የጥር ዝውውሮች ትኩረት:: አርሰናል ከፎረስቱ ጨዋታ በፊት:: ሃሪ ኬን አበቃለት? አንቸሎቲ በአዝናኝ ቆይታ:: ሃላንድና ኮንትራቱ..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 39

  • @Aschalew3
    @Aschalew3 Місяць тому +2

    አርሰናል ለዋንጫ ያለው ተስፋ ከተሞጠጠ ቆየ አርሰናል በአርቴታ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ከበላ ኳስ ማየት አቆማለሁ።

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 Місяць тому +16

    ቆይ ቆይ የኳስን ብልት ተጠንቅቆ ሚፈታታው በእውቀት እንዲሁም ባልተዛነፈ እና ባልቃረደ መረጃ አንጀት አርሱ ሁሱ አለ ሳትጀምሩ ንገሩኝ ❤

  • @AbenetAk-o1c
    @AbenetAk-o1c Місяць тому +4

    ሁሴን ወያላው

    • @yoni4k
      @yoni4k Місяць тому

      😂😂😂

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 Місяць тому +2

    Husseno well come

  • @MesfinMeharu-z8g
    @MesfinMeharu-z8g Місяць тому +1

    Welcome hussen ❤❤❤

  • @welloDK
    @welloDK Місяць тому +1

    Husseno lemn new eyetefah yalehew....ere bakh attfa

  • @fithum9035
    @fithum9035 Місяць тому +1

    ፕሪሚየር ሊጉ ላይ የዳኛ ችግር አለ አዎ አለ ግን ለአርሰናል ብቻ አደለም ለሁሉም ነው።ችግሩ በዳኛ ስህተት አርሰናል ሲሸነፍ ሲቲና ሊቨርፑል በዳኛ ስህተትም ጭንር ያሸንፋሉ።

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me Місяць тому

    ሁሴኖ HD Sport ድምቀት ነህ 🙏🙏🙏 አትጥፋ

  • @melakuyirdaw2387
    @melakuyirdaw2387 Місяць тому

    የደረቀው የአርሰናል የግራ ክንፍ ለማሻሻል ዚንቼኮን በግራ 8 ቁጥር ማጫወት ጥሩ አማራጭ ይመስለኛል።

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 Місяць тому +2

    I am a big fun of hd sport

  • @SultanSememew
    @SultanSememew Місяць тому

    የድሮ ሁሴ ን ተመለሰ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Місяць тому +2

    በነገራችን ላይ ይችን comment እስክሪን ሹት አድርጎት የዘንድሮውን ዋንጫ አርሰናል ይበላዋል ከሱ ሚጠበቀው ኮሱን ይዞ መጫወት ብቻ ነው ሊቨርፑል ጥሩ ቡድን ነው ግን በኔ ግምት አንዴ ከተሰበረ ለማገገም ብዙ ጊዜ ሚፈጅበት ይመስለኛል ከአርሰናል ቀጥሎ ለሲቲ ነው ምሰጠው የድጋፍ ሳይሆን የራሴ ግምገማ ነው

  • @migolove2075
    @migolove2075 Місяць тому

    ❤1st❤

  • @huzefabdulkarim
    @huzefabdulkarim Місяць тому +1

    Husein ina Dawit ye manche nager ayitimachawum astawusala manchen be 2012 inda dakame sitaworu astawusalaw gin kilabu maliso be 2013 wanca ashanifuan ina inante be sport 365 lay yesatachutin hasab fursh argual.

  • @KansuMelese
    @KansuMelese Місяць тому +4

    ሁሴኖ ግን ስንት አመትህ ነው ህፃን ሆኜም ድሮ ትዝ ይልሀል ስትል ነበር እኔ እንኳን 25 ሞላኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Місяць тому +1

    ፎረስት ፓርክ ያሸንፋል😅

  • @Getahun-j6k
    @Getahun-j6k Місяць тому

    2nd

  • @Lacomanza
    @Lacomanza Місяць тому

    Hd ❤

  • @DemerewgetahunDiem
    @DemerewgetahunDiem Місяць тому

  • @Betty-r3t
    @Betty-r3t Місяць тому +1

    አጀማመራችሁን ሁሌም like አደርገዋለሁኝ!❤❤

  • @eskendermidru4578
    @eskendermidru4578 Місяць тому +3

    ሁሴን ሚኖረው የአርሴናል ወሬ ሲኖር መርጦ ነው

  • @welloDK
    @welloDK Місяць тому

    ጨዋታችሁ እኮ አይጠገብም !

  • @AsmamawAweke-l4x
    @AsmamawAweke-l4x Місяць тому

    englad bemdiawa alemen eyegezache new husen kasea ayakum menamen telalehe yante feresaye korkoro kemsebseb wechi bekase Ed englad altetekemchum englad bmidyawa yalemen tekuret wedraschw bemaderge ligachewn kuter 1 bemaderge gbi eyasegbu agerachewn eyetekumu new zeblhe atawer husein eyedro aydlem manem aysemham hulum meregalew be ewket awera

  • @lulsegedsisay5610
    @lulsegedsisay5610 Місяць тому

    Welcome HD sport ❤

  • @Ermias-gp2si
    @Ermias-gp2si Місяць тому

    ሁሴኖ ያንተስ ማን መረጥክ

  • @mikotube460
    @mikotube460 Місяць тому +5

    አቤት ድፍረት…. እናንተም ሚዲያ ሆናችሁ በጅምላ የእንግሊዝ መወንጀል ጤነኝነት ነዉ። እሰቲ ዉይይት አርጉትና እናዉራበት…. እናንተ ብቻ ከምታወሩ….20/30 ጊዜ ኳስ ማየትም እዉቀትም ችሎታም አየደለም። obsessed ከሆንክ 100 ጊዜም ታያለህ but you don’t understand the game…. ኧረ ጎበዝ አንዱ ካንዱ እማይሻል ሆነኮ

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 Місяць тому +3

      ትንሽዬ ጭንቄ ይዘህ አለማፈርህ ይገርማል!😊 እንግሊዞች ፈጣሪ መሰሉህ? የሰው ጭራቆች ናቸው። አንተን ዓይነት ሰገጤ ግን መሸወድ ይችላሉ።😊

  • @huzefabdulkarim
    @huzefabdulkarim Місяць тому +1

    Huseen ahun gzategna woyis arsenal degafi mahbar alafi naw ? Aesenal minim ayinat be awuropa madrak wanca yelelaw budin ye dagafe manchen matatal yifaligal inde!!

  • @bealuabebe3306
    @bealuabebe3306 Місяць тому

    Mok deblek leb dave 😂