በልጃቸዉ ፍቅረኛ ያበዱት እናት ከፀበል ተመለሱ! ከልጃቸውም ጋር ተገናኙ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Місяць тому +32

    እረ እኔሰ ፈራሁ ወይኔ አንድ ልጄ እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅልኝ ምን አይነት ዘመን ነው በጌታ የኔ ውድ ኦፍ እንዳው ጋዜጠኞቹ ፈጣሪ ያብዛልን እናተን የኔ ጀግናበርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u Місяць тому +22

    ,ጀግነዉ በርታ ነገር ግን ልጁ ፀበል ይግባ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +11

    ጋዜጠኛ ተባረክ ጅግና ነህ። በተለይ ወደ ጸበል ተሎ ብለህ ስትወስዳቸው እንዴት ደስ እንደሚለኝ ተባረክ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому +13

    ወንድማችን አንተም ተፀመቅ የመስተፋቅር መተት አስነክታህ እንዳይሆን ንስሀ ገብተህ ፀበል ተፀመቅ ጀግናችን ነህ ጋዜጠኛው አክባሪህ ነኝ ❤❤❤

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Місяць тому +23

    እሱንም ጰበል ውሰዱት በማርያም የኔ ውድ ለናቱ ይኑርላት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o Місяць тому +20

    ጀግናነጋዜጠኛነህእኮንምወደጤናቸውተመለሡ❤❤❤

    • @sileshigelaneh6350
      @sileshigelaneh6350 Місяць тому

      አጣጣፉን፡አለማወቅ፡በጣም፡አለመታደል፡ነው።

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya Місяць тому +15

    እሰይ እልልልል በጣም ነው ደስ ያለን የሚያምናትን ሴት ከጉኑ ሲከዳ በጣም ያማል ግን እናታችን እኳን ፈጣሪ ማርዋት

  • @Ikram-o5n
    @Ikram-o5n Місяць тому +19

    ማሽአላህጀግና ወድማችን

  • @MahletKwd
    @MahletKwd Місяць тому +8

    ተመስገን አምላኬ እኳን ለዚህ አበቃሽ ማሚ❤ ጋዜጠኛዉ ተባረክ ልጁን ግን ወደ ፀበል ቢገባ ጥሩ ነዉ እሱላይም መተት አድርጋበት ይሆናል

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +11

    እሱ ራሱ ፀበል የሰፈልጕዋል ጋዜጤኛ በጣም ጅግና ነህ ልጁ ፀበል ዉሰዱት እባክህ 😢

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Місяць тому +6

    ወይኔ አንተ ጀግና እኝ ሴትዮ ከጉድ አወጣቸዉ ዘር ይዉጣልህ እግዝአብሔር ይጠብቅህ ልጁም ወደ ፀበል ይህድ መተት አድርጋበት ይሆናል አይታወቅም ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!!

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Місяць тому +6

    ጋዜጠኛው ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ልጃቸውም።ጠበል ይግባ መተት ሳታረግበት አይቀርም

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +7

    ለምን የቀረፅኸውን አታሳየውም እንዲያምን ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይባረክ

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam Місяць тому +6

    ማሻአላህ አላህ እድሜናጤናይስጥህ እናትን እናት አላህ የስሪዋን ይሰጣት እናትመተኪያ የላትም።እናት ክፉአይንካት

  • @ሚጣጓልውቅሮ
    @ሚጣጓልውቅሮ Місяць тому +13

    ተመሰገን ኣምላኬ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል❤❤❤🙏

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr Місяць тому +15

    የኔናት መድሀኒለም ጨርሶ ይማርሽ ወድሜ አተንም እግዚቤር ይጠብቅህ አይዝህ በርታ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Місяць тому

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq Місяць тому +8

    እሱራሱ ፀብል የሰፈልገዋል ቶሎ ዉሰዱት ድረሱለት መተት አድርጋበት አለች ወደ እብደት ሳይሄድ መንገድም ላይ ወቶ ሳይሮጥ መተቱ ነዉ እንዲህየሚያደርገዉ ፍጠኑ ወደፀበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistayalew7695
    @tigistayalew7695 Місяць тому +4

    መጨረሻ አጣርተን ስለሶ ምን እንዳነሳሳት እነግራችሃለሁ ያልከወን በጉጉት እንጠብቅሐለን ደስ ይላል እናትና ልጅ አድናችሁ ስለአገናኛችሁት !

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Місяць тому +5

    ተመስገን እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ የናቲ እናት ወንድማችን ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ ነገር ግን ናቲም ፀበል ቢሂድ ጥሩ ነው

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q Місяць тому +6

    እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም ወድማችን የእናትን ፍቅር እሚያቅ ያውቀዋል ልክ እዳተ እማየ ስትል ባለፈው እባየን መቋቋም አልቻልኩም ነበር
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለዚህ ስላበቃችሁዋት
    ልጃቸውንም ፀበል ይፀበል ይች መተታም አስራው ይሆናል
    የተረገመች

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +6

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ሥድተኝች ድአአድርግ 😢😢😢😢

  • @LUBABAAli-uw9ye
    @LUBABAAli-uw9ye Місяць тому +1

    እንኳንም በሰላም እናትና ልጅ ተገናኙሰዉን ማመን ቀብሮ ነው

  • @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት

    እረ ወድም የንስር አይን እና ዘላለም ዘገየ ጠፍተውብናል አፍልገን በጣም ነው የጨነቀኚው መነው እዴኔ የተጨነቀ😢

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ

    ለሱ ደሞ ፀበል ውሰዱት ውንድም😢❤

  • @Kelem-di2ff
    @Kelem-di2ff Місяць тому +3

    ልጁ እራሱ ጤነኛ አይደለም ጸበል ያስፈልገዋል ውሰዱት ጋዜጠኛው ግን ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ አሁንም ልጁን አድኑት።

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Місяць тому +6

    ጌታዬ ሆይ ከጠላቴ ሳይሆን ከወዳጄ ጠብቀኝ የሚባለው እንዲህ ነው ጠላት ከሩቅ ኣይመጣም😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +3

    ለእናትህ ስትል ስንት መልካም ሴት አሉ ቤተክርስቲያን ሄደህ ፁም ፅልይ ታገኛለህ ልጂህን ወልደህ አሳያቸው እግዚአብሔር ታድጎሃል

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Місяць тому +3

    ልጁንም አንበጫብጨዋለች እባክህን ጋዜጠኛዉ ፀበል ዉሰዱት

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 Місяць тому +5

    የንስር አይንና ዱካ ሾ ወደት ገቡ🎉🎉🎉

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Місяць тому +3

    እልልልል እንኳን እናቴ ደህና ሆኑ

  • @EteFhse
    @EteFhse Місяць тому +1

    እሱን ጸበል ውሰደዉ ወንድማችን ክበርልን❤

  • @icksa8889
    @icksa8889 Місяць тому +4

    ነትሚ,ፀበል, ውሠዱት,እነተች,እንኮንደሰሎት,,እኔ,ሚኖረው,ገረብ,ሀገር ነው,ልጆቼን,ሚየሰድገው,ብቸዬን,ነው,እሔንን,ሲሜት,አቀለው,እንኮን,ቤተ,ረደችሑ❤❤❤❤

  • @SebleAbay-pe4yp
    @SebleAbay-pe4yp Місяць тому +1

    ፈጣሪ ሲያስተምር በፈተና ነው ከዚህ በኋላ እናቱን እንደ እንቁላል ሲንከባከባቸው ይኖራል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +2

    እናቴ እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p Місяць тому +2

    ጀግና ነክ ጋዜጠኛው እሱም ፀበል ይሄድ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Місяць тому +3

    አልሀምዱሪላ፣እኳን፣በሠላም፣ተረፋቹ
    እሡም፣፣ፀበል፣ዉሠዱት፣እቺ፣የተረገመች
    አረመኔ፣፣የሥራዋን፣ይሥጥሽ😢😢😢😢፣ጀግናችን፣በርታ፣አላህ፣ይጠብቅህ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Місяць тому +3

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @AlmazKebede-xy4fq
    @AlmazKebede-xy4fq Місяць тому +6

    ❤❤❤❤ተባረክ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Місяць тому +1

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому +2

    ወዱማችን ታበረክ እዲ ፀበልወስዴሐቸውወረሰቻው ታማልሰው ሰለሰየአን እናማሰግናሌን

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Місяць тому +1

    ዝኑዬ እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት የኔ እናት እሰይ አልሃምዱሊሏህ

  • @bettymillavlog773
    @bettymillavlog773 Місяць тому +41

    እሱም ፀበል ይሂድ። መተት አድርጋበት ይሆናል እሱንም

  • @sayedahmada2542
    @sayedahmada2542 Місяць тому +4

    መሻአላህ. ደሥይላል

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Місяць тому +2

    ጀግኖች ናቹ

  • @PrinMas
    @PrinMas Місяць тому +2

    ለድግል ልጅ ምን ዬሳነዋል

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Місяць тому +3

    temesgen enqan dehna honu enate❤❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +1

    መተት በእናቱ ብቻ አይመስለኝም እናትዬዉ እኮ እሷን ልጄነች እያሉ ነበር ንብረት ለመውረስ ብላነው ትንሽ ቢቆይ እኮ እሱም አማቼ ናቸው ብሎ እናቱን እንዲከካ ታደርግንነበር ❤

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Місяць тому +2

    Hulachihum thsebel hidu tedenalachihu gobez nachiuh
    Neseroch Egziabeher kekefu Yetebekachihu tebareku❤❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልል

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 Місяць тому

    ጀግናዉ ባሁኑ ሰአት ወንጀል፣ተንኮል በረቀቀበት ዘመን ማንም ለተበደለ ፍርድ ለመስጠት በሚቸገርበት እናንተ ደርሳችሁ የስንት ህይወት እንደታደጋችሁ ቤቱ ይቁጠረዉ ይህች አስመሳይ የስራዋን ማግኘት አለባት ከዚህ በላይ ምን ይሁንላት ከባድ ነዉ ለህግ አሳልፎ መስጠት ነዉ

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 Місяць тому +2

    እረ በኢትዩጵያ የገባውን መተት ጨርሶ መዳናለም ያጥፋልን እኛም እንዴት አገራችን እንግባ ያስፈራል

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Місяць тому +1

    ግዴላቹም፣፣እናትዮ፣፣የሆነ፣የተደበቀነገር፣አለ
    ለበቀል፣ነዉ፣እያሉነዉ፣ወድሜ፣እዳትተወዉ
    እሥከመጨረሻ፣አጣራ፣ባአላህ፣የሆነገርማ፣አ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m Місяць тому +2

    😢😢😢😢፣ጋዜጣኛ፣በርታ፣

  • @mulatuwa
    @mulatuwa Місяць тому

    ውድ ይንስር ቻናል አዠግጅ እጅታሪኩ እውነት።ከሆነ እጅግ።እድናቆቴ ከፍ ያለ ነው እንዴትስ አይነት ይስውን ልጅ ተንኮል የማዳመጥ ችሎታ ነው ከዚያም ባሻገር ትልቅ ትዕግሥት ቆራጥነትም የታየበት አስገራሚና አሳዛኝ ታሪክ ነው ሥራችሁ አኩሪ ነው ተባረኩ የሥራ ዘመናኅሁ ያርዝምላችሁ ።

  • @RyfeVfggc
    @RyfeVfggc Місяць тому +3

    🤔የሠው ክፋቱ በስማም እደዚህ አድርጋቸው ምን ትጠቀማለች በማሪያም

  • @user-tm5ut8ud3k
    @user-tm5ut8ud3k Місяць тому +1

    በእናትህ ምክንያት ህይወትህ ተርፈል እናትህን ተንከባከብ አይዞህ የዋህ ሆነህ ነው እግዚአብሄር አትርፎሀል ላንተ ያለው ይመጣል

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 29 днів тому

    ቀድሞ አሳዳጊዋ የማትታወቅ እንዴት ለሚስትነት ይታሰባል ሴትን ስትተዋወቁ ቤተሰብ ያላት መሆን አለበት 🎉🎉

  • @jjfnnnd3607
    @jjfnnnd3607 Місяць тому

    የተመሰገነ እንኳን እግዚአብሔር ማረሸ የናቲ እናት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Місяць тому

    😢😢😢😢😂😂 የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህ ን ጠብቅቅቅቅ😢😢😂😂❤❤❤ ተመስገን አምላኬ

  • @WendMeke
    @WendMeke Місяць тому +1

    ናቲም መዳኒቷን ቀምሷታል ፀበል እሱም ያ...

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ

  • @HelenKkk-j3r
    @HelenKkk-j3r Місяць тому +2

    ተመስገነን ነው

  • @BeleteAyna
    @BeleteAyna Місяць тому +1

    ጀግናየነስር አይን ❤❤❤❤

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Місяць тому +1

    Yechi le Enateh yalehonech leantem atemlsem tatefah neber
    Enkuan zer yalenoreh kezich metefo set Egziabeher Enatehn
    Edme yesetachew❤❤❤

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው❤❤❤❤ገዘጠነው❤❤❤❤

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Місяць тому +1

    Nati, Enateh terefewlehal selezih
    Ersuan ke Äemroh weset awetat
    Enatehn weded Fiker ëwer newe malet endezih newe selzih Enatehn
    Akeber eredachew Egziabeher
    Kekefu Yetebekachihu ❤❤❤❤

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s Місяць тому +1

    Abow gazatagnoch yetblachuw hulachum Egzabher rajem edmana tena yistachuw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 Місяць тому

    መሰታዋል ይንሩህ አሰተዊል ሐሰት እግዚአብሔር የዛጋጀሀል ❤❤❤

  • @Likkee-tg5py
    @Likkee-tg5py Місяць тому +1

    Thank you our brother 👍

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому

    መጀመሪያ ማሳየት ነበረብህ እንዴት እንዳገተቻቸው

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому

    ጀግናቺን በርታልን አባ

  • @user-tm5ut8ud3k
    @user-tm5ut8ud3k Місяць тому +1

    ጀግና ነህ በርታ

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl Місяць тому +1

    Inantan aynat jagna Allah yabzaln bartu❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Місяць тому

    ጋዜጠኛዉ ተባረክ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Місяць тому +1

    gazetenaw fetari edmena tena ysth kefetari berach wutetue yante now destah mulu yhun des blonal❤❤❤❤❤❤

  • @TegistBekele-mo6hd
    @TegistBekele-mo6hd Місяць тому

    እንዃን ደስ አላቹ ጀግና ነህ 😍🥰🥰🥰👍

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Місяць тому

    የኔናት እኮንም ደስአላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому

    ምን አስደበቀው ንገሩት በዝርዝር

  • @TekayTlema
    @TekayTlema Місяць тому +1

    እግዚኦ

  • @mamush2245
    @mamush2245 Місяць тому

    የሆነ እናትየው ያላቸው ውርስ ይኖር ይሆን ,ናቲ እና እናትየው አብረው መኖር እና አንድ ቤት እንዳይኖሩ መገላገል ፈልጋ, ወይም የቆየ በቀል ብድር ለመመለስ አይ ወጣት መበላሸትና ከፈጣሪ መራቅ ይሄ ነው

  • @lidyshansen4127
    @lidyshansen4127 Місяць тому

    በቅድሚያ ለናን እግዚአብሔር ይስጣችሁ የልጅየው አባባል ፌት ሲለወጥ ተመልከቱ ልክ ነው ኤንኳን ደስ ያላችሁ

  • @Trhasvebremedhn-ue6pd
    @Trhasvebremedhn-ue6pd Місяць тому

    Tsebel wusedut Liju metet tedergbet new tsebel bet wusedut metet tedergobet new wusha yehonech set nat enatiye e/r enkan nezi qen abeqash enatiye mamiye mamiye znash edmena tana ystish emaye ❤❤❤

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 Місяць тому

    ቪዲዮውን ለምን አታሳዩትም

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 Місяць тому +1

    እሱም፣ፀበል፣ይሂድ፣መተት፣እዱርጋበትሊሁን፣ይችላል ፣ጋዜጠኝዉ፣ውሠዱው

  • @AmirAmirr-z2k
    @AmirAmirr-z2k Місяць тому

    Yaallah 😢😢😢❤❤alhamdillah einkae terakebu ❤❤

  • @ZahraZahrabore
    @ZahraZahrabore Місяць тому

    Tibbarak jegnaa Innaty naat

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine9908 Місяць тому

    ቪዲዮውን አሳየው

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Місяць тому

    አይ ሰዉ ፈጣሪ ይይላት😢😢😢😢

  • @ቸኩላየዋለልኝ
    @ቸኩላየዋለልኝ Місяць тому

    ውይ በማርያም ፀበል ውስድት እሱን መተት አርጋበታለቺ

  • @EzzXaa-gd2rm
    @EzzXaa-gd2rm Місяць тому

    ወድሜ በናትህ ፍልጌህ ነበር እዴት ቁጥርህን ላግኘዉ በማርያም ችግር ዉስጥነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima Місяць тому

    ያሳዝናል 💔

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому

    እልልል ፅበል ግቡ ያስራችባችሁ መተት እሱንም ፅበል ይግባ

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael Місяць тому

    ለምን መደበቅ አስፈለገ ንገሩት

  • @asmasalameh7248
    @asmasalameh7248 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢🎉🎉👏🙏🙏🥰🫶ተመስገን አምለክ🙏

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z Місяць тому

    lju dehna now?

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому

    ቪድዮ አሳየው

  • @marmm3marmm395
    @marmm3marmm395 Місяць тому

    ፈጣሪ የልፍታችሁን ዋጋ ይሰጣችሁ

  • @wina-663
    @wina-663 Місяць тому

    ልጅቷ ለበቀል ነው ወደሱ የመጣችው ተጠንቀቅ ፍቅርኛ ተብየው ፀበልም ወሰዱት 😢😢

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak Місяць тому

    አቤት አምላኬ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢

  • @senaitTamru
    @senaitTamru Місяць тому +1

    ናቴ አንተም ፀበል ግባ መስተፋቅር አርጋብህ ሌሆን ይችላ