+++ ኦርቶዶክሳዊ ዕቅበተ እምነት በቅዱስ ሄሬኔዎስ ክፍል ፩ - በመምህር ኤልያስ ገብረ ሥላሴ +++

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @solomonmekonnen3561
    @solomonmekonnen3561 4 місяці тому

    ቃለ ሒወት ያሠማልን።መድፍነ መናፍቃንን በፒዲ ኤፍ እንኳን ካለኽ ብትሰጠኝ

  • @fitsumabraham3319
    @fitsumabraham3319 4 роки тому +1

    መምህር ኤልያስን ግሩም በሆኑት አዳዲስ ይዘት ባላችው ጽሑፎቹ ነበር የምናውቀው። ለካ ስብከት ላይም ሁነኛ ጸጋ ያለው ሰባኪ ኖሯል! ቅዱስ ባስልዮስ እንዳለው:-ትግል፣ ፈተናና መከራ ከሌሉ የድል አክሊል፤ ጠላት ከሌለ ደግሞ ድል ማድረግ አይቻልም። እናም በርታልን ወንድማችን ኤሊ!

  • @kalkidangebre1901
    @kalkidangebre1901 4 роки тому

    እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @solmoke
    @solmoke Рік тому

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yalewlayikertefferra5130
    @yalewlayikertefferra5130 4 роки тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን. . . ቀጣዩንም እንጠብቃለን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን::