//ቤተሰብን ፍለጋ// "ልጄ ባፋጣኝ አግኚኝ አንቺን ካጣሁ ጀምሮ ታምሜያለሁ ..." /ቅዳሜን ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2024
  • ህይወት ታዬ እና ሰላማዊት አጉኒ አባታቸውን፣ እታገኝ ፈቃዱ ቤተሰቧን፣ ፀዳለ ጊቤ ልጃቸውን፣ ብርቄ ቶሌራ እናቷን፣ እማሆይ የሮሚባቱ ልጃቸውን በስቱዲዮ ተገኝተው ፈልገዋል
    Join us today as Hiwot Taye and Selamawit Aguni reunite with their father, Etagan Fikadu, alongside Tsedele Gibe, Birke Tolera, and Emahoyi Romibatu in the studio, as they seek to reconnect with their families.
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 44

  • @amihabeshawit7365
    @amihabeshawit7365 27 днів тому +7

    Please የጎደሩን ልጂ ዳግም ይቅረብ በስአቱ አማራ ክልል እረብሻ ስላለ ብዙ ሰው የማየት እድሉን አያገኝም

  • @SegiYonas
    @SegiYonas 27 днів тому +8

    የሆላንዱ ልጅ ዲኤኔ ምን ደረሠ በጣም ነው እየጠበቅን ያለነው

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 27 днів тому +8

    አንደኛነኝ ❤ እረ የዛን የጎንደሩን ልጅ ድጋሜ ስሩለት ኔቶርክ ዝግስለሚሆንአልታየለትም

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 26 днів тому +3

    እባካችሁ የጎንደሩን ልጅ በድጋሜ አቅርቡልን ኔትወርክ ለብዙ ጊዜ ተዘግቶ ስለነበር ሁሉም ሰው አላየውም ዘርጠይቅ ይቅርብልን

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s 27 днів тому +5

    እማሆይ ልጅዎትን ፈጣሪ ያገናኝልዎት

  • @user-rm3oy5fe2r
    @user-rm3oy5fe2r 27 днів тому +4

    እፍ እማ ሆይ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይርዳን መልካም ነገር እንስማ🙏🙏🙏🙏

  • @user-si8oz5to2b
    @user-si8oz5to2b 27 днів тому +3

    ሀርር ከተማ ነዋሪየሆናቹህ በፈጠራቹህ አምላክ ገበየሁ ፈንታ ወይም ደመላሽ ፈንታይእሚባል ግለሰብ ካወቃቹህ ጠቁሙኝ😢😢😢

  • @bipbip941
    @bipbip941 27 днів тому +3

    ለሁላችሁም መልካም እድል😢

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 20 днів тому

    የኔ እናት አሳዘኑኝ 😢😢ሁላችሁም እግዛብሔር ይርዳችሁ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 27 днів тому +1

    አንደኛ ነኛ ለሁላችሁም መልካም እድል በደስታ የምናለቅስበት ቀን እጠብቃን

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed6578 27 днів тому +6

    የDNA ጉዳይ ምነው ዝም ተባለ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 27 днів тому +1

    እግዚአብሔር ፡ያርዳችው፡ሁላችውም፡፡ebs ተባረኩ

  • @bWorku
    @bWorku 27 днів тому +5

    ሴቶች ሱሪ ስትለብሱ ጎረምሳ ነዉ የምትመስሉት እባካችሁ ሚዲያ ላይ እንኳን ስትወጣ ቀሚስ ልበሱ

  • @mohammedsied4518
    @mohammedsied4518 27 днів тому +5

    እኔ ማልታ ነው ያለሁት እየጠየኩ ነው ዝም አንልም

  • @user-jp1pk8gp4i
    @user-jp1pk8gp4i 25 днів тому

    እኔ ወላሂ ቅዳሜ በመጣ ሰአት እቅልፍን ትቸ የሆላዱን ልጂ ድኤንኤ ነው እጠባበቀው እረ አሳውቁን እኝ ተመልካቹች ካጀታችን ገብተዋን እናትናልጁ

  • @bintreshadtube4476
    @bintreshadtube4476 27 днів тому +2

    አላህ ቅርብ ያርግላቹ አላላህ ይርዳቹ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 27 днів тому +2

    መልካም እድል

  • @user-jd4nc4hp2s
    @user-jd4nc4hp2s 27 днів тому +1

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @yassinecell4833
    @yassinecell4833 21 день тому

    ማች ነው አናቴ. ምያገኛት 32..ዓመት ካታፍች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 27 днів тому

    ውይይይይ መነኩሴዋ እናት ሲያሳዝኑ😢 "ማስለቀስ" የሚባለው ነገር ግን ገርሞኛል አላቅም ነበር:: ሀገራችን እንደየአካባቢው የተለያየ ልማድና ባህል አለ

  • @b.6015
    @b.6015 27 днів тому +14

    ዛሬ ደሞ ከጀርባ ሙስሊሞች አሉ ማሻ አላህ

    • @Djdffs
      @Djdffs 27 днів тому

      በሄድኩበት ሁሉ የማላጣት ኮሜታተር

    • @b.6015
      @b.6015 27 днів тому +1

      @@Djdffs ክክክክ አቺም ስዞሪ እኔም ስዞር እንገናኛለን አይደል ዘዋሪ

    • @Djdffs
      @Djdffs 27 днів тому

      ክክክክክክክክክ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 27 днів тому

      አሉ እንዴ?

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 26 днів тому

      😂😂😂 ጅል

  • @Anumma572
    @Anumma572 27 днів тому

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @geteneshdejene1492
    @geteneshdejene1492 27 днів тому +1

    Malta us South of Italy North of Lybia.

  • @hani9864
    @hani9864 27 днів тому

    እኛ አለንል ክ
    አለኩል ክ
    ቤተሰቦች ክ
    ይፈልጉ ካ ል
    እፈልግ ካ ለ ኩ ክክክክክክ
    ያንካካሽ ህ ን ወዴት ወረወራችሁዋት

  • @Culture_Society_Development
    @Culture_Society_Development 27 днів тому

    ኣይተ ዮናስ የአካባቢውን ስም በስሙ አትጠራም??

  • @AsmeromAsmerom-b6q
    @AsmeromAsmerom-b6q 26 днів тому

    Selam ebs endyt nachu and enat k eritrea aymetu alu bederg giziy aldewal yeabtu foto adrasha alachew

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 27 днів тому

    DNaየደርሰየማማ????አድውርአለፊው

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol 27 днів тому +1

    reeeee ye gonderu lji guday welahi keamroye liwetalgn alchalem

  • @TamiratGirma-w5k
    @TamiratGirma-w5k 22 дні тому

    Edet nw afaligung lay mrqereb michilut

  • @JemilaUsman-uo3jb
    @JemilaUsman-uo3jb 25 днів тому

    Menalbate letenor tecelalhce

  • @JemilaUsman-uo3jb
    @JemilaUsman-uo3jb 27 днів тому

    enh Malta 🇲🇹 naw menarawu ye dawalcebate number lakelhge please

    • @yeshites1080
      @yeshites1080 25 днів тому +1

      1998እኮ ነው የደወለችው እስከ ዛሬ ማልታ ምንታደርጋለች ተሻግራ ይሆናል

    • @yeshites1080
      @yeshites1080 25 днів тому

      😂

  • @Mimi-yh9ne
    @Mimi-yh9ne 27 днів тому

    ፎቶ

  • @abrehambinyam3731
    @abrehambinyam3731 25 днів тому

    እማሆይ 🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @MisrakTachbelaEnaniMisrak
    @MisrakTachbelaEnaniMisrak 27 днів тому

    ዲኤኔ የጥለሁን የጣቢያው ባለቤት ከዝምድና ህዝብን አስቀድም