✅ ድፍን ደሴ ከተማን ዕምነት ባልገደበው ፍቅራቸው ጉድ ያስባሉት ሁለት እናቶች። 52 አመታት በአንድ ቤት! እንዴት ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 375

  • @JEAh-d2u
    @JEAh-d2u 9 місяців тому +63

    ውድ የጦሳ ዩቱብ ቤተሰቦች ወድማችንን በአጭር ጊዜ 100k እናስገባው እምቅ አቅም ያለው ጀግና ወንድም ነው

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 9 місяців тому

      ሠው ልብ የለውም ዋስተዋል የለም ምናለ መቶሽኳ ቢገባ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 9 місяців тому +1

      የሚቻል ቢሆን እኔ ብቻየን 100k. ባድርኩ በጣም የምውድው ልጅ ነው

    • @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ
      @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ 9 місяців тому +1

      በጣም ወላሂ ❤❤❤❤

    • @meram123
      @meram123 9 місяців тому +2

      ❤❤ትክክል

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 9 місяців тому

      Tikkle

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 9 місяців тому +19

    የነዚህ ንፁህ ሰዎች አምላክ ኢትዮጵያን አይጥልም ። ተበረክ አቦ ደነቅ አስተማሪ ዝግጅት.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +3

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  9 місяців тому +40

    🛑የእንግሊዝኛ ቋንቋን በ tossa learning center መማር የምትፈልጉ ተመልካቾቼ
    - ከስር ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ተጭናችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ!
    ✅ በተጨማሪም በ 0914351609 በኢሞ፣ ዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
    👇
    t.me/+oi08RgePZwsxNmY0

  • @E.T3731
    @E.T3731 9 місяців тому +3

    ጀማል ግን ምን አይነት ትልቅ ልብና ምጡቅ አስተሳሰብ ያለህ ሰው መሆንህን በምትሰራቸው ስራ አስመስክረሀል ወሎዬነት ምን ማለት እንደሆነ የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት አገር ወሎ መሆኗን የሚያሳይ ነው ያንተ ፕሮግራም እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን በዚሁ ቀጥልበት አምላክ ከጎንህ ይሁን ❤️👏🏾👏🏾❤️

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 9 місяців тому +18

    ያረብ በዝነትህ ለጎረቤት ጥሩሰዉ አዲረገኚ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 9 місяців тому +10

    _ደስ ሲሉ የኔ ምርጦች አሁን ላይ ሰው በዘር በሀይማኖት እየተባላ እንኳን አብሮ ሊኖር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የኔ እናቶች😢_

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @userenter2635
    @userenter2635 9 місяців тому +6

    ወሎ የፍቅር ሀገር እንደሁ ሺግዜ ተዘፍኗል እውነትም ወሎ የፍቅር ሀገር እደሁ አየናችሁ❤❤❤❤ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር በጤና ፈጣሪ ያኑራችሁ🙏ደስ የሚሉ እናቶች❤🙏😘

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 9 місяців тому +2

    ዋው ደስ ሲሉ ወሎ እኮ የፍቅር አገር ነው እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ አገራችን ሰላም ያድርግን ይህን ክፉ ጦርነት ያጥፋልን 🙌🙌🙌🙌🙌🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretmekonne9095
    @meseretmekonne9095 7 місяців тому

    ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው መከባበር መረዳዳት መፋቀር መተሳሰብ አብሮ መኖር ተካፍሎ መብላት እንጂ የሌላ የለባቸውም ደሰ ይላሉ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አብዝቶ ይሰጥልን።

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 9 місяців тому +2

    አይ ዬወሎዬ የዋህነት ደግነት ይገርመኛል እዚህ ውስጥ በማደጌ ደስ ይለኛል 🥰🥰🥰

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 місяців тому

    ማርያም ወሎ ላይ።ያለፍዉ ፍቅር የፀና ነዉ እምነት አይገድበነም ምክንያት ሙሲሊሞቹ በእምነታ ጠካራና ታማኝ ናቸዉ ክርስቲያኖችም ጠንካራ ታማኝናቸዉ የእራሳቸዉ እምነት ሲለሚያከብሩ ማንም አይቃወሙም መዝሙር ም ይሰማል መንዙማም ይሰማል
    ሰዉነት እና ንፁብ ስላላነዉ ይህያለ አመት የኖሩት ወሎላይ ያለፍቅርከፈጣር የተሰጠነዉ ❤❤❤❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 9 місяців тому +14

    የኔዋ. ❤ ወሎ ወለላየ❤❤❤❤❤ ሰላምሽ ናፍቆኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 9 місяців тому +44

    ወላሂ ዘረኛ አደለሁም እኔ ሰው በመሆን ብቻነው የማምነው ማንም መርጦ ባልተወለደው ዘሩ ቅንጣት ጥላቻ የለኝም ግን ወሎዬ በመሆኔ በጣም ደስነው ሚለኝ ሌላውን ስለማላውቀውነው መሠል ወሎ ልዩ መስሎነው ሚታየኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 9 місяців тому

      ተይጂ የኔ ዘርኛ ሰሚማ ከወሎ ጎርቤት ይሻላል ባዶ ቤት ሸርሙጦች ክሀዲዎች ቱቱቱ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 8 місяців тому

      @@agaretube2103 አኡዙቢላሒ መሀይም

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 8 місяців тому +1

      ወሎየ መሆን ደስይላል

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 8 місяців тому

      ​@@agaretube2103 ሥድ አዴግ

  • @HayaArgaw
    @HayaArgaw 9 місяців тому +27

    እስኪ ቲክቶክ ላይ ውስዱት ፍቅር ያለው እኮ እኛ ወሎየወች ላይ ነው❤

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 9 місяців тому +12

    ወሎ የፍቅር ሀገር ነፍቀሺኛል ሰደት አስር አደረገኝ ያረብ አላህ የረፍት ኑሮ ይስጠን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 місяців тому

      አሚን አላህስላምለሀገራችንያጣልን

    • @fatumamohammed1592
      @fatumamohammed1592 4 місяці тому

      አሚን ያረብ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ወሎ የፍቅር ሀገር ነዉበእዉነት❤❤❤ እንኳን ተወልድኩኝ ኩራትደስታ ይሰማኛል❤❤

  • @Amharawollo
    @Amharawollo 9 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ወደገጠሩም እየሄድክ የወሎን ባህል አኗኗር አሳየን አገራችን ናፍቆናል

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 9 місяців тому +3

    ማሻአላህወንድሜዬ🎉🎉🎉🎉🎉ጀሚልዬ/ጀዛክአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 9 місяців тому +24

    በቃወሎ ማለት ይሄ ነው ሙስሊም ክርስቲያኑ ተፋቅሮ ተከባብሮ የሚኖርባት❤❤እናመሰግናለን ወንድም ጀማል።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @vovonar
      @vovonar 8 місяців тому

      Do you love Christian ?

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    ወሎየ ይለያን አልሀምዱሊላህ እምነት የግል ነው አገር የጋራ ነው እስልምናም ጎረቤትን አክብሩ ይላል ሡባሀን አላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 9 місяців тому +7

    የኔ እናት አላህ እርጂም እድሜ ይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @kabetube
    @kabetube 9 місяців тому +31

    እስኪ100k እናስገባው ጦሳን

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 9 місяців тому +7

    የኔዋ ወሎ የገራገሮች ምድር 💚💛❤👑👑👑

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @bizuyesete9992
    @bizuyesete9992 9 місяців тому +5

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አናመሰግናለን እንደረዳሃቸው ፈጣሪ ይረዳህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 9 місяців тому +4

    የኔ እናቶች ደስ ሲሉ እውነት ለመናገር አሁን ነው እንጂ በሃይማኖት እየከፍፈሉ ሰላም ያሳጡን እኔ እንኳ በነበርኩበት እድሜ እንቁጣጣሽ ሲመጣ ሙስሊሞች ቤት ሁላ ገብተን ዘፍነን በልተን ጠጥተን የሚሰጠን የደንብ ብር ተቀብለን ነበር በፍቅር የሚሸኙን አሁን ግን ማርያምን ያሁሉ ቀርቶ ወንድማማች የማይዋደድበ በዓል አብረው የማይውሉበት ነው የማየው 😢😢ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለኛም መዋደድን ያድለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @cgf8399
    @cgf8399 9 місяців тому +3

    ማሻአላህ ደስስትሉ አላህለሀገራችንስላምያጣልንያረብ አላህ ጥሩጉረቤትያድርግን አላህጥሩጉረቤትይስጠንያረብብብ የአሁንትዉልድ ገንዘብንነዉየሚስቀድመዉ የዶሮስወችእኳ የዋህናችዉ አላህእድሜእናጤናይስጣችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 9 місяців тому +2

    እውይ የኔ እናቶች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን❤❤❤❤ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ኢትዮጵያ እነዚህን ቤተሰቦች ትመስላለች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @JEAh-d2u
    @JEAh-d2u 9 місяців тому +15

    አንተ ጀግና በርታ የኔ ወንድም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 9 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናተ ያሉ ሰዎችን ያላሳጣን አምላክ አሁንም ተስፍም አንቆርጥ የእናተ አምላክ ሀግራችነን ይጠብቅልናል በእውነት እናመሰግናለን ይኸን የመሰለ ብሮ ግራም ሰላቀረብክልን

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr 9 місяців тому +9

    ደሴኮ ትለያለች ያረቡ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 9 місяців тому +2

    እንደት ደስ ይላሉ በጌታ ዋውውውው እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እማማ እግዚአብሔር ይማርወት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ የእኔ እናቶች እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወሎ ገራገሩ እንዲ ነዉ ሙስሊም ክርስቲያኑ እንዴዚህ በአንዲላይ ነዉ ያዴግነዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 9 місяців тому

      እሺ እናዴርጋለን

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 9 місяців тому +4

    ወሎ የፍቅር አገር እናቶቻችን ጎረቢቱ ሁሉም እናት ናቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb 9 місяців тому

      @@Tossatube. እሺ ወድም አለም

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 9 місяців тому +2

    የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጤችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 9 місяців тому +3

    እምየ ደሴ የፍቅር ከተማ ሀቅ ነው ሰላምሽ ይብዛ በክፉ የሚያሽን አላህ ያንሳልሽ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Ahmed-d2h8x
    @Ahmed-d2h8x 9 місяців тому +2

    መሻአላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 9 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ወላሂ የኔ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላሙን ይመልስልን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sartt3754
    @sartt3754 9 місяців тому +3

    እወነት. ነዉ ሀገሬ ፍቅር ናት. ጉሬቤቷቻቺንእሳላሞቺ ሌጆቺ ሲድሩ. ክርስቲያኖቹ. ሥጋ ይከትፋሉ. ወጥ ይሰራሉ ሲጠየቁ ዉሀ ያጠረዋል ይላሉ የደሴ. ፍቅር. ይለያል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @LamortAlbechwiu
      @LamortAlbechwiu 8 місяців тому

      Ewnat new❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 місяців тому +3

    የኔናት አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ እማየ ሀኪቤት ዉሠዳቼዉ ከቻልክ ወድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 9 місяців тому

      @@Tossatube. መርሃባ ያገሬልጅ የወሎ ሼበላዉ የጋሽዬ ልጅ

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 9 місяців тому +4

    በርታ ወድማችን ዉዱችየ እሥኪ ወድማችንን እናሳድገዉ ሰብሥክራይብ አድርኩት ያገራችን የኛ የወለየወች ጀግናችነዉ ፍቅር ከወሎ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 9 місяців тому +2

    አየ ያገሬ ሰዉ ደስ ስትሉ። አጥንትሽም ጉልጥምትሽም ለኔ ተገዢ ይሁን አሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ensratube
    @ensratube 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ በእውነት በጣም ልዩ ፍቅር ነው ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube 9 місяців тому +3

    ማሻአላህ አገሪንአሳየህኝ ኢንሽአላበቅርቡ እመጣልሻለሁ እምየ ሀገሪየፍቅርሀገርደሴ🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq 9 місяців тому +3

    በጣምእሚገርምነውአላህይጨምርላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 місяців тому +2

    Egziabeher Edeme Ena Tena Yestachu

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Zehara-x6g
    @Zehara-x6g 9 місяців тому +2

    ማሻአላህ እንዲህ ነው የምናምረው❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 9 місяців тому +3

    የኔእነትአላህእርጂምእድሜይስጣችሁሁሁያረብ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @ToybaAli-uk3hl
      @ToybaAli-uk3hl 9 місяців тому

      እሽወንድሜ

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 9 місяців тому +4

    Wow God bless you wollo ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 9 місяців тому +3

    ወላሂ ተመስጬ ነዉ የሠማሁት የኔዋ ወሎየየየ የምር ጦሳ ዩቱብ ለአንተ ቃል የለኝምምም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @MahraSaeed-t5d
    @MahraSaeed-t5d 8 місяців тому

    ወይኔስታ ስቀኑረምነዉለኔምቦታበገዛች ሁልኝ ❤❤የናተጎረቤት መሆንአማረኝ❤❤❤

  • @hayatyimer1267
    @hayatyimer1267 4 місяці тому

    እምዬ ደሤ ሀገሬ ናፍቀሽኛል😢
    የዲሮ እናቶችና አባቶች እንዲህ ነበር የሚኖሩት አሁንማ.....

  • @Fatumafatuma-mohammed
    @Fatumafatuma-mohammed 9 місяців тому +14

    እናታለም ዴስ ❤❤❤ የኛ ጀግና ወንድማችን❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 9 місяців тому +2

    💚💚💚😍😍👌👌ይህኮ ወሎላይ ያለ የነበረ የሚኖር ነው አሁንም አለ ስለመብረሀን ስለማረያም ብለው ከበራችን ሲቆሙ ቤት ያፈራውን እንሰጣለን አሁንም ደረሳውም እደዛው ወሎላይ ፍቅር በፍቅር ነን ስንል በምክንያት ነው 😍😍😍😍😍👌👌👌👌💚💚💚💚💚 ይህባህላችን ይቀጥላል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @mosanghgig8465
    @mosanghgig8465 9 місяців тому +3

    ያርቢ ይህን መልካመ ጊዜ ፍቅር መልሰልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @LamortAlbechwiu
      @LamortAlbechwiu 8 місяців тому

      Amen

    • @eveali6794
      @eveali6794 6 місяців тому

      አወን ወላሂ ❤❤❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 9 місяців тому

    ታድለው ደሞሲያምሩ ደሞ ገናአላረጁም ፈጣሪ ጤናችሁን ይስጣችሁ ውድድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 місяців тому

    ❤❤እናመሰግናለን ወንድማችን ኑርልን❤❤

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 9 місяців тому +2

    ሀገሬ የድሮውን ስላምሺን አላህ ይመልስልን ያረብ 😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 9 місяців тому +15

    የወሎ ክርስቲያኖች ፍቅር ናቸዉ❤
    የወሎን ባህል ከሙስሊሙ ጋር ሳይለያዩ በፍቅር ይኖራሉ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @uthg7338
      @uthg7338 5 місяців тому

      በትክክል❤❤

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 9 місяців тому +3

    ማሻ አላህ እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 місяців тому

    ወሎ የፍቅር ሀገር በጣም ደስ የሚሉ እናቱች❤

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 7 місяців тому

    የኔ እናቶች ሽአመት ያኑራችሁ

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 9 місяців тому

    Mashalah bertu welo mertu

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia 9 місяців тому +4

    ትክክል አድነታችን ይበልጣል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 4 місяці тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከአይን ይጠብቃችሁ

  • @LalaaAli-l9b
    @LalaaAli-l9b 9 місяців тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ምንም ቃል አያስፈልም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sandflove
    @sandflove 9 місяців тому +2

    ማሻአላ የሚገርም ነው እስከመጨረሻው ያርግላችሁ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 9 місяців тому +3

    ያረቢ የበፊቱን ጊዜ መልስልን ያኢላሂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 8 місяців тому

      @@Tossatube. ቆየንኮ ቤተሰብ ከሆንን ኮሜት አልፅፍም እንጂ ክክክ

  • @uthg7338
    @uthg7338 5 місяців тому

    ወሎፍቅር❤❤❤❤❤❤የፍቅርየሙሀባውየደጋጎቹሀግር❤❤

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 9 місяців тому +3

    እድሜና ጤና ይስጥልን የወሎ ህዝብ ፍቅር ነው አቦ ሙስሊም ክርስቲያኑ ለመፃፍ ደክሞኝ ነዉጂ በእኔ እድሜም ከስጋ በስተቀር አንድ ላይ ነበር የምንበላዉ ከጎረቤቶቻችን ጋር ራያ ላይ 🥰🥰🥰

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @yeberehawazenbaba
    @yeberehawazenbaba 5 місяців тому

    የኔ ወርቆች ስወዳችሁ አላህ እረጅም ሃያት ይስጣችሁ

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 9 місяців тому +2

    የኔአባትማሻአላህ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Hanif323
    @Hanif323 9 місяців тому +11

    የወሎ ሙስሊሞች በጣም ትሁት ናቸው ለዛም በየሀገሩ በነፃነት ይኖራሉ አሉ እንጅ እስላም ጠሎች በክልላቸው ወድሞቻችን በጥይት የሚስፈጥሩ

  • @eveali6794
    @eveali6794 6 місяців тому

    ያአላህ የሰው ፋቅረረ ❤❤❤

  • @አድሥህይወት
    @አድሥህይወት 9 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤ ወሎ ወሎ. ወሎ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 9 місяців тому +2

    የደላንታ ሰወች ጥሩ ናቸው እኛ ጎረቤት አሉ ክርስቲያኖች ናቸው ወላሂ ሲዋደዱ ከቤተሰብ ጋር

  • @uthg7338
    @uthg7338 5 місяців тому

    እድሜናጤናይስጣቺሁ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 9 місяців тому +3

    ሱባሀን አላህ እያለቀስኩ ጨረስኩት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 9 місяців тому +2

    ማሻ አላህ የኔ እናቶች ደሴ ይች ነች😢❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hawa7349
    @hawa7349 9 місяців тому +2

    እናት ዓለም ደሴ የፍቅር አገሬ😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 9 місяців тому

    የኔዋ ደሴ መሻአላህ ❤❤

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 9 місяців тому +2

    አገሬሰላምሺይብዛ🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @alemendres
    @alemendres 9 місяців тому +2

    የኔ ልዩወች❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @FatmaTarking
    @FatmaTarking 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 7 місяців тому

    አላህ ያገራችንን ሠላም ይመልስልን

  • @hilnamolla1511
    @hilnamolla1511 9 місяців тому +2

    የኔ እናቶች❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 2 місяці тому

    Des yemelu einat nachew bereka yihunu fetari eidma tena yistachew

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 9 місяців тому +1

    Thank you what you do ❤❤❤❤❤❤❤❤ you are amazing my brother ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 8 місяців тому

    መገንወሎ መገንደሴ ወላሂ እሰዉአገርመጥቸነዉ ኦረም አማራየለየሁት አገሬያቺን ፋቅርያጠፋ መጨረሻዉአይመር😢😢😢😢😢😢

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 9 місяців тому +4

    ወሎች ለፍቅር ማን ብሏተው ሲጠሩ እኳን እናትዋ ነው የሚሉት ❤ የሚያሳዝነው ግን መከራቸው መፈናቀሉም ጦርነቱም የሚያርፈው እነሱ ላይነው አላህዬ በቃ ይበላችሁ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 9 місяців тому +2

    ወገኔ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @LAMAAlHamdan-yx6no
    @LAMAAlHamdan-yx6no 9 місяців тому +2

    አላህስላምያዉርድ ለአገራቺን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

    • @LAMAAlHamdan-yx6no
      @LAMAAlHamdan-yx6no 9 місяців тому

      @@Tossatube. ኢሸአላህ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 9 місяців тому +2

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @RTTVGZBFyrhufv
    @RTTVGZBFyrhufv 7 місяців тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ConfusedHikingTrail-du2kx
    @ConfusedHikingTrail-du2kx 9 місяців тому +2

    ሱብሀን አላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @LamortAlbechwiu
    @LamortAlbechwiu 8 місяців тому

    Geta yebarkhe wedema❤❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 9 місяців тому

    ደስ ሲሉ❤

  • @ኡምረያን-ጨ3ኀ
    @ኡምረያን-ጨ3ኀ 9 місяців тому +2

    ምርጥ እናት❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  9 місяців тому

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክ እና ሸር ያድርጉ፡፡

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 9 місяців тому +5

    እደው ቢሸለሙ የአዲነት ተምሳሌት ወሎበመሆናቸው

  • @HsyathHayath
    @HsyathHayath 9 місяців тому

    እወይማሻላወላሂበጣምይገረማልወላሂ

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 9 місяців тому +12

    አፍጥኑት ጉዞችን ወደ ወሎ 🤣ማለቴ ጉዞ ወደ መቶ ሺ😂