አንድ እርምጃ የቀረው ብሄራዊ ቡድናችን የመጨረሻ ዝግጅትና እየወጡ ያሉ አስተያየቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @hermelakebede
    @hermelakebede 3 роки тому +1

    ሁሴን እና ዲዊት የሰሞኑ ፕሮግራማቹ በጣም ተመችቶኝል በብሔራዊ ብድናችንና በአገር ውስጥ ስፕርት ላይ እንዳ ትኩረት አድርጋችሁ በመስራታችሁ በዚሁ ቀጥሉ ይልመድባችሁ ብሄራዊ አሁን ያሉበት ኮንዲሽን በጣም ጥሩ ናቸው በኔ ግምት ኢትዮጵያ 2 ለ 1 ያሸንፌል።

  • @derejedereje9763
    @derejedereje9763 3 роки тому +15

    እናሸንፋለን ሁሴን በአቡኪ ጎሎች አፍሪካ ዋንጫን እንቀላቀላለን እመነኝ

  • @ቅዱስትንሳሄ
    @ቅዱስትንሳሄ 3 роки тому +3

    ሁሴንና፥ዳዊት ፕሮግራማችዋን ሁሌ ነው የምከታትለው በጣም ነው የማመሰግናቸው ምርጥ ብቃት አላችሁ ይመቻችሁ🙏

  • @muhamedcantona6400
    @muhamedcantona6400 3 роки тому +12

    አላህ ይረዳናል እናልፋለን ኢንሻአላህ

    • @abdiemaliki4162
      @abdiemaliki4162 3 роки тому

      ኢሻአላህ እኔ ጨንቆኛል

    • @muhamedcantona6400
      @muhamedcantona6400 3 роки тому

      @@abdiemaliki4162 አብሽር አላህ አለን

    • @muhamedcantona6400
      @muhamedcantona6400 3 роки тому

      @@abdiemaliki4162 አላህ ምን ተዓምር እንደሰራ አየህ አደል ለማንኛውም መብሩክ አልሃምዱሊላህ

  • @muhamedcantona6400
    @muhamedcantona6400 3 роки тому +13

    እኔ ሁለቱንም ጨዋታ አላይም ዱዐ ላይ ነኝ 😂😂😂

  • @medimedinm9573
    @medimedinm9573 3 роки тому +4

    አቡኪ ኢንሻ አላህ ከአላህ ጋር ያልከው ይሳካል አብሺር

  • @ethiopia1353
    @ethiopia1353 3 роки тому

    ከራሴ በሽታ በላይ የተጨነኩበት ጨዋታ አሏህ ያግዛችሁ ዋሊያ ወቹ እናት ሐገር ኢትዮጵያ እኛ ኢትዮጵያ ነነ የዱአ ሰው ነን እግራቸውን ቀጤማ ያድርግልን ኮትድባርን

  • @eeee4753
    @eeee4753 3 роки тому +2

    ከሳኡድ ድል ለአገሬ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 3 роки тому

    In my view, we must bit Ivory Coast because we're Ethiopians !!! We are the most beautiful, ancient, Godly and mysterious country in the world!!! We have a superior history and we shall go for a win!!!!

  • @woldeyesusnigussie9818
    @woldeyesusnigussie9818 3 роки тому

    Egziabher yirdane
    Be ewnete libe fertual

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 роки тому +1

    መልካም ውጤት ይገጥመናል ብዬ ባለ ሙሉ ተሥፈኛ ነኝ የማየው ጨዋታ ደግሞ የእኛን ነው

  • @للاستقدامالفالح
    @للاستقدامالفالح 3 роки тому +2

    I WILL WATCH BOTH MATCHES

  • @henokwondimu7655
    @henokwondimu7655 3 роки тому +10

    በመጀመሪያ ብሔራዊ ቡድናችን መልካም ውጤት ይገጥመው ዘንድ እመኛለሁ ነገር ግን አቻ በቅያችን ነው ብለን መዘናጋት የለብንም ለማሸነፍ ነው መጫወት ያለብን 🇪🇹👊🏼

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 3 роки тому +1

    የ መጨረሻውን ውጤት በትልቅ ጉጉት እጠብቃለሁ ድል ለዋልያዎቹ አጋጣሚ ሆና ባያልፉም እንኳን ከመደገፍ ወደኋላ አልልም ይህ የመጨረሻ አይደለም ገና ብዙ ወድድሮች ከፊታችን አሉ ስሜቴ ሁሌም የጋለ ነው አይቀዛቅዝም

  • @solomonkassahun9577
    @solomonkassahun9577 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 роки тому +1

    ከውበቱ ቃለምልልስ አቻ ይዞ ለመውጣት በጥንቃቄ መጫወቱ ዋጋ እንዳያስከፍለን እላለው ግን በስነልቦና የሰራው ስራ ምርጥ ነው። አምስት ቪድዬ ነገ እንጠብቃለን😂 ድል ለብሄራዊ ቡድናችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራችን ካለችበት ሁኔታ አንፃር ማለፋችን ከጀርባው ብዙ ጥቅም ስላለው በርግጠኝነት ልጆቻችን ያኮሩናል💪💪💪

  • @Hayatralaf
    @Hayatralaf 3 роки тому

    Bayesakam national teamu abro ke Coach gar abro meqoyet alebachew. Good luck

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 3 роки тому

    Good times more to come 🙏🙏🙏🙏

  • @BM-dl5eu
    @BM-dl5eu 3 роки тому +2

    የኢትዬ ህዝብ የሚጠብቀው ጫወታ🇪🇹vs🇨🇮 እኔ ምጠብቀው ኒጀር vs ማዳ🤭🤭🤭😜😜
    ይቅናን🇪🇹💓🙏

  • @dawitaregaarega264
    @dawitaregaarega264 3 роки тому

    H&D tnx for to informathion

  • @zenebechbedrya9987
    @zenebechbedrya9987 3 роки тому +1

    malefachenen enaregagetalen Ethiopia 3 : tashenefaleche madagaskar tshenefaleche

  • @yabcoffee8559
    @yabcoffee8559 3 роки тому

    እናሸንፈለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👆👆

  • @eeee4753
    @eeee4753 3 роки тому +1

    ኢሻአላ አላህይርዳችሁ

  • @ermiyasabemi1625
    @ermiyasabemi1625 3 роки тому +1

    ሀገሬ ታሸንፋለች

  • @fvgg996
    @fvgg996 3 роки тому

    I like how y'all did two videos today very cool.

  • @titizfki7466
    @titizfki7466 3 роки тому

    Good luck mom ethiopian

  • @dawitaregaarega264
    @dawitaregaarega264 3 роки тому

    ሰላም ነህ ዲቫና ሁሉም ሰላም ባህር ዳሮች እየጠበቅንህ ነው በምን እንደሚተላለፍ ንገረን በዩቲዩቭ ቻናል።

  • @birhanasefa8019
    @birhanasefa8019 3 роки тому

    መልካም እድል ለዋልያወቺ

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 3 роки тому +2

    ፕሮግራማችሁን ወድጄውኣለሁ ፤ ግን ብዙ ግዜ ከሰዓት እጥረት አኳያ ወቅቱን ጠብቄ ( LIVE) መከታተል አልቻልኩም ። ግን ቅጂውን ወይም ሪከርዱን ግን በተመሥጦ አዳምጠውኣለሁ።
    አመሠግናለሁ H. & D.
    March 28/2021 SUNDAY
    መጋቢት ፩፱/ ፪፲፲፩፫ ዕለተ-ዕሑድ

  • @mohammedseid9410
    @mohammedseid9410 3 роки тому +1

    Kuchi bye ethio new yemayew enashenfalen inshaalah

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS 3 роки тому

    መንሱርን እንድትጋብዙት ጥያቄዬን አቀርባለሁ

  • @fekaduerena3356
    @fekaduerena3356 3 роки тому

    አቡ ገላግለን!
    እናሸንፋለን::

  • @emu9437
    @emu9437 3 роки тому

    መልካም ዕድል ለ ዋልያዎቹ

  • @meazawondafrash7424
    @meazawondafrash7424 3 роки тому +1

    mamaye ethiopia nege new dilu

  • @abemam3342
    @abemam3342 3 роки тому

    abuki is write speak, yes history is color on Tuesday for Ethiopia win .

  • @ascalewadu7588
    @ascalewadu7588 3 роки тому

    የአቡኪ እና ሱራ ጥምረት ያሳልፈናል አትጠራጠር!!!!!!!

  • @imantube9377
    @imantube9377 3 роки тому

    ሁሴኔ እኔ ዴብ እናመሰግናለን

  • @habeshanation5751
    @habeshanation5751 3 роки тому

    good luck ethiopaye

  • @youngmula4976
    @youngmula4976 3 роки тому

    Huletachehum selekuwas yalachehu tentena ena amelekaket desyilal arif temret alachu bertu.

  • @abemam3342
    @abemam3342 3 роки тому +1

    Special win for Ethiopia AGAIN in abijan Ethio 3 cotdv 0 bleive it

    • @adwa6513
      @adwa6513 3 роки тому

      ተገለባበጠ

  • @adilahmed5973
    @adilahmed5973 3 роки тому

    ለማለፍ ትልቅ እድል ቢኖረንም ኮትዲቯርን በሜዳዋ መግጠም ግን የትልቅ ትልቅ እድለቢስነት ነው :-P

  • @millionadere8797
    @millionadere8797 3 роки тому +3

    ኒጀር አቻ ይወጣል ስራ ቀርቼም ቤሆን እቋጥራለው

    • @fayselseid3078
      @fayselseid3078 3 роки тому

      ERE SERAMA ENDATKERI BE KOTEROW ENAGZSHALEN BROTHER

    • @adwa6513
      @adwa6513 3 роки тому

      ተሳክቷል ቆጠሮሮ

  • @abdiemaliki4162
    @abdiemaliki4162 3 роки тому +1

    እኔ ጨቆኛል

  • @umerbedewi477
    @umerbedewi477 3 роки тому

    Hussein ቁጥሩን እንዴት ነው የጠራሃው 🤣anyways melkam edil le hagerachn

  • @teklutemesgen8302
    @teklutemesgen8302 3 роки тому

    መልካም እድል ለኢትዮ። ግን ምነው ጉራው በዛ ሞያ በልብ ነው።

  • @natanemezana7246
    @natanemezana7246 3 роки тому +1

    ዝም ብለው ሥራቸውን ቢሰሩ ጥሩ ነው መፎከር አያስፈልግም

  • @ahmedyirad785
    @ahmedyirad785 3 роки тому +1

    እኔ ስሜቴን ተቋቁሜ አይቬሪ ኮስት ከኢትዪጲያ አላይም ኒጀር አያለሁ ቋጥሬ

  • @denekewberihun4811
    @denekewberihun4811 3 роки тому +2

    ዘንድሮ አንድ ያላያቹሁት ነገር ብየ ማሰበው ከሜዳ ውጭ ብንጫዎትም በኳቪድ ምክንያት ደጋፊ አይገባም

  • @dawitadmasu4080
    @dawitadmasu4080 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @alikadir6886
    @alikadir6886 3 роки тому

    biyonim gin be Niger minim Aynet Imnet yelengim betam dekama budin new Madagasgar kedma 1 goal kagebach Aleke negeru lemanigawum Fetari yirdan Hd sport inameseginalen betam nw miwodachu wuletachinim

  • @eliroeyeeyesus4411
    @eliroeyeeyesus4411 3 роки тому +4

    ሀላችንም በ ፀሎት በ ዱዓ አብረናቹሁ ነን 🇪🇹

  • @almazalmaz1329
    @almazalmaz1329 3 роки тому

    ,💚💛❤️👍👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 роки тому

    እረ የኒጀርን ነው እማየው ዱአዬን እያደረኩ 🇪🇹🇪🇹😂

  • @warikaadem8051
    @warikaadem8051 3 роки тому

    ከባድ ነው ግን ወቅት ይቅናን

  • @wazatube3530
    @wazatube3530 3 роки тому

    ኳስ ላይ አሻጥር አለ በተለይ በአሁን ግዜ ዋናው ማስተማመኛችን የቤሄራዊ ቡድናችን ጥንካሬ ነው

  • @alikadir6886
    @alikadir6886 3 роки тому +1

    husen ina dave ine mayew niger ina madgasgar nw mayew ins min ascheneqeng niger goal iskemtageb kuch biye du.a aregalew

  • @mengistuejere1319
    @mengistuejere1319 3 роки тому

    muste yimechew ye dua sew

  • @mengeshagetachew7623
    @mengeshagetachew7623 3 роки тому

    Selam Husen ena Dev
    Chewataw kebad new Ethiopia be counter attack new mechawet yalebat
    Dil le walia

  • @amanabate3533
    @amanabate3533 3 роки тому

    HD ሰለም ለናንቴ ይሁን እበከችሁ የአይቤሪኮስትን ቸይናል ቁጥራቸውን ተበበሩን

  • @tewodrosseyoum4866
    @tewodrosseyoum4866 3 роки тому

    I have a hunch that the result will be.....
    Ivory coast 1 Ethiopia 1
    madgascar will lose the game with Niger
    Good luck Walia!!

  • @yishakfaris2902
    @yishakfaris2902 3 роки тому

    Enashenfalalen dave i need your nuber

  • @endaletesfaye6923
    @endaletesfaye6923 3 роки тому

    ዴቭ የማዳጋስካር ጫወታ ላይ ያሳዩትን ዓይነት ብቃት ከሜዳችን ኳትዲቫር ላይ ይደግማሉ ወይ ?? የራሴ ጥያቄ ነው ለአፍሪካ ዋንጫ ከላፈን ለሀገረችን እና ለእግር ኳሳችን ብዙ ትርጉሙ አለው

  • @waliya9909
    @waliya9909 3 роки тому

    Qatar ye Africa wancha lay metsatef meselegn men metlun ale selaza Husien and Dave?

  • @amarewodage6742
    @amarewodage6742 3 роки тому

    Lecotdivar mekifel sayhon linger tselot Madrig yishalal

  • @nassamin5308
    @nassamin5308 3 роки тому

    L niger 1 million $ ben satat haref new Madagascar acha edet wata cotdiver mashanaf mayechal nager new

  • @natanemezana7246
    @natanemezana7246 3 роки тому

    የኛን በቲቪ በሞባይል ደሞ ኒጀርዬን አያለሁ

  • @gemechubirhanu9437
    @gemechubirhanu9437 3 роки тому

    Niger new enjii

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu451 3 роки тому

    Be min channel new yemiyelalefew chewataw?

  • @አዲሰምዕራፍ
    @አዲሰምዕራፍ 3 роки тому

    Dil ethpoia2 cot1

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 3 роки тому

    sport 365 on 90s

  • @jelalukedir4321
    @jelalukedir4321 3 роки тому

    Abuki kalemeteykun yadregew ke hattricsport ga new

  • @rutube4809
    @rutube4809 3 роки тому

    mitelalefbetn ye tv channel ngerun plssssssssssss

  • @festube9044
    @festube9044 3 роки тому

    dvo endbalfew kedgemut chewatawen enashnfalen

  • @CyberSpher1.1mviews
    @CyberSpher1.1mviews 3 роки тому

    Betgnaw channel new mitayew

  • @salaahusen6998
    @salaahusen6998 3 роки тому

    Bitalifim gimish fitsheme atidarisim. Ivercost yi hiduna woncha yibalu don't make them disappointed. You all lites come down you can't pass African champion westing time

  • @muzemilnuri4539
    @muzemilnuri4539 3 роки тому

    Abiduliqani ba dimist bicha nabara miwiqow

  • @عبدو-ك1ي5ظ
    @عبدو-ك1ي5ظ 3 роки тому

    ትመስጣለህ

  • @salaahusen6998
    @salaahusen6998 3 роки тому

    Ivercost it can't be plus too the own ground think about Ethiopians ?you can't ever feel even to win. We going los it Ethiopians 3, 0 . Sorry Ethiopia kkkkkkkk