ እራሱ ብባል የወረደና እርካሽ ድሪቶ ነው
ጀግና ጋዜጠኛ ላሽ ሼር አድርጉት
እቺ ሰራተኛ አይደለችም መጀመርያ ያቃታል ውሽማው ነች አውቆ ነው ያመጣት ሰራተኛ ተብየው የሆነች አነጋገርዋ ብዙ ምታውቅ ነች የተማረች ነገር ናት በስተጀርባ ነገር አለ ለሆነ ነገር አላቸው በመድሀኒት እዳትገድልሽ ወንድ እደሆነ የቤት ሰራተኛ ከለመደ ለሚስት ደንታ የለውም አፍጠህ ጠይቃት ጋዘጠኛ በርታ ጉድ አለ
አሰወጣት ሰራተኛዋን ለብቻዋ ጠይቃት
ሰራተኛ አይደለችም እንዴ ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ነው የዘንድሮ ሰራተኛ ይገርማል
ጭራሽ መጠጥ ሳይቀር አብረሻቼው ትጠጫለሽ ሆሆሆ ጉደ እኮነው?🤔🤨🙄😊😀ይህ ባል ተብይው አይበጂሽም ሚስትይው ፍቺው በቃ?🤔🤨😊🙄😀
አዎ አይበጃትም እኔ አንድ ምስክር ነኝ
እረ ይቺ ልጅ አይኗን በጨው ያጠበች ነች ግንኙነት እዳለቸው ያስተውቃሉ እንዳትፋታት ሰራተኛዋንም ባለቤቷንም አፋጠህ እውነቱን አሶጣታቸው።።ግንኙነት እዳለባቸው የስታውቃል።።
So sad. Don't worry konjo. Everything will be okay. 😢😢🙏🙏🙏
ወይ አዲስ አበባ. የባለጌውና የደደቡ መብዛት. እግዚኦ
ይህ በከፍተኛው መቱት የተያዘው በአሰጨኳይ ወደ ፀበል በተውሱዱት ይህቺ አይነ አውጣ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥሸ።
እቺይ ባለጌ መቼም በቀልነዉ ይሄ ወይኔ ዘንድሮ ምንይሻላል ዊይይይይይ ስግደት በስት ጣቅሙ ግን ቤተሠቦቼይ ይናፍቁኛል
ምንም ፍቅር ኣያውቅም ድንጋይ ልብ
እኔ ብሆን ይሄ ትእግስት አይኖረኝም በላዋላይ እንደዚህ ሲያላግጡባት የሰራተኛዋንም ባል ተብዬዉንም አንገታቸዉን በጥሶ መጣል ነበር የተረገሙ ዘር አይዉጣላችሁ ባለጌዎች
እባካችሁ እህቶቼ ሰራተኛ እቤት ዉስጥ እሚኖሩ አትቅጠሩ በሳምንት 2 ቀን 3 ቀን ተመላላሽ ከዛ በቀር ድሮ ቀረ የየዋህነት ጊዜ መከባበር ቀረ በጣም ያሳዝናል
ጋዜጠኛው ለወደፊት ድብቅ ካሜራ አስቀምጥ ይሄን ያክል መልፋት አይጠበቅብህም
ሚስጥራቸዉ እንዳይወጣባቸዉ ነዉ ያነቀህ ይሄ ባለጌ ማፈሪያ ለምን ዉጪ ወታችሁ አትዳሩም
እባካቸዉሠረተኛአታሥገቡመርዝማሥገባትነዉ
ጋዜጠኛዉ የተደበቀ ነገር አለ በእዉነት እዉነቱን አዉጣላት ታዛዝናለች
አዬ እንደቤተሰብ ምነው እውነቱን ውሽማ ነው ያስገባው ሚስቱን ትቶ ገረድ ካማረው እሚያስጠላው ሚስቱን እንደ እቃ ማስናቁ ነው እሚያስጠላው። ነስሮቹ ምነው ስራህን በካሜራ ብታስቀምጠው ነው የሚቀለው።
ጭራራሽ ጃኬት የባሏን ለብሳ አፋን ሞልታ ትመልሳለች ይቺ ጥጋበኛ ሰራተኛ ሆሆሆሆሆሆሆ ትክክክ ይሄ አያስፍልጉሹም
❤❤❤
ይህነገር እኔላይም ደርሷል እናም ጃኬቱ በስተጀርባ ትልቅ ሚስጥር የያዘነው ያዝ ጠበቅ አድርጓቸው ሰራተኛና ባል ተብዬ
ይገባሻ ሴቱ ገድ አፍልተዋል ቤትሸ አቅቶሸነዉ
እሱን አሰወጣዉ ለብቻዋ ጠይቃትሰራተኜዋን ያሰታወቅባታል
ይችስ ፓቱንም ሳለብስ አቀርም😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
ከባደነወ
አዲሳባ፣ ብቻ፣ አይደለም፣ ብልግናውአንቻጋማ፣ ጭራሽ፣ ከእጥፍ፣በላይ፣ ይብሳል
ሌላ ነገር አለ ትያለሽ አው አለ በደንብ ጃኬት መልበስ 😢😢😢😢😢😢 እረ በደንብ የተፈጠረ ነገር አለ እራሄል እግዚአብሄር ይርዳሽ 😢😢😢😢😢
እርግጠኛ ነኝ ቅምጡ ናት ሰራተኛ ተብዬዋ😢
ሰራተኛ የቀመሰ አባወራ ለሚስቱ ደንታ የለውም
የሰራተኛ ሽም አተበለሹ እኔ ካንቺ ጋረ አይደለህም ማለት አሰተካክሊይ😢😢😢
በትክክል
ትክክል🎉🎉🎉🎉
😂😂😂 ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ አሉ
ተዚህ ሁሉ ጭቅጭቅ ካሜራ እቤት አገጥምም ነበር
ይችልጅ፡ ሰራተኛ አይደለችም ፡ከደላላ ውጋ፡ተመሳጥረው ነው የመጣችው
እውነት ነው
ስዎች፣ ምነው ስራ. እኮ፣ አይገልም፣ እንደዚህ ፣አይነቶች፣ ትዳርን፣ የሚበትኑ፣ስዎችን፣ መቅጠር፣ ጉዳቱ፣ ያበዝናል፣ ስርታችሁ፣ ብሉና፣ ትዳራችሁን፣ ጠብቁ።
በጣም ታሣዝናለች ግን እ/ር አለ ምንም አትሆኝም ዋናው መገፋትሽ ነው የተሻለ ይሥጥሽ
በቀላሉ በካማራ ነበር በቀላሉ የምጋለጡ
አግዚኦ
የኢትዮ መዳሞች ይቅርባችሁ ሰራተኛ እየተቀማችሁ ስለሆነ እራሳችሁ ስራችሁን ስሩ
😂
Yechi serategna ayedlchimBetefi beyachew huletunem anchiManesh ersu gazetegna newe Yeserategnawa memotamet Yasazenal 😢😢😢😢
ወላሂ የዚ አገር ቢሆን አንገቷ በቢላ ነበረ ቢሏት😮😮😮😮😮
ይገርማል አጋዥ አምቶ ማልቀስ የተደከመበትን ትዳር አሰወጥቶ መገላገል እያለ ባልየውንም ልኩን ማሰገባት ነው
ስውየው፣ ፀበል፣ይጠመቅ፣ ስራተኞውእንዳይስማሙ፣ አንድነገር፣ እድርጋባቸዋለች፣ባልና፣ ሚስት ፀባል፣ ይጠመቁ
ዝምበይ ያዞ እምባ የምታለቅሽው መጠንሽን የማታውቃ ሰራተኛ አይን ያወጣ ምንም ሆነ ምንም ከክፍልሽ ከሰራሽ በቀር እነሱ መሀል 🎉የምታጣይ ምክንያት ቢኖርሽ ነው ጃኬቱን የለበስሽው አትቅለብለቢ ነውርአይደል
መፍትሔው ፍቺ ብቻ ነው።
ሞን እንን እነመን😂😂😂
ጉድ😢😢😢የሀበሻ ወንድ ቱቱ
I like your program good job
ሠራተኛዋ መስተፋቅር አድርጋበት ይሆናል።
ጭራሽ መጠጥ አጅብ ምን አይነታ ባለጌ ነሽ ነገ ጣትም አንቺን ትቶሽ ይሄዳለህ 😢😢😢😢 ግን ባለ. ትዳር የሆናችሁ ወዶች ለምን ትልከሰከሳላችሁ ኤጭ 😢😢😢
አይ ሚስት የባልሽን ጃኬት ስትለብሰ የድፍረቷ ጥግ ነው አልፋ ለብሳ አብራ ክርክር ጸጉሯን ጨምድጄ ነበር እማፈርጣት ያውም በቤቴ።
ወይ አረረረረረረ የኢተዩጰያ ሴቶች ብልግና ጥግ ነቹ ፎእ
ለምን አያስወጣትም። ግራ ያጋባል እደዚህ
እምባክ ይፍሰስ ምን አይነቱ ነው
ጀግና በደብ አወጣጣት
መተት አድረጋበት ነው.
አንቼ እንዴ አይነት ትዳር ይቅርብሸ ፍቼ አርጌበሕግ ጠይቄ ሁለትኑም ወደሕግ ይቅረቡ
እረ የዛሬው ማጋጭ ደሞ ቀልደኛ ነው😢
እእዴ አይገባቹም አንዴእያለች ኖው ውድ ጋዘተና ።ደ የግባህ ሲቐትል አይደለም ሰራተና ጃከት መልበስለምስ እ እከ ክ በፍቓድ ኖውውሰቱቡዙ ግዜ ግንነት አድርገዋልሰራተና በተም አይን አውተ ናቸውድፍረትዋ የገርማል
ባገኝበት የሜሸና ውሻ መቼም ባል አይሆንም ዛሬ ይቅርታቢጠይቅ ነገ ይጫወትብሻል ለራስሽ እወቂበት ለውሻ እታልቅሹ
ትክክል
Ehite anchi betam yewah nesh yichi serategna tasitawikalech bal tebiyewim sebeza balege new kibirihin awirideh tilikesekesaleh.
Belew good bel gonder there's something between husband and house made very sad 😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢
የሆና። ተልኮ ።አለበት።
ለምን ባልን አስወጥተህ ብቻዋን አትጠይቃትም
ስጀመሪ ሰራተኛ ሳትሆን ሆነ ብሎ ያስገባት ሰውዬው ነው
ባል ተብዬው ልክስክስ ሲያስጠላ
❤😔
ሌላ ስራ ሊሰሩ ነው የሚመጡ የገዛ ሰራቶኞች።
ይሄን ያክል እየተዋደዳቹ አላልክም 😂😂😂😂
Gazexegna sitet serahi mejemeriya dibiq camera alsqemexikim
Merete serartgnawan woyem Mistehn merete alebleziyaFechiw Nebereteshen ekulTekafeyalesh weshetam lemiwodut yehe ayedlem yemigebate yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢😢
😢😢
😢😢😢😢
Wayine asazanechin mistiuu 🥺🥹😢😭💔💔
Wey zendro??? 😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔
ሰራተኛ የባልን ጃኬት እሰከመልበስ ያደረሳት በምን ሄሳብ ነው ከዚህ ድፍረት ያለው የሁለቱ ግንኙነት እንዳለ ምንም ማሰረጃ አያሰፈልግም ሚሰትየዋ ምሰጊን መሆኗን ተገንዝባ ነው ይህንን ያህል የተራመደችው ከመጀመሬያ ልኳን ማሳወቅ ነበር ከነአጠራሯ ምንን ያሳያል ለተመልካች እንተወዋለን ቤታቼሁ የምታመጦአቸውን ረዳት ልብ ልንል ይገባል ህይወት ሳይበላሽ ለእያንዳንድ ነገር ባጭሩ መቁረጥ ተገቢ ነው
ሰራተኛ። ተብለው። የሚመጠት። ሁለ ምቀኛናችው
😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢🖤🖤🖤💔💔
መጀመርያ፣ ሁሌ፣ መጠየቅ፣ ያለባችው፣ ከመታወቃያችው፣ ትክክለኞ፣ ስማችው፣ ከየት፣ የመጡ፣ መሆኑን፣ ተልእኮ፣ እንዳላችው፣ ማጣራት፣ ያስፈልጋል፣ እስይ፣እውነቱ፣ ጋ፣ ደርስሀል፣ ፀባይ፣ ማረሚያ፣ ትሂድ፣ የአዞ፣ እንባ ፣አብርሀም፣ ደላለው፣ ይጣራ፣
❤❤❤❤😢😢😢😢
እንደጦጣ፣ ነገር፣ ነች፣ እንደማልቀስምእንደማላገጥም፣ እያለች፣ ነው፣ ይቻበአንድ፣ ነገር፣ በሌላ፣ ዘዴ. ጭራሽ፣ ሳትጎዳችው፣ በቶሎ፣ ታስራ፣ ተቀጥታ፣ አሁኑኑ፣ ትባረር፣
ይችን የምታክል ጠብደል ሰራተኛ ?????
ሌላም መልክት ይኖራታል
ቀላሉ፣ ስራተኞ፣ ነች፣ ቅጣትዋን፣ በህግ፣ተቀጥታ፣ ማስናበት፣ ነው፣ ይቻ፣ደፉር፣ከትዳረቸው፣ ትውጣ።
ሰራተኛ አታስገቡ ስትባሉ አትሰሙም እየው ቀመጨለችው ወይ ጉድ
Yichi lij Milas erasu yeserategna ayidelem Milas kebad new.
የዘራሽውን ታጭጃለሽ አንቺም ላይ የሷ እጣ ይደርስሻል
ቃለ መጠዬቅ የምታደርግላቸዉ ልጅ ቤት ዉስጥ አስቀድመህ ድብቅ ካሜራ ማስቀመጥ ነበረብህ ለመረጃ እንዲጠቅምህ ጋዜጠኛ ተብዬዉ ከሌሎች ቪዲዮ ከሚሠሩት ተማር ምንም መጠዬቅ አትችልም መረጃ በእጅህ ሳትይዝ እንዴት አድርገህ ነዉ ማወቅ የምትችለዉ
Don't cry please
Divorce he's lier not the truth man bye bye 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለምድነዉ የምታናድደን አጠያየቅህ መጀመሪያ ካሚራ ማድረግ ነበረብክ ከዛ ማስረጃ ሲቀጥል ከተፋታች ባዶዉን ይወጣል ለምን ከአገሬ ሚዲያ አትማርም ወይ ከጎጆ ሚዲያ
የጋዜጠኛው ስህተት መጀመሪያ በድብቅ ካሜራ የሁለቱን ግንኙነት ማሰረጃ መያዝና ማፋጠጥ ነበረብህ 🎉🎉🎉🎉
ትክክል የኔ ሀሳብ ነዉ ያወራሹ
ጋዜጠኛው በጣም ደካማ ነው በድብቅ መቅረፅ ነበረበት ተመልካችን የሚያዩት ዝቅ አድርገው ስለሚገምቱ ከነሱ የተሻለ እይታ እንዳለን አያውቁም
Jaketun lebsalech iko beki new and yebet serategna endet mist yalewin aseriwan jacket tilebsalech 😂wey gud.
ሰራተኛዋ ከጋዜጤኞው የተሻለ አእምሮ አላት
ሠራተኛዋ ተልእኮ ይዛ የመጣች ሳይሆን አይቀርም። ባልየው በጣም ክብረ ቢስና ራሱን ያዋረደ ትንሽ ሰው ነው።
ይቺማ በጣም ሀይለኛ ናት ጉድ ነው ሰውዬው የሆነ የሰጣት ነገር አለ
ኬዚባሓላ መርዝ እዳያቦሉሽ አባሪሪ ይቺስድ
ልቦና ይስጠሽ የቤቴ ሠራተኛዋ
እናት እዳይመርዙሽ አለበለዝያ አባርያቸዉ ይች ሰራተኛ ሳትሆን የባልሽ ዉሽማ ነች
ዛሬ አደኝ ነኝ ወይ ጉድ ዘድሮ የማይሠማ ነገር የለም ጉድ ነዉ😢😢😢
ወይ ጉድ😢😢😢😢😢እኔ እሚገርመኝ ሰራተኛዋ ነገ አንችንም እደሷ እደሚያደርግሽ አታዉቂምን በፍቅር ላገባት ሚስቱ ያልታመነ ላች ምን እደሚሆን ማሰብ ነዉ ሴት በሴት ላይ አይጨክንም😢😢😢😢😢ልቦናሽን ይመልስልሽ
ወይኔ የኔእህት ትግስትሽ ትዳርሽን በጠበጠችሽ የስረዋን ይስጣት ለማንኛዉም ተረጋጋጊ እህት ባለየ ባልዮዉ ነዉ
ድብቅ ካሜራ መስቀጥ ሥራ የቃልላል ለወደፊቱ አስብበት ጋዜጠኛ እሄ ውጤታማ ሣይሆን ቀሪፋፋ ነው እመን
ኧረ በናትሽ መንጥቀሽ ጣያት ከሰራተኛሽ ጋር ወረድሽ እሷ ምነም አላጠፋች ያጠፋሽው አንች ነሽ በቤትሽ ከሰራተኛሽ ፊት ጭራሽ ታለቅሻለሽ ኧረ ተረጋግተሽ አስቢበትና ከቤትሽ አስወጫት የሆነ ነገር እንዳታደርግሽ እሷ እኮ ናት ባለቤት የሆነችብሽ
ይች ብትወጣም እውጭ ታገኘዋለች እሱ እራሱ ብባል የወረደና እርካሽ ድሪቶ ነው
ጀግና ጋዜጠኛ ላሽ ሼር አድርጉት
እቺ ሰራተኛ አይደለችም መጀመርያ ያቃታል ውሽማው ነች አውቆ ነው ያመጣት ሰራተኛ ተብየው የሆነች አነጋገርዋ ብዙ ምታውቅ ነች የተማረች ነገር ናት በስተጀርባ ነገር አለ ለሆነ ነገር አላቸው በመድሀኒት እዳትገድልሽ ወንድ እደሆነ የቤት ሰራተኛ ከለመደ ለሚስት ደንታ የለውም አፍጠህ ጠይቃት ጋዘጠኛ በርታ ጉድ አለ
አሰወጣት ሰራተኛዋን ለብቻዋ ጠይቃት
ሰራተኛ አይደለችም እንዴ ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ነው የዘንድሮ ሰራተኛ ይገርማል
ጭራሽ መጠጥ ሳይቀር አብረሻቼው ትጠጫለሽ ሆሆሆ ጉደ እኮነው?🤔🤨🙄😊😀
ይህ ባል ተብይው አይበጂሽም ሚስትይው ፍቺው በቃ?🤔🤨😊🙄😀
አዎ አይበጃትም እኔ አንድ ምስክር ነኝ
እረ ይቺ ልጅ አይኗን በጨው ያጠበች ነች ግንኙነት እዳለቸው ያስተውቃሉ እንዳትፋታት ሰራተኛዋንም ባለቤቷንም አፋጠህ እውነቱን አሶጣታቸው።።ግንኙነት እዳለባቸው የስታውቃል።።
So sad. Don't worry konjo. Everything will be okay. 😢😢🙏🙏🙏
ወይ አዲስ አበባ. የባለጌውና የደደቡ መብዛት. እግዚኦ
ይህ በከፍተኛው መቱት የተያዘው በአሰጨኳይ ወደ ፀበል በተውሱዱት ይህቺ አይነ አውጣ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥሸ።
እቺይ ባለጌ መቼም በቀልነዉ ይሄ ወይኔ ዘንድሮ ምንይሻላል ዊይይይይይ ስግደት በስት ጣቅሙ ግን ቤተሠቦቼይ ይናፍቁኛል
ምንም ፍቅር ኣያውቅም ድንጋይ ልብ
እኔ ብሆን ይሄ ትእግስት አይኖረኝም
በላዋላይ እንደዚህ ሲያላግጡባት
የሰራተኛዋንም ባል ተብዬዉንም አንገታቸዉን በጥሶ መጣል ነበር
የተረገሙ ዘር አይዉጣላችሁ ባለጌዎች
እባካችሁ እህቶቼ ሰራተኛ እቤት ዉስጥ እሚኖሩ አትቅጠሩ በሳምንት 2 ቀን 3 ቀን ተመላላሽ ከዛ በቀር ድሮ ቀረ የየዋህነት ጊዜ መከባበር ቀረ በጣም ያሳዝናል
ጋዜጠኛው ለወደፊት ድብቅ ካሜራ አስቀምጥ ይሄን ያክል መልፋት አይጠበቅብህም
ሚስጥራቸዉ እንዳይወጣባቸዉ ነዉ ያነቀህ ይሄ ባለጌ ማፈሪያ ለምን ዉጪ ወታችሁ አትዳሩም
እባካቸዉሠረተኛአታሥገቡመርዝማሥገባትነዉ
ጋዜጠኛዉ የተደበቀ ነገር አለ በእዉነት እዉነቱን አዉጣላት ታዛዝናለች
አዬ እንደቤተሰብ ምነው እውነቱን ውሽማ ነው ያስገባው ሚስቱን ትቶ ገረድ ካማረው እሚያስጠላው ሚስቱን እንደ እቃ ማስናቁ ነው እሚያስጠላው። ነስሮቹ ምነው ስራህን በካሜራ ብታስቀምጠው ነው የሚቀለው።
ጭራራሽ ጃኬት የባሏን ለብሳ አፋን ሞልታ ትመልሳለች ይቺ ጥጋበኛ ሰራተኛ ሆሆሆሆሆሆሆ ትክክክ ይሄ አያስፍልጉሹም
❤❤❤
ይህነገር እኔላይም ደርሷል እናም ጃኬቱ በስተጀርባ ትልቅ ሚስጥር የያዘነው ያዝ ጠበቅ አድርጓቸው ሰራተኛና ባል ተብዬ
ይገባሻ ሴቱ ገድ አፍልተዋል ቤትሸ አቅቶሸነዉ
እሱን አሰወጣዉ ለብቻዋ ጠይቃት
ሰራተኜዋን ያሰታወቅባታል
ይችስ ፓቱንም ሳለብስ አቀርም😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
ከባደነወ
አዲሳባ፣ ብቻ፣ አይደለም፣ ብልግናው
አንቻጋማ፣ ጭራሽ፣ ከእጥፍ፣በላይ፣ ይብሳል
ሌላ ነገር አለ ትያለሽ አው አለ በደንብ ጃኬት መልበስ 😢😢😢😢😢😢 እረ በደንብ የተፈጠረ ነገር አለ እራሄል እግዚአብሄር ይርዳሽ 😢😢😢😢😢
እርግጠኛ ነኝ ቅምጡ ናት ሰራተኛ ተብዬዋ😢
ሰራተኛ የቀመሰ አባወራ ለሚስቱ ደንታ የለውም
የሰራተኛ ሽም አተበለሹ እኔ ካንቺ ጋረ አይደለህም ማለት አሰተካክሊይ😢😢😢
በትክክል
ትክክል🎉🎉🎉🎉
😂😂😂 ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ አሉ
ተዚህ ሁሉ ጭቅጭቅ ካሜራ እቤት አገጥምም ነበር
ይችልጅ፡ ሰራተኛ አይደለችም ፡ከደላላ ውጋ፡ተመሳጥረው ነው የመጣችው
እውነት ነው
ስዎች፣ ምነው ስራ. እኮ፣ አይገልም፣
እንደዚህ ፣አይነቶች፣ ትዳርን፣ የሚበትኑ፣
ስዎችን፣ መቅጠር፣ ጉዳቱ፣ ያበዝናል፣
ስርታችሁ፣ ብሉና፣ ትዳራችሁን፣ ጠብቁ።
በጣም ታሣዝናለች ግን እ/ር አለ ምንም አትሆኝም ዋናው መገፋትሽ ነው የተሻለ ይሥጥሽ
በቀላሉ በካማራ ነበር በቀላሉ የምጋለጡ
አግዚኦ
የኢትዮ መዳሞች ይቅርባችሁ ሰራተኛ እየተቀማችሁ ስለሆነ እራሳችሁ ስራችሁን ስሩ
😂
Yechi serategna ayedlchim
Betefi beyachew huletunem anchi
Manesh ersu gazetegna newe
Yeserategnawa memotamet
Yasazenal 😢😢😢😢
ወላሂ የዚ አገር ቢሆን አንገቷ በቢላ ነበረ ቢሏት😮😮😮😮😮
ይገርማል አጋዥ አምቶ ማልቀስ የተደከመበትን ትዳር አሰወጥቶ መገላገል እያለ ባልየውንም ልኩን ማሰገባት ነው
ስውየው፣ ፀበል፣ይጠመቅ፣ ስራተኞው
እንዳይስማሙ፣ አንድነገር፣ እድርጋባቸዋለች፣
ባልና፣ ሚስት ፀባል፣ ይጠመቁ
ዝምበይ ያዞ እምባ የምታለቅሽው መጠንሽን የማታውቃ ሰራተኛ አይን ያወጣ ምንም ሆነ ምንም ከክፍልሽ ከሰራሽ በቀር እነሱ መሀል 🎉የምታጣይ ምክንያት ቢኖርሽ ነው ጃኬቱን የለበስሽው አትቅለብለቢ ነውርአይደል
መፍትሔው ፍቺ ብቻ ነው።
ሞን እንን እነመን😂😂😂
ጉድ😢😢😢የሀበሻ ወንድ ቱቱ
I like your program good job
ሠራተኛዋ መስተፋቅር አድርጋበት ይሆናል።
ጭራሽ መጠጥ አጅብ ምን አይነታ ባለጌ ነሽ ነገ ጣትም አንቺን ትቶሽ ይሄዳለህ 😢😢😢😢 ግን ባለ. ትዳር የሆናችሁ ወዶች ለምን ትልከሰከሳላችሁ ኤጭ 😢😢😢
አይ ሚስት የባልሽን ጃኬት ስትለብሰ የድፍረቷ ጥግ ነው አልፋ ለብሳ አብራ ክርክር ጸጉሯን ጨምድጄ ነበር እማፈርጣት ያውም በቤቴ።
ወይ አረረረረረረ የኢተዩጰያ ሴቶች ብልግና ጥግ ነቹ ፎእ
ለምን አያስወጣትም። ግራ ያጋባል እደዚህ
እምባክ ይፍሰስ ምን አይነቱ ነው
ጀግና በደብ አወጣጣት
መተት አድረጋበት ነው.
አንቼ እንዴ አይነት ትዳር ይቅርብሸ ፍቼ አርጌ
በሕግ ጠይቄ ሁለትኑም ወደሕግ ይቅረቡ
እረ የዛሬው ማጋጭ ደሞ ቀልደኛ ነው😢
እእዴ አይገባቹም አንዴእያለች ኖው ውድ ጋዘተና ።ደ የግባህ ሲቐትል አይደለም ሰራተና ጃከት መልበስለምስ እ እከ ክ በፍቓድ ኖውውሰቱቡዙ ግዜ ግንነት አድርገዋልሰራተና በተም አይን አውተ ናቸውድፍረትዋ የገርማል
ባገኝበት የሜሸና ውሻ መቼም ባል አይሆንም ዛሬ ይቅርታቢጠይቅ ነገ ይጫወትብሻል ለራስሽ እወቂበት ለውሻ እታልቅሹ
ትክክል
Ehite anchi betam yewah nesh yichi serategna tasitawikalech bal tebiyewim sebeza balege new kibirihin awirideh tilikesekesaleh.
Belew good bel gonder there's something between husband and house made very sad 😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢
የሆና። ተልኮ ።አለበት።
ለምን ባልን አስወጥተህ ብቻዋን አትጠይቃትም
ስጀመሪ ሰራተኛ ሳትሆን ሆነ ብሎ ያስገባት ሰውዬው ነው
ባል ተብዬው ልክስክስ ሲያስጠላ
❤😔
ሌላ ስራ ሊሰሩ ነው የሚመጡ የገዛ ሰራቶኞች።
ይሄን ያክል እየተዋደዳቹ አላልክም 😂😂😂😂
Gazexegna sitet serahi mejemeriya dibiq camera alsqemexikim
Merete serartgnawan woyem
Mistehn merete alebleziya
Fechiw Nebereteshen ekul
Tekafeyalesh weshetam lemiwodut yehe ayedlem yemigebate yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢😢
😢😢
😢😢😢😢
Wayine asazanechin mistiuu 🥺🥹😢😭💔💔
Wey zendro??? 😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔
ሰራተኛ የባልን ጃኬት እሰከመልበስ ያደረሳት በምን ሄሳብ ነው ከዚህ ድፍረት ያለው የሁለቱ ግንኙነት እንዳለ ምንም ማሰረጃ አያሰፈልግም ሚሰትየዋ ምሰጊን መሆኗን ተገንዝባ ነው ይህንን ያህል የተራመደችው ከመጀመሬያ ልኳን ማሳወቅ ነበር ከነአጠራሯ ምንን ያሳያል ለተመልካች እንተወዋለን ቤታቼሁ የምታመጦአቸውን ረዳት ልብ ልንል ይገባል ህይወት ሳይበላሽ ለእያንዳንድ ነገር ባጭሩ መቁረጥ ተገቢ ነው
ሰራተኛ። ተብለው። የሚመጠት። ሁለ ምቀኛናችው
😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢🖤🖤🖤💔💔
መጀመርያ፣ ሁሌ፣ መጠየቅ፣ ያለባችው፣
ከመታወቃያችው፣ ትክክለኞ፣ ስማችው፣
ከየት፣ የመጡ፣ መሆኑን፣ ተልእኮ፣ እንዳላችው፣ ማጣራት፣ ያስፈልጋል፣ እስይ፣
እውነቱ፣ ጋ፣ ደርስሀል፣ ፀባይ፣ ማረሚያ፣
ትሂድ፣ የአዞ፣ እንባ ፣አብርሀም፣ ደላለው፣ ይጣራ፣
❤❤❤❤😢😢😢😢
እንደጦጣ፣ ነገር፣ ነች፣ እንደማልቀስም
እንደማላገጥም፣ እያለች፣ ነው፣ ይቻበአንድ፣ ነገር፣ በሌላ፣ ዘዴ. ጭራሽ፣ ሳትጎዳችው፣
በቶሎ፣ ታስራ፣ ተቀጥታ፣ አሁኑኑ፣ ትባረር፣
ይችን የምታክል ጠብደል ሰራተኛ ?????
ሌላም መልክት ይኖራታል
ቀላሉ፣ ስራተኞ፣ ነች፣ ቅጣትዋን፣ በህግ፣
ተቀጥታ፣ ማስናበት፣ ነው፣ ይቻ፣ደፉር፣
ከትዳረቸው፣ ትውጣ።