አቤ ዛሬ ትክክለኛ የሊፐርፑል ቁስል ላይ ስለመሰከርክ አመሰግንሀለሁ፡፡ ሌላው ሀዋርድ ዌቭ እኮ የማንችስተር ናትድ ደጋፊ መሆናቸውን ራሳቸው መስክረዋል ነግ ግን ዉጤት የማይቀይር ይቅርታ አይጠቅምም ራሱ መዉረድ መቻል አለበት፡፡ ሓዋርድ መልቀቅ መቻል አለበት-Haward should leave the position before Liverpool playing again he is Man Utd fan we do not need lip service after the game. I think he has some abstruct hands,too!
abeye ena samri selmachu selmachu yibaz hulle kenta ga nen abeye amurim tikekel new yeregew bersu miktal ena leluch abel mesratu netanet yinuraw ena xuru nager andememeta tesfa aleny abeye zero zeteny sebasidit zetenarat hayahulta arba ethiopia lazelelem tinru
አረብ አርብ እራሱ ሄዶ ይታሰራል 😂😂😂አቤ እና ሳምሪ ሳቅቼ ሞትኩኝ 😂😂
ሠላም ሠላም አበበ ግደይ በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም የሸገር ስport ወደ ትንታኔ ስትገቡ የዚያን ጣኦት የደምሴ ዳምጤን ድምፅ ስለምታሠማው በጣም ላቅ ያለ ክብር አለኝ
አቤ ዛሬ ትክክለኛ የሊፐርፑል ቁስል ላይ ስለመሰከርክ አመሰግንሀለሁ፡፡ ሌላው ሀዋርድ ዌቭ እኮ የማንችስተር ናትድ ደጋፊ መሆናቸውን ራሳቸው መስክረዋል ነግ ግን ዉጤት የማይቀይር ይቅርታ አይጠቅምም ራሱ መዉረድ መቻል አለበት፡፡ ሓዋርድ መልቀቅ መቻል አለበት-Haward should leave the position before Liverpool playing again he is Man Utd fan we do not need lip service after the game. I think he has some abstruct hands,too!
ተው እንጂ....ከሀዋርድ ዌብ ጋር አብራችሁ ማኪያቶ ስትጠጡ ነው የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ብለው የነገሩህ???
በቃ ዝም ብሎ መቀደድ እንደዚህ ልማድ ይሁን??🤣🤣🤣🤣🤣
አቤና ሣምሪ ሰላማችሁ ይብዛ አቤ ሰውየው ይህ " ጅርመናዊ " የምትለው ዘረኝነታቸውንም ጭምር ነው የሚያሳብቀው .... ሌላው አዋርድ ዌብም የዚሁ ሃሳብ ተጠቂና እከክልህ ... ልከክልህ ስለሆነ ነው እንጂ ምኑን ነው የሚያጣሩት ይብላኝ ላንተ እንጂ የእንግሊዝ ዳኞችም ሆነ ቁጭ ብለው ሲያወሩ የሚውሉት እነዚያ ተንታኝ ነን ባዮች ሊጉን እንዲጠላ እያደረጉ ነው :: ይህ ሰው አሜሪካን ቢሆን ይህ ጀርመናዊ በምትለዋ ብቻ ስንቱን ባየ ነበር :: መልካም ሳምንት 👋👋👋👋👋
ደስ ኣይልም ለምን ሊጅትዋ አንትውራ ኣይተዋትም የሱዋ ሃሳብ ተመቸኚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ አቤ ትናን ደውላችሁልኝ ማሳወቂያ ደረሰኝ ሳምሪ አቤ እባካችሁ ለወንድሜ ነው ዓባይ ነኝ ለሃያ ጊዜ የሮጥኩት ቤቲ ልበልሽ እንደ ሃይሌ ዘጠኝ አንድ አንድ ሰላሳ ዘጠና አንድ ሃምሳ ሶስት
ኸረ አቤ ይደወል!!!
ይደወል
ኡነት ተደብቀ አቀርም ግን አሁን አልፎወል ምንም አየረግም አለዘር አመሰግነለው❤❤❤
እወራረዳለሁ ዜሮ ዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራ አንድ አርባስምንት ሰማኒያስምንት
አቤ እና ሰሚር ስላ ሊቨርፑል ስታዎሩ እንዴት እንደምዎዳችሁ
ሰላም ለናንተ
ጉዳዩ
አቤ ስለ ዘንድሮ የሊቨርፑል አቀራረብ ስለ አርኔ ስሎት የጨዋታ ማኔጅመንት ስለ ቅያሪያቸው ስለ እስታፋቸው አንድ ሙሉ ፕሮግራም በዚ international break ብትሰራልን ስል በትህትና እጠይቃለው።
አክባሪ ጠያቂዋ ተሽ
ከዘነበወርቅ
ዜሮ ዘጠኝ አርባ አስራ ዘጠኝ ዘጠና ዘጠኝ ሀምሳ ስድስት 😅እወራረዳለሁ በጥማድ በሬዬ
ሃሃሃሃ ጊኒ ያማል
⭐️⭐️❤❤❤❤⭐️⭐️ !!!yosef b.
ዜሮ ዘጠኝ ሀያ አንድ ሰላሳ ዘጠኝ ዘጠና አራት ሀያ ሁለት
እኔ ብደውልልኝ ተወራርጄ 2 ካላደረኩት ብቻዬን አልሮጥም
ሳምሪ ልክ ነሽ 㝕ኅግ 㙀ግባብ 㝕ላም ነገር ግን 㙀ቤ 㙀ንዳላ 㝕ሽጸምራል!
ሰላም አቤና ሳምሪ
ዜሮ ዘጠኝ ሀያ ሁለት አርባ አመስት አስራ አምስት አርባ አራት
ዴቪድ አትም ሊቨርፑል ሲጫወት ሲጫወት መታሰር አለበት ጥላቻው እስኪወጣለት
አረ አቤ ቫንዳይክ በተጎዳበት ጨዋታ ይሄ ዳኛ የማኔን ጎል ሽሮታል አንተ ራሱ ከ4አመት በፊት ዘግበኸው ነበር በጣም አወዛጋቤ ውሳኔ ነበር በቫንዳይክ ጉዳተት ተደባብሶ ነው እንጂ ...የአስቶንቪላም ጨዋታ የመጀመርያ ጎል ኑኔዝ ሲያገባ ሳላ ለይየተሰራው ጥፍት ቀይ ያሰጥ ነበር ምክንያቱም ዳኞች ቀይ የሚያሰጥ ጥፍት አድቫንቴጅ እንዲያጫውቱ ህጉ ስለማይፈቅድላቸው እሳቸው ግን አጫወቱ እዝጎ ይሄ አሁን ምን ይባላል
በክለቦቸ ብቻ ምርመራ ከሚደረግ ዳኞች ላይም መቀጠል አለበት አሳፋሪ ተግባር እየፈፀሙ ነው ትሬሊንጉ ተጧጥፏል ደውሉልኘ የምትሸልሙት አትጡ ዜሮዘጠኝ አስራሶስት አርባስድስት ሰማንያስድስት ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
ኦ ኦ አቤ ቤስት ማን Happy Friday Hahahahaha
abeye ena samri selmachu selmachu yibaz hulle kenta ga nen abeye amurim tikekel new yeregew bersu miktal ena leluch abel mesratu netanet yinuraw ena xuru nager andememeta tesfa aleny abeye zero zeteny sebasidit zetenarat hayahulta arba ethiopia lazelelem tinru
👉በየጊዜው ሊቨርፑል ዋንጫ እንዳይወስድ
City ብቻ እንዲያሸንፍ ለምን ተፈለገ ??
ዳኝነት ውስጥ ያለው ረጅሙ እጅ የማን ነው?? ማን ነው?? እዚህ ላይ ስራ::
ሰላም አቤና ሳምሪ ደኛው ሆንብለው ያደረጉት ነው ብዬ አላስብም ምክንያቱም ወይ ደርቢ ሆነው የማንቺስተር ከተማ ተወላጅ አይደሉም ለማንኛውም ሰላማችው ይብዛ አቤ በጣም በጉጉት እየጠበኩዋችው ነው ቲሸርቱን ይመቻችው ዜሮ ዘጠኝ ሀያሶስት ዘጠና ሰባት ሰማንያስድስት ሀያአንድ❤❤