🛑 አለምን ያስቆጣው የፓሪስ ኦሎምፒክ ያልተሰሙ ጉዶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

КОМЕНТАРІ • 18

  • @user-wn4zl5nd7x
    @user-wn4zl5nd7x Місяць тому +3

    ቢኒ ከምር ስወድህ በጣም ነዉ የምከታተልህ አስተማሪ አዝናኝ ቁም ነገር አስጨባጭ ዉይይታችሁ ይመቸኛል በርቱ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому +1

    ቤንጃዬና ብስሬ ስወዳችሁ ሁሉም እምታቀርቡት ፕሮግራሞች ገራሚ ናቸው

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Місяць тому +1

    Keep going you presentation is very good !!❤❤👍👍

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому

    የሚስጥር ማህበር ወይም ኢሉሙናቲ የሚባለው አሁን ላይ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ ያየንበት ወቅት ነው ደሞ ሌላው የሚገርማችሁ በልጆች የቲቪ ፊልሞት እያንዳንዱን ልብ ብላችሁ ብታዩት የነሱ አርማ የሌለበት አታገኙም መጪው ዘመን ይበልጥ ያስፈራል ተግተን እንፀልይ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Місяць тому +1

    Selam selam biny&besre❤❤

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому

    ቤንጃ ያልተረዳሀው አፍሪካ ደሀ ሆና ህዝቦቿ እንዲፈልሱ የሚያረጉትኮ እነሱ ናቸው 50% የነሱ እጅ አለበትምክንያቱም እነሱ በነሱ ጥገኝነት ስምአድርገው እየተጠቀሙብን ነው

  • @bethlehemgizaw2669
    @bethlehemgizaw2669 Місяць тому +1

    gobezoch bertu

  • @rodastekela6925
    @rodastekela6925 Місяць тому +1

    ስወዳችሁ እኮ ❤️

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Місяць тому

    ቤንጃ ኘሮግራሙ ጥሩ ነው አንተ ግን እንደ አሎሎ ውርወራ የሚከብድ ቀልድህን አቁም😅😅😅😅

  • @NejatUmerMohammed
    @NejatUmerMohammed Місяць тому

    Ene wediyaw new yegebany balen keyirew tvun lijoche sayayu alkut

  • @tsenuokubai6246
    @tsenuokubai6246 Місяць тому

    Selamachu ybza ❤

  • @YesytChekole
    @YesytChekole Місяць тому

    ቤጃ የክርስትና እምነት ተከታይ ነህዴ ሙስሊም ትመስለኝ ነበር

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 Місяць тому

      ምን አገባሽ ክርስቲያን ሆነ ሙስሊም የሚጠቅመውን እሱ እራሱ ያውቃል በሰው ሂወት ግን ጥልቅ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ አትመስሉኝም 😏😏

    • @YesytChekole
      @YesytChekole Місяць тому

      @@selamlesewhulutube1992 አወ ጤነኛ አይደለሁም ምን ይጠበስ

    • @likukebede8440
      @likukebede8440 Місяць тому

      ቤንጃ ኘሮግራሙ ጥሩ ነው አንተ ግን እንደ አሎሎ ውርወራ የከበደ ቀልድህን አቁም😅😅😅😅

  • @LaLa-xx7si
    @LaLa-xx7si Місяць тому

    Weste new alolo 😂